Тёмный
No video :(

አለመሳቅ አይቻልም በሉ ሳቁ 

TST APP
Подписаться 435 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

video credit
• PART3 MAJOR ONE JOY CH...
• ስለ ኢትዮጵያ ድንቅ ነገር ነገሩን ...
• አስደንጋጭ...ብልቱን ይዣለሁ...|...
• Anointing for impact !...

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 года назад
አምላካችን እግዚአብሔር ለሁለት ጌቶች መገዛት እንደማይቻል ነግሮናል ስለዚህ አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰቡት ሰዎች በራሱ ያሳዝናሉ የእግዚአብሔር ቃል ጥረ ግረ ብላ ነው የተባልነው እነዚህ ግን ያለፊበትን ለማግኘት በከንቱ አሜን ሲሉ ይውላሉ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад
ተስፍሽ የእውነት አከብርሀለሁ ግን የኦርቶዶክስን ነገር ለኦርቶዶክሱ ተወው መምህር ዘበነ ኮምፒውተር ሳይንስ አይደለም ያጠኑት የአለማቀፍ እምነትን ነው ያጠኑት እሺ እውነታቸውን ነው እኛ ማናያቸው ቡዙ አባቶች የተሰወሩ አሉ አመንክም አላመንክም በነሱ ጾም ጸሎት ነው ሀገራችን እስካሁን ያለችው እስኪ ከቻልክ እመን ሳይሆን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትንሽ አጥና ብዙ ተአምራቶችን ታያለህ መምህር ዘበነ ያሉህ አባቶች ምግባቸ ውሀቸው ስሙን ማመስገን ነው ስሙን ጠርተው አመስግነው አይጠግብትም በእግዚአብሔር በረከት ይኖራሉ
@edenkonjo3277
@edenkonjo3277 3 года назад
መምህር ዘበነ ሚያስተምሩት ትክክል ነው ምንም ሚነቀፍ ነገር የለውም ምክኒያቱም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከነዚህ ገንዘብ ከሚሰበስቡ ውሸታም ዼንጤ ጋር ማወዳደርህ እራሱ ድፍረት ነው ተስፍሽ
@mestawotabdi5608
@mestawotabdi5608 3 года назад
ወንጌል ብልፅግናም ድህነትም አይደለም ወንጌል ህይወት ነው
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
አንተን ምንም አልልክም እምነት ያሌለክ አህዛብ አክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መቼም አትዋሽም ስላንተ የሚፀልዩት እነሱ ናቸው በነሱ ፀሎት ነው ያለከዉ ምድር ላይ ይሄን ሁሉ አመት መኖራቸው ለነሱ ቅጣት አይደለም ላንተ እንጂ እነሱ መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ እያዩ እያመሰገኑ የሚኖሩ ናቸዉ ገባክ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 3 года назад
ስለማታቀው አታውራ ሄደህ ቦታው ላይ ማየት ነው ወይም መምህሩን አስረዱኝ ብለህ መጠየቅ ትችላለህ
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 года назад
በቁሙ የሞተ ህዝብ ! በሰው ሃገር ህዝብ ስስቅ ኢትዮጵያ ከች ይበል ?
@luliya6032
@luliya6032 3 года назад
ተስፍሽ ወንድማችን እኔን የሚገርመኝ የሱን ማጭበርበር ሳይሆን የሱን ሐሰተኛነት ተቀብለው አምነው በጬኅት የሚያብዱትን ልብ ይስጣቸው !!!!!
