Тёмный

አህሉሱና አሽዓሪያ ምንድነው?| ከሸይኽ ሁሴን አወል ጋር | ሐሪማ ወቅታዊ 

Harima-Tv
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

ሐሪማ ወቅታዊ ስለ አህሉሱና ተጋባዥ ዓሊም ሸይኽ ሁሴን አወል ከኡስታዝ ሙሐመድ አደም ጋር ቆይታ አድርገዋል።
________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 30000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"

Опубликовано:

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 2 года назад
ያ አላህ ያ አላህ ያ አላህ ዒልም። ወላሂ እሥልምናን ሥር መሠረቱን ባማረና ደስ በሚል ገለፃ ከእኒህ ዓሊም ሠማሁ። ለቤተሠቦቼ ና ጓደኞቼ አጋርቻቸዋለሁ። አላህ በጤና ና በአፍያ ያቆይልን። እናመሰግናለን ሐሪማዎች።
@hassankamal3430
@hassankamal3430 2 года назад
እንደዚህ ኣይነት ፕሮግራም መደጋገም ኣለበት ባይ ነኝ ለኡማው ይጠቅማል። ኣሏህ ይጠብቃቹሁ መሻይኾቻችን💟💟💟💟💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👈
@eshaallah5775
@eshaallah5775 2 года назад
ሁላችሁንም አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bushrelkerimmohamedsoudik3936
@bushrelkerimmohamedsoudik3936 2 года назад
ماشاء الله الله يحفظكم
@fetiyamohammed6070
@fetiyamohammed6070 2 года назад
جزاكم الله خير يا شيخ
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
@jemilaseid8043
@jemilaseid8043 2 года назад
Masha alluah barekellahu fikum koyuln ❤❤❤
@seadakasaw986
@seadakasaw986 2 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@hamedhassen4579
@hamedhassen4579 2 года назад
MashaAllha beretu
@dr.abdiboru34
@dr.abdiboru34 2 года назад
Baarakallahu fiikum💖
@rabia7019
@rabia7019 2 года назад
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته 👍👍👍👍💓💓💓💓
@dewam2832
@dewam2832 2 года назад
Mashallah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ከዶየረሡልወዳጂ
@ከዶየረሡልወዳጂ 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወላሂ በደብ አድርገዉ ነዉ የተነተኑት ቀጣዉን እጠብቃለን ባረከሏህ ፉኩም
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 2 года назад
O mashallah ustaz slayehuh des blogal
@marryabdu3647
@marryabdu3647 2 года назад
ማሻአላህ
@arebumohd102
@arebumohd102 2 года назад
ማሻ አላህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች በደንብ መቅረብ አለባቸዉ ሙስሊሙ ሀቁን ማወቅ ስላለበት በርቱ አላህ ያግዛቹ
@zainmuhidin8634
@zainmuhidin8634 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው እንደተጨማሪ ደግሞ በሌላኛው ወገን ያለውን አስተሳሰብ ጎንለጎን ማስኬድ ቢቻል ጥሩ ነው እላለሁ ወሏሁል አእለም
@sundustube4903
@sundustube4903 2 года назад
እንዲ ነው መናገር
@merwanabdu1468
@merwanabdu1468 2 года назад
Marshallah tetenakeru endezih ayinet bizu gudayochun be alimochachin marariya asetubet
@hassankamal3430
@hassankamal3430 2 года назад
ማሻ ኣሏህ ኣሏህ ኣክበር
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 года назад
እንዲህ ከስር መሰረቱ የነበረውን መግለፅ ሰወችን ወደ ጠራ ጎዳና ይወስዳል።
@norali2125
@norali2125 2 года назад
ማሻአሏህ
@shemsuahmedin582
@shemsuahmedin582 2 года назад
ሁሉም ሀቁንአዉቆ እንድመርጥ እንደዝአይነት ፒሮግራም በሰፊ ብዘጋጅ ጥሩነዉ
@gsmsolution5389
@gsmsolution5389 2 года назад
እንደዚህ አሊሞቻችን እየወጡ ሀቁን እንዲያሳውቁን አድርጉልን !
