Тёмный

አሁን የተሰማ ሰበር መረጃ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለሶማሊያ ጠንካራ መልክት ላኩ ማሳሰቢያ ሰጡ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@zd820
@zd820 3 месяца назад
አብቹ የኔ ጀግና መሪ አስተዋይ ነህ እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤ አቤል እና መሰግናለን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 3 месяца назад
ኢትዮጵ ሰላምን የምትወድ ፍቅርን የምትወድ አንድነትን አብሮ መብላትን የምትወድ ምርጥ አገር ኢትዮጵያችን ብቻና ብቻ ነች፡፡በርታልን አብቹ
@MeherSon
@MeherSon 3 месяца назад
አቢቹ የኢትዮጲያና የኔ ጀግና 👍
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 месяца назад
Bedawe
@zd820
@zd820 3 месяца назад
yes
@samri1215
@samri1215 3 месяца назад
❤❤❤❤
@ekg2186
@ekg2186 3 месяца назад
ትክክል አቢቹ! 💪🇪🇹❤
@zd820
@zd820 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w 3 месяца назад
ዋው መሪያችን ትልቅ የጭንቅላት ጨዋታ ነው ለሶማሊያ መልዕክት ያስተላለፍከው እኛን ለመክሰስ ከአንድ ሀገር ወደ አንድ ሀገር በመሄድ ገንዘብ ከማባከን ከእኛ ጋር በወንበር ዙሪያ መረዳዳቱ ይበጀው ነበረ የተማረ ይግደለኝ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 месяца назад
💯💯✅✅✅💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TewodrosTamiru-y6c
@TewodrosTamiru-y6c 3 месяца назад
አቤል ይመቺህ አቦ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 месяца назад
ዋዉዉዉዉዉ ማስተዋል ይሉሃል ተባረክ አቤሎ 🙏🙏🙏🙏ኢትዮጲያ ፍቅር የሆነች ሀገር ናት ።
@anchineshmaheteme2881
@anchineshmaheteme2881 3 месяца назад
P
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 3 месяца назад
Tikikil abiyachin Allah yitebikih
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 месяца назад
አረጠቅላይምንስተራችንንከጎናቸውእንሁንበርቱልንሰላምንእንስርሰላምንእንስበክእትዮጵያጎሰምጎሰምይቅር።ፈጣሪከእትዮጵያጋርነው
@TazebAsfaw-q4p
@TazebAsfaw-q4p 3 месяца назад
ተው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አብይ አህመድ ንፁዜጋ አታስፈጁ።
@rossross6520
@rossross6520 3 месяца назад
ይሄን ሰውዬ አልተረዳነውም አሁን የገባኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ኢትዮጽያውያን ሆይ ተረጋግታችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ❤❤❤❤
@sarasara5346
@sarasara5346 3 месяца назад
Mache enesemalen cacata enji mache teredenewu wunet
@rossross6520
@rossross6520 3 месяца назад
@@sarasara5346 አንድ ቀን ይገባናል ብዬ አስባለሁ
@zd820
@zd820 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@DegitBatana
@DegitBatana 3 месяца назад
❤🇪🇹
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 3 месяца назад
ትክክል ዶክተር አቢይ❤❤❤❤❤
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 3 месяца назад
ጠቅላዪ ትክክል ነው ያሉት ሰቶ መቀበል አለም አቀፋዊ ህግና ልምድ ነው :: ጎረበት አገሮቻችን ለሌላ አህጉር አገሮች ወደብ እየሰጡ ያውም ወደብ ላላቸው እኛን በክራይም ይከለክሉናል?ወይ ጊዘ!!
