Тёмный

ክርክር // እምነት ብቻ ወይስ እምነትና ሥራ / አቡ Vs አማን / ቴቄል ትዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ሰው የሚድነው በእምነት ብቻ ነው ወይስ በእምነትና ሥራ በሚል ርዕስ በወንድማችሁ አቡ እና በወንድም አማን የተደረገ ሥርዓታዊ ውይይት። ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ያለው በቴሌግራም @AbuNak ሊያገኘኝ ይችላል። (Debates in Faith Alone, Abu Vs Aman On Tekel Tube)

Опубликовано:

 

17 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 204   
@user-jj9xr6py9h
@user-jj9xr6py9h 2 года назад
ኡፍ ለአንተ ቃል የለኘም በርታልን የጻድቃን የሠማፅታት በረከት አይለይህ
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 года назад
ውይኔ ስፈልግው የነበረው ትምህርታ አገኘሁህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝዝዝት ያርግልህ የኔ አንደኛ እሰይ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ
@MenaweldeMena
@MenaweldeMena 2 месяца назад
አማን ጌታ ኢየሱስ ይባርህ ከዚም በላይ ይግለጥልህ አቡ ካንተ ጋር እየተወያየ ሳይሆን እያስተማርከው ነው ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ምታወራ ታባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj9xr6py9h
@user-jj9xr6py9h 2 года назад
አቡ ወድማቺን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
@tekeltube5210
@tekeltube5210 2 года назад
አሜን
@ephremhaile5555
@ephremhaile5555 2 года назад
አማን ብዙ ጊዜ ቃላትን በማሽሞንሞን ፍልስፍና በሚመስል ለመመለስ የሚያረገዉ ጥረት ሽንፈቱን ያሳያል ከዛ ዉጭ አካላዊ መወራጨትና አላስፈላገጊ ሳቅ መሸነፉን ያሳያል አቡ ይለያል
@merontades5069
@merontades5069 2 года назад
ተባረኩ በብዙ አማን የወንጌል አርበኛ በብዙ ተባረክ
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 2 года назад
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ij1ok1ks9c
@user-ij1ok1ks9c 2 года назад
በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ስርዓት ያለው መማማር ስለሆነ ቀጥሉበት ።
@mrsabla7133
@mrsabla7133 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Год назад
አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አንተን መግለጫ ቃላት የለኝም የተዋህዶ ነበልባል የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ የሚገርም እውቀት እና ብቃት አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት በርታልን ትንታጉ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
በእውነት አቡ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ አይጠብቅክ ከሰማነው እውነተኛ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ወንድማችን አቡ በቤቱ አጽንቶ ያቆይልን አደበትክን ይባርክልን ሁሉም በሞገሱ ይርዳክ አሜን አማየሜን ➕ አሜን ፫
@dawit8699
@dawit8699 Год назад
ፅድቅ በእምነት እና በስራ የምትሉ አቡ የጠየቀውን ሮሜ 2:13 እና ሮሜ 3:28 እንዴት ታስማሙታላችሁ ?
