Тёмный

አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነው ! @DawitDreams @ImpactSeminars  

Dawit Dreams
Подписаться 578 тыс.
Просмотров 416 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
We had a great time at Dawit Dreams. Thank you all. በዳዊት ድሪም ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን።
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Год назад
What an Amazing explanation ...much love and respect for this wise man!!!
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Год назад
Shine shine this is your time.....!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
I thank God about you Ato Ashenafi, you are a blessing for us! God bless you more!
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Год назад
ደንቆሮ ስለሆክ የሚመራህም ደንቆሮ ነዉ
@binitube7
@binitube7 Год назад
​@@alemisegedbirihenu6877what do you mean !
@Suls65850
@Suls65850 Год назад
በመጀመሪያ ዳዊትን አመስግናለሁ ሲቀጥል ቲሞቹን አመሰግናለሁ ሲቀጥል ሁልግዜም አሸናፊ ታዬን እድታቀርቡልን በተደጋጋሚ ጠይቀን ስላቀረባቹህልን ከልብ እናመሰግናለን እሼ ድንቅ መምህር ነህ በርታልን 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ነህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አሏህ ይስጥልን
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Год назад
መራብ።መራብ።መራብ ያስፈልጋል።። የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም።የራበው ሰው አይዘነጋም።የራበው ሰው መዝዝናት አይችልም። የራበው ሰው ዘረኛ አይሆንም። የራበው ሰው ወዘተረፈ ጨምሩበት በናታችሁ። By the way I am a Project Manager in one of big projects in Addis and GM in my Startup.
@kidusyared6892
@kidusyared6892 Год назад
😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ow አገላለፅክ ቀልቤን ገዛው 🥰 የትራበ ሰው ትእግስተኛ ነው :: የተራበ ሰው ተስፋ አይቆርትም :: የትራበ ሰው ሰው ምንይለኛል አይልም ::የተራበ ሰው ትሁት ነው:: የተራበ ሰው ወደፊት እንጂ ወደዋላል አይሄድም.......... ብዙ ማለት ይቻላል እሄ ሚገባው gn ተርቦ ያየ እና እየተራበ ያለ ሰው ብቻ ነው ልክ እደኔ 🥰🥰🥰 ለሁላችንም የልባችንን መሻት ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር ያሳካልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigista1977
@tigista1977 Год назад
በጣም ጎበዝ ተባረክ በስራክም በሁለተናክ።
@tigista1977
@tigista1977 Год назад
በጣም ጎበዝ ነክ ተባረክ በሁለተናክ ወንድም
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Год назад
@@tigista1977 አሜን።
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Год назад
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ከሰዉ ሰዉ የበለጠ የእዉቀቱን ፀጋ ያድልልኝ💕🙏💕
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
ሞኛሞኝ ደነዝ ሁሉ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
@Samiya-y3z
@Samiya-y3z 6 месяцев назад
Abet uket😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
የኛ አደበተ ርቱ የኔ ምሁር ጋሽ አሸናፊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተኘውሎት King of Impact Seminar 🤴🤴🤴🤴🤴
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Год назад
አሹ ድጋሜ ይምጣ የምትሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
Me
@beteabrham.w9998
@beteabrham.w9998 Год назад
Please
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад
እኔ
@MeseratTakele
@MeseratTakele Год назад
ይምጣ ❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
@מרואמבאו
@מרואמבאו 11 месяцев назад
​;;;
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ድንቅ የሆኑ ኢትዩጵያውያኖች ተደብቀው መኖራቸው ያሳዝነኛል ።።።ገና ብዙ ብዙ አሉ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Год назад
ብሰማው የማልጠግበው ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@medtaff7545