@abdlmejedemamshefa9871
@abdlmejedemamshefa9871 2 года назад
Hulum derisochi, ye shemisedinim Audiom ere be ALLAH telegram lay yilekeki, wetatu telegram lay new yalew,
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 года назад
ጎበዝ ውሀብዮች ወደ ኢስላም ስትገባ በሰማይ እያረጉት ነው
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 года назад
ማለትም በቦታ እያሉነው
@merkezalhikmahtube2157
@merkezalhikmahtube2157 2 года назад
አሽ አሪያ ማለት ቁር አንና ሃድስን ሶሃቦች በተረዱት መንገድ ሳይሆን የሚቀበሉት አቅላቸው ከተቀበለው ብቻ ነው
@merkezalhikmahtube2157
@merkezalhikmahtube2157 2 года назад
سئل الإمام أبو حنيفة عن النزول الإلهي، فقال: ينزل بلا كيف. [عقيدة السلف أصحاب الحديث ص42، الأسماء والصفات للبيهقي ص456، وسكت عليه الكوثري، شرح الطحاوية ص245، شرح الفقه الأكبر للقاري ص6 ዉብዮች ጌታቸውን ይሰቅላሉ ያወርዳሉ ለምትሉ ይህን የኢማም ንግግር አስረዱን
@Buki3030
@Buki3030 2 года назад
ና ወሀ*ብና እይ
@merkezalhikmahtube2157
@merkezalhikmahtube2157 2 года назад
قال الإمام أبو حنيفة: ولا يقال إن يده قدرته أو نعمته لأنَّ فيه إبطال صفة، وهو قول أهل القدر والاعتزال. [الفقه الأكبر ص302] አሽ አሪያዎች ይሄን የኢማሙን ንግግር ይቀበሉታል?!
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 2 года назад
Ager bachebach majlsun 0 adrgaw yahaj sewochn ganzanachawen baltaw chatena ager bachbach mafeya lubnanoch takatayochnachuh baalalu
@halidebrahim9834
@halidebrahim9834 2 года назад
ይነበብ!!!!!!!!! አላህ በየትኛው አቅጣጫ??? የአቅጣጫ ጉዳይ ሳይንስ የዉሃብዮችን አቂዳ ድስፕሩፍ አደረገው!!!!!! ዱሮዉንም የተሳሳተ ስለነበር!!!!! እስከዛሬ የምናዉቀው ሳይንስ ኢስላምን ፕሩፍ ሲያደርገው ነው። ሃቅን ፈላጊ ያንብበው። አርሽ አና ሰማይ ከመሬት ወደ ላይ አቅጣጫ እንደሚገኙ ሁሉንም ያስማማል። መቸም መሬት ክብ እና ሰማይ በመሬት ዙሪያ እንደሚገኝ የማያውቅ ሰው አለ ብየ አላምንም ማለትም መሬትን በዙሪያዋ የከበባት ህዋ ከመሬት ሆነን ሰማይ ብለን ስለምንጠራው ። በዚህ ከተማመን የያንዳንዱ አገር ወይም ቦታ የሰማይ አቅጣጫ እንደሚለያይ አስቡ። በዛ ላይ መሬት በዛብቢያዋ ላይ ስትሽከረከር ምን ያክል የአቅጣጫ ልዩነት እንደሚፈጠር አስቡ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ተቃራኒ የሰማይ አቅጣጫ ነው ያላቸው በተቃራኒ የመሬት ገፅ ላይ ስለሚገኙ። በነዚህ ሁለት አገሮች የሚገኙ ሰለፊዎች ወደተለያየ ተቃራኒ አቅጣጫ አላህ ይገኛል ብለው ያስባሉ ማለት ነው። የአቂዳ መሰረታቸው አቅጣጫ ስለሆነ። እናም ሰለፊውች አላህ በዛት በየቦታው ይገኛል ከሚሉት ሙጀሲማወች በምን ይለያል የምንለው ምን መልስ አለው። ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ መተርጎም ለስህተት ይዳርጋል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተነሱ ብዙ ጥያቄ ወችን መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል ከነዚህም ዉስጥ አርሽ ከመፈጠሩ በፊትስ፣ አላህ 9 ሰኣት ላይ ይወርዳል ይወጣል ሲሉ 9 ሰአት በየሃገሩ መለያየቱ ያላህን ስራ መውጣት መውረድ አደረጉት ፣ አላህ ከፍጡራኖች አልፈልግም አልመስልም ያለውን መካድ፣ አላህ የሰው ልጅን ካላቀበት ጉዳይ ዉስጥ አንዱ የሆነውን ተእዊል ማረግ መካድ ና ሌሎች ጥያቄወችን አለመመለሱ አቂዳዉ ምን ያህል የተሳሳተ መሆኑን በተለይ ለወጣቱ ማሳወቅ አለብን። ረሱል (ሰ አ ወ) እንዳሉት አዂረዘማን ገና ብዙ ተቀፅላ ሃይማኖቶች እንደሚፈጠሩ ነግረዉናል በኛ ትውልድም እያጋጠመን ያለው ፈተና ይሄ ነው። አላህ ሂዳያ ይርዘቀን።
@merkezalhikmahtube2157
@merkezalhikmahtube2157 2 года назад
እስኪ ድፍረቱ ካላችሁ ይሄን የኢማሙን ንግግር አስተላልፉልን قال الإمام أبو حنيفة: وله يد ووجه ونفس كما ذكره الله تعالى في القرآن، فما ذكره الله تعالى في القرآن، من ذكر الوجه واليد والنفس فهو له صفات بلا كيف، ولا يقال: إن يده قدرته أو نعمته؛ لأن فيه إبطالَ الصفة، وهو قول أهل القدر والاعتزال… [الفقه الأكبر ص302] እንግድህ የአቡ ሃኒፋ ንግግር ይሄን ይመስላል
@shylook
@shylook 2 года назад
አህባሽ በ ሶፊ ተደብቃ አህለሡና ወልጀመሃ እያላቹ ሙሥሊሙን አታታልሉት ክክክክ ሰፈን ሰፉ የዉመል ቂያማ መላይካዎች እጃቸዉን ተሣሥረዉ በ 5 ሰፉ ይቆማሉ።
@فوزىسرج
@فوزىسرج 2 года назад
ከንግግርህ ያንተ ኡስታዝ ሸህ Google ነው
@shylook
@shylook 2 года назад
@@فوزىسرج የቱ ጋ ነዉ የኔ googel
@safakemal7093
@safakemal7093 2 года назад
ሻይሎክ
@halidebrahim9834
@halidebrahim9834 2 года назад
ይነበብ!!!!!!!!! አላህ በየትኛው አቅጣጫ??? የአቅጣጫ ጉዳይ ሳይንስ የዉሃብዮችን አቂዳ ድስፕሩፍ አደረገው!!!!!! ዱሮዉንም የተሳሳተ ስለነበር!!!!! እስከዛሬ የምናዉቀው ሳይንስ ኢስላምን ፕሩፍ ሲያደርገው ነው። ሃቅን ፈላጊ ያንብበው። አርሽ አና ሰማይ ከመሬት ወደ ላይ አቅጣጫ እንደሚገኙ ሁሉንም ያስማማል። መቸም መሬት ክብ እና ሰማይ በመሬት ዙሪያ እንደሚገኝ የማያውቅ ሰው አለ ብየ አላምንም ማለትም መሬትን በዙሪያዋ የከበባት ህዋ ከመሬት ሆነን ሰማይ ብለን ስለምንጠራው ። በዚህ ከተማመን የያንዳንዱ አገር ወይም ቦታ የሰማይ አቅጣጫ እንደሚለያይ አስቡ። በዛ ላይ መሬት በዛብቢያዋ ላይ ስትሽከረከር ምን ያክል የአቅጣጫ ልዩነት እንደሚፈጠር አስቡ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ተቃራኒ የሰማይ አቅጣጫ ነው ያላቸው በተቃራኒ የመሬት ገፅ ላይ ስለሚገኙ። በነዚህ ሁለት አገሮች የሚገኙ ሰለፊዎች ወደተለያየ ተቃራኒ አቅጣጫ አላህ ይገኛል ብለው ያስባሉ ማለት ነው። የአቂዳ መሰረታቸው አቅጣጫ ስለሆነ። እናም ሰለፊውች አላህ በዛት በየቦታው ይገኛል ከሚሉት ሙጀሲማወች በምን ይለያል የምንለው ምን መልስ አለው። ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ መተርጎም ለስህተት ይዳርጋል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተነሱ ብዙ ጥያቄ ወችን መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል ከነዚህም ዉስጥ አርሽ ከመፈጠሩ በፊትስ፣ አላህ 9 ሰኣት ላይ ይወርዳል ይወጣል ሲሉ 9 ሰአት በየሃገሩ መለያየቱ ያላህን ስራ መውጣት መውረድ አደረጉት ፣ አላህ ከፍጡራኖች አልፈልግም አልመስልም ያለውን መካድ፣ አላህ የሰው ልጅን ካላቀበት ጉዳይ ዉስጥ አንዱ የሆነውን ተእዊል ማረግ መካድ ና ሌሎች ጥያቄወችን አለመመለሱ አቂዳዉ ምን ያህል የተሳሳተ መሆኑን በተለይ ለወጣቱ ማሳወቅ አለብን። ረሱል (ሰ አ ወ) እንዳሉት አዂረዘማን ገና ብዙ ተቀፅላ ሃይማኖቶች እንደሚፈጠሩ ነግረዉናል በኛ ትውልድም እያጋጠመን ያለው ፈተና ይሄ ነው። አላህ ሂዳያ ይርዘቀን።
@halidebrahim9834
@halidebrahim9834 2 года назад
ይነበብ!!!!!!!!! አላህ በየትኛው አቅጣጫ??? የአቅጣጫ ጉዳይ ሳይንስ የዉሃብዮችን አቂዳ ድስፕሩፍ አደረገው!!!!!! ዱሮዉንም የተሳሳተ ስለነበር!!!!! እስከዛሬ የምናዉቀው ሳይንስ ኢስላምን ፕሩፍ ሲያደርገው ነው። ሃቅን ፈላጊ ያንብበው። አርሽ አና ሰማይ ከመሬት ወደ ላይ አቅጣጫ እንደሚገኙ ሁሉንም ያስማማል። መቸም መሬት ክብ እና ሰማይ በመሬት ዙሪያ እንደሚገኝ የማያውቅ ሰው አለ ብየ አላምንም ማለትም መሬትን በዙሪያዋ የከበባት ህዋ ከመሬት ሆነን ሰማይ ብለን ስለምንጠራው ። በዚህ ከተማመን የያንዳንዱ አገር ወይም ቦታ የሰማይ አቅጣጫ እንደሚለያይ አስቡ። በዛ ላይ መሬት በዛብቢያዋ ላይ ስትሽከረከር ምን ያክል የአቅጣጫ ልዩነት እንደሚፈጠር አስቡ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ተቃራኒ የሰማይ አቅጣጫ ነው ያላቸው በተቃራኒ የመሬት ገፅ ላይ ስለሚገኙ። በነዚህ ሁለት አገሮች የሚገኙ ሰለፊዎች ወደተለያየ ተቃራኒ አቅጣጫ አላህ ይገኛል ብለው ያስባሉ ማለት ነው። የአቂዳ መሰረታቸው አቅጣጫ ስለሆነ። እናም ሰለፊውች አላህ በዛት በየቦታው ይገኛል ከሚሉት ሙጀሲማወች በምን ይለያል የምንለው ምን መልስ አለው። ሙተሻቢህ ቃሎችን አጣሞ መተርጎም ለስህተት ይዳርጋል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተነሱ ብዙ ጥያቄ ወችን መመለስ ሳይችሉ ቀርተዋል ከነዚህም ዉስጥ አርሽ ከመፈጠሩ በፊትስ፣ አላህ 9 ሰኣት ላይ ይወርዳል ይወጣል ሲሉ 9 ሰአት በየሃገሩ መለያየቱ ያላህን ስራ መውጣት መውረድ አደረጉት ፣ አላህ ከፍጡራኖች አልፈልግም አልመስልም ያለውን መካድ፣ አላህ የሰው ልጅን ካላቀበት ጉዳይ ዉስጥ አንዱ የሆነውን ተእዊል ማረግ መካድ ና ሌሎች ጥያቄወችን አለመመለሱ አቂዳዉ ምን ያህል የተሳሳተ መሆኑን በተለይ ለወጣቱ ማሳወቅ አለብን። ረሱል (ሰ አ ወ) እንዳሉት አዂረዘማን ገና ብዙ ተቀፅላ ሃይማኖቶች እንደሚፈጠሩ ነግረዉናል በኛ ትውልድም እያጋጠመን ያለው ፈተና ይሄ ነው። አላህ ሂዳያ ይርዘቀን።
Далее
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,8 млн
POLI и Маша - Сигма бой
00:20
Просмотров 329 тыс.
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,8 млн