Тёмный
No video :(

"ማላመጫ ከማዳመጫ" ምርጥ የገጠር ደራማ(Malamecha Kmadamecha New Ethiopian Drama) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 218 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 695   
@ss3sse137
@ss3sse137 Год назад
እንዳንቺ አይነት ምርጥ አርቲስት አይገኝም በርቱልን ይህን ኩፉ ጊዜ በእናንተ እየሳቅን እንለፈው
@meherat938
@meherat938 Год назад
የፅዮን ፍሬዎች ለተዋህዶ እምነታችን እንፀልይ በርቱ በፀሎት ወገኖቼ ሀገራችን እምነታችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏
@atti13
@atti13 Год назад
Amen egziyabher sile tewahido zim ayilm
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Год назад
አይዞን ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ያውቃል ሠላም ለሀገራችን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
ጌታ ይማረን ይቅር ብሎ ሠላሙን ይላክልን😭🤲
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😭😭
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Год назад
ሚስኪንየብርቁእናት አሳዘነችኝ ታደሰበየስርፍውእየወለደአስቸገራትክክክክ
@susususu7128
@susususu7128 Год назад
አበጀሽ ዛሬ አኮራሽኝ ያችም መታ ከታደሰ ልጅ አለኝ እሚሉትን እያጥረገረግሽ ጣያት ዘፈኑ ቀጥይበት ድምፅሽ ያምራል💪😂🤣🤣🤣
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Год назад
😄😄😃በትክክል አበጀሸ አምበሳ ተሸከመቻት እኮ ዋዉ
@hanamimi6044
@hanamimi6044 Год назад
የብርቁ እናት እንወድሻለን😘
@degst655
@degst655 Год назад
Enem
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ማነው እንደኔ ይህን ቻናል እጅግ የሚወድ በlike👍👍👍👍👍
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Год назад
Me
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ይችን ልጅ ስጠላት ሲመጣ ጠይቂው እሷን ተያት ኡፍ ምስኪና
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
የኔማሮችበጉጉእየጥብኩነበር ❤❤❤😍
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ የብርቁ እናት ሞቸ ነው የምወዳት።
@samirasaeed4337
@samirasaeed4337 Год назад
በጣም እኔምእወደዋለሁ
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q Год назад
አቤት ችሎታ ይሸለሙልን የምትሉ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
አደኛነኝ ላይክ አርጉ ብርቁንና የብርቁን እናት የሚወድ ላይክ ስወዳችሁ አደኞች
@nishatades8014
@nishatades8014 Год назад
😆😆😆😍😍😍😍😍😍
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
እኔ ግን ኖርማል ላይፋችሁን ለማዬት ሀገር ስገባ ጎጃም ድረስ መጥቼ ነዉ የማያችሁ የኔ አማራዎች ማንነቴ❤❤
@ohbg8196
@ohbg8196 Год назад
በነገራችን ላይ እነዚህ ሁለቱ አሁን አደለም መስራት የጀመሩት በጣም ቆይተው የዛሬ ስንት አመት አብረው እንጨት ሰበታ ሄደው የሰሩት በጣም ነው የሚፓስቁት በዚህ አጋጣሚ እርሱን የሚያውቅ ካለ ሹክ በሉኝ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
የብርቁ እናት የምር በጣም ነው የምወዳት የምትመተኝ ተከላልኝ የኔ አለም ያለችው ናትኮ😂😂😂😂😂
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Год назад
አበጀሽ ከነስምሽ አበጀሽ እንስፍስፍ እንደ እናት ወንድምሽ ደግሞ ክብሩን የማይስነካ ቤቱን ትቶ የእህቱን ቁስል የሚታመም የድሮዋ ሀገሬ ይች ናት ኑሩልኝ እናተን እያየሁ እፅናናለሁ በውጪብኖርም ሀገሬ ህመሜ ን የምድንባቸውን ሰዎች ስለያዘች እግዛብሔር ይመስገን አሜን