@zd820
@zd820 3 месяца назад
yes
@Mohammed-i8z3f
@Mohammed-i8z3f 3 месяца назад
ይህ ንግግር አቀራረቡ በጣም ያስቃል ኢትዮጵያ ላይ ነው የሚሳቀው ይቅርብህ አነጋገሩን አላወክበትም አብይ ሞያ በልብ ነው ዝም ብለህ ስራህን ስራ ታሸንፋለህሁሌም አይዞህ ስልጣንህንም ቢሆን ፈልገህ ካለቀቅህ በስተቀር የሚነቀንቅህ የለም እነዚህ ደግሞ ሳጠይቃቸው የሚያሽቃብጡል ህ ሰዎች እንደ መሀል ሚድያ አይነት ስውዬ በሱ ምላስ በስልጣን ላይ ያስቀመጠህ ይመስለዋል ማሽቃበጥ ያበዛል በጣም ነው የሚያስጠላበት በእውነቱ እንደዚ አይነት አሽቃባጮች አንድቀን ባንተም ላይ ለመዶለት አይመለሱም ኤንወይ ታውቀዋለህ እንደዚህ አይነት ሰዎች አንማችውርድ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉንም ያውቃል ለምጣዱ ሲባል አይጦ ትለፍ ነው::
@Yfdbkg
@Yfdbkg 3 месяца назад
አይ አብቹ ገዘብ አታባክኑ አድ ሀገር ሄደን የምናወጣው ወጪ 1 መንገድ ይገነባል አላለም😂 ይቅናክ አብቹ በርታ
@abubakeryutube
@abubakeryutube 3 месяца назад
ወለሂ ትክክል
@tigi886
@tigi886 3 месяца назад
ጀግና እና የሚያኮራ መሪ ሺህ አመት ንገስ💪🇪🇹 በየመንደሩ ለወሬ እና ለባዶ ክስ ለሚዞር መሪ ጥሩ ምክር ሰቶታል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 месяца назад
ጀግና መሪ 😂.....
@sikosilo1317
@sikosilo1317 3 месяца назад
በትክክል አብቾ
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 3 месяца назад
😂😂😂አንተ ስትነቀል ብቻ ነው ሰላም በየትኛውም አቅጣጫ የሚፈጠረው። አንተን ይንቀልህ ቶሎ ብሎ
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም
@Johnnyq123
@Johnnyq123 3 месяца назад
Talking about technology is too easy. Creating is not easy. it takes many years
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w 3 месяца назад
ሶማሊያ የእኛ ውሃ ቅዱስ ነው የእኛን ውሃ አንድችም ኢንች አታገኙም ብሎ ሲፎክር የነበረው ዛሬ የእኛን ውሃ እንስጣችሁ ብሎ መለመኑ ገርሞኛል😢🇸🇴 👍🇪🇹💓
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 3 месяца назад
ጦርነት ነው ፍላጎትህ
@ashaadan3418
@ashaadan3418 3 месяца назад
አንድሀገርየኢትዮቢያንግድብለመከራየትቢፈልጉከክልልመንግስትሳይሆንከኢትዬቢያመንግስትጋርነውመማማትያለበትበመስኮትሳይሆንበበርመምጣትያለብህ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 месяца назад
ትክክል አብቹኮ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@ashaadan3418
@ashaadan3418 3 месяца назад
ዶክተርአብይየሶማሌያመንግስትእኮያለውሶማሌላንድየሶማልያክልልነችከክልልመንግስትጋርሳይሆንየሶማልያመንግስትጋርተስማማ
@aminak717
@aminak717 3 месяца назад
❤❤❤
@AlhamdullilahEverything
@AlhamdullilahEverything 3 месяца назад
Wow Malkam malekt naw gorabet Asbubat 🇪🇹❤️
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 месяца назад
አሁን ደሞ ሱማሌዎችን ወንድሞቼ እያለ 🎷🎷🎷 ኧረ ምኑ ጉድ ነው 😢 ሱማሌያ እድትፈራርስ አንፈልግም አላለም 😂😂😂😂አንተ ቀድመህ ፈርሰሀል እኮ ኧረ ንቃ 😂😂የበሻሻው ህልም ላይ ነው😢😢😢
@AlhamdullilahEverything
@AlhamdullilahEverything 3 месяца назад
Awo samalia gorabetm wandm hizb naw
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 3 месяца назад
መይብ ከጠገብሽ ተ/ት ቤት ከለ ተማሪ እሺ ጎሽ😅😅😅😅😅
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 3 месяца назад
​@@Ihaveadream-l2yቴኪኪኪለ😂😂😂😂😂😂😂😂
@EthioRich-lm4og
@EthioRich-lm4og 3 месяца назад
Abiy 👍 Yimachihi!!!
