Тёмный

Anchor Media ሕብረታችን - የብሄር ፌደራሊዝምና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ - በገለታው ዘለቀ 

Anchor Media
Подписаться 272 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@AfddAdse
@AfddAdse 9 дней назад
እነገለታው ምርጥ ዬኢትዮጱያ ልጆች እናተን ሳይ ሀገሬ ልጅ እንዳላት አስባለሁ ዴስ ይለኛል
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 9 дней назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው። ገለታው እና መሳይ ድንቅ ናችሁ። በርቱ!!!
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 9 дней назад
ጥሩ ትንተና ነው እናመሰግናለን !
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 9 дней назад
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all Amhara-Fano ‼️
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 9 дней назад
እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛ
@Awake.726
@Awake.726 9 дней назад
ፈኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤
@addistadele6187
@addistadele6187 9 дней назад
እንኮን ደሕና መጣሕ
@janemoha4420
@janemoha4420 9 дней назад
Selam Geltaw🎉
@getachewenyew6722
@getachewenyew6722 7 дней назад
እጅግ አስተማሪ የሆ ነ ምሁራዊ ጉለጻ ነበ ፣፣፣፣ ለሁለቃችሁም ሆነ ለአንከር ሚዺያ ምሥጋና ይድረሳችሁ፣፣
@zeynuendris2659
@zeynuendris2659 8 дней назад
ገለታው በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@AmanTekle1
@AmanTekle1 9 дней назад
@Geletaw... Merhaba 🕊️🙏🕊️🙏🕊️
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 8 дней назад
Thanks so much brothers
@AmanTekle1
@AmanTekle1 9 дней назад
@Messay....try to invite Ambassador Girmay....i don't think he will refuse your invitation....And i miss Prof Teshome...👍👍👍
@FOTBALL-EDITZZ-ZZZ
@FOTBALL-EDITZZ-ZZZ 9 дней назад
በጣም አስተማሪ ትንተና ነዉ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ካሳሁን 👏👏👏
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 9 дней назад
❤️❤️🙏🙏
@AmanTekle1
@AmanTekle1 9 дней назад
How can you have Nationalism when you dived the country based on race, language and religion ❓❓❓ It doesn't make sense from its inception 💭💭💭💭🤔🤔🤔🤔
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 9 дней назад
አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@afeweld5291
@afeweld5291 9 дней назад
ወንድም ገለታው ዘለቀ ምሁሩ በተማሩበት ዕውቅና ተሰጥቷቸው እያስተማሩ ነው። ስለዚህ ማንንም አይረዱም (ረዳት) ሳይሆን ትምህርታቸው እስኪጠናቀቅ ድረስ (ተባባሪ) ፕሮፌሰር ይባላሉ። በትክክለኛ የአማርኛ ፍቺ ፕሮፌሰር (ሊቀጠበብት) ነው መሆን ያለበት። ሊቀጠበብት ሊ/ በት ወይም ተባባሪ ሊቀጠበብት (ተ. ሊ/በት) ይሆናል። ይኼው ነው ከምስጋና ጋር!
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 9 дней назад
በተባባሪ ፕሮፌሰር እና በረዳት ፕሮፌሰር መካከል ልዩነት አለ። ቢሆንም ቅሉ የዚህ ፕሮግራም ጽንሰ ሐሳብ በተጋባዢዎቹ የስራ ማዕረግ ላይ ሳይሆን በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ባለሙያዎች ካላቸው እውቀትና ልምድ በሙያና በማስረጃ የተደገፈ ትንተናና አስታየት እንዲሰጡበት ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው ❗
@afeweld5291
@afeweld5291 9 дней назад
@@CepheusXVI-qg6wo ፕሮግራሙ ለምን ቀረበ ? ለምን ታስቦ ቀረበ? የሚል ጥያቄ ጠየኩ? 🙈🙉
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 9 дней назад
@@afeweld5291 መልካም ሰንበት ይሁንልዎት
@afeweld5291
@afeweld5291 9 дней назад
@@CepheusXVI-qg6wo ጌታ ሆይ፤ " እጃቸው እስኪቃጠል አጨብጭበው ዓይናችን እስኪቀላ ለሚያለቅሱ ፅናቱን ስጣቸው። አሜን !