@medtaff7545 Год назад
Was waiting anxiously for Ato Ashenafi to be the guest speaker on Dawit dreams I can listen to him all day long……amazing 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Год назад
ዋው ዳዊት ድሪምስ ከአቶ አሸናፊ ጋር አንድ ላይ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የዘመናችን እንቁዎች ናችሁ
@የኔየሙሉልጅ
@የኔየሙሉልጅ Год назад
አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቆት
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 7 месяцев назад
ዋዉ ምን አይነት የአስተሳሰብ ብስለት እና መረዳት ነዉ ይሄ በጌታ ስለ እዉነት ጋሽ አሼ እያወራ እስከሚታወቀኝ ድረስ ደሜ ሲሞቅ ይሰማኝ ነበር። ጋሽ አሼ ዉስጥ በጣም ከፍተኛ የሆነ የሰዉን ሀይል የሚያመነጭ የታመቀ energy አለ ያንን energy ተካፍያለዉ Thank you Dear Ashenafi Taye also Dawit Dreams
@genetminay7894
@genetminay7894 Год назад
እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ትምህርቱን ያየሁት እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቅን መሆን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቶ አሸናፊ
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Год назад
Thanks for inviting Ashenafi!❤🙏🏽✨️
@zufansolomon592
@zufansolomon592 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሕ መጀመሪያ እግዚአብሔርን አክብረሐል ባለው እደሰለሞን ጥበብ የሞላበት ገለፃ ትምሕርት በመስጠትሕ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!!! ምነው እኛን እያሉ ያሉ ወንጌል ሰባኪዎቸ ከሌሎቸ የሚላተሙት አንተሥር ሆነው ቢማሩ ተባረክ ተባረክ
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
እውቀት ካለው እምነት ያለው ይበልጣል 100% ትክክል
@asterwarga14
@asterwarga14 Год назад
To the Best Teacher Ever! Thank you for making a difference! You are appreciated!❤
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Год назад
What a significant five steps: 1: Deep desire....2: Believe....3: Expect.......4: envision 5: Execution, thank you so much both Dawit dreams and Ashenafi Taye. I cried during the video, especially when Ashe tell the story of Les brown, I was pausing to write profound messages about my personal life.I promise to really be among the 3% of visionary ppl, extraordinary ones, who will add unique value to million ppl like the two of you giant men (Dave& Ashe)
@birhanuteshome333
@birhanuteshome333 Год назад
Don't forgot Dr.mhiret 😘mond set
@te1953
@te1953 Год назад
Thank you we Ethiopian need such kind of food
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Год назад
Thank you for the summary
@joydast1875
@joydast1875 Год назад
Wowowowowo its amzeng
@sammccord7987
@sammccord7987 Год назад
lol😅😅🤣🤣🤣 relax yetem adersem
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
@lizabella151
@lizabella151 11 месяцев назад
የደም የክፋት መሠረትህን ጣል
@sisayfisiha3070
@sisayfisiha3070 Год назад
በህይወት ዘመኔ አንተን የመሰሉ ሰወችን ማወቄ እጅግ ያስደስተኛል!!! አንተ ውስጥ ያለው (የተሰጠህ) ፍሬ ለብዙወች ተርፏል ።
@የፆምስጋቤት
@የፆምስጋቤት Год назад
አቶ ዳዊት ድሪም ከአቶ አሸናፊ ጋር አብሬ ሳያቹ እንባዬ ነው ሳላቀው ከውስጤ የመነጨው ሀገራችንን አፍሪካን እንቀይራታለን በሰላም በፍቅር በሕብረት ይሂ አባባላችሁ ሕይወትን ያድሳል በአሁኑ ሰአት ለእኔ ጀግናዎቼ ናችሁ፡፡
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
አሸናፊ ታየ ምርጡ የህይወት አሰልጣኝ መምህር የማመሰግንበት ቃላት አጠው😍😍😍😍😍
@yonastekie8108
@yonastekie8108 Год назад
ብመልካም መኖር አስብ፡ ወደ ህልምህ መገባደጃ ከሚመሩህ ሰዎች ተባበር ከነሱም . . . .❤
@yokabedmekonnen6398
@yokabedmekonnen6398 Год назад
ስለዚህ ሰዉ አዉርቶ መጥገብ አይቻልም! ስለሠጠኸን ዕውቀት እና ትምሕርቶች ሁሉ እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ! ያሠብነዉ ቦታ ላይ ቆመን መተን በምስጋና እጅህን እንደምንጨብጥ ቃል እገባለሁ!!! ዴቭ ላንተም ያለን ፍቅርና አክብሮት ላቅ ያለ ነው! እናመሠግናለን