@DaniFkru
@DaniFkru 3 месяца назад
👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮😡😷
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 месяца назад
Adegdagi aqatari neh abel
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 3 месяца назад
አቤሎ
@etafraw9993
@etafraw9993 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤💯💯💯👍👍👍
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 месяца назад
እዉነት ኢት/ጋሻ መከዕታ ናት::
@mememasarat8835
@mememasarat8835 3 месяца назад
እዉነት ለመናገር ኢትዮጱያ በዚ( 7 )አመት እንደተዋረደች ተዋርዳ አታቅም የኛ እራስ በራስ መባላት ምናክል ሀገራችን ዝቅ አደረጋት መጀመርያ በአራቱም አቅጣጫ ሰላም ይሁን ዜጎች በሰላም ወጥቶ ይግባ ስጋት ይብቃን ሀገራችን ትልቅ ናት ተዉ ሰዉ ሁኑ ሰዉ እንሁን ሰላም ለምዬ ኢትዮጱያ ይሁንልኝ❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 месяца назад
ኧረ የማንም ኡርጋጦች የጫካ አዉሬዎች እንደ ፈለጉ ለመፈንጨትማ አይፈቀድም ሁሉም ከህግ በታች ነዉ እንጂ ከህግ በላይ ነን ማን ይነካናል 4ኪ ሎም መግባት ከአስፈለገን እንገባለን የምሉ በጭባጭ ልክ መግባት አለበት ለምን የናቴ ልጅ ወንድሜ አይሆንም
@mememasarat8835
@mememasarat8835 3 месяца назад
@@mariammariam1007 እየሞተ ያለዉ ምንም የማያቅ ንፁህ ህዝብ ነዉ
@zd820
@zd820 3 месяца назад
ሰላም ለመፍጠር ከቤታ ችን ይጀምራል
@MessiSebani
@MessiSebani 3 месяца назад
በትክክን አብቱ👍🇪🇹💪
@Cazablanka-dh5rr
@Cazablanka-dh5rr 3 месяца назад
የጨለማውን ስርዓት እኮ ነው የሚነግረን ፣ ስለ አርቴፍሻል ኢንጀንስ፣ በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ማንም የአውሬውን ቁጥር ያልተቀበለ መግዛት ወይም መሸጥ አይልም የሚለውን እኮ ነው እየነገረን ፣ ያለው ፣ ከናሽናል አይዲ ከጥሎ ፣ ማይክሮ ቺብስ ተቀበሉ እያለን እኮ ነው ሰዌች፣ ይሄ የዳቢሎስ ተግባር አስፈፃሚ።
@ווסליאש
@ווסליאש 3 месяца назад
አንት ገን መች ነወ ሰለፍኖ እና ብልፀግና ይምታወረወ
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 3 месяца назад
ከፋራ ጋር ግዜ የለውም
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 3 месяца назад
ዝንባም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 месяца назад
አንተ ካዉራህ አይበቃም ወሬኛ
@kessuma76
@kessuma76 3 месяца назад
ይሄ ኮልኮሌ የሚዘባርቀውን አማርኛ እንግሊዝኛ ጉራማይሌ ሁሉም የፓርላማ አባል ይሰማው ይሆን? ደግሞስ ስለ Artificial Intelligence ምን አመጣው?
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 месяца назад
አብዛኛው ጭፍን ተቃዋሚም ጭፍን ደጋፊም የተናገረው ነገር አልገባውም እርሱ ብዙ ነገር ተናግሯል እናንተ ግን አልገባችሁም 😂😂😂
@BettyHussen
@BettyHussen 3 месяца назад
የሱማሌ መንግስት የራሱን ህዝብ ከሚጨፈጭፍ እና በእስርቤት አስሮ የሚያሰቃይ መንግስት ጋር ምን በወጣው የሚወያየው?? ሁሉም የጎረቤት አገር አያከብርህም በጣም ይንቁሀል
@yuio9417
@yuio9417 3 месяца назад
እዝህ ውስጥ ኮሜንት እንዳይሁት ያማራ ህዝብ የማራ ህዝብ እናንተ አንደኛ አብይን የምትጠሉት አብይ በኡኩልነት ያምናል እናንተ ደግሞ አታምኑም ለሚሳሌ ፈኖን እኒውስድ እኛ ምንዋገው ለመስቀል ነው ይሉሀል ?
