Тёмный

Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu 

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 3,7 млн
50% 1

መዝ.23
1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
ይህ በ 22 ሙሉ ወንጌል የሚዘጋጅ ወርሃዊ የ አምልኮ ፕሮግራም ነው ፡፡
ተባረኩበት ለሌሎችም በማጋራት የእግዚአብሄርን መልካምነት አብራችሁን መስክሩ ተባረኩ

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@gooddaytoyou9855
@gooddaytoyou9855 Год назад
ይህን መዝሙር መኪናዬ ውስጥ እያዳመጥኩ ስነዳ አንድ ህፃን ከመንገድ ዳር እየሮጠ ወደመንገዴ ገባ። ከነበረኝ ፍጥነት አንፃር መኪናውን ማቆም ስለማልችል ልጁን ለማዳን ስል መሪ በሀይል አዞርኩ። አቅጣጫውን የቀየረው መኪናዬ መንገድ ዳር ቆሞ ከነበረ የጭነት ISUZU ጋር ለመላተም ሲል ለመግለፅ በሚቸግረኝ ፍጥነት መኪናዬን እንደገና ወደመንገዱ አዞርኩት። እግዚአብሔር እጄን ይዞት ነበረ እንጂ እኔማ በዚያው አደጋ አንደማደርስ ወይም እንደሚደርስብኝ አምኜ ነበር። መኪናውን አቁሜ ይህን መዝሙር በእምባ ሰማሁት። እግዚአብሔር ለኔም ለዚያ ልጅም እረኛችን ነበር። ሙሉ ቀን መዝሙሩን ስሰማው ዋልኩ። እየሱስ ጌታ ነው።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
@hiwottaye2064
@hiwottaye2064 Год назад
እሰይ ይሄ ደግ ጌታ እንዴት እንደሚታደገን ያውቅበታል እኮ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 11 месяцев назад
አሹ ክብር ለእርሱ ይሁን
@yegeta1
@yegeta1 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር
@muna6190
@muna6190 11 месяцев назад
እየሱስ ጌታ ነው😢😢😢
@sarafasika
@sarafasika 11 месяцев назад
ውስጤ ቁስል ብሏል ትዳሬ ሊፈርስ ጫፍ ደርሷል ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ድንገት ይህን ዝማሬ ሰማሁት አሁንም እየሰማሁት ነው እየበረታሁ በዚ ዝማሬ ያለው መረጋጋት እኔንም እያረጋጋኝ ነው እናንተም ቅዱሳን በፀሎታችሁ አስቡኝ ተባረኩልኝ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
ጌታ አምላክ በነገርሽ ላይ ጦልቃ ይግባ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 11 месяцев назад
አይዞሽ ፀልዬ ፍፁም perfect የሆነ ትዳር በአለም የለም ለዲያቢሎስ እድልንፈንታን አትስጪዉ።
@danielbelachew6709
@danielbelachew6709 11 месяцев назад
Yetgnawm fetena ena chgr keigzihabher yematsenant akm belay aydlm ayzosh 🥰
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 11 месяцев назад
ፀሎት የማይቀይረው ነገር የለም ሴጣን የሚፈራው የሚፀልይን ሰው ነው እህቴ በርትተሽ ፀልይ ጌታ ነገርን መቀየር ይችላል i know በዚህ ስሜት እንደሚከብድ ግን ጌታን ነው የምልሽ ፀልይበት ለቀናት ፣ ለሳምንታት፣ ለወራት ነገር ሲቀየር በዓይንሽ ታያለሽ ። ትልቁ ምክሬ ነው እንወድሻለን ❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
ምናልባት ለፀሎት ፈቃደኛ ከሆንሽ በ 0911121108 ደውይ ተባረኪ
@user-m9n8k
@user-m9n8k 11 месяцев назад
ወደ ትምርት ሲሄድ ይሄ መዝሙር ያደመጥኩት፡ወስጤ ተነካ፡ ኣዎ ትምርቴን ስማር ለማጥናት ኣገዘኝ፡ እውነት እረኛዬ እየሱስ ነው።😢😢😢😢🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
ዋው ጌታ ይባረክ
@user-m9n8k
@user-m9n8k 11 месяцев назад
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@LidyaKiya
@LidyaKiya 9 месяцев назад
​@@girmabeletesongs የመዝሙሩን ግጥም ኣስቀምጥሉን እባካቹ በጣም ተባርከናል ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 3 месяца назад
ግርማ በለጠ እና የአምልኮ ቡድኑ ይህን መዝሙር የዘመረበትን መንፈስ ለሁሉም የኢትዮጵያ ዘማሪያን ይስጥ እንጂ ምን ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrrecaps9888
@mrrecaps9888 11 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው የድሮ ፕሮቴስታንት ጎረቤታችን አስታወስኳቸው እነዛ ደግ ሰዎች በስነ-ስርአታቸው ሰፈሩ ሁሉ የ ሚቀናባቸው ግን ደግሞ ጴንጤ ስለሆኑ የሚገለሉ አጥራቸውን በድንጋይ የ ሚመታባቸው ይገርማል ብቻ የድሮዎቹ ጴንጤዎች ትዝ አሉኝ ❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Waw
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 10 месяцев назад
Eyesusn yale hula endetegfa nw ayyy emama ethiopia
@Happy-m8v
@Happy-m8v 7 месяцев назад
አለን አለን የድንጋይ ናዳ የሚወርድብን አሁንም በዚ ዘመን የምንገለል ተመስገን ልዪነት ስለሆነ ክብር ይገባዋል ለዚ ብቸኛ ጌታ ኢየሱስ
@greatexpectations6577
@greatexpectations6577 7 месяцев назад
​​@@Happy-m8vEgziabher Emnethnina melkamnethn ablto ykfelh. ❤❤❤
@samueldeboch1241
@samueldeboch1241 4 месяца назад
አስታውሳለው ቤተሰቦቼ እድር እንዳይገቡ፣ የቀብር ቦታ እንዳይሰጣቸው፣ ተከራይተው የምናመልክባቸውን ቤቶች በድንጋይ ናዳ ሲያዋክቡ፣ አስታውሳለው ልጅ እያለን በትምህርት ቤታችን መምህራን መጤዎች በሰልባጅ የመጣ እየተባለ በየመማሪያችን ክፍል ውስጥ ስንሰደብ፣ አስታውሳለው እንደክፉ አድራጊ ስንቆጠር፣ አብረን መጫወት ስንከለከል፣ አስታውሳለው ሌላም ሌላም ብዙ ነገር.....
