Тёмный

ክፍል 2 የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም ምርቃት እና የመዝሙር ድግስ ሙሉ ፕሮግራም ቪዲዮ:: zemari hawaz tegegn 

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ official RU-vid channel ነው።

Опубликовано:

 

21 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@zoetube01
@zoetube01 6 месяцев назад
ሐዋዝዬ የጌታ ባሪያ ። እባክህ አንድ የዝማሬ ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ወይም በመስቀል አደባባይ በቅርቡ ይኑርህ ። ምንም ጥርጥር የለኝም ጌታ ብዙዎችን ያድናል ያጽናናል። እባክህን ቅዱሱ መንፈስ ያሉበት መዝሙሮችህ ገና አደባባይ ላይ መዜም አለባችሁ እባክህን ሐዋዝ ጌታ ይረዳህል።
@TekabeMinase-if9qm
@TekabeMinase-if9qm 6 месяцев назад
mnw be adebabye kalehone aysemam ale ende ? alamawen atzenegut enji , meskel adebaby demo le balebetochu tewulachew . Hawaz i like yur songs
@zoetube01
@zoetube01 6 месяцев назад
@@TekabeMinase-if9qm “ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባን ያዙ ወደ አደባባዮችም ግቡ።” - መዝሙር 96፥8 ዝማሬ በአደባባይ የማይወድ በክፉ የመታሰር ምልክት ነው። ነጸነት ይሁነልህ !
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Psalms 100 አማ - መዝሙር 4: ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
Isaiah 35 አማ - ኢሳይያስ 10: እግዚአብሔርም የተቤዣቸው ይመለሳሉ እየዘመሩም ወደ ጽዮን ይመጣሉ፤ የዘላለም ደስታ በራሳቸው ላይ ይሆናል፤ ሐሤትንና ደስታን ያገኛሉ፥ ኀዘንና ትካዜም ይሸሻሉ።
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 3 месяца назад
​@@TekabeMinase-if9qmPsalms 116 አማ - መዝሙር 17: ለአንተ የምስጋና መሥዋዕትን እሠዋለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። 18: በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ፥ 19: በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በመካከልሽም። ሃሌ ሉያ።
@GraceFavour99
@GraceFavour99 23 дня назад
ብዚ ብዙ ብዙ ምድርን ውረሱ። ሠማያዊ ዜማ ከፍታውን ያስረግጣችሁ ስፉ ። ነፍሳት ይጉረፋ ተደነቁ። ጌታችን ደስ ይበለው በመልካምነቱ ተጥለቅለቁ። ውድድድድ❤ የመጀመሪያ ጉብኝት እናንተ። አገልጋዮች በሙሉ በመንፈሱ ያጥለቅልቃችሁ። በዚህ ክፉ ዘመን ተገኝተላችሁ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 месяцев назад
መንጋው አንድ ጌታው አንድ መንፈሱ አንድ የእግዚያብሔር መንግስት የፅድቅ የሰላም የፍቅር ......ጌታችን ይመጣልናል አይቀርም በናፍቆት እንጠብቀዋለን❤❤❤❤
@user-yo1nb1vu4j
@user-yo1nb1vu4j 6 месяцев назад
ሀዋዝ ወንድማችን ለክርስቶስ ኢየሱስ የጨከንክ ምርጥ ባሪያ❤❤❤❤ እኛ ወንጌል አማኞች በጣም ነው የምንወደህ ስለዚህ እባክህ ወይ በሚልንየም አዳራሽ ወይ በመስቀል አደባባይ ትልቅ የመዝሙር ድግስ ማዘጋጀት ብትችል እና አብረን ጌታን ከፍ ብናደርገው እና ብዙዋች እንዲድኑ ም/ክ ብትሆን ደስ ይለኛል ተባረክ❤❤❤
@penael821
@penael821 6 месяцев назад
ማርልኝ የሚል ደሙ ከአቤል የተሻለው ዛሬም ለሚታመኑበት ይቅርታን የሚያሰጠው የበጎች በር የሆነ ወደ ክብር መፍለሻ ከፍጡር ማንም የለም ቤዛም ሆነ መሸሻ ❤ እንመሰክራለን እየሱስ ጌታ ነው❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ሁሉ ለጌታ ክብር ይሁን ሀዊ እናመሰግናለን
@yeshibuli2079
@yeshibuli2079 6 месяцев назад
የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ የክብር ጌታ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በእናንተ ላይ ይታይ ።
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 6 месяцев назад
እንዴት የሚደንቅ ዝማሬ ነው ብወድህ ታዲያ ምን ይገርማል😢😢❤❤❤ ሀዊዬ ብሩኩ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይባዛላችሁ❤❤❤🙏
@RimSamuel
@RimSamuel 12 дней назад
Egzibihier amelak melakt yesmana yehawiteyyy❤❤❤❤❤❤
@Azeitttttt
@Azeitttttt 8 дней назад
ህይወት መዳን! አሜን!
@mala4122
@mala4122 6 месяцев назад
አሜን አሜን ተባረክ ❤ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤❤💞💞🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🌹🌹💞💕💜🧡❤️😍😘🥰🌹🤲👏👏👏
@emuTsegaye-xw1ku
@emuTsegaye-xw1ku 3 месяца назад
እግዚአብሄር አንተን ስለሠጠን ስለሚሰራብህ እናመሠግንሀለን ተባረክ
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እግዚእብሄርያገልግሎትዘመንህንያርዝምልህ❤❤🎉
@user-bj8ix9zl7m
@user-bj8ix9zl7m 5 месяцев назад
በጣም ጉሩም የሆነ ጉባኤ በየሱስ ስም ተባረኩ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 6 месяцев назад
ሀዊዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ የእግዚአብሔር ፀጋ ሁላቹም ይብዛላቹ መንፈስ ቅድስ ይሙላባቹ
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 4 месяца назад