@tube7295
@tube7295 11 месяцев назад
@@dawit8699 ይሄን በማጠቃለያው በሮሜ ምዕራፍ 3 ቁጥር 31 ማየት ትችላለህ 😊
@tarekegnbaye7216
@tarekegnbaye7216 2 года назад
በስራችን እንደሚፈረድብን ሁሉ በስራም እንፀድቃለን።
@tarekegnbaye7216
@tarekegnbaye7216 2 года назад
አቡ ቃልህይወት ያሰማልን ።እምነትእማ እኮ ሰይጣንም ያምናል በስራው ፤በምግባሩ ውድቅ እንጂ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
ሁለታችሁም አንደኛ ናቸው እንደዚህ በስረአት መውይያት እራሱ አንድ ነገር ነው 😍 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏
@user-yi3fn3ms9t
@user-yi3fn3ms9t 6 месяцев назад
አብ ወዲሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@chinadire5117
@chinadire5117 2 года назад
በዚ ዘመን ተደማምጦ መወያየት እውነት በጣም ትልቅነታችሁን አሳያችሁኝ ግን ክርክር የሚለውን ሀሳብ አጥፉት ለአስተያየት ያክል ምክንያቱም እግዚአብሔር ክርክር እንደማይወድ በመጸሀፍ ቅዱሳችን ላይ ተጽፎል እርሱን መማማር መወያየት መረዳዳት ብቻ ደስ ባላቹ ሀሳብ ቀይርት
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 года назад
አቡ ጎበዝ ነክ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅክ
@godismyway7305
@godismyway7305 2 года назад
Yelkunu demo lanchi be Chelama lemtemelaleshewu yegeltselesh. Emnet Yale sera mechershawu Gehanem nw!!!! HEBREW 10:26 የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ JAMES 2:13-15 ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል። 14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ PHIPIESE 2:12-13 12 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ 13 ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። 1ኛ ቆረንጦስ 9:27 26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ 27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
@teklutesfaye4427
@teklutesfaye4427 2 года назад
በስመ ዓብ በስመወልድ በስመ መንፈሥ ቅዱሥ ዓኃዱ አምላከ ቆይ ጌታ በዝሙት የተከሰሰችውን ክሃጢያት ድነሻል የባሰ እንዳይደርስብሽ ካሁን በኋላ ሃጢያት አትስሪ አላላትም ። ስለዚህ ከዳንን በኋላ እየዳንን ለመቀጠል የጽድቅ ስራን መስራት አለብን ማለት ነው።
@helensamson1676
@helensamson1676 Год назад
ewnet nw hatiyat alemadreg rasu sira nw
@thomasfiseha2174
@thomasfiseha2174 2 года назад
አቡ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 👉አማን ለመዳን የምታደርገው ትጋት ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልድያን ልብ እንደከፈተ ያንተንም ልብ ይክፈትልህ አሜን።
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
ከጌታ ከተሰቀሉት ወንበዴዎች አንዱ በማመኑ ብቻ ዛሬ በገነት ከኔጋር ነህ መባሉ እምነት በቂ መሆኑን ማሳያ ነው እንደ ወንበዴው እምነቱን በስራ ማሳያት ያልቻለ በቀጥታበ እምነቱ ብቻ ይድናል ጊዜ ያለው ግን እምነቱን በምግባር ማሳየት አለበት አለዛ እምነቱ ከልብ አደለም ማለት ነው ።
@gamerer128
@gamerer128 Год назад
​@@getutolla4312 ስለዚህ እምነት ብቻ አያድንም ማለት ነው?😊
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
@@gamerer128 እምነት ብቻ ያድናል የዳነ ግን ምልክት አለው እሱም ክርስቶን መምሰል ነው
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማል ወንድሞቻችን በርቱ ደስ የሚል ውይይት ነው 👍✔
@user-qx5cn3us4d
@user-qx5cn3us4d 2 года назад
ሮሜ 4:4:5 ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም ነገር ግን ለማይሠራ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
@godismyway7305
@godismyway7305 2 года назад