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 10 месяцев назад
ከወከባ ነፃ የሆነ ከሰማይ ጋር የሚያነካካ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 10 месяцев назад
Amen
@JudiDesalegn-g4r
@JudiDesalegn-g4r 9 месяцев назад
​@@girmabeletesongs,,UHi
@Senayitweg
@Senayitweg 7 месяцев назад
እውነትም ወከባ
@tilahunlema7222
@tilahunlema7222 5 месяцев назад
ለምትሰሙት ሁሉ ተባረኩ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 4 месяца назад
አሜን አሁን አራተኛ እየሰማሁት ነው ኢየሱስ እኮ ይለያል ፍቅሩ ውለታው ትግስቱ ❤❤❤❤
@Addis-d3z
@Addis-d3z 27 дней назад
ዘማሪዎች ለአለባበሳችው 💜👏👏👏👏👏 አንገት ከደፋንበት ውርደት ይህን አይነት ስርአት ያክለው አለባበስና ከዝላይ ከጭፈራ የወጣ አምልኮ ማየት ነበር የናፈቀኝ 💜💜💜💜💜ተባረኩ !!
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn 9 месяцев назад
ያ ፡ ዳዊት ፡ እውነቱን ፡ እኮ ፡ ነው ኧረኛዬ ፡ ብሎ ፡ የዘመረው ከአንበሳ ፡ ከድብ ፡ ስታተርፈው ያለአንተ ፡ ማን ፡ አስተዋሽ ፡ አለው ገበታን ፡ አዘጋጀህለት ንግስናን ፡ አንተው ፡ ስታነግሰው ባይዘምር ፡ ይገርመኝ ፡ ነበር የእኔም ፡ ታሪክ ፡ እንደዳዊት ፡ አለ አባትዬ ፡ አባብዬ ፡ ነህ አባትዬ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጠባቂን ከአንበሳና ፡ ከድብ ፡ ከአውሬው ፡ ከነጣቂ መሰማሪያን ፡ ከአገኘሁ ፡ ቆየው እረኛዬን ፡ ስለተጠጋሁ በክንፎቹ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ሆኜ እኖራለሁ ፡ ተደላድዬ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
በመጀመርያ መንፈሱን ሳይሰስት ያፈሰሰልን አምላካችን ይባረክ፡፡ በመቀጠል ሁላችሁም አምላኬ እንደባለፀግነቱ በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይሙላባችሁ❤፡፡ በዚህ ዝማሬ አልፎ ህዝቡን የሚባርክ መንፈስ ቅዱስ ይክበር፡፡ እንዲህ ያሉትን በእግዚአብሄር ቃል የተዋቡ ዝማሬዎችን ከሰማይ እየተቀበላችሁ ለቤ/ክ በረከት እንዲሆን ያበረከታችሁ ዘማርያን ጌታ ይባርካችሁ ፡፡ የዚህ መዝሙር ተቀባይ ኤፍሬም አለሙ (ኤፊ) በቅርበት ከማቃቸው ዘማሪዎች እግዚአብሔርን የምትፈራ , ቅን , የዋህ እና የቤ/ክ ድንቅ ስጦታ ነህና ጌታ ይባርክህ በሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ይክበር፡፡ c✝️
@aleneadane6454
@aleneadane6454 Год назад
ቀጥልበት bro
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Год назад
Amen , you too bless you more. 🙏
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 Год назад
GOD BLESS YOU BROTHER
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Год назад
Amen Antm tebark
@NuhYz-lt8ho
@NuhYz-lt8ho Год назад
Werhawi amlkow mechi mechi new??