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 3 года назад
Protestantism ወንጌልን ስለ ብልጽግና ካልሰበኩ ተከታይ ወፍ የለም ። አይ ጴንጤ ነገርየው ስጋዊ እና ስጋዊ ብቻ ነው ።
@user-fo8mh7il5u
@user-fo8mh7il5u 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይከብድሃል ምስጢሩዋ ሰለማይገባህ አትረዳውም ዝምምምም በል እዛው እምነትህ ላይ ተጨመላለቅ
@hawi443
@hawi443 3 года назад
እግዚአብሔር ለፍታችሁ ጥራችሁ አግኙ ነው ያለው
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 3 года назад
አይ ተስፍሽዬ ከምነገርው ይልቅ የተነገርውን አምኖ የሚቀበለ መሀበረሰብ የሰዝኑኛል ምን የህል ከኢውቀት ነፀ መሆነችንን አየነው አሜን አሜን አሜን
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
መምህር ዘነበ አንዳንዶች የማይሞቱ አሉ ብሎ የተናገረውን ቃል ይዞ ነው ።ትርጉሙ ሃሳቡ ግን እንደሱ ሃሳብ አይደለም
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 3 года назад
አለ። በኦርቶዶክስ። እግዚአብሔር ተስፍሽ አለ። በገዳማት። የድንጋይ። ጫማ የድንጋይ ቆብ። እውነቴን ነው🤕🤕🤕🤕
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 года назад
ተስፍሽ መምህር ዘበነን ከነኝ ኪስ አውላቂ ሌቦች ጋር ያገናኘኸው በጴንጤዎች ላለመኮነን ነው እጅ እውነቱን አንተም ታውቀዋለህ
@liduwolde1354
@liduwolde1354 3 года назад
የአመቱ ምርጥ ዩ ቲዩበር ለእውነት የቆምክ ተስፍሽ ተባረክ ነገር ግን እዳምን 930 አመት ሲያኖረው እግዛብሄር ህግ የለውም ነበር እንዴ? ግን አሁንም ቢሆን አክባሪህ ነኝ ሁሌም ለምትናገረው ነገር ምክንያታዊ ነህ
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 года назад
ዶክተር ዘበነን ለቀቅ እዛው ተግማሙ የማትረባ ጀረጃህን እወቅ
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 3 года назад
አንተ ያልበላክን አትከክ ስለ እራስህ እምነት ብቻ ቀባጥር ከመምህር ዘበነ ላይ ወረድ በል 😏
@gg-rl2ws
@gg-rl2ws 3 года назад
ተስፉሽዬ እንካን ደና መጣህ ወይ ኣምላኬ ምን ኣይነት ዘመን ነው የደረስነው
@anberberergetekal5361
@anberberergetekal5361 3 года назад
የእግዚአብሔርን ሕግ ሽሮ ከምንጣፍ ስር ብር ይገኛል ማለት ሥራ ሣትሰሩ መኖር ትችላላችሁ ማለቱ ነው ሊሰራ የማይወድ አይብላ በፊትህ ወዝጥረህ ግረህ ሰርተህ ብላ የሚለውን አላነበበም ማለት ነው
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
ይሳካለሀል እያለ ቻፒ የራሱን ኑሮ ያሳካል ብልጥ እዲሕ ነው ይዝረፍቸው እነሱም ለወጌል አይደለም ሚሔዱት ብር ፍለጋ ነው
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 года назад
ይህን የማይገባው ትውልድ ደግ አረጉት ያጃጅሉት ተስፍሽ ለስቱ አስረድተህ ትችለው አለህ ወድሜ😥😢😢😢😢😢😢😣😣😢😢😢ሁላቸውንም ስራቸው ያውጣቸው እኔ በሬን ዘግቸ እጠብቀው አለሁ አባቴን💕💔💕
@goitom19
@goitom19 3 года назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ የተከታዮቹ አስተሳሰብ ነው:: እንዴት ሰውን ትንሽ መመዛዘን ያቅተዋል?
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 3 года назад
እግዚአብሔር ኦ መሐረነ ክርስቶስ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 3 года назад
ተሰፍሺ: ታዘብኩህ: ምናለ: ሄጄ: እኔ: እሰከምወሰድ: ከምንጣፉ: ሰር: ለምን: ዝም: አትልም: ነበር: ወይ: ምንጣፍ: ገና: እድሜ: ይጨምርልን: ብዙ: እናያለን: ተሰፍሺ: ተባረክ !!!