@zedutube2011
@zedutube2011 3 месяца назад
ወንድማችን ለምን የሚሲሲፒ መንገድ ታሳየናለህ ሃገራችን ስንት ልናየው የሚገባ እያለ በፊት የሃገራችንን ነበር የምታሳየን እንደምትቀይረው ተስፋ እናደርጋለን
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад
Abiy Ahmed works UAE 🇦🇪 and they give him chemical weapons to attack civilians. But already Abiy used chemical weapons in Amhara region civil war
@mikel5098
@mikel5098 2 месяца назад
I did unsubscribe this channel He don’t bring good news always sad news so when I start the day I listen this channel and my day start get sad For example binyam girmay won 🏆 unbelievable cycle racing and all world talking about it first black guy winner and this stupid channel always bring negative news to get his money and making long news also keep repeating on the same subject,
@Pubglove-r1q
@Pubglove-r1q 3 месяца назад
Tileyaleh getan👌👌👌
@foryou4761
@foryou4761 3 месяца назад
Missisipi Ethiopia ayedelechem hulgezeehen video tasayenaleh lemn te agerachenen video seralen yesew ager yesew new
@Aersena
@Aersena 3 месяца назад
አንተ ደሞ ስታካብድ የምን ጠንካራ መልእክት ኖዉ
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 месяца назад
ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው በምክንያት ነው የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል
@negashjimma5178
@negashjimma5178 3 месяца назад
ኢትዮጵያ መንግስት ለጎረቤት ሃገር ይህንን ያክል ማሽቃበጥ አያስፈልግም ቅድሚያ ለሃገራች ነው መሆን ያለበት😊
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 месяца назад
"ሶማሊያ እንድተፈርስ አንፈልግም" ይላል እንዴ😂 አንተ የምትመራት ሀገር ፈራርሳ 😂...
@Shalom77979
@Shalom77979 3 месяца назад
አልፈረሰችም እየፈካች ነው ማየት ካቃተህ አይንህን ተመርመር!!!
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 месяца назад
ዘመዶች እስካልመሯት ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው?
@Shalom77979
@Shalom77979 3 месяца назад
@@tsegayeayele5352 ቢሆን ነዋ ክክክክክ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 месяца назад
@@Shalom77979 አው ለአንተ እና ለዘሮችህ እየፈካች ነው ሌላው ብሄር በብሄረሰብ ግን እያለቀ ነው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 месяца назад
ሼኩ እጅግ ከአቅሙ በላይ እጅግ በላይ እየተንጠራራ ነው አልሲሲን እና ሌላውንም ተማምኖ እየተንጠራራ ነው ለአልሸባብ ብቻ ትቶ መውጣት ነው ወደዚህ እንዳይጠጉ ድንበር ላይ በተጠንቀቅ ሆኖ
@Only-true91
@Only-true91 3 месяца назад
Can you guys please use family planning 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Defjdj
@Defjdj 3 месяца назад
د💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ly7ok1il5e
@user-ly7ok1il5e 3 месяца назад
አደኛ ነህ ኑርልን
@NureTamiru
@NureTamiru 3 месяца назад
Salmi Lee alemi
@derejemulugeta1323
@derejemulugeta1323 3 месяца назад
ግርም የሚልኝ በተናገረ ቁጥር ሃሳቤን ያስቀይረኛል አይ አብቹ
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 3 месяца назад
Alwekber
@DonaldJPutin5
@DonaldJPutin5 3 месяца назад
Do you the meaning?
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍
@forest5675
@forest5675 3 месяца назад
🇪🇹🙏
@Defjdj
@Defjdj 3 месяца назад
د💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HamadyOsama
@HamadyOsama 3 месяца назад
አረመጀመሪያአድእንሁንእስኪ
@k.t2137
@k.t2137 3 месяца назад
ተልባ ቢንጫጫ በሙቀጫ ነው ነገሩ የአብይ ጉዳይ
@robeltube8014
@robeltube8014 3 месяца назад
ለካ አንችም የብልፅግና ወናፍ ነሽ
@hanihasen
@hanihasen 3 месяца назад
አቤል ምን ነካ የሠለቸን ነገር
@እምቢልታቲዩብ
@እምቢልታቲዩብ 3 месяца назад
Ye Abel temelkach ante bicha ayidelehim eko ene mesimat efeligalew. Esu makireb yalebet yehuletachininim filagot enji ante mesimat silalfelegik yenen filagot cheflik atibelew
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 3 месяца назад
ፍትህ ለአማራለ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 3 месяца назад
ጅል
@amanteki1066
@amanteki1066 3 месяца назад
አቤል ደግሞ ምኑነው ነበር ?!