የዘለዓለም አባት ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ:: ከማያልቀው ከሰማይ ዝማሬ ያካፍላችሁ
@Geo-politic
@Geo-politic 6 месяцев назад
What a wonderful God we have!!!! Stay blessed all your life!!!!
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
ፀጋውንብዝዝዝዝትያርግልህ❤❤❤❤❤❤
@user-od1px8bd8z
@user-od1px8bd8z 2 месяца назад
amen iyesus geta new
@wakumaamsalu1934
@wakumaamsalu1934 6 месяцев назад
Silemayalkew Tsegawu simu yikber🥰🥰🥰
@hayatoumer5008
@hayatoumer5008 4 месяца назад
Dear brother Hawaz and team, you guys are really a blessing to many people and your songs are pure gospel. I can't stop listening to them. May the God of all good gifts bless you more and more with his grace. Love
@user-kx1tm7tb2m
@user-kx1tm7tb2m 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን በእናተ ስላኖረው ፀጋ በእውነት ባየኋችሁ ቁጥር ጌታዬ ኢየሱስክርስቶስ ኦስታውሰዋለሁ የእግዚያብሔር ልጅ ለአለም ስለምታሳዩ እግዚያብሔር አባት እጅግ እጅግ እጅግ አድርጎ ይባርችሁ። በነገር ሁሉ ጌታ አቅም ይሁናችሁ።
@user-ll4zt9rn1q
@user-ll4zt9rn1q Месяц назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የኔ ተወዳጂ ወድም ❤❤❤
@mesimesi3695
@mesimesi3695 Месяц назад
Amene 🎉🎉🎉❤❤
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 6 месяцев назад
ሀዋዝዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እሜን❤❤❤❤
@penael821
@penael821 6 месяцев назад
Egziabher yemasgna mn yebalal betaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaam des yemilew tsega yebzalachu lehulachum bedamu shifn yadrgachu
@mazaassefa3510
@mazaassefa3510 Месяц назад
I can’t stop listening day and night anointed song may the lord god bless you keep going
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 6 месяцев назад
አሜንንን❤❤❤..ጸፍካኝ..በህይውት..መዝገብ..እልልልልል❤❤❤..ተባረክ..ሐዋዝዬዬ❤❤❤❤❤
@gechteshome5688
@gechteshome5688 19 часов назад
❤❤❤❤
@ejejmdks2977
@ejejmdks2977 6 месяцев назад
Amen amen amen zamanih yebarki tsgayebzaliki tabarkuu kudusan zamanachuu yebaraki tsgayebzalachu ❤❤❤❤
@hannatmekasha3021
@hannatmekasha3021 Месяц назад
Tebareku
@KehaliGirumneh
@KehaliGirumneh 6 месяцев назад
Egziabher amlak wedeberetu melisuachihu be yaredu zema and lay minamelkibetin gize yamtalin hawaziye enwedihalen ❤
@user-pg3zn4oo2q
@user-pg3zn4oo2q 6 месяцев назад
Hawaz betam bezu tewlede ale ante metmelesew Geta eyesuse yibarik anten yemarike amelak yemisgen😂❤
@FikerYb-jc5pj
@FikerYb-jc5pj Месяц назад
Amaseginahlew wow yemigrm mazmur hawziye biruk hun yigabawel geta
@user-mv8fb1vp3z
@user-mv8fb1vp3z 6 месяцев назад
Eg/r yibarkh tsegawn yabzalih !!!!!!!!!
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እሜንንን❤ ክብርይስፕህየጌታልጅ
@user-xs8it2wu1h
@user-xs8it2wu1h 6 месяцев назад
አምላኬ ሆይ 😭😭መልካም ነህ ትጉ እረኛ ጠባቂ ፅኑ መዳኛ በስሜ ምታውቀኝ ወዳንተ መጣለው ስጠራኝ ሰምቼ ቀድመኃል ከፊቴ ተክቴሀለሁ ከአዳኑ ሸሽቼ\ ሌላውን አላውቅም ከረኛዬ በቀር ሌላ ድምጽ አልሰማም ፍቅር ነው ጠረንህ መውደድ ነው መለያህ ከልፍኝህ አልወጣም
@mierafalemu108
@mierafalemu108 6 месяцев назад
bebzu yerdak geta simu yibarek wendime hawi .😍😍😍keri zemen befitu yilek
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 месяцев назад
Zemenachu Abezeto Geta Yebarek!!❤❤❤❤❤😇😇😇😇
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 6 месяцев назад
GETA EYESUS yibarekachu ❤❤❤❤
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@jordanshalom1601
@jordanshalom1601 6 месяцев назад
Amen ellllllllllllllllllllllllllll hallelujah
@user-ds1tv8ll1o
@user-ds1tv8ll1o 6 месяцев назад
ሁለችሁም የጌታ ፀጋ ይብዛችሁ። You are all blessed
@penael821
@penael821 6 месяцев назад
እወዳቸዋለሁ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagiZ-kr1tb
@DagiZ-kr1tb 5 месяцев назад
Glory to God who pour his abundant grace on uou may Christ be your topic always God bless you 🙏