@alganeshteklit7923
@alganeshteklit7923 3 года назад
ሰያሳዝኑ በሃያ አንድ ሰንቺሪ ሲጃጃሉ ማፈሪያዎች
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 2 года назад
ወንድሜ ወንጌል ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዳግም ምፅሐት ድረስ ማይሞቱ ሰዎች አሉ ያለውን አላነበብከውም እንዴ ቅዱስ ዮሐንስ እንኳን እስካሁን የት እንዳለ አንተ መልስ የለክም ማለት ነው መምሕር ዘበነን ከነዚ ተራና ሌባ ፓስተሮች ጋር ልታገናኘው አትሞክር ማወቅ ያለብክ ነገር ኢትዮጵያ በነዚህ ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ነው ያለችው።ሀብት ንብረት ትዳር ልጅ ሳይሉ ስለክርስቶስ ፍቅር ሲሉ በየጫካው በየበረሀው በየዋሻው እየተጋደሉ የሚጸልዮ ናቸው።ወንድሜ አንተ በአለም ውስጥ እየኖርክ የፈለከውን መርጠክ እየበላክ እየጠጣክ ፆም አታውቅ ስግደት አታውቅ እነዚን አባቶች ልትቃወም አትችልም 1 ጥያቄ ልጠይቅክ እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ነው ስርዓት አይጥስም ብለካል ነገር ግን ቅዱስ ዮሐንስ እስከ ዳግም ምፅሐት ድረስ እንደማይሞት በወንጌል ላይ ራሱ ክርስቶስ ተናግሮዋል ታዲያ ክርስቶስ ስርዓት ጣሰ ልተለኝ ነው። ይሄ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው አንተ አይደለክም ወሳኙ ወንድሜ
@mulunash8495
@mulunash8495 3 года назад
የህንድ፡ፊልም
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
ሀሀሀሀሀ ሚገርመው መቶ ብር ብቻ ነው ሚወልደው በዛ ላይ የሱን ቲሸርት የለበሱ ብቻ ናቸው ያገኙት ጌታ ያዳላል ማለት ነው ለምን ለሁሉም አልሰጣቸውም ደሞ ሰዎ ለመቶ ብር እዴት እደሆኑ ጅሎች ሳይሆኑ የራሱ ጉርፖች ናቸው
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 3 года назад
ወይ ፈጣሪ እግዞኦ/3 ስንቱን ቻለልክ አባቴ ሆይ ታረቀን ብቻ
@meronaman5073
@meronaman5073 3 года назад
ልቦና ይስጠን
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
ሀይማኖታችነን አትንካ ዝርክርክ መናፍቅ
@soliyan
@soliyan 3 года назад
አህያ ደንቆሮ
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
@@soliyan ተወጋሕ እኮ 🤮
@soliyan
@soliyan 3 года назад
@@user-vt4co9sq8v ፕሮፋይል የውሽት ለዚህ እኮነው የምታመልኩት ጠንቋይ ነው የምንለው
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
@@soliyan መናፍቅ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 года назад
ወይ ጴንጤ በነፍሳቸዉ ይቀልዳሉ እግዚአብሔር አምላክህ ቅዱስ ነዉ አይዘበትበትም ተብሎ ተጽፉል
@azebina
@azebina 3 года назад
Tesfish, I enjoy all your posts... one thing is for sure, Ethiopia ye mistir hager nech. Le alem hulu mistir nech...
@freedom320
@freedom320 3 года назад
Metsihaf qidusim " Lehulet mengist megezat atichilum" new yemilew. silezih menfesawinet ena genzeb " mafiqir" aychalim ! bewngiel sim yegenzeb mesebsebiya new yemiyadergut!
@zizulewi2873
@zizulewi2873 3 года назад
የምንጣፉ መሐል ለምን ብር አልወለደም? 😂😂😂😂😂
@wgwgmgugwg3162
@wgwgmgugwg3162 3 года назад
እረ በሳቅ. የሰው ሞኝነት
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 года назад
ለማንኛውም ዘበነን ለቀቅ እዛው ከዘመዶችህ ጋር ወረኛ ጁንታ
@genigirma72
@genigirma72 3 года назад
እነዚህ ሐሰተኛ ነብያቶት ፀቀል ብወስዱ የቅርብ ዘመዶቻቸው ምንአለበት የመምህር ዘበነ ለማ ያሉት አባቶች መጠይቅ ማወቅ ነው ልሆንም ይችላል ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለምና ወገኖቼ
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 года назад
እዛው የራስህን አይማኖት ተች
@kokitube6362
@kokitube6362 3 года назад
Egzaber yiker yibelchew yemisertin ayiwkm
@davidbelay7423
@davidbelay7423 3 года назад