Be sera becha Ke Eyesus Wuch Berase sera Etsydekalu belo be Bluye Kidanu ye Ayud Akakiade yemehed lemalet nw. Bedenb Astewuye. Mekniaytum Emnet Yale sera Yemote nw Belowal Ye Yakob meleket lay
@messidaccache2353
@messidaccache2353 2 года назад
ወዳጄ ሮሜ ለክርስቲያኖች አይሁድ እንጂ እየሱስ ላላመኑ ያለ እየሱስ በስራ ይዳናል ሊሚሉ አይደለም መጸሐፍት ለህይወት ማንበብ ጥሩ ነው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከፈ አረግልን እግዚአብሔር ውንድማችን አብርሃም የእምነት አና ስራን ሰረቶ ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እግዚአብሔር እነሱን መናፈቅ ልቦናችውን ይክፈትልን
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
ከጌታ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች አንዱ በማመኑ ብቻ ዳነ ጌዜ ቢኖረው የፅድቅ ስራ ይሰራ ነብር ምክናየቱም በእምነቱ ድንዋል። ይሄ የሚያሳየን ስራ የእምነት ውጤት/ማሳያ/መሆኑን እናያለን
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k 2 года назад
ወይ እዉነት እዴት ደስ ይላል ወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
@natnael2562
@natnael2562 2 года назад
የኔ ወንድም አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 4 месяца назад
አማን እግዚያብሄር ይባርክህ ለዛነው ለመዳን ተራራ የሚወጡት ሲያስቁ መዳን በእምነት ብቻ ነው
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Год назад
አማን ደስ የሚል አገላለጥ ነው ጌታዘመንክን ያብዛ ፀጋውን ያብዛልክ
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Год назад
አቡ ይባርክህ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
ቃለህይወት,ያሰማልን,ወንድማችን,እግዚአብሔር,ይስጥህ,ፀጋዉን,እጅግ,ያብዛልህ, የማያዳግም,መልስ,ነው,የሰጠሀቸው
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
አሜን አቡ ወንማች አሜላክ አይልና ሞገሱ ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@BeBe-mi9ue
@BeBe-mi9ue 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን:: የእግዚአብሔር ቃል ሰፊና ጥልቅ ነው አንብበነው ተረድተነው የሚያልቅ አይደለም ነገር ግን እግዚአብሔር መንፈስ እንደገለጠልን መጠን የምንረዳውና የምንኖረው ህይወት ነው ( ክርስቶስን በመምሰል) ከሁለታችሁም ብዙ ተምሬያለሁ ለተመልካቾችና አድማጮች ደግሞ ይህን እላለሁ እግዚአብሔር ራሱን ታምኖ በራሱ መንገድ የሰራውን ስራ የውይይቱን ሀሳብ በማስተዋል ሰምተን እግዚአብሔር ቃሉን እንዲያስረዳን በንፁህ ልብ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንቅረብ ( ለማንበብ ጊዜ እንስጠው):: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ቀጥሉበት!
@kiflayhaile8108
@kiflayhaile8108 Год назад
abuye kalehiwet yasemaln rejiiiim edmie ystln sratachihu gn betam des ylal ende ermiyas aidelachihum
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 Год назад
አብየ የኔ ውድ ተባረክል ውድድድ እድግ በል የኔ ልጂ
@sinegitm
@sinegitm Год назад
KeAman bekul yalewun hassab yemikebel negn, gin Abu siri'atihina chewanetih desss yilali, tebarek wondimachin
@tko4438
@tko4438 Год назад
አምነት ይለ ግበሪ ግበሪ ያለ እምነት ኮንቶ ነዉ🙏ብእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እቡየ ወንድም💒💓💕 በሰመሰላሰ የዉንድም እማን ፓሎትካ ይመሰሉል መፀሓፍ ቅዱሰ ለመረዳት ትህትና አና ትእግሰት ያሰፈልግል 👏
@user-si6jn6ru1u
@user-si6jn6ru1u 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ክርስቲያን መሆን መታደልነዉ
@badadadeneke1256
@badadadeneke1256 Год назад
አዎ ህግን የሚያደርግ ይኖርበታል፥ ይፀድቅበታል ። በለለ አጋጣሚ አንድ ሰው የመላዕክት ዘር ሆኖ ህጉን ጠብቆ ተገኘ እንበልና ያ ሰው ይፀድቃል ችግሩ ያ ሰው ማነው ነው? የለም ። ለዝህ ነዋ ቅዱስ የሆነና ያለ ነቀፋ በሆነው በክርስቶስ ፅድቅ መመካት የተፈለገው!!!