@everondawit3368
@everondawit3368 Год назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም። ደግሞ ማንም እንዳይሰድበኝ
@SelamHaile-y4t
@SelamHaile-y4t 11 месяцев назад
ደሞ ማንም እዳይሰድብኝ ደሰ ይላል😂😂😂
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
enjoy sis Jesus is lord and savior
@helennewete6108
@helennewete6108 10 месяцев назад
Who gives worship to protestant only. God is good. God bless you all ❤
@HannaTesfaalem
@HannaTesfaalem 10 месяцев назад
😍😍😍💙💙💙💙💙💙
@WeehaLesanwork
@WeehaLesanwork 8 месяцев назад
Yana ehet manem bisedbshe enkon tefat altefashem atsebi
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 Год назад
ኸረ ይኼን መረጋጋት ለኤፍሬም አሳዩልን። ሌሎች ዘማሪዎችም እዩ ...በየ ቤ/ያኑ በመዝሙር የምታገልግሉ ሁሉ እዩ ፣ ተመልከቱ ። መዝሙር በእርጋታ ሲሆን ግን ሲያምር...መልዕክቱም ሰው ልብ ጋር የሚደርሰው እንዲህ ሲሆን ነው።
@Grandas7358
@Grandas7358 Год назад
Mestaf Kdusen bedenb alemanbeb yasayal. መዝሙር ስሎው ስኮን ብቻ የእግዚአብሔር መገኘት የምያመጣ ከመሰለህ ተሳስተሃል። በቃ እግዜር ዎልዝ ብቻ ምወድ ይመስላል ብዙዎቹን። መፅሐፍ ላይ እንደዛ አናገኝም። ይሄ ሀይማኖታዊ amelekaket ነው።
@aleneadane6454
@aleneadane6454 Год назад
be tikikil
@ashewizzee2080
@ashewizzee2080 Год назад
Bemejemeria Efuyeee ❤❤❤ mezmur hiwot new siketel dawit be melkol fit lebse negesenawen awleko be amlaku fit amleko siyakerb melkol endi new yalechew abeni zemariwochen beteley slehiwot meselernetachew satawk judge kemadreg zem maletem mret ewedhalew bro
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
መድረኮቻችንን እግዘብሔርን ይጎብኝ ያለማንም እርዳታ ጩኸት ጭፈራ ክብሩ ሕዝቡን እንዲህ ይደፍናል❤❤❤❤❤ በዚህ መንፈስ ውስጥ አለመንበርከክ አይቻልም። ድርዬውን ጌታ ያውርደው አመድረክ በሰው ጊዜናሕይወት የሚያላግጡ።
@yonatantegegn-mt5in
@yonatantegegn-mt5in Год назад
@@Grandas7358 ena chifera new miyametaw
@zoe-r7i2x
@zoe-r7i2x 9 месяцев назад
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው የሙዚቃው መሳሪያ ዝቅ ብሎ የዘማሪዎቹ ድምፅ ጎላ ብሎ መሠማቱ ዉበት ሰጥቶታል በዚህ አጋጣሚ በመሳሪያ ጩኸት የምታደነቁሩን በየቤተክርስቲያኑ ያላችሁ እንዲህ እናምልክ እስቲ ጌታ መስማት የሚፈልገው የእኛን ድምፅ ነው 😊
@YehunalemMekebo
@YehunalemMekebo 7 месяцев назад
ትክክለኛ ሀሳብ
@gizawermias2869
@gizawermias2869 7 месяцев назад
ትክክል
@FayeraDebelo
@FayeraDebelo Месяц назад
Uffffffffffffff!! ❤❤❤❤❤ ውስጤ እርፍ አለ ።መንፈስ ቅዱስ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 28 дней назад
እረኛ እንደሌላቸው ያልተወን ደግሞም የማይተወን አምላክ ❤️!
@AbebeDidana-w7s
@AbebeDidana-w7s 3 месяца назад
❤ልብን መንፈስ የሚያረጋጋ መዝሙር!!
@tayeabdi7274
@tayeabdi7274 8 месяцев назад
መንግድ የጠፋብኝ ሰው ነኝ ወዴት መጒዝ እዳለብኝ አላውቅም ልቤ ማረፊያ አጣ ፥አምላክ ወደ እራሱ እዲመራኝ ፅልዩልኝ???
@genettegegn232
@genettegegn232 7 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ በወንጌል ሲናገር እኔ እውነትም መንገድም ህይወትም ነኝ ይላል ይሔ ጌታ ወደ መንገድህ ሣይሆን ወደመንገዱ ይምራህ❤
@progressivemind994
@progressivemind994 7 месяцев назад
እረኛው በመንፈሱ ይምራህ። ተስፋ አትቁረጥ ይህም ያልፋል ወንድሜ።
@Music-cd1we
@Music-cd1we 6 месяцев назад
@sabasabina8372
@sabasabina8372 6 месяцев назад
Ayzon geta Ale
@AdelitaHousseini
@AdelitaHousseini 5 месяцев назад
Seigneur prend soin de ton fils et ramène le à toi comme le fils prodigue pardonne ses péchés, ses faiblesses et restaure le dans ta sainte présence
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Год назад
መሰማሪያን ካገኘው ቆየው እረኛዬን ስለተመካው በክንፎቹ ጥላ ስር ሆኜ እኖራለው ተደላድዬ
@cherinetkugna-mb6rq
@cherinetkugna-mb6rq 3 месяца назад
እልልልልል am still hearing this strong and healing song haleluja
@Grandas7358
@Grandas7358 2 месяца назад
Thanks ሰማሪያ ምል መስሎኝ ግራ ገብቶኝ ነበር
@kenawakdaniel4374
@kenawakdaniel4374 Год назад
ኤፍሬም ይሄን መዝሙር በርግጥም ከጌታ ተቀብሎታል ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ በእርጋታ ስለዘመራቹት እኛም እያንዳንዱን ቃል በእርጋታ ሰምተን ስለተባረክን thank you ፀጋ ይብዛላችሁ
@chemirolkeba2508
@chemirolkeba2508 5 месяцев назад
ይሄ መዝሙር ህይወቴን ቀየረዉ እዉነትም እረኛዬ ነህ አሜን
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 месяца назад
አሜን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 7 месяцев назад
ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም What a blessing !