ተስፍሽ ጀግና ይመችህ
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
አንተስ መናፍቅ አይደለሕ 🙂
@soliyan
@soliyan 3 года назад
እርኩስ ጠንቋይ አምላኪ
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 года назад
@@soliyan ወጋሁሕ 👊🤞
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
አራ እርሱ የ666 አባል ነው አውሬ ማለት ነው ክክክክክክ
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
ብር ሊወርድ ይችላል በክፊ መናፍስት እርዳታ በድግምት በመተት እግዚአብሔር ግን የመንግስት ስርአት ያከብራል እላለሁ ።
@freedom320
@freedom320 3 года назад
Egziabiher Libona ystachew zendro betam wengelu mechawecha honueal! Abettt Egzio min zemen new yederesnew? Thank u Tesfish for ur always helpful message ! God bless you 🙏
@almazaregay7405
@almazaregay7405 3 года назад
ውሽት ኖው በጣም ያዝዝናል ውሽት ኖው
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
አቦ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሺ በአባቶች ዘመን በሙሴ አማባኝነት ከድንጋይ ወኃ አፍልቆ አላጠጣም እንዴ?? ሥራ አጥ ሥራ ሲታጣ ዝም ብለህ ትለፈልፋለህ ምን አይነት ነገር ነህ
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 года назад
ክክክክክ እሺ እነሙሤ ደህናናችሁ ትንሺእንኳን አታሥቡም በፈጣሪ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@liliyemaryamlij1426 ክክክክክክ እነ ማርያም እንደት ናችሁ እነ ገብርኤል እነ መስቀልን ጭምር ሃሃሃሃሃ
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 года назад
@@mesfinberhanu633 የኔ ምሥኪን ማርያምእኮ የእየሡሥ እናትነች ገብርኤል ደሞ መልአክነው ለነገሩ እውቀት ወፍየለም አይዞህ
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 года назад
@@mesfinberhanu633 በነገራችን ላይ የድንግል ማርያም የአማላጄ የጌታዬ እናት የሷልጂ ሥለሆንኩ ፈጣሪዬን አመሠግነዋለሁ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@liliyemaryamlij1426 እኔ ደግሞ ለዓለም በሙሉ ደሙን ያፈሰሰው የክርስቶስ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል
@nefsuaddis4942
@nefsuaddis4942 3 года назад
Tesfesh በግፍ ለሚገደሉት ድምፅ መሆንክን አትዘንጋው ::
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 года назад
ጉድ warda 🙄🙄😂😂
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 года назад
የማከብርክ ተስፍሽ እናመሰግናለን
@redaefamily4691
@redaefamily4691 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንድ በኩል የእግዚአብሔር ትግስት በጣም ይገርማል ኢየሱስ ጌታነው
@tamegeza9393
@tamegeza9393 2 года назад
የነሱስ በግልፅ የሚታይ ነው አልገባህም እንጂ አንተም ያልገቡህ ብዙ ነገሮች አሉ የቤግ ለምድ ለብሰው ከምመጡባችሁ ተኩላዎች ተጠበቁ ይላል
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
እግዚኦ ማረነ ክረስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ይህ ሶሻል ሚዳ ለኢትዮጵያኖች አልበጀም ተስፍሽ መልካም ሰው እውነቱን ፍጥጥ ነው መታደርጋት ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልህ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
እግዚአብሔር ከፈለጋ ይሰራል ማንም አይከለክልም ግን ዝምብለህ አፍህን አትክፈት በአገልጋዮች ላይ ለምን ለራስህ ንሳ አትገባም እንደዚህ ዝምብለህ ወሬ ከሚትነፋ።
@soliyan
@soliyan 3 года назад
ጥላቻህ በፖለቲካ ነው ነው ለምን ትዋሻለህ ሌባ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@soliyan አራ እኔ ሌባ ነኝ እንደ???
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@soliyan እኔ ስለ ፖለቲካ መች አዎረሁ?