@yonataderege1798
@yonataderege1798 2 года назад
Abu egzabher ybarkk
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 года назад
Kalehywet yasemaln
@user-sf5gp1jm6o
@user-sf5gp1jm6o 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክልኝ
@webjg8751
@webjg8751 2 года назад
ቃለሕይወትንያሠማልን ወንድማችን✝️⛪️🙏🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏🙏🙏
@marimari121
@marimari121 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@TeddyEthiopia486
@TeddyEthiopia486 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@merontades5069
@merontades5069 2 года назад
አቡ የተዋህዶ ልጆች እኮ መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም አንተ አውዱን ባጠብቅም እንኳን መፅሐፍ ቅዱስ የማንበብ መንፈስ ተሰቶካል በርታ በርታ በርታ ጌታ ይባርክክ!!!!
@lencho_1995
@lencho_1995 2 года назад
Tikikl ne bro fexar yibarkh 🙏 wandime igzaber yibarkh 🙏
@samrawithaillmichael4699
@samrawithaillmichael4699 Год назад
Egzeabeher amlak yebarkek abuye
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 2 года назад
Egeziabher ewket ena moges yehunek abuye 🙏❣
@zekariasyohannis8937
@zekariasyohannis8937 3 месяца назад
Aman Yemegerm interpretation nw yaderekew geta tsegawun yabezali gelitse hasab neber egizabehr lebune yekifetew
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 2 года назад
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ውንዴሜችን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 2 года назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን
@meazabekele15
@meazabekele15 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
ለውይይት የቀረበውንም ወንድማችንን እናመሰግናለን ወደ ቀነው መንገድ ይመልሰው ዘንድ ምኞቴ ነው
@kiyakiyu5341
@kiyakiyu5341 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ🥰🥰🥰🥰
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 2 года назад
Ameen Ameeen Ameeen Egzihabiher yibark kale hiwot yasemalen wandime abbu😘💝🙏
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 2 года назад
Tsega ybzalachu tebareku.
@batyweda8690
@batyweda8690 2 года назад
አቡ ውንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 2 года назад
ቆንጆ ሀሳብ ይመስላል... እስኪ ልስማው
@user-ul5qq2vy9z
@user-ul5qq2vy9z 2 года назад
Amen getha yiberki wodemi abu iyewoqi eyeqalaqaliki Naw Twfitobi Aydelmi gin
@ANTESE788
@ANTESE788 2 года назад
Good job bro keep going up
@woinshetayalew1694
@woinshetayalew1694 2 года назад
አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ።
@yemariamlijdestaaddisu3166
@yemariamlijdestaaddisu3166 2 года назад
ቃለ ሕህወትን ያሰማልን የኔ እንቁ
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 года назад
ቃለ ሂውትን ያሰማልን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ.
