Тёмный

'አልሞትም' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ 

Agegnehu Yideg Wube
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

እግዚአብሔር (ያህ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም ሆነልኝ፤ እርሱ አምላኬ ነው፤ አመሰግነዋለሁ፤ የአባቴ አምላክ (ኤሎሂም) ነው፤ እኔም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
ዘፀአት 15:2
© Agegnehu Yideg

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@Kal-m9w
@Kal-m9w Месяц назад
የእየሱስን ማዳን የሚመሰክር ሁሉ like ❤
@netsanetyimam5897
@netsanetyimam5897 Месяц назад
አሜን አሜን
@Mezmur-yv3ec
@Mezmur-yv3ec 16 дней назад
የከበረው የኢየሱስ ስም like መለቃቀሚያ ሆነ? ያሳፍራል!
@MezmurLyricsHDOfficial
@MezmurLyricsHDOfficial Месяц назад
1:24 አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ያለ ብቻ እስቲ 👍
@melate1677
@melate1677 Месяц назад
በእናንተ መዝሙር እንጽናናለን እንታረማለን ተባረክ በብዙ🙏😇
@SamuelMengistu-n3n
@SamuelMengistu-n3n 4 дня назад
አልሞትም በህይወት እኖራለሁ።
@deviman6446
@deviman6446 Месяц назад
esti agegnewun yemitodut👍
@astergudeta3029
@astergudeta3029 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው Месяц назад
ያለጊዜ ከሚመጣ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 Месяц назад
ክርስቶስ ከኛ ጋር ስለሆነ መሞታችንን በሚፈልጉ ክፉ መቅሰፍቶች መካከል በህይወት እንኖራለን። ተባረክ ፣ ሰላም ይፅናልህ።
@Temesgen-qp4oj
@Temesgen-qp4oj 8 дней назад
ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 12 дней назад
Efoy biyalehu erif biyalehu geta yene balewileta🙏🙏🙏😭😭😭😭 simh yibarek aba tebareku josye abate
@ELIBEZATV-th4di
@ELIBEZATV-th4di Месяц назад
አሜን ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ አገኝው ይደግ በረከታችን ነህ
@user-lq2of6pm6q
@user-lq2of6pm6q 26 дней назад
በጣም እንወድሃለን ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተጸናንተናል ጌታ አንተና ቤትህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!!!!
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤ እኔ አምናለሁ ፣እኔ አምናለሁ ታሪኬ ተገልብጦ አያለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉
@user-fn2el5bd3j
@user-fn2el5bd3j 29 дней назад
እኔ አልሞተም ❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤ አሜን
@BehailuSime-kf4xc
@BehailuSime-kf4xc 15 дней назад
Jesus❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤bless You 🎉🎉
@ThamiAli-rm6zz
@ThamiAli-rm6zz 15 дней назад
Amen amen ba hiwot ininoralene
@user-vw2nz1mq7i
@user-vw2nz1mq7i Месяц назад
አጉየ የተወደድክ ወንድማችንፀጋ ይብዛልህ አልሞትም ገና እኖራለሁ ገና ብዙ ሰራ አለኝ፡❤❤❤❤
@selamephrem9391
@selamephrem9391 Месяц назад
❤❤❤❤enwedhalen zemen yemayshrew mezmur new yante
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb Месяц назад
አሜንንንን አሜንንንን
@worshipforchrist9407
@worshipforchrist9407 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@YaredGashe
@YaredGashe Месяц назад
አሜን
@henokgetachew1153
@henokgetachew1153 Месяц назад
What a beautiful song aguye God bless you
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 Месяц назад
Gog Bless You Paster Agegnehu ❤❤❤
@SamiyaAsefa-m6e
@SamiyaAsefa-m6e Месяц назад
Betam ymisela wellhi aznalehu
@samahadu2713
@samahadu2713 Месяц назад
Amen Ethiopia tegobgneta enayalen
@sisoentertainments7741
@sisoentertainments7741 Месяц назад
አጉዬ የአንተን ትህትናና፣ መልካምንት እንዲሁም ለአገልግሎት ያለክን ቅናት፣ በምንችለው አቅም ሁሉ ጌታን ማግልገል እንዳለብን በ ቢስሆፍቱ ቤቴልሄም ት/ት የክረምት ትምህርት እና ጾም ጸሎት ላይ የነገርከንን መቼም አረሳም ከ 13 አመታት ብፊት........አጉዬ ጌታ ዘመንክን በበለጠ ክብር ይባርክክ አንተ ለኛ የመንፈሳዊ ህይወታችን አባት እና ምሳሌ ነክ። ከልብ በሆነ አክብሮት ጋር እወድካለው።
@nebiyufantahun8252
@nebiyufantahun8252 Месяц назад
You are Blessed!!!!