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@sara2899 ክክክክክ የmental ችግር ያለበት ሰው ብሎ አሁኑኑ የተናገረው አይደል አዕምሮህን/ክን ቼክ አፕ ክክክክክክ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 года назад
@@sara2899 እኔ 100% አገር ወደድ ነኝ ሌባ እራስ/ሽ
@LailaLaila-wn4bz
@LailaLaila-wn4bz 3 года назад
ተስፍሽ ምንአለ ሁሉም እንዳተ ህዝቡን ቢሰነጥል
@ghgfgg4030
@ghgfgg4030 3 года назад
ድቅ፤ኢትዩጵያን፤ነህ፤ውድ፤ወንድም፤፤ፅጵንጤዋች፤እህድህናቸው፤፤በገሀድ፤አለም፤ስዋችን፤ማታለያእና፤ማክፍሪያ፤ነው፤ምክንያቱ፤ክርስትናም፤ሆነ፡እስልምናም፤አንድ፡ፍጣሪን፤መገዛት፤እንጅ፤ለስዋች፤ማደግደግ፤አይመለከተንም፤፤፤አመስግናለሁ፤፤፤ውድ
@saraargo9159
@saraargo9159 3 года назад
geta hoyi yikir belen maren endgna sayihon endant chernet maren
@jihanadem5842
@jihanadem5842 3 года назад
Eneemelew yehee gezeb sebsabiw Haymanot be sentegaw kefle zemen new yetfeterew?? Lenegeru yesebsebu tewachew enesu sera egeseru new bezedee mezrefachrw Temechey. yezrefut yehen kensesa betach yehonewen Hbreteseb
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 года назад
Tesfishye betam ewedikalew......tebarek
@wzmagrumnshhaylamrym2938
@wzmagrumnshhaylamrym2938 3 года назад
Tadya egzabhre mne ysanwale
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 года назад
ተስፉሽ ሌላውን ነክቼ እነሱን አልተውም ብለክ ነው መምህር ዘበነን አሉ ሲልክ ግን ገብቶሃል አንተ እራስህ? ግን ስለሀይማኖት ብትተወው እደየ ስራቸው ዋጋ ይከፈላቸዋል እኮ።
@kante5318
@kante5318 3 года назад
እሚገርም ነው ይህ መሃይም ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ያለው አብይ እውነቱ ነው
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 года назад
አብይ ራሱ ሾርት ሚሞሪ ነዉ ህዝብ የሚሳደበዉ ማነዉ ነዉ
@tigisttatek8826
@tigisttatek8826 3 года назад
ነብያት ተብየወች ችግር የለም , እሚገርመኝ ታዳሚው ምን ነክቶት ነው ወዮዮኦ kkkkk
@masimusit2052
@masimusit2052 3 года назад
ጥሩ ብለሃል ተስፍሽ ዶክተር ዘበነ ተረት ተረቱን ያቁምልን ጴንጤ ነን ባዮች ግን ጴንጤን የማይወክሉ ሃሰተኛ ነቢያቶች ትርከምርኪ ምድሪቱን የሚያውኩ እነሱም ይወገዙልን
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
የቻፒ የቃሉን ትርጉም በተሳሳተ ትርጉም በመረዳት በስሜት በመነዳት እንጂ ለማታለል ፈልጎ አይመስለኝም ።ሌላው ከሰባኪዎች በመኮረጅ የተወሰደ ነው።
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 3 года назад
Abetu Fetariye Hoy Atew Dereselin
@asetergeberemedehin947
@asetergeberemedehin947 3 года назад
እዋይ ተዋናውያን ፊልም ነው ሀሰተኛ ነብያቶች እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቹ ይሄ መምህርማ የተረት አባት ነው
@jihanadem5842
@jihanadem5842 3 года назад
Hi TST APP Endemneh wedem bemejemrya aten salamesegn alalfem meknyatum Hzbehen selemtastemer,Ahun gen ergtega honk Sioll malet Ethiopia endehonech. yebaed Haymanot teketelen yehew Ethiopia west be chger be dhnet tesqayen yemanseleten kentu fetretoch nen!!
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 года назад
Yhe eko band weket be aweroplan genzeb ebatenalhu blwal
@hiwotestifanos9889
@hiwotestifanos9889 3 года назад
Lante yazezelike yesewene emnete eyetecu genzebe magegnete New awereto adere mehone bewendeleje dese ayeleme tensetike sira belabike tetikem sewen bemezelefe tsdike yelem enesune alawke adergeike ante gine gobeze awake lemehone atemoker eraseiken zike aderge selemataweikew atawera
@rahel6129
@rahel6129 3 года назад
Ant gin teneshi ataferem min ayinet maferiya memeher zeben be enat af ayiterem sejemer min tawekaleh ena sel orthodox zim belachu zelelu enji
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 3 года назад
Kkkķkkkk min agebagni birun wesje lashi new eee shegeriche jeleska gar gora belu
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 3 года назад
Enzhe nebeyat hulem yemetuteke wetayet new
@degefechtedewos5155
@degefechtedewos5155 3 года назад
😭😭😭😭😭baxam lib yinakal
@addisethio7402
@addisethio7402 3 года назад
.. Weye Fetari ... Mihret adereglen !!