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር በርታቱን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Год назад
ዕቁየተዋህዱልጅ ዕግዚ አብሔርፀጋዉንያብዛልህ
@abichotekalign5229
@abichotekalign5229 2 года назад
Egiabiheher yibarki wandime Abu
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ። መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉው ለህይወት ተጽፎ ሳለ ስለ ድህነት ሽታውም የለ ሲል ያሳቅቃል ልጁ።
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 года назад
ልጁ ሽታው ያለው ሰው በእራሱ ስራ መዳን ነው እንጅ
@sisaybekele3798
@sisaybekele3798 2 года назад
ABU E/R yibarkh ,babetu yatsinah berta e/r kantagar yihun
@dawit8699
@dawit8699 Год назад
ሮሜ 2:13 ህግ ለተሰጣቸው አይሁዳውያን ህግ ስላላችሁ አትፀድቁም መፅድቅ ከፈለጋችሁ ህጉን ፈፅሙ : በዚህ ምእራፍ ላይ የተገገፀው ስለህግ እንጅ ስለ እምነት አይደለም አህዛብ ስለሆኑት በክርስቶስ ላመኑት የደህንነት መንገድ ሮሜ 3:11-24 ይነበብ :
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን የኛ እንቁ⛪⛪⛪😭😭😭መቸ ነው ልበናቸው የምከፈቶው
@misrach2350
@misrach2350 Год назад
Wondem🥰🥰,,Abu,bart
@yeshitekayeshiteka2993
@yeshitekayeshiteka2993 2 года назад
ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እመብርሀን ከልጇ ጋር አትለይህ
@matiyassamuel3737
@matiyassamuel3737 2 года назад
አቡ ትለያለክ👍👍👍
@iyasujobir649
@iyasujobir649 Год назад
የቀሽም ክርክር ነው ። አንድ ሰው ውንድሜ እወዳለው ሲል በአፍ ከሆነ ሽንግላ ነው ። ምግባር የእምነት መገለጫ ነው ።
@abebechmarkine1983
@abebechmarkine1983 2 года назад
😘😘😘😘😘
@henokhenok
@henokhenok 6 месяцев назад
Amannnnnn...keep it up...❤❤...am protestant....leteqebelut hulu besimu lemiyaminut le enersu ye egziabiher lijoxh yihonu zend silxanin sexachew.... Abu..bless ......❤❤
@batyweda8690
@batyweda8690 2 года назад
ሠላም አቡ ውንድሞቻችን
@iyasujobir649
@iyasujobir649 Год назад
ጎበዝ ነህ ምትፈልገው ድጋፍ ካለህ በየአቅማችን እንረድሀለን።
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
አንድ ሰው ከእናቱ ሲወለድ ሰው ነው ሰው ለመሆን የሚጨመርልን ነገር የለም ነገር ግን ህፃን፥ወጣት፥ጎልማሳ አዛውንት እያለ ወደፍፃሜ እንሄዳለን። ድኛለሁ እድናሁም ያለው አቡ እደዚህ ይመስለኛል
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 2 года назад
የተዋህዶ በመሆኔ ዛሬም አቡዬ አኮራኃኝ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
በርታ ወድሜ 💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 года назад
Qaala hiwotin yaasamaallin Abu baxaam dass yilaal siraataachu waxaatinat indazzi naw
@iyasujobir649
@iyasujobir649 Год назад
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሳይሆን የአባቴን ትእዛዝ የምፈፅም እንጂ ።
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
የአባቱ ትእዛዝ የምወደው ልጄ እሱ ነው እሱን ስሙት ነው ጌታሆይማ፤ይሁዳም ሲል ነው የኖረው
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
😍😍😍👍❤🙏
@asefashgebreweldi8948
@asefashgebreweldi8948 Год назад
