Тёмный

አልሀምዱሊላህ. ሸሂዶቹ የተረሱ መስሎን ነበር! seifu on ebs / minber tv// ethiopia 

Hiba tube
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ለሸሂድ ወንድሞች የተቆፈረው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተመርቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ።
በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳን በመቃወም በአንዋር መስጅድ በተካሄደ ተቃውሞ ህወታቸውን ላጡ ስድስት ሸሂድ ወንድሞች ስም የሰደቀተል ጃሪያ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮ ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሂባ ፋውንዴሽን አሰታውቋል።
ሶስቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ በሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት አሰተባባሪነት ከኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ስሎ ቀበሌ እና ለምለም 1ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ ማድረግ እንደተቻለ የሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሙባረክ አደም ተናግረዋል ።
በሰደቀተል ጃሪያ በስማቸው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ የተቆፈረላቸው በሸሂድ ሲራጅ ማህሙድ፣ በሸሂድ አቡበከር ኤሊያስ፣ በሸሂድ ኢብራሂም ደምበል፣ በሸሂድ ዙበይር ሙደሲር፣ በሸሂድ ጀሚል ሪድዋን እና በሸሂድ አንዋር ሱሩር ስም እንደሆነ ወጣት ሙባረክ ገልፀዋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር ቁ 2 አባላት የሸሂድ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች የአልቾ ውሪሮ ወረዳ የተለያዩ የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከናውኗል።
በምረቃው ስነ ስርአት ላይ ንግግር ያደረጉ የሸሂድ ቤተሰቦች የውሃ ጉድጓዱ በሸሂዶች ስም መቆፈር እጅግ በጣም እንዳስደሳታቸው ገልፀው፤ ሸሂዶቹ የተረሱ መስሎን ነበር የሚያስታውሳቸው አካል ማግኘታችን በእጅጉ አስደስቶናል ሲሉ ገልፀዋል።
ለፕሮጀክቱ መሳካት የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉትን የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር አባላት እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች የሸሂድ ቤተሰቦች ምስጋና አቅርበዋል ።
ሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት በሰደቀተል ጃሪያ ለቤተሰባቸው የንፁህ የመጠጥ ውሃ ማስቆፈር ለሚፈልጉ ድርጅቱ ማንኛውንም በጎ ሰራ ለማስተባበር ሀላፊነት ወስዶ ለማስራትና በተፈለገው ሰዐት ለማስረከብ ሙሉ ዝግጁ መሆኑነን ወጣት ሙባረክ ተናግረዋል
በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠሩ ለሚኖሩ የውሀ ችግር ላለባቸው ወገኖች ከተለያዩ ድርጅቶችና አኽለል ኸይሮች ጋር በመተባበር ከ68 በላይ ንፁህ የውሀ ጉድጓድ ማስቆፈሩንና በሺዎች ለሚቆጠሩ አባወራዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ስራዎች ስርቶ ማሰረከብ መቻሉን አሳውቀዋል።
በሂባ ፋውንዴሽን የሚሰሩ በጎ ስራዎች በተለይም በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ለሚገኙ እና የአክፍሮት ኃይላት አደጋ የተጋረጠባቸውን የማህበረሰባችን ክፍል ለመታደግ በሚሰሩ የመስጂድ ፣የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የቁርዓን ስርጭት በተጨማሪም በገጠር ለሚገኙ አኡስታዞችና ኢማሞች ደሞዝ ለመክፈል በምናደርገው ጥረት ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።. Hiba Foundation Islamic Organization
1000597724563 Commercial bank
7943867089911 Dashen bank
1000050540001 Hijra bank
0035690010301 Zamzam bank
8800000766882 Amhara bank
1000094919642 CBO
168180888 Abysinia bank
ስልክ 0937060707
0921125054
telegram : t.me/hibafound...
whatsapp: chat.whatsapp....