@abelbekele5893
@abelbekele5893 Год назад
የነኚን ሠዎች ትክክለኛ ታሪክ ብናውቅ አድናቂዎቻቸው❤
@janetjanetalain9284
@janetjanetalain9284 Год назад
አረ በጣም ጀግና ነሺ 😂😂😂😂😂😂
@Queen-pw8ng
@Queen-pw8ng Год назад
ወይኔ የድሮው ጭውውታችሁ ትዝ አለኝ ኧር ሁለታቹሁ አብራቹሁ ሰሩ የኔ ውዶች
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Год назад
አበጀሽዬ እውነትም አበጀሽ ሁሉን ቻይኮ ነሽ 💖 ስለ ስም ተከለው የተከለብሽን ፈልገሽ አስተክይ ወየው ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Год назад
ልቅም አድርገሽ ሠምተሻታል ክክክክ
@temesgentagew1246
@temesgentagew1246 Год назад
በጣም ነው የምወድሸ ሁሉም ያምረብሻል
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Год назад
ተስማማችሁ ደህና አሁን እንኳን ተስማማችሁ መገናኘታችሁ ጥሩነው
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
አችን አለመድነቅ ንፉግነት ነው አበጀሺየ ምርጧ ተዋናይት አች የምትሠሪባቸውን ድራማወች ስከታተል አዳድግዜ ድራማ መሆኑን እራሡ እረሳዋለው ምክነያቱም ከልብሺ ነው የምትሠሪው😂😂❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sf3rc7yf2w
@user-sf3rc7yf2w Год назад
አይ ወ/ሮ አበጀሽ፥ እንዲያው ፈጣሪ ግሩም ጀግና ተጫዋች ፣ለእኛ መዝናኛ አድርጎ ፈጥሮሻል። ድምጥሽም ሸጋ ነው ብትዘፍኝበት። ተከታታይሽ እና አድናቂሽ ነኝ ። ከእስራኤል
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን ሁላችሁም ተሰብስባችሁ ስሰሩ ይብለጥያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👈
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Год назад
እታለም 🥰አበጀሽ 🥰በ አላህ❤️ እውነተኛ ማንነትሽን በዚሁ ቻናል አሳይን እንዴው እርጂም እድሜ እመኝልሻለሁ የኔ ንግስት😚😚😚
@elsaworku8034
@elsaworku8034 Год назад
የብርቁ እናት እጅግ በጣም ጎበዝ እኔግን ማንነታችሁን እንዲሁ በኖርማል በአንድ ፕሮግራም ቢያቀርቧችሁ ጥሩ ነበር እጅግ በጣም ጎበዝ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Год назад
ወላሂ አበጀሽ ልክ እናቴን ትመስለኛለች ስራዋ ሁሉ ስወድሽ ቅን ልብ❤❤❤
@adinaagezeaknaw8770
@adinaagezeaknaw8770 Год назад
አበጀሺየ በጣምነዉ የምወድሺ የኔትሁት 💚💛❤
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
ምርጥ ዘፈን ነጠላ ዜማ ይቀጥላል❤❤
@user-iq1si3ds7b
@user-iq1si3ds7b Год назад
ዝፈኝ ማሚ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Год назад
ጎበዝ የተያያዘ ድራማ ሰለህነ ደሰ ይላል
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Год назад
አሪፍ ነዉ ድምፅሽ በጣም ድንቅ ተዋናይ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Год назад
አበጀሽ😂😂 ስወድሽ እኮ❤️😍
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
አበጁ እኮ የደስታዬ ምንጭ ነሽ ኑሪልኝ ❤ አይይ ዘፈንስ ይቅርብሽ ጥሩ ድምፅ አለሽ መዝሙር ዘምሪ ❤
@israelsolomonb1541
@israelsolomonb1541 Год назад
ዝፈኝልን የኔ እህት ሲከፍኝ ሁሉ እየደጋገምኩ ነው የማያቹህ
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
@@israelsolomonb1541 አይዞሽ እህት ❤️
@adinaagezeaknaw8770
@adinaagezeaknaw8770 Год назад
😂😂😂😂😂😂💚💛❤ስወዳችሁ በእዉነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@derejesolomon5105