@amsalemulatu7920
@amsalemulatu7920 9 месяцев назад
ይህንን መዝሙር መጀመሪያ የወንድሜ መኪና ውስጥ አዳመጥኩት አዳመጥኩት .....የጌታን ከአንበሳና ከድብ ጥበቃ እያሰላሰልኩ ነፍሴ በአምላኩዋ እረሰረሰች .....እቤቴም ገብቼ የአምላኬን ጥበቃ ወደሁዋላ አያሰብኩ ዝማሬዉን ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም የጥበቃዉን ብዛት በቃላት መግለፅ አልችልም።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alazartesfaye6396
@alazartesfaye6396 Месяц назад
አባ የኔ ጌታ ልዑል እግዚያብሄር ሆይ! ጥበቃህ በዝቶልኝ ከክፉ አመለጥኩኝ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ!
@nahomkifleangessa1422
@nahomkifleangessa1422 11 месяцев назад
አዝ፦ እረኛዬ (፪x) ፡ ነህ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጠባቂን ከአንበሳና ፡ ከድብ ፡ ከአውሬው ፡ ከነጣቂ ------------------ አባትዬ ፡ አባብዬ ፡ ነህ አባትዬ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጠባቂን ከአንበሳና ፡ ከድብ ፡ ከአውሬው ፡ ከነጣቂ ------------------ መሰማሪያን ፡ ከአገኘሁ ፡ ቆየው እረኛዬን ፡ ስለተጠጋሁ በክንፎቹ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ ሆኜ እኖራለሁ ፡ ተደላድዬ ------------------ (ለምን ፡ ቢባል) እረኛዬን ፡ ይዤ (ለምን ፡ ቢባል) ቅጥሩን ፡ እዘላለሁ (ለምን ፡ ቢባል) ሓሩሩ ፡ እንዳይጐዳኝ (ለምን ፡ ቢባል) ጥላን ፡ አግኝቻለሁ (፪x) ------------------ ያ ፡ ዳዊት ፡ እውነቱን ፡ እኮ ፡ ነው ኧረኛዬ ፡ ብሎ ፡ የዘመረው ከአንበሳ ፡ ከድብ ፡ ስታተርፈው ያለአንተ ፡ ማን ፡ አስተዋሽ ፡ አለው ገበታን ፡ አዘጋጀህለት ንግስናን ፡ አንተው ፡ ስታነግሰው ባይዘምር ፡ ይገርመኝ ፡ ነበር የእኔም ፡ ታሪክ ፡ እንደዳዊት ፡ አለ ------------------ አዝ፦ እረኛዬ (፪x) ፡ ነህ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጠባቂን ከአንበሳና ፡ ከድብ ፡ ከአውሬው ፡ ከነጣቂ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen amen be blessed brother glory to GOD
@rutaloracraft5010
@rutaloracraft5010 3 месяца назад
Bless you 🙏
@zerogaming1554
@zerogaming1554 9 дней назад
22 ሙሉ ወንጌሎች እወዳችዋለው የ90ዎቹ የፀሎት ህብረት አገልጋይ ነኝ የእንባችን ፍሬዎቻችንን እንተን ሳይ ስሰማችሁ ብዙ ወደዋላ ሄጄ በትዝታ እንባዬ መጣ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ድምቅ ብሎ ታየ ።እወዳችዋለሁ አዎ እረኛችን እሱ እና እሱ ነው
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 11 месяцев назад
መዝሙሩን እንደአዲስ ሰማሁት መስማት ማቆም አቃተኝ የጌታ ክብር በላያችሁ ላይ ይታያል እርጋታችሁ ጭፈራ የሌለበት ❤❤❤❤ብርክበሉ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen
@ZediZedi-i2v
@ZediZedi-i2v 8 месяцев назад
እግር አሞኝ እቤት ተኝቼ ነው የሰማወት ግን በሞት እንኳን ከጌታ ጋር ያገንኝኝ መዝሙር ነው ተባረክ በዚህ አምልኮ ተፈወሰኩ እረኛዬ እግዚአብሔር ነው
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 8 месяцев назад
Amen
@ZediZedi-i2v
@ZediZedi-i2v 8 месяцев назад
በሌላ ክብር መገለጥ ይሁን በቃ ዝምበል ለምለም
@mekiyosa2123
@mekiyosa2123 Год назад
ኤፍሬም ጌታ ዘመንህን ትዳርህን ልጂህን ጌታ ብርክ ያርጋችሁ ዘመን የማይሽረው ዝማሬህ አሁንም እያረሰረስን ነው ተቢረክ
@fanayemengesha1351
@fanayemengesha1351 6 месяцев назад
ይሄ ዘማሪ ደረጀ በለጠ ነው፣ ኤፍሬም አይደለም፣ መባረክ ያለበትን ባርኩ።
@HenokGelaye
@HenokGelaye 27 дней назад
ይህን መዝሙር ጌታን እንዳገኘሁ ጉልበት አቅም ሆኖኛል አሁንም ድረስ በዚያው መንፈስ ያለ ነው ።ዘማሪውን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 4 месяца назад
ያ ዳዊት እዉነቱን እኮ ነው እረኛየ ብሎ የዘመረው ከአንበሳ ከድብ ስታተርፈው ያለአንተ ማን አስታዋሽ አለው 🙏🙏🙏🙏 የኔም ታሪክ እንደ ዳዊት አለ ❤️❤️❤️❤️❤️
@getsolomon
@getsolomon 4 месяца назад
ይህን በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘን ዝማሬ በጣም በጣም ነው ሁል ጊዜ የምሰማው። በእውነት ውስጤ በደስታና በሰላም እሞላለሁ !!!