@zxtsf
@zxtsf Год назад
❤Dr ashenafi taye እና Dr Dawit ሰዎችን ለማንቃት እና ለመቀየር ምታደርጉት ጥረት ፡በጣም ይደነቃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግንአለን በጣም ደስየምል ትምህት ነው ዳኔ ብዞ ሙህራኖች እየጋበስክ ስለምታስተምረን ክብረት ይስጥል ወንድማችን እዲተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 2 месяца назад
ስው መሆን የምችለውን ይሁን፡ ትክክለኛ አባባል ሁላችንም በተጠራንበት ተስማርተን ተደምረን ሐገራችንን እከፍታ ቦታዋ ላይ እናስቀምጣት ❤
@wes-upvideomix3349
@wes-upvideomix3349 Год назад
Always ጥያቄ ነበረኝ ስለሁለታችሁ:አሁን ተመልሶልኛል።አመሠግናለሁ የኔ ጀግና ናቹ ሁለታችሁም
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Год назад
እኔም በጣም
@abelwondimu1903
@abelwondimu1903 Год назад
አሁን ስላለውበት አስተሳሰብ እና እምነት ስላወሩ ደስ ብሎኛል አዲስ ነገር አግኝቻለው አመሰግናለሁ በግሌ
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
የዛሬ እሁድ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን 🙏
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
በጣም የማይጠገብ ትምህርት ከአቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Год назад
You invited a great person, he is a great coach, he is humble, and the way Ashe talks is so impressive.
@cinnamonstar808
@cinnamonstar808 Год назад
100% of the time . that is a sociopath and they are about to scam you. This is why those people sit in 10% income of the world; thats you politician, that is your celebrity, that is your CEO , that is your police chief, that is your top solider, thats your president; that is your prime minister. They support your desire but they are the only one that rise in the end. if you believe in apples they believe in apples. if you believe in banana; they believe in banana. They dress the part and look the part. but is only a DREAM for you. Sociopaths are always charming until they shade their skin.
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
ደነዝ ወይ Great person ዝምብለክ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
@tsionasnake21
@tsionasnake21 Год назад
አቶ አሸናፊ የኢትዮጵያ ብርሀን ነህ ድሪምስ ፋሚሊ በጣም እናመሰግናለን
@jacksonking366
@jacksonking366 Год назад
በጣም ጥሩ ንግግር ነው ;የሆነ ቦታ ላይ የወንጌሉን ቃል ንግግር ለምን እንደቆረጣችሁት አልገባኝም ከ እሱ በላይ ምን አለ።
@anwarmeki6443
@anwarmeki6443 Год назад
ዴቭ የምትሰራውን ዋጋ የማይታመን ስራን እያመሰገንኩኝ አንድ ሀሳብ ለመስጠት አሰብኩኝ ብዙን ጊዜ የምታቀርባቸው እንግዳዎች ስለ ቢዝነስ እና ሀብት ላይ ያተኮረ ልምዳቸውን ነው ሚያካፍሉን በእውቀት ከፍ ያለቦታ ያሉ ሐኪሞች፣ኢንጂነሮች ምሁራኖች እንብዛም አይታዩም እውቀት ለሁሉም መሰረት ነው ና እዚህ ላይ ማሻሻያ ብታደርግ ከምስጋ ና ጋር!!!!
@DinknewAzmeraw
@DinknewAzmeraw 4 месяца назад
let me explain my feeling to Mr Ashenafi in simple words like this❤❤❤ when I saying this is from the core of heart and truely , you are so an interesting man !!!!keep up it👍👍👍and your cours always mach with the reality and what was going on the ground and this is one of your wisdom and a system of teaching so I Admire you again and again ,you always insping me whenever I listen your program and you are helping to know who am I and my undiscovered potential so I want say than you and may GOD bless you, again ❤❤❤
@Mira_culously
@Mira_culously Год назад
He is the Most brilliant speaker so far! Thank you!
@DluTbebu
@DluTbebu Год назад
እውቀት ካለው እምነት ያለው ይበልጣል እንዴት ነገሮችን መርምሮ ተረድቶ ካወቀ ሰው ይልቅ እንዲሁ በደፈናው ሰምቶ የሚኖረው ብልህና አዋቂ ነው ይህ ማለት ደሞ ልክ በጥረት እንደሚያገኝው ሰው ሁሉ ሳይደክሙም የፈለከውን እንደምታገኝ እንደመቁጠር ትምርቱና አርስቱ ማች የማያረግ
@kumaoltsega8877
@kumaoltsega8877 Год назад
The amazing man I ever seen!
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
ጋሽ አሽዬ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ያለምልምህ‼ ውስጤን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ማየትም እድችል ነው ያረከኝ‼ እነ አሼ ዴቭ በሰፊው ኑሩልን‼
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏
@bubu5510
@bubu5510 Год назад
ድንቅ፣ትሁት፣አዋቂ፣ጨዋ፣የፍቅር ሰው እድሜ ይስጥልንንንንንንንን❤❤❤❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Год назад
Ashu is the blessing for Ethiopia❤😊
@srajebushlegasse1217
@srajebushlegasse1217 Год назад
❤❤❤
@anteneh1995
@anteneh1995 11 месяцев назад
ወጣቱን ቅዠት ላይ እየጣላችሁ ከእምነት ውጭ ማድረግ ሀገርንም መጉዳት ነው። ይህ ቅዠት ነው። በስበት ህግ ብር ከባንክ ማውጣት ትችላላችሁ እያላችሁ ሰው ስራ ይሰራ የራሱን ያልሆነን ሀብት እንዲመኝ ማድረግ፣ የሚገርም ቅዠት ነው። እዚህ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ያሳዝናሉ። በጊዜ ካልነቁ ቅዠታም ይሆናሉና። ዳዊት ድሪም ነፍስህ አትማርም።ለገንዘብ ብለህ ትውልድ አክሺፈሃልና።
@abrahamkahsai7100
@abrahamkahsai7100 Год назад
Dawit thanks God bless you ya change my life .
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Год назад
አሹን እና ዳዊትን በአንድ መድረክ ለማየት የተመኘሁት ምኞቴ ተሳካ🙏 በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ። ተባረኩ🎉🎉
@rashidrak7742
@rashidrak7742 Год назад
የሥሥሥሥሥ መልካም አሰብነው ያሐየሁት ጌታ ይህ በታ ያድርሰኝ❤
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Год назад
እንደእነዚህ እንቁ እንቁ የምድራችን ብርሃን የሆኑ እንግዱች በሚቀርቡበት የተቀደሰ የተከበረ መድረካችሁን እባካችሁን ጥንቃቂ ጥንቃቂ አድርጉለት መድረኩን አታርክሱት አደራ አደራ እንደእነዚህ እንቁ እንቁ ብርሃን ይታደሙበት… ……… በኢሳይያስ የተባለው ግለሰብ በዚህ መድረክ መታደም ደብሮኛል እባካችሁ አደራ አደራ
@addisutemesgen4320
@addisutemesgen4320 7 месяцев назад
proud to be mentored my BSc by you. you were shine when you were teaching at BDU. Thank you Mr. Ashenafi.
@endaleyeshiwas8992
@endaleyeshiwas8992 10 месяцев назад
አግሬ ተስፋ አላት ትልልቅ ሰዎች ለትልቅ አላማ እየተሰባሰቡ ነው Dawit dreams and Ato Ashenafi-impact siminars
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Год назад
ደንቆሮ እዉቀት ካለዉ እምነት ያለዉ ይበልጣል እዉቀት ከሰው ለሰዉ ይሰጣል ነግ ነገር ግን እምነትም ጥበብም ከህያው እግዚአብር ይሰጣል ቆመህ መሄድህን የምታረጋግጠዉ በእምነትህ ነው ሰዉን ከእንሰሳ የምትለዬው በእምነትህ ነዉ ዛሬ ተኝተህ ነገን መነሳትህን የምታዉቀው በእምነትህ ነዉ ጋራንቲ የሚሰጥህ እዉቀት የለም ተስፋ የምታደርገው በእምነት ነው ትምህርት ቤት ለመጀመር የምታስበው እምነት ሲኖርህ ብቻ ነዉ ተስፋ የሚሰጥህ እምነትህ ነዉ ብትወድቅ የሚነሳህ እምነትህ ነዉ ጨለማህን ገልጠህ ብርሀንህን የምታዬዉ በእምነትህ ነዉ መቆህን የምታዬዉ በእምነት ነው በተስፋ ያጨኸዉን እድግት የምትጨብጠው በእምነትህ ነው እምነትህ መከራህን ዉድቀትህን የሚያሳልፍ የሚያፀናህ እምነትህ ነዉ እምነት ማንነትህን ያሳዬሀል ደንቆሮ ትንሽ እዉቀት አደገኛ ነዉ ወገኖቼ ብቃታችሁን ለማዎቅ እነዚህንጥያቄወች መመለስ አለባችሁ አንደኛ ማነኝ እኔ ሁለተኛ ከዬት መጣሁ ሶስተኛ ለምን መጣሁ የዚህን ጥያቄ መልስ ከመለሳችሁ ይሄ ነው የለዉጥ ጎዳና who am i where do i came from how do i gat here wha what is my peropose Answer this questions you will faind your porposes
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ደሰ የሚል አሰተማሪ ድጋሚ አቅርቡልን አቶ አሸናፊ ዛሬ ነው ያወኩት የት ነበሩ እሰከዛሬ ።።። ድንቅ የሆኑ ኢትዮጵያኖች ተደብቀዋል ።።።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Год назад
አኮራችሁኝ!!!!!!እባካችሁ በአልባሌ ነገር ጊዜይቸውን እየበሉ ላሉ ወጣቶች ድረሱላቸው!!!!!!!!እናንተ መንገድ ፈልጋችሁ አግኟቸው እንጂ አብዛኞቹ እኛም ማስተማር እንችላለንም ሳይሉ አይቀሩም።ለኢትዮጵያ ድረሱላት !!!!!!!!!!!!!!
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 4 месяца назад
ዝፈትዎ አቦይ❤❤❤ መምህር ሂወተይ አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ይባርክካ ብዙሕ ነገር ተጠቂመ አለኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 2 месяца назад
Very interesting! All are highly appreciated! Very glad to have these brothers! Thank you all and wish the best in future endeavours!
@simondejene
@simondejene Год назад
this man is already creating the man who i want to become so thank you mr Ashenafi Tesfaye 🙏
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
አረ ባክህ አደብ ግዛ አረ ተው አንተ ከንቱ ፍጥረት ተው መርምር
@עדיבלטה
@עדיבלטה Год назад
I love love love love u so much Ashe Yemaydegem sew dnk beka dnk wow I’m speechless 🎉👏🏽👏🏽👏🏽🥰
@TeferaDeselegn
@TeferaDeselegn 5 месяцев назад
እግዚያብሔር ይባርክህ እራሠን አይቸበታለሁ በአካል ለመሳተፍ እጄ ባዶ ነው እንጅ በአካል ብያገኝህ ደስተኛ ነበር ማጣት ልጅ አይውጣለት ።
@gantgant6451
@gantgant6451 Год назад
አቶ አሸናፍ እግዝአብሄር ያክብሮል በእዉነት እየተለወጥን ነዉ ጤና ና እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 Год назад
I love love this guy! This is my first time watching him but he is AWESOME ❤❤
@lizabella151
@lizabella151 11 месяцев назад
ወንድም ምንም አይገባም የምትለዉ ሺህግዜ ጣራ ድረሥ በሃብት በዝና ሠላም ከሌለክ የሥጥ የሥጋት ሥኬት ነዉመጨረሻክ ከጌታ ጋር ካልሆነ አፈር እንደበላቸዉ የሃብታምና የዝነኛ መአት ሥኬትክ በምሥጤ ከመበላት አያድንክም, የሁሉ ሥኬት ጥቂት ሆነ ብዙ መጨረሻክ ዘላለምክበተሥፋ የሚታጀበዉ ያለክን ያለሥጋት የምትላዉ ከጌታ ከሠላሙ አምላክ ከእየሱስ ጋር ብቻ ሢኮን ነዉ ዝባዝንኬ ብቻ አወራክ
@eldanaseyoum1842
@eldanaseyoum1842 Год назад
እሼ የዘመናችን ተፅዕኖ ፈጣሪ
@fanteshfantaye2792
@fanteshfantaye2792 Год назад
የኔ ውድ አባት እና ዴቭ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ !!ኑሩልኝ!!
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Год назад
ዉስጤ በ ኢመነት ነዉ የታደሰዉ ዋወ ስሌ ኢናንቴ ፈጣሪ ይመስገን
@Bire1221
@Bire1221 Год назад
ድንቅ የሆንህ መምህር
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 Год назад
እየሱስ ያለው ህይወት ኣለው፡ እየሱስ የሌሌው ህይወት የለውም። እውቀትና ገንዘብ ህይወት ህይወት ኣይሰጥም። ጆሮ ያለው ይስማ፡
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад
እደናተ አይነት ያብዛልን አገሬ ወደፊት ትልቅ ተስፋ አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Год назад
Beetam yemakeberew yemwedew personal development lecturer, much respect Sir 🙏 👏 🙌 👌
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Год назад
ከዚህ የበለጠ ተባረክ ❤❤
@abdulkadirseman
@abdulkadirseman Год назад
እናመሰግናለን /በሊቪ ምታሥተላልፉበት ቀን ይንገሩን
@yebeltalewenet2151
@yebeltalewenet2151 11 месяцев назад
ይሄ ሰባኪ እንጂ ቢዝነስ ማን አይደለም የዋን ወርልድ መንገድ ጠራጊ /ተላላኪ ነው
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
Great lesson, thank you Ashu and thanks Dawit
@birhantadesse4368
@birhantadesse4368 Год назад
የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም። Thank youl.
@abenezermengesha5776
@abenezermengesha5776 Год назад
Blessed person .
@danayabrham1249
@danayabrham1249 Год назад
Wawww dawit dreams btami ena nednkeka kexlo bzuh seb keyrka eka emo eza mexhafka btgrigna (እታ መጽሓፍካ ብትግርኛ )እንተትሓትመልና ጽቡቅ ኔሩ ኣብ ቀረባ ግዜ ንጽበ።
@ሙኬቱዩብ1
@ሙኬቱዩብ1 Год назад
ደዊት እናመሰግናለን ዘንግቼነዉ የገኘሁ ሀሉተኛ ቀኔ ነዉ ግን ብዙ ሀሰቦችን ተምሬየለሁኝ ወዉ በተለይ ለስደተኞች
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Год назад
እንቁአችን እዚህም ቤት አብሪ ኮኮብ ሆነሃል ልክ እንደ ወትሮው !!!
@li-yi4il
@li-yi4il Год назад
Ofc❤
@tsionhome7407
@tsionhome7407 Год назад
Agreed ❤
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Год назад
እውቀትና እምነት በመንፈሳዊ አተረጓጎም አንንድ ናቸው አንንድ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው ሁለቱም ቃላትና ቃለ እግዚአብሔር ናቸው ስለዚህ የቃል ምንዛሪ ወንድ ማማች ናቸው ወንድማማቾች የግድ በአንድ ስም መጠራት ስለሌለባቸው በስም ተለያይተዋል በግብራቸው እና በባህርያቸው ወይም በህብረታቸው ግንእምነት በዮሐንስ ሦሥት ያመነ የተጠመቀ ይድናል እንደሚል ሁላችንም እናውቃለን ስለዚህ ያመነ ማለት ያወቀ ማለት ነው በመሆኑም ምሣሌ ዘጠኝ ውይም አስራዘጠኝ የመስለኛል ጻድቃን በዕውቀታቸው ይድናሉ በማለት ይናገራል ስለዚህ ቃላት በበጎም ሆነ በክፋት ደረጄ ወይም በእግዚአብሔር እና በሰይጣን በኩል ተተካኪዎች እና ተፈራራቂዎች ናቸው 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈😊
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw Год назад
Wow, so inspiring. This is the best of the public speeches I have been attending in the past couple of months. So true and genuine. Thank you Ashenafi Taye.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Thank you Dreams family, Ato Ashenafi is a great blessing!
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Год назад
Thank God who gave you such a wonderful talent! You inspire me every time when I watch your video.