@deborahwoza7949
@deborahwoza7949 Месяц назад
Amen!!! Geta kezih belay yibarekh
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus Месяц назад
Eyesus
@EyobDebiso-b3k
@EyobDebiso-b3k Месяц назад
❤❤❤
@Thobi587
@Thobi587 Месяц назад
Agu yetebareke sew , i can't wait to see you in jacksonville this coming weekend. you all did an excellent job , well done!!! God Bless You !!!
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Месяц назад
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cz9rj3ff6c
@user-cz9rj3ff6c Месяц назад
Amane emesekeralew
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial Месяц назад
2:26 በሕይወት እኖራለሁ
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉God bless you
@EThiopiaChristianTube
@EThiopiaChristianTube Месяц назад
Aguyeeee Tebarek
@HkHk-lk7qk
@HkHk-lk7qk Месяц назад
ተባረክ ፓሥተር
@Sami-zx3ej
@Sami-zx3ej Месяц назад
ጌታ ይባረክ
@johngona505
@johngona505 Месяц назад
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ
@sptechnology5
@sptechnology5 Месяц назад
እየሱስ ጌታ ነው።
@user-vw2nz1mq7i
@user-vw2nz1mq7i Месяц назад
እልልል እልልል እልልል አሜን🎉🎉🎉❤❤
@KirubelWond
@KirubelWond Месяц назад
1:20
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Месяц назад
አሜን አሜን እናምናለን!!!
@manewalew2845
@manewalew2845 Месяц назад
❤❤❤❤❤what an amezing beyond mind song hit different Holy spirit so happy 😊 thank to Almighty God Son Jesus Christ our Lord and savior and the Holy spirit amen ❤❤❤❤ faith in Jesus Christ through His grace make me child of God amen my salvation is in Christ work not my own effort or work amen
@kinhantube4565
@kinhantube4565 Месяц назад
በእናንተ መዝሙር እንጽናናለን እንታረማለን ተባረክ በብዙ
@abenezertimerga7247
@abenezertimerga7247 Месяц назад
God bless you agegnew
@fraolbanjaw2181
@fraolbanjaw2181 Месяц назад
Hallelujah 🙏🙏🙏
@wubebekela8996
@wubebekela8996 Месяц назад
የኢሱሰን መዳን እምሰክርሎው❤❤
@chanteradimasuajire5379
@chanteradimasuajire5379 Месяц назад
Stay blessed for ever and go ahead in Jesus name!!
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 Месяц назад
Elilililililililililili❤❤❤❤❤
@user-kq9sr3ns2g
@user-kq9sr3ns2g Месяц назад
Amen 🙏
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel Месяц назад
Amennnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@DejeneDabesa-g4m
@DejeneDabesa-g4m Месяц назад
May God bless you❤❤❤❤❤
@betsegayosef98
@betsegayosef98 25 дней назад
አሜን!የእየሱሴን ማዳን ገና እመሰክራለሁ ለትውልድ!
@Alem-yp2hm
@Alem-yp2hm Месяц назад
እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰
@adanesemere1544
@adanesemere1544 Месяц назад
አሜንንንንንንን......
@HdjdNfhd-q5n
@HdjdNfhd-q5n Месяц назад
You are belssed 🥰
@davedula7
@davedula7 Месяц назад
እናምናለን ❤❤
@begotessema7661
@begotessema7661 Месяц назад
wow
@BelachewGemechu
@BelachewGemechu Месяц назад
አሜን ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 Месяц назад
Amne Amne Geta Yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@Merameron
@Merameron Месяц назад
አሜንንንንን ጌታ ይክበር ❤❤❤❤
@user-lb2tc6ny8y
@user-lb2tc6ny8y Месяц назад
አሜንን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@rahelrahel9036
@rahelrahel9036 Месяц назад
Amen tebareke ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@astergudeta3029
@astergudeta3029 Месяц назад
Tebareki zemeni yibarek agegnegniye❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uh4mo3nk7r
@user-uh4mo3nk7r Месяц назад
አሜን ❤❤❤