@hanademssie5616
@hanademssie5616 3 года назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk Aye siwe
@nebiyatyilikalgebeyehu6299
@nebiyatyilikalgebeyehu6299 3 года назад
Ere eza pastors ga chers orthodox lay saygebah atizabet
@maki4428
@maki4428 3 года назад
🤔😂😂😂😂ወይጉድ
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 3 года назад
የድንገዩን ቆብ የሰረው ፈጠሪ ውይስ ቸይነዎች ነቸው በልልኝ
@milliongebrehiwet3237
@milliongebrehiwet3237 3 года назад
Sew be enchet bahr mekfel yechelal
@bintarga3509
@bintarga3509 3 года назад
እኔነኝ የሰራሁት አሜን በል
@bintarga3509
@bintarga3509 3 года назад
አላህ ይጠብቀን ብቻ ከእነዚ ከሃዲዎች
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 года назад
Tesfesh meretee seeew
@mulunash8495
@mulunash8495 3 года назад
ወይ፡ዘድሮ
@getedula6552
@getedula6552 3 года назад
Gelohe amene yelalu degemo
@wedzomweyentii4148
@wedzomweyentii4148 3 года назад
ተስፍሽ my brother I really like your perspective but what’s makes me bother is they play under Gods(Jesus )name that’s makes it more dangerous game but the one falls for this kind of shi* is the one wants what’s not there so they are loosing for something they doesn’t work for so what’s goes around comes around but everything what we want is in the Bible for all orthodox or Protestant at all. you are the best brother and you have the knowledge so don’t say I don’t have or you know better than most of them
@kunfayakun8176
@kunfayakun8176 3 года назад
አልሀምዱሊላህ ከሚነም የፃዳ እምነት አለኝ
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393
@waqaayyooabbaanagaaisiinab8393 3 года назад
Lamin corona Altafu naber Ewunet kahon waye zadiro kkkkkkkk
@mizantube7494
@mizantube7494 3 года назад
😂😂😂😂😂
@hdfjhfhdffh5832
@hdfjhfhdffh5832 3 года назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏✅
@weyniawethagan7016
@weyniawethagan7016 3 года назад
😳😳😳😂😂😂😂
@mulunash8495
@mulunash8495 3 года назад
አሜሪካን፡መሄድ፡እፈልጋለው፡መንገዱን፡ፐሮሰሱን፡እንዴት፡ነው
@sanayttunta5993
@sanayttunta5993 3 года назад
😭😭😭🙌🙌🙏
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
የነብይ ደረሰ ላቀው አገልግሎት እንኮን የሚያስነቅፍ አይደለም ።በደንብ አይቻቸዋለሁ ።
@lubeymam8652
@lubeymam8652 3 года назад
🤔🤔🤔😂😂😂
@selam9604
@selam9604 3 года назад
Ha ha Guraa bechaa Zerefa becha new. weye Gude Alu. hizebu Eko be Ayemanot Jereba be poltics Jerebaa be Zer Jereba Emiseraw Dirama Kebade new. Mider mafriya be fetarii Sim Wejele Eyeseru lela wejele Ayeserum Ayebalem. Mider Ebolaa Rasss be hulum Botaaa Ena Jereba Zerefaa new Emibezaw. Pplu le 2000 kefele Zemen Teshewedewan. Be weshetam paster Ena Sirat new Emizegew. SeQetele Pplu Duba hone Eko Mider banda Ena hod Ader Zerafii Ena Asafarii new Emibezawww..!!!!
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 года назад
2021 አመት የሚኖሩባት የእድሜ ባለፀጋዎች ወይ ጉድ ምን ሰለቸሽ ብትሉኝ የዘበነ በሬ ወለደ ውሸት ኤጭ
@bintarga3509
@bintarga3509 3 года назад
አንድ ጓደኛዬ ነበረች እና ጴጤ ነበረች ጠዋት ጠዋት ተሰባስበን አብረን ነው ትምህርት ቤት የምንሄደው እና ፊቷ ተላልጦ እግሯ እጇ ተጋግጦ ምን ሆነሽ ነው ስላት ማታ አዳሪ ፀሎት ነበርኩኝ ኮፍራስ ነው ምናምን እና ምን አገናኘው ስላት መፈስ ወርዶ አለችኝ ብቻ ከባድ ነው
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 года назад
🤣🤣🤣yekeryebelegne lib yesetachawe
@yega657
@yega657 3 года назад
እንዴት ነህ ቲ //
@weyniawethagan7016
@weyniawethagan7016 3 года назад
❤️
@Bekele0909
@Bekele0909 3 года назад
Foolish
@user-qu7mu2ok7b
@user-qu7mu2ok7b 3 года назад
Abet amlake😭🙏ykir balen
Далее
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 22 тыс.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 20 млн
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 22 тыс.