@derejesolomon5105 Год назад
ምርጦች ትለያላችሁ የሚል በ ላይክ እስቲ አሳዩን።
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Год назад
እናንተን ከመወደድ አንድም የሚያስቆም ኃይል የለም ፣ ውድድድ ምርጥ አርቲስቶች ፣
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Год назад
አይ አበጀሽ ምርጥ ነሽ እኮ ስራሽ ሁሉ ያስቃል በርችልን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ገባሺ በልመና ጎቤ ጎባኔ ዝፈኝ አበጀሺየ ስወድሺኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@lelekiya5277
@lelekiya5277 Год назад
የብረቁ እናት ብረቁንም አብረሽ አንድ ላይ ስትሆኑ ደስ ይላል
@user-ub3up3hn8o
@user-ub3up3hn8o Год назад
ድንቅ ነሽ፣ ዘፈንሽ ሸጋ ነው እመዋ፤ ዝፈኚ በይህ ቀጥይማ😂😂😂😂😂
@yegeta1
@yegeta1 Год назад
እመዋ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
አያ ታደሰ የስራህን ይስጥህ አንተ የሴት ድሮን
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Год назад
ክክክክክክ እህየ የየየ ታድዬ ይህን ፅሁፍ ያየ እንደሁ የለሁበትም ድሮን
@kidist56
@kidist56 Год назад
በእውነት ድንቅ ተዋናይ ነሽ። በተለይ የታደሰ ሚስት የብርቁ እናት ሆነሽ ተውነሻል ሳይሆን ኖረሽዋል ቢባል ይቀላል። እድሜና ጤና ይስጥሽ እንጂ አሉ ከሚባሉት ተርታ ቀደምት እንደምትሆኚ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Год назад
የተከለብሽን😃😃😃😃አስተክይ😜😜😜😜😜😜አቤት ቅኔ
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
እናተን ሳይ መንፈሴ ይታደሳል አበጀሽየ እመቤቴን ሁለነገር እናቴን በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Год назад
አበጀሽዬ አይዞሽ የኔ ውድ አርፈሽ በተቀመጥሽበት እየመጡ ይበጠብጡሻል
@daswe3ysdrt972
@daswe3ysdrt972 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋርሁን ወግንእናባሕልትችላላችሁ በርቱን በጣም ደስስ ትላላችሁ
@drphone9773
@drphone9773 Год назад
ኧረ ጎቤ ጎብየ ኧረ በሳቅ 😁😁😁😀😀😀😀
@mebraturaya1636
@mebraturaya1636 Год назад
ጎበዝነሺ
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 Год назад
ኡፍፍ የሳቄ ምንጮች እንዴት እዳሳቃችሁኝ
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 Год назад
neyelene hulame senewedwse wow wow wow🤩🤩🤩😍😍💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yoditkassa5541
@yoditkassa5541 Год назад
ስወዳችሁ እኮ ቀጥሉ ቀጥሉ በጣም ነዉ የምትችሉበት አበጀሽ ባልሽ ጠፍቶብሽ ብታዝኝም ዘፈኑ ቀጥይ አይዞሽ ታዴ ይመጣል
@fuafuatewedile6664
@fuafuatewedile6664 Год назад
ዘፈኑ በጣም ያምራል በርች ፡ በአሁኑ ሰአት አያ ታዴ ጋ ያለችው ውሽማ ሀይለኛ ነችተጠንቀቂ፡ ለነገሩ አሁን ደከማት ( ታዴን በመቀጥቀጥ)🤣🤣🙌
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
ቀጥይበት እምዋ አበጀሽ የኔ ጣፋጭ አንበሳ ባለሙያ ሴት ቅመምዋ
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Год назад
የብርቁ እናት አበጀሽ ሁሉ የሚያምርብሽ ሁሉን ቻይ ነሽ በርች ቀጥይበት
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
ሁለት ጀግና😂😂😂ስወዳቹህ የሳቄ ምንጮች
@ansha8933
@ansha8933 Год назад
የናይያ ሰርግ የዘፈናችሁት ትዝዝዝዝ አለኝ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Год назад