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 Месяц назад
ሀለሉያ አምነዋለሁ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Месяц назад
አሜን ጌታ ይባርክህ
@zemenaybelayneh3466
@zemenaybelayneh3466 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@amanueltberiso4544
@amanueltberiso4544 Месяц назад
ዛሬም አዲስ ባርኮት ! አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
@ephremalmaz5360
@ephremalmaz5360 Месяц назад
Amen❤
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r Месяц назад
John 14.6. JESUS is the way the truth and the life
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 Месяц назад
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amn
@saamzih4705
@saamzih4705 Месяц назад
መቼ እንዳለቀሰች ትኖራለች ሀናም ሳሙኤልን ትወልዳለች 🙏🏽
@abrhambk9467
@abrhambk9467 Месяц назад
ባለፈው ፡ ዘመኔ ፡ ምንም ፡ ብበድለው የዘለዓለም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንው በማልጠቅመው ፡ በኩን ፡ ሥራውን ፡ ይሰራል ደስ ፡ አሰኘዋለሁ ፡ በእኔው/በልጁ ፡ ይከብራል (፪x) አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ በእግዚአብሔር ፡ ፀጋ ፡ አገለግላለሁ አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ በእግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እለመልማለሁ ጠላቴ ፡ ሊገለኝ ፡ ሁሌ ፡ ቢፈልገኝም ዛሬም ፡ በሕይወት ፡ አለሁ ፡ ከቶ ፡ አላገኘኝም በቀረው ፡ ዘመን ፡ ወዴት ፡ ያገኘኛል ገና ፡ እንደምኖር ፡ ጌታ ፡ ተናግሮኛል በቀረው ፡ ዘመን ፡ ወዴት ፡ ያገኘኛል እንደማገለግል ፡ ጌታ ፡ ተናግሮኛል አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ የጌታዬን ፡ ማዳን ፡ ገና ፡ ዘምራለሁ አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ የኢየሱሴን ፡ ሥራ ፡ ገና ፡ እሰራለሁ ገና ፡ ለእግዚአብሔር ፡ አስፈልገዋለሁ በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ብርሃን ፡ ሆናለው መከሩ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ብዙ ፡ ነፍስ/ሰው ፡ ይድናል በሕይወት ፡ እያለሁ ፡ ተስፋው ፡ ይፈፀማል (፪x) አልሞትም ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ የዲያቢሎስን ፡ ሥራ ፡ ገና ፡ አፈርሳለሁ እናምናለን ፡ እናምናለን እኛም ፡ ተጐብኝተን ፡ እናያለን እናምናለን ፡ እናምናለን የእግዚአብሔርን ፡ ክብር ፡ እናያለን እናምናለን ፡ እናምናለን ኢትዮጵያም ፡ ተጐብኝታ ፡ እናያለን እናምናለን ፡ እናምናለን አዲስን ፡ ነገር ፡ እናያለን የመጐብኛችን ፡ ቀን ፡ ደርሶ የእግዚአብሔር ፡ ኃይል ፡ ከላይ ፡ ወርዶ ልመናዋ ፡ ተሰምቶላት ለቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ . (1) . እናያለን ፡ ገና ፡ በጌታ ጥማት ፡ ተለውጦ ፡ በእርካታ እናያለን ፡ ብዙ ፡ በጌታ ያስለቀሰን ፡ ሁሉ ፡ ሲመታ እናምናለን ፡ እናምናለን ስድባችን ፡ ተወግዶ ፡ እናያለን እናምናለን ፡ እናምናለን ፀሎት ፡ ተመልሶ ፡ እናያለን ለሰዎች ፡ ጥያቄ ፡ ሆነን እስከ ፡ መቼ ፡ እንኖራለን በስውር ፡ የለመንነውን በግልፅ ፡ እንቀበላለን መቼ ፡ እንዳለቀሰች ፡ ትቀራለች ሃናም ፡ ሳሙኤልን ፡ ትወልዳለች መቼ ፡ እንዳለቀሰች ፡ ትቀራለች ሣራም ፡ ይስሐቅን ፡ ትወልዳለች እናምናለን ፡ እናምናለን መካኒቱ ፡ ወልዳ ፡ እናያለን እናምናለን ፡ እናምናለን አዲስን ፡ ነገር ፡ እናያለን የእግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ሲገለጥ ማነው ፡ በፊቱ ፡ የሚቆመው አጋንንት ፡ ኃጢአት ፡ በሽታ ይወገዳሉ ፡ ፈፅመው የታሰሩት ፡ ሁሉ ፡ ይፈታሉ ለአምላካቸው ፡ ክብርን ፡ ይሰጣሉ አመፀኞች ፡ ሁሉ ፡ ይማረካሉ ለኢየሱሴ ፡ ክብር ፡ ይሰግዳሉ እኔ ፡ እናምናለሁ ፡ እኔ ፡ እናምናለሁ የጌታን ፡ ተዓምራት ፡ አያለሁ እኔ ፡ እናምናለሁ ፡ እኔ ፡ እናምናለሁ ገና ፡ በሕይወት ፡ እኖራለሁ
@mimimconnen9312
@mimimconnen9312 Месяц назад
Tebarek ❤🙏
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 Месяц назад
🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@barentuborena7112
@barentuborena7112 Месяц назад
❤❤❤❤
@silemabdaullah6575
@silemabdaullah6575 Месяц назад
አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Milla9192
@Milla9192 Месяц назад
አሜን
@user-abenezerzerihun
@user-abenezerzerihun Месяц назад
❤❤❤❤❤
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kf5du2nb9j
@user-kf5du2nb9j Месяц назад
❤❤❤
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Просмотров 1,7 млн
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45