Sew besra yemitsedq yelem!! tsdqachn Geta Eyesus krstos bcha new, Eski rasachu mermru hmhm Tsdqachn yetebalashe Cherq new!
@SalamSalam-xh4op
@SalamSalam-xh4op Год назад
አይ መናፍስት አደባለቀው ውይይቱ አሪፍነው
@asterzewdie8633
@asterzewdie8633 2 года назад
ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩ ለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!! ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1 1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ። ኦሪት ዘጸአት 20:3-6 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8 ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-20 18 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል? 19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም። 20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
@godismyway7305
@godismyway7305 2 года назад
Abet Abet Ashmur Mehonu nw? Yelekunu geta Eyesus Endal Fere Yalaferachehu Wed Zelalem Esat wed telqu gebu kemebalu befit zare neseha gebi ke chelema wuchi. Yehewu Yanchi friend nw bezerera yetesenabetewu. Wondemachin Aman gen lemedan yetegal demom yedenal yebelagn lanchi letaworeshiwu lebesh ledenedenewu
@chalaalemu2239
@chalaalemu2239 Год назад
ወገኖቼ አስተምህሮሃችን መሆን ያለበት ከመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነዉ መጽሐፍ ቅዱስ ድነትን በተመለከተ ምን ይላል እምነት እና ሥራ ነዉ ድነት የሚያስገኝ ይላል ወይስ መዳን በማመን ከዚያ ሥራ ይከተላል ይላል ስጀመር የሞተ ሰዉ መሥራት ይችላል እንዴ መጽሐፍ ቅዱስ በኤፌ.2፡-1-9 በበደላችንና በኀጢአታችን ምክንያት ሙታን ነበራችሁ ከላን በኃላ ነገር ግን ከምህረቱ እነ ከፍቅሩ የተነሣ በጸጋ ድናችኃልና ይላል እስትህ አስቡ እዉነት ብሰራ ብሰራ ለመዳን የምያበቃኝ ሥራ እግዚአብሔር አብን ልያረካ የምችል ክርስቶስ የሠራዉን መሥራት የምችል ይኖር ይሁንን እንደዚያስ ብሆን ክርስቶስ ባልሞተ ነበር በኤፌ.1፡-5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን ይላል እሽ ስጀምር በበጎ ፈቃዱ ነዉ እንደ እኔ ሥራም እንደ ዉደታዬም ሳይሆን የሚለዉ ስደግም በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ነዉ ልጆች ልንሆን የተወሰነው የእኛማ ሥራ ጽድቃችን የመርገም ጨርቅ ከሆነ ኀጢአታችን ምን ልሆን እንደምችል ማሰብ አይከብድምና እንዲህም አለልን መክብብ 7፡-20 በምድር ላይ መልካምን የሚሠራ ኃጢአታንም የማያደርግ ጻድቅ አይገኝምና ይህ በምድር ስሆን ነዉ ግን እግዚአብሔር ፊት ስሆን ይብሳል ኢዮብ 4፡-17-19 መላእክቱንም ስንፍና ይከስሳቸዋል ይላልና መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መዳን ሦስት ዕደት መኖሩን ይገለጻል 1. በኃላፊ ጊዜ ልክ ስናምን ድነናል ከምን ከኃጢአት ቅጣት ሮሜ.8፡-1 ይህ ነው ጸድቅ የምባለዉ 2. በአሁኑ ጊዜ እያዳንን ነዉ ከምን ከኃጢአት ኃይል ፊል.2፡-12 ትንሽ ግልጽ ለማድረግ ይህ መታዘዛችንን የሚጣይቀዉ ቅድስነችን ነው መቀደስ ዕደታዊ ስለሆነ 2ቆር.3፡-18 በተጨማር ይመልከቱ ለመቀደስ የእኛም ሥራ ይጠይቃል የእግዚአብሔርን በህይር ስለተካፈልን 3. ወደፊት እንድናለን ከምን ከኃጢአት መገኘት ፊል.3፡21ይህ መክበራችን ይገልጣል የትንሣኤ ሥጋ ስንለብስ ስለዚህ ሥራ ለመዳን ሳይሆን መዳነችን መኖሩን የምገልጽ ነዉ አለበለዚያ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የምለዉ ይህን ነዉ ያዕቆብ ለመዳን የምንጣጣር ከሆነ በሥራ መስሎን እኛም ልክ እንደ እስራኤላዊያን ከክርስቶስ ተለይተን መዉደቃችን ነው እባካችሁ ሮሜ.9፡-30-33፤ 10፡-1-21 አንቡልኝ!
