Тёмный

አልሰማሁም ላላችሁ! ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት የተሰጠ ትምህርት - በቃ በለን! 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 461 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

አልሰማሁም ላላችሁ!
ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት የተሰጠ ትምህርት - በቃ በለን
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
August 2021 - Washington DC

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታታዮች እንኳን ለአቡኤ ወርአዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ:: በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን አሜን! 🙏🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 года назад
Amen.Amen.Amen
@musefikremariam3752
@musefikremariam3752 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 3 года назад
መምግህር ድሮም አሁንም ሁሌም ፍቅርንና: ሰላምን: እምታስተምረን ነህ🙏 አምላክ እስከ ዘላለም አይለውጥብን እውነት ከልብ እንወድሀለን መምህር
@flovegood8282
@flovegood8282 3 года назад
አሉ ከሚባሉ መምህር በጣም የምወደወት የማክብረወት ትልቅ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፍቅር እግዚአብሔር የኢትዮዺያ ናት አለች እመቤቴ ኢትዮዺ የእግዚአብሔር አገር ናት ማን ነው የሚነካት ያለችው እመብርሃን በህልሜ እውነት ነው በዓለም ላይ እግዚአብሔር የምታከብር በታላቅ ከሰማዩ ጋር የተዋአደች የምታፈቅር የምትመካ አገር የለም በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ስማ ኢትዮዺያ የተፃፈ ይቺ ምንድን ናት በለው ይቀኑባታል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመ ናቹሁን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንአሜንአሜን ባአሁኑ ሰዓት ደስ አላቸው ምክንያቱም እርስ በእርሳቸው ይጨራረሳሉ አሉ ጀርመኖች እንዲህ አለኝ ስደት ወደ ኢትዮዺያ ብለሽ አልነበረም ይሄ ምንድነው ያልተማሩ እርስ በእር ሳቸው እጨራረሳሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፋት ቅናት መተት ትብተባ የዘር ልዩነት ሌላ አምልኮት ደም መፋሰስ ይጥፋ እግዚአብሔር ብቻ ይንገስ በኢትዮዺያ በዓለም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 3 года назад
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እደኛ ሀፅያት እና በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 3 года назад
መምህር.እናመሰግናለን.እግዚአበሄር.እረጅም.እድሜና.ጤና.ይስጦት.ከክፉሁሉ.አምላክ.ይሰዉርልን.መምህር.ኑሩልን.
@mesismart1332
@mesismart1332 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን ሀገራችንንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን ::እኛንም በያለንበት ይጠብቀን ::
@aynoderar4148
@aynoderar4148 3 года назад
አሜን አሜን አባታችን ሰለህዝባችን እንፀልይ እኔ በጣም ነዉ የተጨነኩት ምከናትም በተስቤ በሙሉ ከዛ ነዉ ልጆችም ጨምር አሜንአሜን ቃለህዉት ያሰማልኝ ፀልዮልኝ አባቴ ህሩተ ስላሴ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 года назад
አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ የተጨነቁትን የተሰደድቱን ተመልከት አትተወን እዘንልን አባቴ ሆይ ስለ እማምላክ ስለ መላዕክታት ስለ ሰማዕታት ስለ ደጋጎች አባቶቻችን አቤት ስለነሱ ብለህ ድረስልን በቃ በለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቡ አሜን ቸር ያሰማን የቅዱሳን አምላክ
@tigist19
@tigist19 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር 😢👏 ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ይድረስልን ይቅር ይበለን ኢትዮጵያን ያድንልን ወገኔን ሞት በቃችሁ ይበላቸው 😢👏💚💛❤👏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር👏😘
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያበርታዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን እናታችን ትሸፍኖት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን
@monafirqi9221
@monafirqi9221 3 года назад
አባ እርሶንም በሰላም በጤና በእድሜ እግዚአብሔር ያቆይልኝ በእውነት እኔ በእርሶ ትምህርት በእውነት ወደ እራሴ እንድመለስ ነው እመቤቴ የረዳችኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ሀይማኖታችን ይጠብቅል 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️አቤቱ ማረን አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያ አሥባት ✝️⛪️⛪️መምህር 🇪🇹 እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እቁ 🇪🇹⛪️ኢትዮጵያ አንቺ ቅድሥት ሀገር 🇪🇹🇪🇹 ሠላምሽ ይመለሥል 🇪🇹🇪🇹😭😭😭✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@dagmawiberekettube1914
@dagmawiberekettube1914 3 года назад
መምህር ጣፋጭ አንደበትህ ልብን ያርሳሉ ።
@alemyeaebe2357
@alemyeaebe2357 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደሱ ቸርነት ምህረት ይቅር ባይነት ይቅር በለን
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад
የ ተዋህዶ ልጆች በ ፀሎት አስቡኝ መምህር በ ፀሎት አስቡኝ ዉስጤ ሰላም የለዉም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ የ አገሬ ሰላም ናፈቀኝ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
አቤቱ የሆነብንን አሰብ አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭፨
@classicphone5908
@classicphone5908 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ልውል እግዚአብሔር ይቅር በለን ማረንንንንን
@newuae2971
@newuae2971 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የተማርነውን በልባችን ያቆይልን
@zainashzai9036
@zainashzai9036 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 3 года назад
የተዋህዶ እቁ እኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏🙏
@user-yr1gn7kp2b
@user-yr1gn7kp2b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር በፀሎትዎ አሥቡን ሀገራችን ሠላም ትሆን ዘንድ እዲሁም እኛም ከልጆቻችን ከቤተሠቦቻችን ተለያይተን እዳንቀር እባክዎት መምህር ሥልክም ከተቋረጠ ወር ሊሆነወ ነው😥😥😥🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
O,egziabher mihreth lakln, kalehiwet yasemaln memhrachn, Amen.
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛለዎት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን አበታችን
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 года назад
አሜን አባታችንን የሕወትን ቃአል ያስማአልን
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatachen ya Agalgelote Edma yebarqachu Egzebar la Ethiopian salamun meratun Yelakilen baqa ye balane 🙏🙏🙏😭😭😭😭💒💒💒
@hananengeda778
@hananengeda778 3 года назад
Amen amen amen kale hiwote yasemaln getahoye Ethiopia agerachnen asibate be mehertek getahoye 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@yeshitsegaye4984
@yeshitsegaye4984 3 года назад
እግዚአብሔር መታገሳችንን ይሻል ቤቱን ይፈልጋል ያፀዳልም ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@selamlegese3983
@selamlegese3983 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 года назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማርን😭😭😭 አሜን ፫ይፈዉሰን የፍቅር አምላክ ፍቅር ስጠን በቃቹህ በለን አሜን ፫🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@diribhaile403
@diribhaile403 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@selamselam3893
@selamselam3893 3 года назад
አምላካችን በአይነ ምሕረቱ ይመልከተን አባ
@zanjbeel9185
@zanjbeel9185 3 года назад
አሜን አማን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@letishabrah3288
@letishabrah3288 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር
@abebayenu314
@abebayenu314 3 года назад
Amin amin kegewon yesededelen aminamin🙏🙏
@selamalemu7270
@selamalemu7270 3 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን የመጣብንን ቁጣ አብርድልን ሰለናትህ ብለህ ከጭንቅ ከመከራ አድነን አባታችን እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@habibahabiba6827
@habibahabiba6827 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meryadoney4268
@meryadoney4268 3 года назад
Amennn amennnn amennnn
@teena123kwt7
@teena123kwt7 3 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalin memherachen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 3 года назад
አህዛብ አምላካቸው ወዴት ነው እንዳይሉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለህዝብህ እራራ ለህዝብ እራራ።
@selamayeleayele4107
@selamayeleayele4107 3 года назад
እግዛብሔር አምላክ ሆይ አገራችንን ህዝቡንም ጠብቅልን አንተ ተለመነን በቃቹ በለን እንደ ሀጣታችንን በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@tsehayhs5840
@tsehayhs5840 3 года назад
Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 года назад
አሜን! አሜን! አሜን!!! በይቅርታው ይማረን ይመልከተን::
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏kale hiwet yesmealna kbur Abatachen
@zofann2505
@zofann2505 3 года назад
Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen Abatachen
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 года назад
Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa waqayyoo abbaanii kenyaa ethiopha nagenyaa jaallallaa tokkumaa nuufii habusuu💚💛❤🙏😭
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን ህዝብን አድን መንግሥት ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Amen amlak letecheneku nebsoch erefeten yelak......bebzu tebareklen memher
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 3 года назад
አንኳን ፣ደህና ፣መጡ፣መምህር ፣አንጠብቃለን፣☘️☘️🙏🙏🙏
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 года назад
ሠላም። መምህር። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት ቃለ። ህይወት። ያሠማልን
@hiermontesfaldet4834