@KasahunKefyalew
@KasahunKefyalew Год назад
ጌታ አምላኬ ሆይ እንደዝህ በመንፈስ ቅዱስ የተረጋጋ ትውልደ አብዛልን ያለው መንፈስ እጅግ ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantugmedhingmedhin6463
@fantugmedhingmedhin6463 10 месяцев назад
Amen
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
ከውሀ የረጋ ❤❤❤ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር። ግርምሽ መዘምራኖቹ መሳሪያ ተጫዎቹቹ ሁላችሁ 😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 11 месяцев назад
በእረኝነትህ ውስጥ ሆነን ከስንቱ አመለጥን ጌታችን ስምህ ይባረክ! ጌታ አብዝቶ ይብርካችሁ!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
አሜን
@asnakedata595
@asnakedata595 11 месяцев назад
AMEN
@worknehbediye4429
@worknehbediye4429 8 месяцев назад
ህይወቴ እንደ ደዊት በብዙ መከራ ያለፍ እና ጌታ እረኛዬ የሆነኝ ነኝ።ወንድሞቼ የአባቴ ልጆች ተባረኩ።ይህንን መዝሙር አዳምጬው አልጠግብም።
@dagafatenayejohn
@dagafatenayejohn 6 месяцев назад
ከሞት አፋፊ ተርፌ የሰመውት ዝማሬ ደስ የምን ነበረ መክነ ስነዳ ሳላውቅ stop sign ደርሼ መክና መቆም አቃተኝ ጥሼ ገበው ጌታ አተረፈኝ ከተረፍኩኝ በሃለ እሄንን መዝሙር መስማት ጀመርኩ ሰይጣን አፈረ።
@betelhemyonas-nv1xb
@betelhemyonas-nv1xb 11 месяцев назад
ያለሁበት ሁኔታ በእርግጥ ልክ አደለም ነገር ግን ይሄን አምልኮ ሳይ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@zerubabbeldawit1108
@zerubabbeldawit1108 11 месяцев назад
Ayzohe geta malkam naw yawtahal tesfa alhe bro
@MilionDino
@MilionDino 11 месяцев назад
ሊነጋ ሲል እንደዚህ ነው ቢሆንም ከሡ ጥላ ሥር እንዳትሸሺ
@betelhemyonas-nv1xb
@betelhemyonas-nv1xb 10 месяцев назад
@@MilionDinoAmeseginalew ❤❤
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
😢😢😢😢 እረኛዬ ነህ የምድረበዳ ጥላዬ ከማውቀው ከማላውቀው ያስመለጥከኝ የኔ እረኛ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አባትዬ ተባረክ ስለሁሉም ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀዘንን የሚያስረሳ መንፈስ አሉ ብዙልን ❤❤❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen amen
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@merontaye8723
@merontaye8723 День назад
ውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልል እስይይይይ ሀሌሉያ ወድማችን ተከስተ ይሄ ዘመን የሚያሻግር የመዝሙር ምጩን የገለበጠብህ ለኛም እዲፈስ ያደረገው መዝሙር በለሊት የሰጠህ የናዚሩት እየሱስ ክብሩን ጠቅልል አድርጎ ይውሰድ ትዳርህ ልጅህ አገልግሎትህ እየተባረከ ምድሪቱን ይሙላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች የመጀመሪያው ነህ
@mesfinAderajew
@mesfinAderajew 10 месяцев назад
በአጠቃላይ መዘምራኖችና መሳርያ ተጨዋቾች ወ/ም ግርማ ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ተባርኬበታለሁ።
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 10 месяцев назад
አሜን አሜን
@WalelignAyele
@WalelignAyele 2 месяца назад
ግርምሽዬ በጣም ረስርሻለሁ ተደንቄያለሁ ተባረክልን
@Birhan0121
@Birhan0121 11 месяцев назад
የድሮ ፕሬስታንቶች መዝሙር እንደዚ ነዉ የሚያምርባችሁ
@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege 8 дней назад
ገታ ይባረክ ኢየሱስ ከሞት ያድናል እረኛችን አይተኛም አያንቀላፋም ይባረክ
@Lidiya_gebremariam
@Lidiya_gebremariam Год назад
ያባቴ ልጆች ተባረኩ ዛሬ ገና ነው ያየዃቹ መዝሙሩ ግን እንደዛሬ ዉስጤ ረስርሶበት አያውቅም ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
Amen
@YeabsiraShiferaw-lq2lf
@YeabsiraShiferaw-lq2lf Месяц назад
Jesus saves. ዘመንህ ለኢየሱስ በመዘመር ይለቅ my bro❤
@eliyesbelay4048
@eliyesbelay4048 Год назад
በአውነት እንዲህ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን ሙሉ መዝሙሩን እንድናጣጥመው አደረከእ ነፍሳችን ፈሰሰች በጌታ ፊት❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenNigusse-kq9dl
@TemesgenNigusse-kq9dl Месяц назад
ጌታ ይባርክሕ ውንድሜ ኤሕን መዝሙር ስሰማ እንዴት ሰላም እንደሚሰማኝ❤❤❤❤
@Kaleb1988
@Kaleb1988 Год назад
የረጋና በክርስቶስ ፀጋ ልብን የሚሞላ ውብ መዝሙር!! ተባረኩ!! ተባረኩ!! ተባረኩ!!