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 9 дней назад
❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊
@almazejigu2461
@almazejigu2461 9 дней назад
ዶክተትር አሁን ወደ ጥሩ ነገር መትሃል ኮሙንቴን አንስቻለሁ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 дней назад
የመንግስት ቅንነት ጨለማ ውስጥ መጨፈር ነው ከከብት ቁራ ወደ ህዝብ ሰው ቄራ በፈጣን እድገት የመጣ ጉጌማንጉግ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 дней назад
ወንድሜ ገለታው እኔ በተወለድኩበት የሚያሰደንቀኝ ተራራማ ሁኖ የምንጮች ብዛት ነው የአሁኑን አላውቁም ደም በሚዘንብባት ኢትዮጵያ እንደምንጩ የተማረም ህዝብ ባለቤት ሁነን ለሰፈር ጥበቃ ጋድ ለመመልመል የማይችሉ ደንቆሮወች በጮሌነት ስንሞት ስንነሳ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ና አንድ የነብሰገዳዮች ገንደ ጡር አሻግራችሗለሁ ሲል ብርሀኑ ነጋ ገና የትምህርት ሚኒሰተር እሆናለሁ ብሎ በጣም ከታወቀው የኢሳያስ ኤርትራ ባለሚል ሁኖ ህዋት በሰላማዊ ትግል ሲዘረር ብርሀኑ ነጋ ዋሽንግተን ሲጨፍር ነበር ለኢትዮጵያ እድገት ሁለት ነገሮች ደንቀራወች ናቸው አንድ ቆሜ ብሎ ባለማሰተዋል ግር ብሎ ጨፍኖ መደገፍ ሁለት አለመደማመጥ የሀሳብ ድህነት የግለሰብ ሀሳብን መናቅ ና ለጅቦች ተጊልጦ መበላት
@AmanTekle1
@AmanTekle1 9 дней назад
@Geletaw....Bring others in your discussion to make it even....Its not only Ethiopian issues East Africa faces....as an educator, expand the discussion...my thoughts 💭💭💭🤔🤔🤔
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 9 дней назад
@Aman Tekle great to see you, I also encourage Mr. Galetau Zeleke to include future dialogue programs on peace and economic development between countries in the Horn of Africa.
@yemgeb2511
@yemgeb2511 9 дней назад
ያለ አቅምኽ አትጉረስ :: ትፈነዳለሕ:: ለራስህ እንኾ መሆን አቅቶሕ የስው ስጋ በዜ ዘመን እየበላህ :: በሽታሕን ወደ ሌላ ልታስገባ ታልማለሕ :: አረመኔ ::
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 9 дней назад
@@yemgeb2511 በሰላም ነው ❓ ወይንስ መድሓኒትዎን መውሰድ እረሰተው ይሆን ❓🤔🤣🤣🤣
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 9 дней назад
The sun of the truth started rising everyone start knowing that’s way the viewers no dwindling don’t try to inflate false elaboration in every aspect can arrive nowhere!!!!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 9 дней назад
ገለታው መቼም ሰው አካባሪ ነህ ነገሮች ሊዋጥልህ ባይሄን እንኮአ ለኔ ጥሩ ትንታኔ አይደለም ብዬ አምናለሁ የህዝብ ችግር የገባው ሱው አይደለም ኢትዮጵያውያን ጨለማ ውጦታል እላለሁ
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 8 дней назад
መሠረታዊ ስታትስቲክስ እንዴት እንደሚወሰድ መተንተን ምን ያስፈልጋል ። አጠቃላይ CPI(Consumer Price Index)አለም ላይ የሚወሰደው እንደዚያ ነው። ኢትዮጵያም ተመሳሳይ ነው የምታደርገው ።
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 9 дней назад
እውነተኛ ፕሮግራም
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 9 дней назад
❤😂🎉😢😮😅😊😘😂🙏👍👌❤️
@geraldmilton9740
@geraldmilton9740 9 дней назад
Young George Robinson Scott Garcia Kevin
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 8 дней назад
ገለታዉ የአማራ ብሔረተኞች መገለጫ ነህ በኢትዮጵያዊነት ጭምብል ሌሎች ብሔሮችን ማንኳሰስ ማሳነስ የራስን ብሔር መካብ
@janemoha4420
@janemoha4420 9 дней назад
Tru tinitane nw. Ye A.A hizb ye egna nw hodam adrbyi wond yelebetem. Wond hono menesat alebt.
@meharimena8093
@meharimena8093 8 дней назад
😂🎉
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 8 дней назад
ኢሀዲግ 28,000 ኪ. አስፋልት ሰርቷል ከዚህ 12,000 አማራ ክልል የተሰራ ነዉ ከ13 ኢንደስትሪ ፓርክ 5ቱ (አረርቲ ደብረ በርሀን ኮምበልሻ ባህርዳር ቡሬ) ዩኒቨርሲቲ 12 ከተሞች ባህርዳር ኮምበልሻ ደብረ በርሀን ያሳዩትን ታምራዊ እድገት ክዶ አልቃሻ ፓለቲካ ማራመድ አደገኛ ነዉ ሒትለር ናዚዝምን የተከለዉ "አልቃሻ ፓለቲካ" ን በመሳርያነት ተጠቅሞ ነበር የናንት ዉሸት ተጠቂነት እና የአሉባልታ "አልቃሻ" ፖለቲካም መጨረሻዉ ፋሺዝም ነዉ
@shiferawadugna933
@shiferawadugna933 9 дней назад
መሳይ ቦዬ ሆዳም አሳማ ነህ፡ ባንዳ የባንዳ ልጅ ፡ ልጆችህ ባንተ ክህደት አንገታቸው ይደፋሉ ቁንጮች፡
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 9 дней назад
You supposed to give him some time, to get rest, afterhe sipped 99% Alcohol.
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 9 дней назад
You should interview me. I've more valuables. Hidden valuables.
Далее
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 32 тыс.