facebook : hibafoundationislamicorg
email : hibafoundation2024@gmail.com
ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት MK ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ የሙሀመዱል አሚን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡማ ያደረከን ማሻ አላህ ሙስሊም እህት ወንድሞች ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁኝ አላህ ይጠብቀን የሞቱትንም አላህ ይርሀማቸው
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 Месяц назад
ሸሂደችችን አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው በስራው የተሳተፍቹ ሁሉም አሏህ ይቀበላቹ አሚን
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Месяц назад
አሚንንንን ያረብ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለሰጭወች አላህ ይዘንላቸው ለወንድሞቻችን
@ረሂማማሀመድከማል
@ረሂማማሀመድከማል Месяц назад
አሚን ያረብ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад
ماشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤❤❤القرآن الكريم ❤❤❤❤❤
@fufu5910
@fufu5910 Месяц назад
አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Месяц назад
😢😢😢 ውይይይ ነሺዳው አቡኬ አስታወሰኝ አላህ ይዘንላቹ ውድሞቼ የኔ ምስኪኖች ❤😢
@user-th5sp2ob1g
@user-th5sp2ob1g Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ኸይር ስራችሁን ይውደድላችሁ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 Месяц назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር❤❤
@mejejeoneone9549
@mejejeoneone9549 Месяц назад
መሹአለህ🌹🌹🌹👍👍👍👍
@myoutube1806
@myoutube1806 Месяц назад
ማሻ አላህ
@zmzmmohammad270
@zmzmmohammad270 Месяц назад
አላሁማ አሚን🎉🎉🎉🎉
@shukuriashu
@shukuriashu Месяц назад
እኔም እፈልጋለው ማወቅ ወድምሙባረክ ስንት አጠቃላ ይ ኢንሻአላህ
@HibatubeChannel
@HibatubeChannel Месяц назад
0921125054
@fathiya3640
@fathiya3640 Месяц назад
ማሻአላህ
@Somer7719
@Somer7719 Месяц назад
الحمد لله والشكر لله
@SamsgSamsun
@SamsgSamsun Месяц назад
Masha allha ❤❤❤❤❤💯
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
አሏህይረሀማቼውአሏህይቀበላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jameela-h1d
@Jameela-h1d Месяц назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 Месяц назад
ሠሸ አላህ ተበራክ አላህ 🎉🎉🎉
@zmzmmohammad270
@zmzmmohammad270 Месяц назад
ወሌኩም አሳላም ወራማቱላህ ወባራካቱሁ ማሻ አላህ ጃዛክሙላ ክይራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Месяц назад
👍👍👍👌
@አላህወኪል-ፀ2ወ
@አላህወኪል-ፀ2ወ Месяц назад
ማአሻላህ
@SszCsx
@SszCsx Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤
@makiamakia5493
@makiamakia5493 Месяц назад
አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😌
@makiamakia5493
@makiamakia5493 Месяц назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ❤❤
@Ikram-z6f
@Ikram-z6f Месяц назад
❤❤❤❤😢
@jamalsayed5994
@jamalsayed5994 Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@madina6113
@madina6113 Месяц назад
as Wr Wb
@GalaxyA-ot6ws
@GalaxyA-ot6ws Месяц назад
መሽአላህ አላህ ይቀበላችሁ
@halimab609
@halimab609 Месяц назад
አላህ ከሸሂዶች ያድርጋቸው። ሙቤ ግን ቁጥርህን ላክልኝ እንጂ አትመልስም ። በዋትስ አውርቼህ ነበር አልመለስክም
@madina6113
@madina6113 Месяц назад
የወጉድገድ ስንትነው ምፈጀው እንደተልፈኘ
@HibatubeChannel
@HibatubeChannel Месяц назад
@@madina6113 180 ሺህ ብር
@halimab609
@halimab609 Месяц назад
መች ትመልሳለህ
@مريمحسين-ع2ض
@مريمحسين-ع2ض Месяц назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
Далее
# funny#daily#vlog#family#prank
00:12
Просмотров 7 млн