@musadenboba
@musadenboba 3 месяца назад
Le somalia translate argu
@Only-true91
@Only-true91 3 месяца назад
Aye Ethiopea 😂😂😂😂😂😂😂
@נפתליבקיה-ו7ז
@נפתליבקיה-ו7ז 3 месяца назад
מה או מדבר חמור
@GenetGebrasadkan
@GenetGebrasadkan 3 месяца назад
Anete.besete
@KhalifaAbdi-kq1ln
@KhalifaAbdi-kq1ln 3 месяца назад
Gobez yante midia tru new gin ke masreja gar malete andin zena staqerb kene misilu mehon alebt be lela bekul God
@YaaLij
@YaaLij 3 месяца назад
I don't know what is next
@BirukHunde
@BirukHunde 3 месяца назад
Amazing speech
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 месяца назад
አብይ አህመድ ድራሹ ይጥፋ ምነው ይቺን ሀገር የሚመራት መንግስት ጠፋ አብይ ነው ይቺን ሀገር የገደላት እድገቷንም ቁልቁል ያደረገበት ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ከዚህ ፋሽስት ገላግላት ምክንያቱም ኑሮ እንደገሀነም እየሆነባት ዘረኝነትን አስፋፍቶ ይሄ ተኩላ እንጠብቅ ፍርዱን ከፈጣሪ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ወገኖችሽ በየቦታው እየተሰደዱ ወደሌላ ሀገርም በባህር ሲሄዱ ምነው ጋዜጠኛ በዝቶ ነገር ግን አንድ ሰው እንኳን ለወገኖቹ ድምፅ የሚሆን ጠፋ ለመጥፎ ነገር ግን ሀገሪቱን ለማፍረስ ግጭት እያስፋፋ እኛ ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል የዚህች ሀገር ነገርም መሮናል በቅቶናል በሚደረጉ ነገሮችም ሞራላችን ላሽቋል ፈጣሪ የዚህችን ሀገር ችግር ይንቀልላት ከጭንቅም ይገላግላት ሰኔ 27/2016 ከቀኑ 8 ሰአት ሆነልኝ ለበጎ ቲዩብ ነኝ
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 3 месяца назад
አለም እንደሰደጋት ይመሰክራል ምነው አይን በቤንዚል ነው ሚሠራው😅😅😅😅
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 месяца назад
@@Ihaveadream-l2y አብይ ስንት ቢሊዮን ብር መደበላችሁ ለማሽቃበጥ አንተ ካናዳ ስለሆንክ የወገኖችህ ሞት አያሳስብህም ፈጣሪ አድሎሀል
@hamedkader4979
@hamedkader4979 3 месяца назад
አንተ ለምን አትመራትም
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 месяца назад
@@hamedkader4979 ኢትዮጵያ መመራት ያለባት በዜጎቿ ሳይሆን በውጪ ዜጎች ነው ምክንያቱም ላለፉት 33 አመታት የመሯት መሪዎች ለህዝቡ ሳይሆን ለራሳቸው ብቻ ነው ያሰቡት ስለዚህ ኢትዮጵያ በራሷ ዜጎች መመራት የለባትም ምክንያቱም የሯሷ ዜጎች እየዘረፏት ስለሆነ አንድ ሰው ደግሞ ሀገር ከመምራቱ በፊት ሌብነቱን ትቶ መታመን አለበት
@NahomNahizak
@NahomNahizak 3 месяца назад
Ega minageban dedeb
@buruhtesfa6054
@buruhtesfa6054 3 месяца назад
Kkkkkkk
@eliaskebede4732
@eliaskebede4732 3 месяца назад
ሙዚቃዉ ይረብሻል
@NahomNahizak
@NahomNahizak 3 месяца назад
Ega minageban dedeb
@Richmahammod
@Richmahammod 3 месяца назад
beyeseferu 😅😅😅😅eyezore😅😅
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😊😊😂😂
@Tube-kg4hq
@Tube-kg4hq 3 месяца назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ❤❤❤❤❤
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ሁለም አንደኛነዉ
@Tube-kg4hq
@Tube-kg4hq 3 месяца назад
