Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
"አሕመድ አሊ የዐቢይ አባት አይደሉም'' እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ያጋለጣቸው ምስጢሮች |ETHIO FORUM
17:09
ከሞት ያመለጡት ጠ/ሚኒስትርና የቤተመንግስቱ የ20 ደቂቃ ቀውጢ፤ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ልጅ ስለ አባቷ|ETHIO FORUM
22:06
Моргенштерн - ТОП5 русских артистов 2024 #шортс #интервью
00:37
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Bu bolacha nima divoti😂 Like bosganlaga shunaqa o’g’illa nasib qisin!!!
00:31
Неслучайный человек #власовакотораяева#евавласова #танцуйвопреки
00:10
"አልኮበለልኩም'' መንግሥቱ ኃይለማርያም ፤ ''ከፍርጠጣው የሽምጠጣው'' ባለሥልጣኑ -ጥናታዊ ዝግጅት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 779 тыс.
Просмотров 168 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...
Опубликовано:
20 май 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
415
@romantafere275
25 дней назад
ኢትዮ ፎረም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@asnakegettu5699
25 дней назад
ያየሰው አንደበትህ ይባረክ🙏🙏🙏
@mekonenbeyene8817
24 дня назад
Ft
@negussietewoldemedhin3708
25 дней назад
Incredible historical facts on the tricky escape of dictator Mengistu Hailemariam. Thanks yayesew - ethio forum.
@bruktadesse1832
25 дней назад
#ሰበር ዜና ጠ/ሚ አብይ አህመድ ህዝባዊ ሰራዊት እርምጃ ወሰደባቸው።#ዜና ነው የናፈቀኝ።#ህዝብ ያሸንፋል 💪💪💪🇪🇹
@rutafruh6588
25 дней назад
🎉🎉😂🍾🍾
@aziebsolomon7360
25 дней назад
Ethiopia inde Eguzlavia huna mayet iyetbeku
@zolamitiku3330
25 дней назад
ያድርገው
@tesfayelemma9734
25 дней назад
@AziebYohaness, Ethiopia 🇪🇹 is a strong country and just because a single crazy hated killer PM’s death doesn’t mean it’s become Yugoslavia.
@user-gp6ip1ud5y
25 дней назад
አይቀርም የአብይም መከላከያው ለማን ነው ምዋጋው ማለቱ ጠብቁ ☝ ፋኖ ወጥር አንድ ሆነህ💪
@DannyTekaBeyene
25 дней назад
ያየ ሰው ልክ እንዳየህ ስም ይመርሆ ለግብር ባንተ ኣየው❤🎉❤🎉
@selamyihonal.9290
25 дней назад
ተባረኩ የኔ ሱሶች.
@Sarahj962
25 дней назад
It’s sad that our criminal leaders don’t face justice in Ethiopia.
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
25 дней назад
አይይይይይይ ያም ሆነ ይህ አማራየ ከመሰቃየቱ አልዳነም እስካሁኗ ሰአት ድረስ
@gebmeb1193
25 дней назад
:ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂 ነው 😂😜💊:ወያኔ 🤣ወያኔ🤣ወያኔ❤️ወያነ 💪💪ልዘልኣለም ትንበር💛❤️
@user-nm2xj6jg1v
25 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለፓስተር አብይ
@addistedla