@kalkidanderese1717
@kalkidanderese1717 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ነፍስን ያድሳል🥰ተስፋን ያለመልማል የዝማሬው እርጋታ ደግሞ ወደህልውናው ያስገባል። የሰማው ሁሉ መንፈሱ ይረስርስ ወደህልውናው መግባት ይሁንለት፤ ዘመንህ ይለምልም🥰
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 месяца назад
አሜን
@SeniReta
@SeniReta 11 месяцев назад
አምልኮ በዚሁ ከቀጠለ የቤተክርስቲያን ክብር ይመለሳል
@Zinaw-w6w
@Zinaw-w6w 19 дней назад
ዛሬ ከረፋዱ አጥንተ ለመለመ ።መልካም የዜማ ጊዜ ሠማያዊ ቅላፄ
@Jes620
@Jes620 11 месяцев назад
ያ ዳዊት እውነቱን እኮ ነው እረኛዬ ብሎ የዘመረው ከአንበሳ ከድብ ስታተርፈው ያላንተ ማን አስታዋሽ አለው። ለምን ቢባል እረኛዬን ይዤ🎸🎹🎺🎷🎤🎼 እልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ይሄን መዝሙር ስሰማው ይነዝረኛል 😢 የጌታ ስም የተባረከ ይሁን። ተባረኩ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ 🙌
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
አሜን አሜን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@cecew.2559
@cecew.2559 11 месяцев назад
የተወደድክ ወንድማችን ግርምሽና የአምልኮ መሪዎች እንዲሁም ሙዚቀኞች ሁሉ ተባረኩልን! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።በዝማሬዉ ተባርከናል!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen amen
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
እሰይ ዳንኪራ የሌለበት ዝማሬ ኤፍሬም አለሙ በ ጌታ ጭፈራ ይቅርብህ ዝማሬዎችህ ነፍስ ነበሩ እኮ ወንድም ግርማ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@tsinatnega18
@tsinatnega18 Год назад
Koy eferem endet nw yezemerew ?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
ወይ ጉድ😢እሱም ሲዘምር ደስ ይላል ጌታ ለሱ ው .....
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
@@tsinatnega18 እሱም በ ቆንጆ ድምፁ ቆንጆ አርጎ ዘምሮታል አሁን አሁን ግን ዝላይ ስላበዛ ነው
@derejemamo7532
@derejemamo7532 Год назад
@@tsinatnega18 ልክ ነህ efrem men yaregachu yene mezemur abreketelen. ጭፍን ፍርድ
@maranata1484
@maranata1484 11 месяцев назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ አብራቹ ዘላቹ ዘላቹ አሁን ምታሙት ነገር። ደሞ የኢትዮጵያ ጴንጤ አንዱን መስቀል ደሞ ሌላው ሲመጣ መጣል የመጣውን መስቀል እንወዳለን እግዚአብሔር ይፈውሰን። ኤፍሬምም ግርማም በተረዱት ዘምረዋል።❤
@fikerbazi-gk5kv
@fikerbazi-gk5kv 16 дней назад
አቤት ስታምሩ ጌታ የባረካችሁ ቤት ሰብ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሂ❤❤❤❤❤❤
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 Год назад
መንፈስ ቂዱስ ያለበት በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ ኡፍፍፍ 😢😢😢መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባራክ ❤❤❤
@yonasfasia5036
@yonasfasia5036 Год назад
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤
@yoditadimasu2682
@yoditadimasu2682 11 месяцев назад
መንፈስ ቅዱስ ያለበት በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ 🙇🙇🙇🙇🙇😍😍😍
@hirutmelese3148
@hirutmelese3148 10 месяцев назад
🎉
@BetehaSendeku
@BetehaSendeku 2 месяца назад
ይሄ እርጋታ የሁል ጊዜ ይሁንልን!!
@ማአዛ-ሸ8ሸ
@ማአዛ-ሸ8ሸ 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@PetrosZeragaber
@PetrosZeragaber 3 месяца назад
በትክክል በፉጨት እና ሆሆታ ኣይደለም ፡ ልባችንን በማፍሰስ ጌታን የምናመልክበት ዘመንም እንደዚሁ ይምጣልን፡ እጅግ ኣብዝቶ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@tesjij8484
@tesjij8484 Месяц назад
ጩህትም ጫጫታም ለክርስቶስ ክብር ይሁን መዘንጠል የለመድ
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm 11 месяцев назад
ምን አይነት መንፈስ እና ፀጋ ያለበት ልጅ ነው በጌታ🥰 የተባረክ 🙏😘
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen be blessed
@lemlemshemsu5195
@lemlemshemsu5195 3 месяца назад
ውስጥን ይበረብራ ነፍስን ያረሰርሳል አንድ ደግ ወዳጅ እንዳለን ይነግረናል አቤት እርጋታ ብዙ ትምህርት አለው ተባረክ ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️
@edenwoudneh4192
@edenwoudneh4192 11 месяцев назад
My beautiful mum used to keep asking me to play this mazmur before she passed away 😢 now I keep playing it ❤
@greatexpectations6577
@greatexpectations6577 8 месяцев назад
I assure you that she is singing this very song before the Almighty.
@TeshaleTamiru-
@TeshaleTamiru- 4 месяца назад
ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም... God bless you more and more
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 месяца назад
Amen amen
@tamiratyohannes4989
@tamiratyohannes4989 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይህን ወንድም ስለሰጠን ስምህ ይባረክ!!! ወድማችን ግርምሽ ፀጋው ይብዛልህ አትያዝ እየጨመርክ ሂድ። የጌታን የልብ ሃሳብ እንድትዘምር የስራው ባለቤት ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ። እሱ ስለወደደህ እኛ እኖድሃለንና። እድሜ ልክህን እንድትዘምር ጌታችን ይርዳህ። አሜን
@BerhaneColston
@BerhaneColston Месяц назад
Thank you so much my brother in Christ for singing this song, you blessed me so much. We have a savior who loves everyone. So blessed to be called children of God.