@@ajmanbaldiya3338 ክክክክ ላ እኔ ብቻ ነኝ
@sink6630
@sink6630 3 месяца назад
ወሪ ሀገርን እያመሰክ ደሞ ታወራለክ
@aminak717
@aminak717 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Elkadosh
@Elkadosh 3 месяца назад
ትክክል አቡቹ
@SelamNahom
@SelamNahom 3 месяца назад
❤❤❤
@asiasaid99
@asiasaid99 3 месяца назад
የራሷ እያረረ የሠው ታማስላለች
@Betegozamine-be7ec
@Betegozamine-be7ec 3 месяца назад
yehonhe asemesaye
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 3 месяца назад
ማስመሰል አይደለም እኮ; ሁሉም እየሆነ ያለ ነገር ነው። የሱዳኑም የሱማሊያውም ሌላው ሌላውም። ምኑ ነው ማስመሰሉ ወንድሜ
@henokbiksegn6537
@henokbiksegn6537 3 месяца назад
የምስራቅ አፍሪካ አሸባሪ አብይ አህመድ
@NahomNahizak
@NahomNahizak 3 месяца назад
Ega minageban dedeb
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 2 месяца назад
Ena videown zegeto mekemet new sedebun men ametaw😂
@derejededefoofficial
@derejededefoofficial 3 месяца назад
Abel thank you for sharing❤🙏
@magarsaarsimg
@magarsaarsimg 3 месяца назад
abichuu ❤❤❤❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
እኛ ኤርትራኖች አስር ግዜ ተወልደን እስር ግዜ ብንምት ለባሕራችን እስር ግዜ እንሰዋለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 3 месяца назад
እትዮጵያ ዉስጥ ቦታ አጣቹ? መኖሪያ ቤት እጥረት በኢትዮጵያ ቡዙ ነዉ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
የሱዳን መፍረስ ዋናው ተጠያቂዎች ኢትዮጵያ እና እማራቶች ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 3 месяца назад
ቆይ ታውሮ ካልሆነ በቀር አብይን የሚገድፍ አለወይ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 месяца назад
በራስህ ዛቢያ ስትቆም ማንም የሚደግፈው ያለ አይመስልህም ግን ምኞትህንና የአንተን ፍላጎት እየነገርከን ነው ደጋፊ ባይኖረው እስከዛሬ እስከ ዛሬ ባልኖረ እንደሰው አስብ ጭንቅላትህ የዶሮ ምላስህ የእባብ ሰው ሁን እንደሰው አስብ ደነዝ
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 3 месяца назад
@@genetyilma7717 እኔማ ደነነዝ አደለሁም አንተ ማሠብ ከተሣነህ እራሥህን ጠይቅ እሡ ከመጣ ወድህ መሥሎኝ ኢቶ ምሥቅልቅሏ የወጣው በቃ ከዝህ ወዳ አላወራም
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 3 месяца назад
ኤነ እወደዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Berhnu
@Berhnu 3 месяца назад
😅
@tigib6790
@tigib6790 3 месяца назад
ጅንጅሮ የራሷን መላጣ ሳታይ በሰው ምላጣ ትስቃለች አሉ
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 3 месяца назад
አይ አብይ ዝም ካሉህ አየር ታስጨብጣለህ
@ashaadan3418
@ashaadan3418 3 месяца назад
ድልለፉኖለአማራህዝብበድሮንለሚደበደበውድልለአማራህዝብ
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 3 месяца назад
Tureenaffa
@EliasAweke
@EliasAweke 3 месяца назад
አስመሳይ አረመኔ በጣም የምታሳዝኑኝ ለዚ አረመኔ ሰውየ ምታጨበጭቡ ልቦና ይስጣችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ
Далее