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 6 месяцев назад
ተባረኩ: በብዙ: ግሩም: ዝማሬ
@mahlettadesse3625
@mahlettadesse3625 3 месяца назад
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bilisekito
@bilisekito 6 месяцев назад
May Christ be glorified all the more. Bless you Zemari Hawaz YeGettan wileta endegena silastawesken.
@sarabelete-vd6ny
@sarabelete-vd6ny 3 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ በእናንተ ውስጥ ስለአለ ፀጋ እግ | ር ይመስገን
@TseganeshDansa
@TseganeshDansa 6 месяцев назад
Bereketachin neh tebarekilin❤❤❤
@ketojara4909
@ketojara4909 2 месяца назад
በጣም በጣም ታምራላችሁ
@user-fe3ni4nf6f
@user-fe3ni4nf6f 6 месяцев назад
Amen Tebareku.
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 6 месяцев назад
ተባረኩ በብዙ ❤❤❤❤❤❤
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 6 месяцев назад
አሜን አሜን ተባርኳልን❤
@user-xs8it2wu1h
@user-xs8it2wu1h 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@MisganawKifle-rd3rb
@MisganawKifle-rd3rb 4 месяца назад
Tebareke
@milkamilkaye8265
@milkamilkaye8265 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠኝ ይባረክ ተባረኩ
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እሜን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 месяцев назад
You are blessed.
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 месяцев назад
Amennnnnnnnnnnn Dink Mazmuer Geta Eysus Abezeto Zemenhen Yebarek!! ❤❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇 !!
@benexttesema2445
@benexttesema2445 5 месяцев назад
Waaqayyoo Isin haa eebbisuu❤❤
@burte2475
@burte2475 6 месяцев назад
*ameen ameeen tabarkuu huluchumi be eyusus sem
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 6 месяцев назад
GOD BLESS YOU ALL 🙏🙏🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 месяцев назад
Thank You Lord Jesus Amennnnn!!😇😇😇❤❤🙌🙌🙌🙌
@user-ec9dv8iq1w
@user-ec9dv8iq1w 5 месяцев назад
Egziabher yemsgen
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እሜንሆናልኛልክብሩንይውስድአሜንንን❤
@AarefFnan-mp3li
@AarefFnan-mp3li 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigstbiruk2784
@tigstbiruk2784 6 месяцев назад
Amennnn
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 6 месяцев назад
🙌🙌🙌🙏
@user-nu1tp3nj3c
@user-nu1tp3nj3c 6 месяцев назад
Woooooooooooooooooooooow❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️enkuan Egziabher eradah deacon zamar haweye ❤❤❤❤yetabaereke gubae ❤❤Egziabher yebarkachew ❤❤❤❤
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 6 месяцев назад
Amen amen
@user-xr1kw8vf7k
@user-xr1kw8vf7k 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@BarnabasKassahun-ed6jl
@BarnabasKassahun-ed6jl 6 месяцев назад
❤❤😢😢
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Freweynihailu-nd8xh
@Freweynihailu-nd8xh 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
በዚህክፉዘመንከእግዚአብሄርጋርመሆንምንኛመታደልነው❤ይህንከኛአይወስደብንአሜንንንንንንን❤
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
ስማችንብህይወትመዝገብእንዲፅፍለረዳንእግዚአብሄርይመሥገንን
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
እያመስገነውበፊቱእንደትንበረከክንይውስደንእንዲህይሁንልንአሚን
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo 6 месяцев назад
እስኪ እንደ ዕዝራ ተመለስ 🤔
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 месяца назад
ወደ የት ይመለስ ?
@TigistAsemu
@TigistAsemu Месяц назад
ድረ አየ አግዚአብሔር ቤተ አሁንም በእግዚአብሄር ነው
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q 6 месяцев назад
ተባረኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@zinashmulatu5489
@zinashmulatu5489 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maranatayesus
@Maranatayesus 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее