Тёмный

አለምን ጉድ ያስባለው ጥቁሯ የአሜሪካ ወታደር ሆቴል ውስጥ ያደረገችው አስገራሚ ነገር 

KB Tube
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 200 тыс.
50% 1

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጋችሁ - በ 0920869494 ወይም kaleblule2015@gmail.com ልታገኙን ትችላላችሁ።
⚠DISCLAIMER
NOTE: We are not the owner of the Visuals content and background music in this video . We give credit to the respective owners and original producers.
However, if any content owners would like to remove their images or video please contact us by email at: kaleblule2015@gmail.com

Развлечения

Опубликовано:

 

30 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse Месяц назад
እባካችሁ KB tubeን❤(like) ብታደርጉ ምን ትሆናላችሁ?
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Месяц назад
ግን እንደኔ ይሄ ፕሮግራም እሚመቸው ማነው❤🎉
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Месяц назад
የሚነገረው ነገር ቢያምም እኛ ግን ከዚህ ነፃ ላደረጉን እምዬ ሚኒሊክ እቴጌ ጣይቱ ምስጋና የግባቸውና አሁን ግን ከዘርና ብሔር ባርነቶና መርዝ ማን ይሆን የሚያወጣት ፣????
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ትክክል አሁን የመጣብን ተገዝተን የማናቀዉን ነጮች ጥቁሮችን እንደ ገዙ እየገደለን እየከፋፈለን ነዉ መፍትሄዉ ሁላችንም አንድ ሆነ ን ከፋኖጋ ተቀላቅለን ነፃነታችንን መመለሰ አለብን ከእግዚአብሔር ጋ እሱ ይርዳን.🙏
@etiosa9865
@etiosa9865 Месяц назад
😂😂😂😂
@NigstWelde
@NigstWelde Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@genetabate45
@destalemyohannes4846
@destalemyohannes4846 Месяц назад
አንተ የታሪክሌባ እድሜ ለሀጼ ዩሀንስና አሉላ አባነጋ የእግዛቤርና ለግዛብሄር የቄሳርን ለቄሳር
@simegneterefe9157
@simegneterefe9157 Месяц назад
የየዋ ንግግር ነው እራስን የማታለል። ነፃ ነን ብ ሎ ማመን ከልብ ነው? ችግሩ ጥቁርነትን አለማመን ነው ።
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s Месяц назад
እነዚሀይማኖት፡የሌላቸው፡የነጭ፡ሰይጠኖች፡አገራችንም፡የሚበጠብጡት፡አነሱናቸው።
@ysolnet
@ysolnet Месяц назад
ይህ ምን ይገርማል ። " የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ።" አለ የሐገሬ ሰው ። በማንነታቸው ከኖሩበት እና የልጅ ልጅ ካፈሩበት መንደር ተፈናቅለው ለሞት እና ለስደት የሚዳረጉትን ዜጎቻችንን ቤት ይቁጠራቸው ።🎉🎉🎉
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Месяц назад
ዘረኝነት ጥንብ ነው !!!!!
@user-st5vk6dy6z
@user-st5vk6dy6z Месяц назад
አስተማሪ
@AbelTeum
@AbelTeum Месяц назад
Black is daimend
@shimelslegesse1348
@shimelslegesse1348 26 дней назад
ምርጥ ልቦለድ ታሪክ ነዉ።
@shiwenzuamesfin
@shiwenzuamesfin Месяц назад
ዘረኝነት ይዉደም
@elyasephrame
@elyasephrame Месяц назад
ጎበዝ በርታ❤
@habjoo3664
@habjoo3664 Месяц назад
Wow am totally speechless ❤
@TeferaAbdi
@TeferaAbdi Месяц назад
Good Tankw
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 Месяц назад
BRAVE FRIENDS
@alemnewdesalegn4711
@alemnewdesalegn4711 Месяц назад
ጥሩ አቀራረብ
@DawitBerihun-tb2sy
@DawitBerihun-tb2sy Месяц назад
አሜን የዛሬውንም ያለቀን
@saat3105
@saat3105 11 дней назад
Titel
@YeshiwenedemAssefa-ny3fz
@YeshiwenedemAssefa-ny3fz Месяц назад
በርቱ
@yossufAbdu
@yossufAbdu Месяц назад
Ajib
@argaasefa1146
@argaasefa1146 26 дней назад
Wowwww
@JaferJafer-by5dm
@JaferJafer-by5dm Месяц назад
❤❤❤❤በርታ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Месяц назад
ይህ ድርጊት ቢያንስ በጥቁርና በነጭ ቀለም መካከል ያለውን/የነበረውን ሥርዓት ያመሉክታል። ግን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በሕዝቦች መካከል እየተተወነ ያለው ድርጊት እንዴት ይገለጻል?
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Месяц назад
መሀይማን savage cannibals beasts ተብሎ የገለፃል።
@samicomputer6751
@samicomputer6751 Месяц назад
ሲጀመር መጠቀሚያ ናቸው
@AbdetaDadi-fj4eq
@AbdetaDadi-fj4eq Месяц назад
Best story thanks a lot for sharing!
@Abu447
@Abu447 Месяц назад
ወይኔኔኔኔኔኔኔ በፈጣሪ ተቃጠልኩ እኔሥ ውይ ሸር ላይክ
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 Месяц назад
In Ethiopia it is the opposite. White Person and all foreigners are respected but Ethiopians of all ethnic groups are more respected when it comes to similar services. In the Whole World People respect and love their own People. Let us start respecting and dignifying our own People of all Ethnic groups more than any one in the World.
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa Месяц назад
Barta😊😊😊😊
@Momisha-dm5sn
@Momisha-dm5sn 22 дня назад
ትረትረት ነዉዴ ቪደዎውን አሰየንጅ ድምፆህብቻ ምን ያረጋል
@adnanyasin4060
@adnanyasin4060 Месяц назад
Bakhe ahunem bareyawoch nen
@klovemys7062
@klovemys7062 Месяц назад
ሰላም ቅመሞችየ ❤❤❤❤ቨ
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg Месяц назад
አሜሪካን ሆነው ዲሞክራሲ አለ እያሉ ኢቲዮጲያን ለሚበጠብጡ የኛዎቹ ባንዳዎች ግን አሜን ብለው ይኼንን ባርነት አሜን ብለው ተቀብለው እዚህ ሲመጡ ራሳቸው ሲከመሩ ከዚህ በባሰ የሚኖሩ መሆኑን ህዝባችኝ መረዳት አለበት አሜሪካ መስዋዕነት ለከፈለውም ጥቁር አሜሪካዊ ይኼ ነው ክብራቸው እንኳን ለመነመን ለኼደ ሌላ ጥቁር
@abge5258
@abge5258 Месяц назад
ነገሩ ይገርማል እኔ በራሴ ትረካ እንጂ እውነት አይመስለኝም ግን ጀግና ምን ግዜም ጀግና ነው ሞቶም እየተከበረ ይኖራል አምናለህ
@GirmaKussa-qy8yx
@GirmaKussa-qy8yx Месяц назад
ትክክል ናት
@khalidabdulaziz6946
@khalidabdulaziz6946 Месяц назад
What is the title of the movie, please tell me, who know it?
@mohatube777
@mohatube777 Месяц назад
Marla
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 18 дней назад
ቪድዮ ቀርፃ በማስሜድያ ካስተላለፈች በዚህ ቅርብ አመት ሊሆን ይችላል , , ይህ ነገር የተፈፀመ መቸ ነው ?
@mironlidou1104
@mironlidou1104 Месяц назад
👍👍👌👌👌😘😘😘😘😘
@abrhamsyoum
@abrhamsyoum Месяц назад
ምን አሜሪካ አስከደህ? እዚ አለ አይደል( ኢትዮጵያ )ከዚ የባሰ
@AbdulAli-xr6ri
@AbdulAli-xr6ri Месяц назад
እዚህ እኝ አገር እራሱን በነጮቹ የዘረኝነት ጭንቅላት ውስጥ የሚያኖር የሃበሻ ዘረኝ አለ! ሁላችንም እናውቃለን ግን የነጮችን እያወራን የኝን ማን ይየው⁈
@eshetulaki3407
@eshetulaki3407 10 дней назад
Keddada tultula😂
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Месяц назад
DENKE TEREKA NEWENA:ENKUANESE ENDESUWA YALE GEGENA HULUME BE MANENETU LIKEBERE YEGEBAWE NEBERENA:NEGERE GENE AHUNEM ENKUAN BALENEBETE ZEMENE WESETE WESETUN BEZU ZEREGNOCE ENDALU YASAYAL BE TEKUROCE LAYE:YEMIGEREMEWE NEGERE GEN!TEKURENE ENDE TEKURE DEMETE KASEBU LEMENESE LE METEKORE SEHAYE LAYE TESETEWE WEYEM BE ARETEFISCALE SEHAYE YETEKURALU?YEHE ANDE TELEKE CEGERE BE WESETACEWE ENDALE YAMELAKETALE
@demerekesto9693
@demerekesto9693 Месяц назад
ጉደኛ አቀራረብ
@12120ruth
@12120ruth Месяц назад
ኢትዮጵያውያን የሩቅ ማማምለክ ይወዳሉ የራሳቸው ወገን ግን በጥላቻ ማዕበል ያጠፋሉ የውሸት አንጨብጫቢዎች
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Месяц назад
ይህ የዛሬ 60 ዓመት ነው? ዛሬ እንዲህ ዓይነት ዘረኝነት የለም በህግም የተከለከለ ነው። ትረካው የአብይን ዘመን ይመስላል። 👿
@christianbrothersd.d6936
@christianbrothersd.d6936 13 дней назад
አንቺ ዘረኛ ከዓብይ ራስ ላይ ውረጂ የዓዕምሮ ደሃ
@eliasisak1322
@eliasisak1322 Месяц назад
የአሜሪካን ወታደር በየሄደበት ግፍ መስራት መሆኑን አታውቅም እና ነው? የአሜሪካን ወታደርን አደናንቀህ የምታወራው?
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Месяц назад
ከኛም fb ቁጭ ብለው ፋንን የሚሳደቡ ሞልተዋል
@negestqueen
@negestqueen Месяц назад
ለእኛ ለኢትዮጲያኖች ይሄ ሊገርመን አይገባም! በህዋት ጊዜ የህዋት መንግስት ለ - 27 ዓመት ከትግራይ ተወላጆች በሰተቀር መላ ኢትዮጲያኖች , ሁላችንም እንደ ሁለተኛ ዜጋ ተጨቁነን! መብታችን ተነፍጐ በተለይ የአማራ ብሄር አዲስ አበባ ዉስጥ በህዋህት ጊዜ ወላጆች ከሰራ ተፈናቅለዉ , ለትግራይ ተወላጅ ሲስጥ, መኖሪያ ቤታቸዉን ተነጥቀዉ ለትግራይ ተወላጆች ተሰጠ!!! ዛሬ ደግሞ ተረኛዉ ኦሮሞ መንግስት አማራን ከኢትዮጲያ ምድር ሊያጠፉ ንፁሃንን በድሮን ይጨፈጭፋል! ታዲያ የሊሲ አይሻልም???
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Месяц назад
ቀዳዳ ቱልቱላ ውሸታም አሁን ይሻላሃል ቻለው እንግዴውስ ጥንብ ውሻታም እሁን እማ ኢትዮዺያ ሙታላች አካ😂😂😂
@ysolnet
@ysolnet Месяц назад
ትክክል ።
@AshenafiHagos-wc7pc
@AshenafiHagos-wc7pc Месяц назад
ጃውሳ
@user-mq2lx3yi2f
@user-mq2lx3yi2f Месяц назад
ምን ያስደንቃል ጥቁር ጥቁር ነጭም እንደዛ አለ አይደል የራስ ሀገረ ኢትዮጵያ አማራ ኦሮሞ ብለህ በቋንቋ ዘቅዝቀህ ሰው የሰቀልክ በጅምላ ምታፈናቅሉ የምታርዱ ጉድ አበሻ ከዚህ በላይም ምን ጉድ አለ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Месяц назад
በዚ ከቀጠለ እኛም ሀገር ይህ እደሚሆን አይቀርም ዘርኝነት ማለት ቆሻሻነት ሰው ስትሆን ማሰብ ትጀምራለህ ዘራኝአ ስትሆን ትቆሻለህ ስለዚ ሰው ሁን
@maretategegn9616
@maretategegn9616 Месяц назад
አንተና ሴቷ አንባቢ ትለያያላችው እሷ ከፊልሙ እኩል ታቀርባለች ያንተ ደግሞ ይለያያል
@yasalaamjay1763
@yasalaamjay1763 Месяц назад
She is psychopath
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q Месяц назад
እሺ ሰማን ምን ይጠብስ ስራ ፈች ሰው በኑሮ ወድነት አየተጨነቀ መፍትሄ ፈልጎ አንተ የባእድ አገር ስለ ማርላ ቱልቱላ
@ferewmihireteab5341
@ferewmihireteab5341 Месяц назад
ጅል ነገር ልበልህ
@alushakemal
@alushakemal Месяц назад
ቲሽ አቅም አልባ መሆኗን ነው ያየሁት 👏
@user-jr6fj4ci6e
@user-jr6fj4ci6e 18 дней назад
አይ ልቦለድ ያስደብራል ኧረ እንደዚ ቀልድ የለም
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
በርቱ
Далее
亲生女儿这样做合适吗?
00:14
Просмотров 2,6 млн
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Ставь ❤️ и подписывайся 🔥
0:14
Оцените переход от 0 до 10🤣
0:14