Тёмный
No video :(

አልኩትና ሆንኩት 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 767
50% 1

Said and did it

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@getnet598
@getnet598 Год назад
ጀግናው ተገኜ ነጋ እጅግ ከልቤ አመሰግንሃለሁ በአንተ ምክንያት ያለ ምንም ድካም ከ53 መፅሐፍ በላይ አንብቤ እራሴ ላይ ሰርቻለሁ ተለውጫለሁ። ማንነቴ በአዎንታዊነት እንቁ ውስጡም ውጩም ተለብጦ ስፍለቀለቅ ነው የምውለው። እድሜ ለአንተ እግዚአብሔር ደስታ ሀብት ስኬት ጤና መትረፍረፉን አብዝቶ ይስጥልኝ ከአንተ የህይወት ክህሎት ለመቅሰም ሁሌም ዝግጁና ክፍት ነኝ። ተጉዬ በባለፈው አመት የሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ አሁን ደግሞ በአንተ ጥልቅ ትምህርት ምክንያት ሱፐር ቫይዘር ነኝ።ሁሌም አመሰግንሃለሁ እከታተልሃለሁ ።ሰው ሁሉ መክሊቱን አግኝቶ በተሰጠው ፀጋ እንደ ጀግናው ተጉ ቢያገለግል የት እንደርስ ነበር።ነገር ግን አሁንም አልረፈደም ብለን በአሉን እንቁ ሰዎች ከተጠቀምንባቸው ወደፈለግነው የስኬት ማማ መድረስ እንችላለን ። ጠይቁ ይሰጣችኋል አንኳኩ ይከፈትላችኋል እንደ እምነታችሁ(ቃላችሁ) ይሁንላችሁ የሚል ኤልሻዳይ አባት ስላለን ደስ ይለኛል ።ህይወት የምርጫ ጉዳይ ነችና። አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu Год назад
ገኒ, የጨዋ ልጅ መሆንሽ ያስታውቃል። ለዚህ ግሩም የሆነ ስኬትሽ የተሰማኝን ኩራት በቃላት ለመግለጽ ከባድ ነው። ለሚያነሳሳ ፣ ለሚጠነክር ፣ እና ለሚያበረታታ አስተያየትሽ እጂግ በጣም አመሰግናለው። በጽናት በርቺ
@henoktadesse287
@henoktadesse287 Год назад
ጀግናው ወንድሜ እንደምን አለህ ሰላም ነህ እንኳን ደና መጣህ ተጉአችን እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ
@sintayehuyeshanew4234
@sintayehuyeshanew4234 Год назад
Tebarek yena wendem kante bizu temiralew berta
@yafetsolomon3254
@yafetsolomon3254 Год назад
after long time ሰላም ጀግናው
@tatobezuneh5393
@tatobezuneh5393 Год назад
🙏🙏🙏
@almasbh6100
@almasbh6100 3 месяца назад
ጀግናችን የት ሄዶ ነው የጠፋው???
@JeginawTegu
@JeginawTegu Год назад
ሳራ sara እባካሽ በፌስቡክ ሜሴንጀር አግኝኝ። @jeginaw tegu
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 Год назад
Oh! My God I am so happy to see you after long time እንኳን ሰላም ቆየህን,ሰላምህን ያብዛልን ተባረክ!!
@tatobezuneh5393
@tatobezuneh5393 Год назад
Aleteraterem
@sara-bl7pp
@sara-bl7pp Год назад
ሰላም ተጉ የፌስብክ አካውንትህን አግኝቼዋለሁ ሜሴጅ ፅፊያለሁ ። ይመስለኛል አላየኸውም።
@yibeltal9527
@yibeltal9527 Год назад
Selam
@tsionnima2835
@tsionnima2835 Год назад
Thank you for all you do brother I really needed this today
Далее
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 510
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 16 тыс.
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 238 тыс.
ብርቱ ቶሎ ዳኝ
1:08:01
Просмотров 665
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 16 тыс.