@woinewoine5413
@woinewoine5413 9 месяцев назад
እረኛዬ ን ይዤ ቅጥሩን እዘላለው ሐሩር እንዳይጎዳኝ ጥላን አግኝቻለው አሜን ተባረክ❤ ያ ዳዊት እውነት እኮ ነው እረኛዬ ብሎ የዘመረው👏👏👏👏❤❤❤ተባረኩ እልልልልልልልልልልልል
@SimeBekele-i8m
@SimeBekele-i8m 13 дней назад
እውነተኛ አባትና እረኛ ፈጥኖ ደራሽ ስሙ ይባረክ
@SaraMeron
@SaraMeron 11 месяцев назад
አሜንንንን የምድረ በዳው ጉዋዴ ኢየሱስዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ አባትዬ አባብዬ ነህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen amen
@hlinaakliluabebe2568
@hlinaakliluabebe2568 4 месяца назад
ይገርማል የሚገርም መንፈሳዊ መዝሙር ነው።ተባረክልኝ በእውነት ጉልበት ያለው መልክት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@newleveltubeofficial208
@newleveltubeofficial208 Год назад
😢😢😢😢😢😢 i can't stop oooooo JESUS IS MY SHEPHERD እረኛዬ ኢየሱስዬ ❤ የቴንፖ ወረድ ማለት የመዝሙሩን መንፈስ የበለጠ አጎላው be bless ግርምሽ 🙏🙏🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
Amen amen
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 2 дня назад
ወተት የሆና ድምጽ መንፈስ የተዋላ ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@TsgemariamTsega
@TsgemariamTsega 9 месяцев назад
orthodoks negn gin endezik yalu ye protestant mezmuroch madamet betam des ylegnal ende asteyayet.... endezik aynet mezmurochin btketluba chew arif new menfesawi menfesawi yshetal tebark betam ye memest mezmur new keep it up
@habtamuendalew9451
@habtamuendalew9451 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ለዘመኑ የሚገባ መዝሙር 😊😊😊
@GraceTina.
@GraceTina. Год назад
መዝሙሩን እንደ አዲስ እየሰማሁ እና እየተባረኩበት ነው 😮
@DagiDagi-q6p
@DagiDagi-q6p 4 дня назад
በሃጢአት በወደኩበት ተስፍ ቆርጬ ለሰጠፍ ስል ተስፋ እንዳልቆርጥ የመለሰኝ ዝማሬ ❤
@a.z9309
@a.z9309 4 месяца назад
ብዙ መዝሙሩ እሰማለሁ ይሄ መዝሙር በተለይ ደጋግሜ ስሰማው እውነት በጣም ነው ነፍሴ ሐሴት ያረገው በሰው አገር ሆኖ በተለይ በስራ ቦታዬ ላይ የማየው የአውሬው አዮነት ሁሌ አፍን ከፍቶ የሚጠባበቀኙን ሳይ አለኝ እረኛ አሳልፎ የማይሰጥ እየሱስ እ ረኛዬ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 месяца назад
Ammmmmen
@fikreAsfaw-u4d
@fikreAsfaw-u4d 3 месяца назад
ቅዱሱ ጌታ ይረዳሀል ተቀበለው፡እመነው
@Ethiopian197
@Ethiopian197 6 месяцев назад
ኤፍረምን ከምናስታውሳቸዉ መዚሙሮቹ ይህች ዋነኛዋ ናት። ስሰማዉ እንጃ ልዩ መልዕክት ትሰጠኛለች
@letebrhanwasihun4249
@letebrhanwasihun4249 5 месяцев назад
ተባረኩ ፀጋ አምላክ ይውረስኩም 6:08
@yegeta1
@yegeta1 Год назад
ግርምሽዬ ዘመንህ ይባረክ።ያንተን የተረጋጋ መዝሙር ሰምቶ ያለመባረክ አይቻልም ።ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤😍😍😍
@IsraelElkaye
@IsraelElkaye 5 месяцев назад
ከጌታዬን አብሮነት በእጄ የዳሰስኩበትና የተመለከትኩበት ሰዓት መሆኑ ይደኅቀኛል ። አሜን !!!!!!!!
@ErmiasBekele-yn3ew
@ErmiasBekele-yn3ew 10 месяцев назад
Ene catholic negn gn yeha mezmur bebzu tebarekabetalhu eregna lehone amelakachen kebru Hulu lesu hehum tebareku❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 10 месяцев назад
Amen amen
@Arkshe1234
@Arkshe1234 3 месяца назад
ene Orthodox Negn 😢😢Gin Betam Wedjewalehu Tebareku Alchalkum 😢😢😢Geta Yibarek Enbayen Mekotatr Alichalkum Uffffff Eysus Fikr Neh Amlake 😢😢😢Mesheshegiye Abye😢😢😢😢😢
@asnakedata595
@asnakedata595 Год назад
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤እንዲህ በእርጋታ በመንፈስ ታጅቦ ላንተ ዝማሬ ማቅርብ እንዴት መታደል ነው ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
Amen amen
@getsolomon
@getsolomon 5 месяцев назад
በእውነትና በመንፈስ የተቃኘ መንፈስን የሚነካ ወደ አምልኮ የሚያስገባ ድንቅ ዝማሬ ነው።ሁል ግዜ እኔና ቤተሰቤ በእንባ ነው የምናደምጠው!!!!❤❤❤
@Medy-qo8cq
@Medy-qo8cq 8 месяцев назад
አሜን እረኛችን ድምፅህን መስማት ይሁንልን
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 8 месяцев назад
Amen
@DeguTafese
@DeguTafese 6 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይባረክ የኔ አባት
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Год назад
ዋው ጥሩ አድርገህ ዘምረከዋል ተባረክ 🥰🙏 እሔ ነው የናፈቀን ከአለባበር እርጋታ መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ ❤🙏
@IsraelAsefa-dv5rk
@IsraelAsefa-dv5rk 6 месяцев назад
ቡዙ ጊዜ ብዙ ህልፍ ጊዜ ህልፍ የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶሰ እውነት እና እምነት በጸጋው በኩል በሕይወትህ ይትረፈረፍል ......ሕንወድሃለን ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kassahundite6080
@kassahundite6080 11 месяцев назад
ጉባኤው ውስጥ ያለው የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ይሰማኛል
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 10 месяцев назад
እግዝአብሔር እርኛያዬ ነው ይህን መዝሙር በጣምነው ምወደወ ስሰማ እንባይ ያንቀኛል በስዴት ላይ እረኛ ሆኖልኝ ለዝ ደርሻለሁ እኔ ግን መቸ ይሁን ጌታ ሆይ እንደዝ ቆመ ምዘምርልህ መፀለይ መፃፍ ቅዱስን ማንበብ አቅቶኛል ለስጋ ብቻ የቱጋ ጎደለብኝ እያልኩ ኝ ነወ ባሁን ሰዓት እየሱስ ስመጣ ምን መልስለታለሁ ብቻ ፈራለሁ አይ ስዴት የመዳም ቅመሞች መቸ ይሁን ምነጋልን።
@hanabuna2898
@hanabuna2898 5 месяцев назад
እኔ የወላዲተ አምላክ ልጂ ነኝ። በአማላጂነቷ የማምን ነገር ግን ይሄን ዝማሬ አለመስማት አልቻልኩም ።ያውም ከእንባ ጋር። ነፍሴ አብዝታ ወደደችው። ከስንቱ ወጥመድ እንዳስመለጠኝ ሳስታውስጥ እውነትም እረኛዬ ነው😭😭😭😭
@oliyadtemesgen972
@oliyadtemesgen972 5 месяцев назад
Ye nigusu ye egzihabiyer lij yeyesus kirstos lij mohon mw yimiyawatash esu newuna kemot yimiyadinew mary ke mot yemasmelet siltan yelatim only jesus tebareki
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 4 месяца назад
አሜን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Месяц назад
ሃኒ።አባብዬ ለማለት የሚቻለው ዳግም ከአባትየው ከቸወለድን እኮ ነው።የዮሃንስ ወንጌል ምእራፍ ሦስትን ሙሉውን በእርጋታ አነብቢው።ተባረኪ።
@TesfayeNigusse-vw9ox
@TesfayeNigusse-vw9ox 2 месяца назад
ሌሊት ከእንቅልፌ ሰነቃ መዝሙሩን ሰሰማ እራሴን አነፃው። ተባረክልኝ❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Год назад
ይሄንን መዝሙር ለሊት ሙሉ ሰማሁት እዛው ውስጥ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ በቦታው የነበራችሁ እድለኛ ናችሁ ከናንተም አልፎ በዩ ቱዩብ ለእኛም ደረሰን ተባረኩ በመንፈሱ ያረሰረሰን ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል!!!!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
Amen amen
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 11 месяцев назад
አው ጉባኤም በጣም ደስ ይላል🙏 የት ቤ/ክ ነው?
@wallelignassefa7636
@wallelignassefa7636 10 месяцев назад
22 full gospel church
@wallelignassefa7636
@wallelignassefa7636 10 месяцев назад
22 full gospel church
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Месяц назад
ይህ ዝማሬ የሜሰገርም ነዉ መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት የማይጠገብ ተባረክ እዉነተኞ ዝማሬ ይህ ነዉ።
@temesgentefera2288
@temesgentefera2288 Год назад
መረጋጋት መዝሙር አለማብዛት አለመቀላቀል ምልክትን ፍሰቱን የጠበቀ መዝሙር እስከመጨረሻ መዘመር የነዚህ ዘማሪ quality ነው ። ዋው
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 3 месяца назад
ፀጋ ይብዛልህ ነፍስም አልቀረልኝ
@BirukFiyu
@BirukFiyu Год назад
በመንፈስ ቅዱስ በሙሉ ሙላት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል።ዘማሪው እ/ር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል አዘማመር
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Год назад
አሜን
@EyerusalemJerry-n1w
@EyerusalemJerry-n1w 7 месяцев назад
ይህንን መዝሙር ስሰማ ስዘምር እዴት ነብሴ እርስርስ ነው የምለው በርግጥም የኔም ታሪክ ነው በእውነት እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት።
@yemisirachalemayehu6355
@yemisirachalemayehu6355 11 месяцев назад
አባትዬዬዬዬዬ አባብዬዬዬዬ ነህህህህ የኔ እየሱስ የተለየሁልህ ራሴን የጣልኩብህ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 месяцев назад
Amen amen amen
@abenezerhabeshawi1089
@abenezerhabeshawi1089 5 месяцев назад
I love listening to this mezmur when I’m studying. God bless everyone
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 855 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 1,3 млн
Atii nafii Addaa
1:08
Просмотров 37 тыс.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Просмотров 8 млн
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 855 тыс.