አበጀሽ አንደኛ በደንብ ዝፈኚ ግን ግን ታደሰ ጠፈ አብራችሁ ቢሆን በበለጠ ያምራል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ውይይይ ስወዳችሁኮ ጎባኔዎች
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Год назад
አቤት ችሎታ በእውነት ትክክለኛውን ነው የምትስሩት ዘፈንሽም እንደዚያው ቀጥይ ታሌንትድ ነሽ የምትወደጂ🙏
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h Год назад
በርቱ በጣም ዘና ፈታ እያደረጋችሁን ነው የታደሰን ነገር ግን መላ በይው አክስቴ አበጀሽ
@sofiadamtew6423
@sofiadamtew6423 Год назад
አች ሁልጊዜ ጎበዝነሽ እምታምሪ
@sarasa1576
@sarasa1576 Год назад
የብርቁን እናት ስታው ትዝታ የሚቀሰቅስ የናቶቻችንን ትዝታ የሚያመጣባችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ
@user-tb9nn3ux9l
@user-tb9nn3ux9l Год назад
ኧወይኔ በሣቅ ሞኩ የዘፈኗ ነገር
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i Год назад
አበጀሽ ዝፍኝ ግድ የለም ጆሯችን አንዴ ፍርዶበታል ያአነችን እንስማለን
@meskidad1078
@meskidad1078 Год назад
Anchi minm bethogi dessss teyalish yene enate ❤❤❤
@sarasara8895
@sarasara8895 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ ተወልጄ ያደኩት ከተማ ነው ግን የገጠሩን ባህል አካባቢውን ሁሉ ነገራችሁን እወደዋለሁ ለወደፊት ገጠር ብኖር ደስ ይለኛል
@merkebumanaye9141
@merkebumanaye9141 Год назад
አበጀሽዬ መችም ኮሜንት ማየትሽ አይቀርም እና ለማለት የፈለኩት ኮሜንት ላይ ጻፉ አትበይ ተመልካቹ እራሡ ሁሉም ስላንቺና ስለ ልጅሽ ብርቁ ነው ኮሜንት እምንጽፈው አንቺ ጻፉልኝ ባትይ መልካም ነው አንቺ እና ብርቁ በጣም ልዩ ናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እናተን የሚስተካከል አርቲስት በሒወቴ አይቼም አስቤም አላውቅም❗️እና አድናቂያችሁ ብቻ ሳልሆን ናፋቂያችሁም ነኝ❤‼️🙏
@user-rx8pn8dp7n
@user-rx8pn8dp7n Год назад
አሁን ገና ተገናኝታችዃል በጣም ጎበዞች ናችሁ😘😘😘
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Год назад
በጣም
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze Год назад
ቀጥይበት እር ጥሩ ድምፅ አለሽ በርች 😄
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እመዋ ቀጥይበት ድምጽሺ ያምራል ግን ትንሺ ቅርአለኘ ቡና ስለሌለው ❤❤❤ በተርፈ በርቱ ያምራል 🌺🌺🌺🌺🌺
@eses143
@eses143 Год назад
አያበጀሺ ባንች የደርሰዉ በኝም አይድርሰብን አሚን
@helenmitu6386
@helenmitu6386 Год назад
አይ አበጀሸ ሳቅ ገደልሸኝ😃😃😃😃
@elsabethgenetu669
@elsabethgenetu669 Год назад
ማነው እንደኔ ይህን ቻናል እጅግ የሚወድ
@meliTsga
@meliTsga Год назад
እኔ እውነት ለመናገር ለናተ ቃል የለኝም ድንቅ ናችሁ። ኑሩልን እዳያው ከሳምን እስከሳምንት ባያችሁ አትሰለቹኝም ሱሴ ሆናችሁብኛል
@shegamuhabaw6472
@shegamuhabaw6472 Год назад
abejesh yene konjo birkuye sewodachiw💋💛❤🧡💚💚💚💙💙💙💙
@hawaehawa8597
@hawaehawa8597 Год назад
ወሸማዋ ወለደሸች እድ ሰወዳት ወላ
@tigistgelana1245
@tigistgelana1245 Год назад
ወንድ ነሽ የብርቆ እናት ወረወርሻት ድምፅምሽም ያምራል
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Год назад
አበጀሸ ሥራው አንቺ ያለሸበት ድምቅ ይላል በርቱ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Год назад
አበጀሽ ጀግና ነሽ ስወድሽ
@edenabey9201
@edenabey9201 Год назад
እመዋ የብርቁ እናት በጣም ትችያለሽ አንቺን ሳላደንቅ ማለፍ ይከብዳል 😅