@spirosassima3998
@spirosassima3998 2 года назад
አንድላይ ብሎ ነገር የለም ወንድሜ ፣ መጀመርያ አንድ እምነት መኖር አለበት ።
@fikikr
@fikikr 2 года назад
አቡ መጨረሻ ያስተላለፍከው መልእክ ተመችታኛለች እንደ ቤሪያ ሰዎች መርምሩ ማለት አሜዚግ
@yabsra7804
@yabsra7804 Год назад
ተሽነፈአል
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 года назад
ትክክል ሥለመዳን አያወራም ከዛ ሁሉ ሥለጽድቅ ብትሉ ምን አለ ሽታውም የለም ትክክል ይህ ህዝብ ማንብብ ከብዶ ነው? አማን ተባረክ ለማስረዳት ያለህ ጥረት በተለያየ አውድ ጎበዝ ሁሉም ነገር በአውድ ነው
@spirosassima3998
@spirosassima3998 2 года назад
ስለ መዳን አያወራም ? ሰው ሚያምነው ለመጥፋት ነው ? ስለ እምነት ሲናገር ስለ መዳን ነው ማለት ነው ፣ ያመነ ይድናል ፣ ያላመነ ይጠፋል ።
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 года назад
@@spirosassima3998 በሥራ እድናለሁ ብሎ መጣር ከንቱ ነው
@godismyway7305
@godismyway7305 2 года назад
@@user-pq7si2gw7c Yelkun Yehen Debet Geta lante Yasayeh wode Gehanem Endatetal Emnet becha yadenegnal beleh endatasebe nw. Daru gen yawu Setan Awurohal beyet bekul taye wondeme HEBREW 10:26 የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ JAMES 2:13-15 ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል። 14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ PHIPIESE 2:12-13 12 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ 13 ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። 1ኛ ቆረንጦስ 9:27 26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ 27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 года назад
@@godismyway7305 የጻፍከው አንተን ይመለክታል።እራስህን መርምር
@godismyway7305
@godismyway7305 2 года назад
@@user-pq7si2gw7c Haha Eshi
@dawit8699
@dawit8699 Год назад
አቡ ሮሜ 3:1 ጠቅሰህ ጳውሎስ እያለ ያለውሳትገረዙ በእምነት ትድናላችሁ እያለ ነው ብለሀል ደግሞም በመጨረሻ ያለ ስራ በእምነት ብቻ አይዳንም እያልክ ነው ሁለቱ አይጋጩም ???
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 2 года назад
በነገራችን ላይ ቅዱሥ ጳውሎስ አብዛሐኛው ጊዜ ሥለእምነት ያወራ የነበረው በዚያን ዘመን እስራኤልያውያን የሙሴን ሕግ ይዘው ኢየሡሥንማ ሥለማያምኑ ነበር በኢየሱስ ያምኑ ዘንድ ነው እንጅ ጥሩ ሥራ አያሥፈልግም እያለ አልነበረም
@MilaMila-fi5iu
@MilaMila-fi5iu Год назад
Aman kalatin atatam aredadih lik adelem zim bileh new mitidekimew
@spirosassima3998
@spirosassima3998 2 года назад
እነዚ ያላመኑ ነው እንዳትሉ ፣ በስሙ ታምራትን ይሰሩ ነበር ። ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
ይህ ክፍል የተነገረው ለሀሰተኛ ነብያት ነው ከፍ ብለህ እንደ አውዱ አንብበው የማቴዎስ ወንጌል 7:15 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
@natanimnatu8882
@natanimnatu8882 2 года назад
👏👏👏👏👏👏በባለፈውም በዚህም ወይይት አብርሽ~power ባንክ እንዴ መልስ በለው እንጂ😂
@ashenafidesye9718
@ashenafidesye9718 2 года назад
ማለት ?
@ibsaabera217
@ibsaabera217 2 года назад
😂😂😂
@ashenafidesye9718
@ashenafidesye9718 2 года назад
አብዱሎች እስኪ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ባለፈዉ የተደረገዉን ዉይይት ! ምንምኮ የረባ ሙግት አላደረጋችሁም ።
@tekeltube5210
@tekeltube5210 2 года назад
አሁንማ ወሰድኩበትኮ። ታናሽ ወንድሜ ነው እና አንዳንዴ ሲስተር ቤት ሲሄድ ይዞ እየሄደብኝ አስቸገረኝ hehe
@sisaybekele3798
@sisaybekele3798 2 года назад
abu E/R
@badadadeneke1256
@badadadeneke1256 Год назад
ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ማለት ምን ማለት ነው??? አብራሩልን!!!
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Год назад
ይህን ልጅ እናበረታታው ሁላቸውም ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እናድርገው
Далее
Brazil Fan 😢
00:14
Просмотров 2,9 млн
DOTA 2 - КЛАССИКА
19:17
Просмотров 280 тыс.
Лайфхак для дачников
00:13
Просмотров 17 тыс.