@mignotamare97
@mignotamare97 Год назад
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ይጋበዝ የምትሉ
@Alem844
@Alem844 Год назад
ዋው የሚገርም ትምርት ነው እናመሰግናለን🙏
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Год назад
1.Deep desire 2.Belive 3.Expect 4.Invision 5.Excution❤❤❤❤Thank you God bless ❤
@fekatpodcast
@fekatpodcast Год назад
Dear Editor: You could’ve used a better eye catching picture for the thumbnail and what is ክስተስ???
@endashawgirma1659
@endashawgirma1659 11 месяцев назад
Please please let him comes again. Ashe is amazing man, I know him. He was my trainer when I was in AASTU. He completely shaped my life especially how mind works and how we can think. The paradigm shift of consciousness mind and the sub consciousness mind...
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 месяца назад
ስጦታችን ከፈጣሪ የተሰጠን አሸናፊ ታየ
@SemretAnde-hi9pz
@SemretAnde-hi9pz Год назад
Ato Aschenafi Taya kelebe amesegenalehu! You are amazing! It ist my first comment ever wow
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Год назад
አሁንም ተጨማሪ እዉቀት አመሰግናለሁ።
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 Год назад
I have been waiting this moment ❤❤❤ Ato ashenafi taye is a legend Fetari abizito yibarkih❤ gin bedenib alitewawekum
@mginspire
@mginspire Год назад
Hand to Head Ashe. Salute!😊
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Год назад
ለመነሳት ትልቅ ምክንያት የሚሆን ነገር ድህነት የሚያስከፍለዉ ዋጋና የድህነት መዘዙን መረዳት በቂ ነዉ።ኸኸኸኸኸ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Год назад
Oh wow , I just felt like he is telling me exactly what is happening to me right now, this guy is so amazing
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 Год назад
የእግዚኣብሔር፡ ቃል እንዲህ ይለናል፡ የመጀመርያ ጥበብ እግዚኣብሔርን መፍራት ነው። በመጀመርያ የእግዚኣብሔር ጽድቁንና መንግስቱን ፈልጉ፡ ከዛ ሁሉ ይጨመርላቹኋል። ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ፡ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። እርግጥ ነው፡ እግዚኣብሔር ስለ፡ ራእይም ብሎናል። ራእዩ ለህወታችን ማለት ለነፍሳችን ነው እንጂ፡ በዓለም በልጽገን ፡ ህወታችን ለማጣት ኣይደለም። ራእይ የሊሊው ሕዝብ ይገለበጣል። በዚህ በተሰጠው ትምህርት በመጀመርያ ፡ ራሳችንን ለእግዚኣብሔር ፡ እናስገዛና፡ ራሳችንን ለእግዚኣብሔር ካስገዛን፡መንፈስ ቅዱስ ምሪት ይሰጠናል። የያዕቆ፡ መልእክት ፡ 4፦ 13 - 17 ያለውን እናንብብ፡ በሌላ በኩልቅዱሱን ሃብታም መንግስተ ሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብታልፍ ይሻላል ብሎናል፡ እግዚኣብሔር ኣባታችን። በጤሜቴዎስ 1፦ ምዕራፍ 6 ፦ 10 - 12 እናንብበው። ይህ ፊሎዞፊ መልካም እየመሰለ ፡ ወደ ኣዘቅት የሚያስገባ ነውና፡ ኑ መጀመርያ እግዚኣብሔር ኣምላኻችንን እንደሚገባን እንወቀው። ይህንን ትምህርት በመጽሓፍ ቅዱስ ያለውን ለኛ ለደህንነታችን የተጻፈውን ለኣለም ብልጽግና፡ ማለቴ፡ ክርስትስ ከሰይጣን ጋር ፡ኣማኝ ከማያምን ጋር፡ ብርሃን ከጨለማ ጋር፡ ምን ህብረት ኣለው ይለናል። ገንዘብ እና ከእግዚኣብሔር ጋር ጉዞ ደግሞ፡ እንደዚሁ ነው። ሳንቲምን ላይ፡ ሳንቲም ልጨምርላት እየተባለ ፡ ከእግዚኣብሔር ቤት መቆራረጥ፡ ፡ ጭረሶ መጥፋትም ኣለ። እንደዚ ስል ዓለምን ያበላሸው ግንዘብ ነውና። ኣባታችን እግዚኣብሔር ፡ሰርተህ ግረህ ብላ ብሎናል። ግንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ፡ ስር ነውና ብሎና። ግንዘብ ለይሁዳም ፡ለበልዓምም ፡ ኣሁንም በዘመናችን ያሉ ሓዋርያትና፡ ነብያት ብለው፡ በእግዚኣብሔር ስም ለሚነግዱ ሁሉ፡ ስማቸው፡ ለዓለም፡ ላስጠሩ ሁሉ፡ ኣልጠቀመም። ስንመጣ ይዘነው የመጣን ነገር የለንም ፡ ስንሄድም፡ ይዘነው የምንሄድ፡ ነገርም የለንም። ኣንተ ግን ኣለ፡ ሓዋርያው ጳውሎስ ለጢሜቴዎስ በመጠኑ ኑር። ሰርተን እንድንኖር እግዚኣብሔር ኣዞናል፡ ከዚህ ትርፍ የሆነውን ግን ራስን በገዛ ፈቃድ ለዲያብሎስ መስጠት ነው። ኣቤት እኚህ ኣስተማሪ ፡ ጌታን ግኝተው የእግዚኣብሔር ቃል ቢያስተምሩ፡ እንዴት ባማረባቸው ፡ ነበር። እኔ ግን እጸልይላቸው ኣለሁ። የቀረው ዘመን ህይወታቸው የእግዚኣብሔርን ቃል መስክረው፡ ኣፍርተው እንዲኣይልፉ። በዚህ ባሉት ህይወት እንዲያልፉ ኣልመኝላቸውም። እንናተም፡ ሰሚዎች ደግሞ የተማራችሁትን ትምህርት ራሳችሁን ድናችሁ፡ የእግዚኣብሔር ሕዝብ ለሚጠፋው ያለ ትውልድ መዳን እንድትሆኑ ፡ ከእሳት መንጭካችሁ እንድታወጡት፡ በእግዚኣብሔር፡ ጸጋ ፡ ተሞልታችሁ፡ ሕዝቡን ለማዳን በምሉ ሓይላችሁ እንድትወጡ፡ የዘውትር ጸሎቴ ነው። ይህንን ትምህርት ግልብጥ ኣድርጋችሁ እንዴት ኣድርጌ ለእግዚኣብሔር፡ ኣባቴ ልገዛለት፡ ላገልግለው፡ ብላችሁ በፊቱ ውደቁና፡ ጌታ ራሱ መንፈስ ቅዱሱን፡ ልኮ ይመራቹኋል። ኣባት ኣንተን የሚያይ፡ ዓይን፡ ኣንተን የሚሰማ ጀሮ፡ ኣንተን የሚገዛ ልብ፡ እንድትሰጣቸ፡ በስምህ ስልጣን፡ ጸለይኩ፡ ይህንን ደግሞ፡ ስለ መልካም ፈቃድህ ፡ ስለስምህ ስትል፡ በግዜውና በሰዓቱ ስለምታደርገው፡ ኣመሰግናለሁ። ኣሜን።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
ሽ አመት ኑሩልን ውድ መምህሮቻችን
@gizachewmayebet1148
@gizachewmayebet1148 2 месяца назад
Intelligent lecture thank you very much continue Mister ❤❤❤❤
@Caanu57
@Caanu57 Год назад
OMG AMAZING PERSON DR ASHENAFI TAYE
@haymit3710
@haymit3710 Год назад
Fetari rejm edmena Tena ystln le 21 century jegnochachen🙏 temesgen enanten sleseten😇
@sami_maň_50
@sami_maň_50 Год назад
በጣም እናመሰግናለን የሚገርም እይታ ሳይኮሎጅስት ነው ። thanks🙏😍
@masrycollection5117
@masrycollection5117 Год назад
አሹየ ምርጥ ሰው❤
@shimelisengida6904
@shimelisengida6904 Год назад
Its amazing and I have no word for this program. I can only say thank you!!!!!!!!!!!!!!.... love to watch this mind blowing program! please do not stop it ever!!!!!!!!
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 Год назад
Knowledge is Belief and Belief is Knowledge. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe Ali Ahmed Igahleh Aburus Ali-Horre Eli-UBBAR
Далее
How to split your drink
00:45
Просмотров 1,1 млн
How to split your drink
00:45
Просмотров 1,1 млн