@user-tb9nn3ux9l
@user-tb9nn3ux9l Год назад
ዝፈኝ ያዋጣሻል ወይኔ በሳቅ እድሜና ጤና ይስጥለን እንዳንች ያለ ሰው ይብዛልን
@user-sj9xo7nj3e
@user-sj9xo7nj3e Год назад
ቀጥይበት😍
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ማላመጫና መዳመጫሺን😂😂😂😂😂🙈
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
አበጀሽዬ ስወድሽ ዘፈኑ ይቀርና ወቡን ሀገራችንን አስተዋውቂን የኔ ደግ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Год назад
አቤት ስችሉበት እኮ 😂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
አበጀሽ ይልመድብሽ እንዲህ ነው ቤቱ ደግሞ ሲያምር 👍👏👏👏 ይክችኛዋ ተዋናይም ጎበዝ ነች ግን ትንሽ ችኩል ትላለች የድምፁአ ቶን ምቾት አይሰጥም ድርቅ ያለ ባይሆን ።አበጀሽ ድምፁአ ለቀቅ ያለ ቢሆንም ግን ውበት አለው ለጆሮ አይከብድም 👏👏 "ከተኛሁበት በእንቅልፍ ልቤ ነበር እየወሰዱ ያዘፍኑኝ ነበር "😀😀😀😀😀😀💚
@saydgafary8415
@saydgafary8415 Год назад
ግጠሙልን ይቺልይ ድምጶን ስወደዉ 😂😂😂
@youssufahmed6507
@youssufahmed6507 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ሁለመናችሁም ደሥ ይላል በርቱ አሪፍነው ግዚያችንን በናተ ድራማ ነው የምናሳልፈው
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አበጀሽዬ ዉደት ዉስደሽ ዉርዉርሽ መጣሽ ኑርልኝ አንቺ ብቻ ማን እንደ አንቺ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
ክክክክክክክ ዝባላ ጥላ መጣች
@user-ob9us9os5b
@user-ob9us9os5b Год назад
ወይኔ ደስሲሉ የብርቁ እናት ለሚቀጥለው ጉባንሽን በጠፊ ብያት
@marymeadme
@marymeadme Год назад
ቀጥይበት እምዋ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
አይንሽን በከሠል ትነካኪውና አመዋ ያማል ቅኔው የዛሬው ይለያል 😍😍😍😍😍😍
@birukterefe723
@birukterefe723 Год назад
ስጠብቅ ነበር😍😍😍
@Eyob_vibes
@Eyob_vibes Год назад
የኔ አበጀሽ ደብድቤያት አቃጥላኛለች። ዘፈኑን ዝለቂበት😂😂
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Год назад
አበጀሽን አለማድነቅ አይቻልም ሥችይበት😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@hirutsintayehu8968
@hirutsintayehu8968 Год назад
ምርጥየ ነሽ
@user-lt8vw7hy2o
@user-lt8vw7hy2o Год назад
ክክክክክክክክ አት የድሮ እናቶች ሰርክ ላይ ይሰዳደቡ ነበር እንድህ እየተረቱ ክክክክክክ በርቱ ውዶችየ
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Год назад
ጎባኖች ወይኔ እንደዝህ ነዉ ለካ የሚያናድደዉ ወይኔ 😁😁😁😁😁😁 የሳቄ ምንጮች በርቱ አበጀሽ ይመችሽ ጎበዝ ነሽ
@hurmahavasi7173
@hurmahavasi7173 Год назад
ትወናሺ ልዩ ነዉ አበጀሺየ
@mulushi9642
@mulushi9642 Год назад
በዚህ ቀጥይ ዝፈኝልን አበጀሽዋ የኔ ደግ❤❤
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 Год назад
የኔ መጅኑን የደያት ጣልሻት😂😂ጎብዬ ኧረ ጎቤ😂😂😂
@bezawitendeg8832
@bezawitendeg8832 Год назад
Betam gobez neshi yene wud anchi yaleshibet hula yamral eko ❤
@hayathayati2504
@hayathayati2504 Год назад
ቀጥይበት አበጀሽዋዬዬዬዬ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Год назад
የኔ ወርቆች😘😘😘
@rasdashn4860
@rasdashn4860 Год назад
ኦረ ኡኡኡኡኡ እነአያ ታዴ ናፈቁን ከቤቱ ተመልሶ ከአበጀሽ ጋ ቢገናኙ ደስይለኛል።
Далее
ПАВЕЛ ДУРОВ АРЕСТОВАН
1:45:21
Просмотров 103 тыс.