@hiermontesfaldet4834 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 года назад
አሜን 🕯አሜን 🕯አሜን 🕯🤲🤲🤲
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 2 года назад
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
@user-dr8wt2wj3p
@user-dr8wt2wj3p 3 года назад
Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemalin Kibur Abatachin
@abbyabby607
@abbyabby607 3 года назад
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Qalahewot yasaman Abatachen 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏😭😭😭😭
@regasabelachew4648
@regasabelachew4648 3 года назад
amen amen amen kale hiwot yasemalin
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በእውነት እርስዎን ስሰማ እፅናናለሁ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@hirutsolomon2775
@hirutsolomon2775 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bh8ff9wp5p
@user-bh8ff9wp5p 3 года назад
ቃለ ህይዎት ያስማልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 года назад
Amennnn (3) Egziabher ymesgen kalehiwet yasemaln
@germabeyene60
@germabeyene60 3 года назад
Amen amen amen mamehere kalahewat yasemaln erajem edeme na tena yesteln 🙏🙏🙏
@zaharazahara831
@zaharazahara831 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ እንጠብቃለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@alemasefa4064
@alemasefa4064 3 года назад
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት እዉነት ነው አባታችን ስንቶቻችን ነን በየ ቦታው ነፍሳችን የተጨነቀቹ የማይ ረሳ እግዚአብሔር አለው ይበላን
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 2 года назад
Amen Amen Amen cherntu yimlketen
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 года назад
Ameen Ameen Ameen kale hiwote yasmalen memerachen Egezabehar edeme ne tena yesteln ye agelgelote zemenk ye barke Ameen 🙏🙏🙏
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏💚💛❤
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 года назад
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅልን እግዜአብሔርን የምናውቅበትን ልቦናና አእምሮ ይስጠን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 8 месяцев назад
❤ቃላህይወትያሰማልን
@alemalem8453
@alemalem8453 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bd3gv1ce4t
@user-bd3gv1ce4t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 года назад
Amen memhr kale hiwet yasemaln
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ማራት በቃችሁ በለን 🙏😭😭
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 3 года назад
Amen amen egzyabher bekachu yebelen
@merontilahun8729
@merontilahun8729 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን🙏
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🏼
@zenutttt8975
@zenutttt8975 3 года назад
Ameen Ameen ameen qaliwatin aysaman mamerachin edmena Tena yistelan egziyahaber yetawayedoo enquu sewadachu 😍 😍 🤲🤲🤲🙏🙏
@alimneshtekle9159
@alimneshtekle9159 3 года назад
Amen Amen Amen
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 3 года назад
Amen kilekeweten yasemalen tsgiwen yabezale yehigirachenen tefat aiyasayen Egzhibher
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን። አቤቱ ምህረትህን አውርድልንንንንንንንንን
@ganatayal885
@ganatayal885 3 года назад
Amen Amen Amen🤲🤲💒💒🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@tgyemariyam1524
@tgyemariyam1524 3 года назад
AMEN 🙏 kalehiwe yasemalin
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 3 года назад
Amen amen
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ለኛም ይስጠን የምህረት ፊቱን ያዙርልን
@mastewalgetinat1398
@mastewalgetinat1398 2 года назад
እኔም ተጨንቄ አሁ በፆሎት አስቦኝ 😭😭😭😭😭😭
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ለአባታችን ለመምህራችን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን መዝገብ ይፃፍልን አሜን
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@munafarax5956
@munafarax5956 3 года назад
አሜን። አሜን። አሜን።
@user-ed6rc3fp2l
@user-ed6rc3fp2l 3 года назад
እግዚአብሔር ኢትጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ።
Далее
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 12 млн
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 12 млн