25 дней назад
ማነዉ ይሄን ከይሲ ፓስተር ያረገዉ
@serenityshalom7387
25 дней назад
abyot Ahmed Ali Muslim naw 😊😊
@gebmeb1193
25 дней назад
:ኣህያ መቸ ክብረት ያቃል መርገጥ እንጂ ኣሁን ዝምብለህ ተረገጥ😂
@gebmeb1193
25 дней назад
Aheya
@iambecauseweare7852
25 дней назад
@@gebmeb1193 መቆመጥ አይሻልም😂😂😂 ተለበለብሽ እስኪበቃሽ መላስሽ ቀረ አይ ጋሽ ተጋዳላይ
@dejed9804
25 дней назад
ሌላ እርማት:- ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ብለው ህዝብን አስጨረሱ" የሚለውም ታሪክን ያዛባል። ምክንያቱም ዚያድ ባሬ አዳማ/ናዝሬት ድረስ የኛ ነው ያለበት ጊዜ ስለነበረ በዛ ወቅት ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ማለት ያስመሰግናል እንጅ አያስወቅስም። በወቅቱ በተሳካ ሁኔታም ሃገርን ከወረራ እድኗል። ታዲያ መንግስቱና ስርአቱ እንዲሁም ቀጥሎ እስካሁን ያለው አመራር ሃገር ውስጥ ያደረሰውንና የሚያደርሰውን ጥፋት እንደምቃወም ይታወቅ።
@ziniKemahu-sj6hy
25 дней назад
ሁሉም ነገር ወጦር ግንባር የተባለው ከህወሓት እና ከሻብያ ጋር ለመዋጋት ነው
@genetgebreselassie4671
25 дней назад
“Hulum neger wede tor gmbar” yetebalew, TPLF gefto selemeta new
@dejed9804
24 дня назад
@@ziniKemahu-sj6hyወዳጄ አባባሉ ቀጥሎ አገልግሎት ላይ ውሏል ነገር ግን መጀመሪያ ወዶ ዘማቾችን ለማነሳሳት በሶማሌ ጦርነት ወቅት ከዛም ለጀበሃ (ELF) ነበር። ኖሬበታለሁ።
@_DoiTMedia_
24 дня назад
ውሸታም ሊፈረጥጥ አንድ ቀን እስኪቀረው እሄ ነው መመርያው እሱም የሚለው ከተማ ላይም የተለጠፈው አትዋሽ
@_DoiTMedia_
24 дня назад
ለምን ትዋሻለክ ይህ መሪ ቃል የመጣው ወያኔ ሲቃረብ ነው አትዋሽ ባለጌ
@user-bt6pg9qz5l
25 дней назад
ጡሩራው መንግስቱ ነፍስ በላ!!!!
@kibrumamusha4788
25 дней назад
This is what I call a real journalism. Bravo Yayesew. We are expecting the unexpected again.
@RedwanOsman-ny9xv
24 дня назад
ከ 90ዎች ጀምረህ እሰከ አሁን ያሉት ትውልድ የሄ የመንግሥቱ ታሪክ አያቁቱም ያየሰው ጎበዝ በርታ
@power8643
25 дней назад
የኔ ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤❤
@getamesayabebe
13 дней назад
ያዬሰው የምትሰራቸው ዘገባዎች ሁሉ እጅግ በጣም ይደንቀኛል ፤ በዚህ ሚዲያ ላይ የሚተላለፉ ዘገባዎችን ርዕሳቸውን አይቼ የትኛው የያዬሰው እንደሆነ መገመት ጀምሬያለሁ የሱ ስራዎች ጥልቅ ትንታኔ የሚፈልጉ በመሆናቸው። እባክህ ሁሌም ና ፤ ለዘመኑ ጥራዝ ነጠቅ ጋዜጠኛ ጥሩ መምህር ነህና።
@wine488
25 дней назад
ደርግና የደርግ ልጅልጆች አሜሪካ ናቸዉ ስንቱን ወጣት በየመንገዱ ደም አፍሰዉ የሚገርመኝ አሁን ከተደበቀበት አሜሪካ ወጣ ብለዉ ጩኸት መጀመራቸዉ ነዉ አንታወቅም ብለዉ😂
@user-eg3mb7cb9c
25 дней назад
ይገርማል እውነት ነው
@esayasejeta1954
25 дней назад
መንጌ የድሀ አባት ነው የወያኔ ልጆችስ የት ናቸው
@user-eg3mb7cb9c
25 дней назад
ባልከው ይሁን
@tigestkinfe-wv1yz
13 дней назад
የወያኔም ያው ነው
@wine488
13 дней назад
@@tigestkinfe-wv1yz የት ታቂዋለሽ አንቺ ገጠር ነበርሽ አሁንኮ ነዉ ሰልክ ይዘሽ ሰደት ከወጣሽ በሗላ ኢትዮጵየን ያወቅሻት የንቺ ተረታም አክቲቪስት የነገረ ቀን ዉዏት ይዘሽ አንቺም እነሱም ይኸዉ ዘንድሮም ሚዲያ ላይ ቀርተዋል
@akliluadumer9138
10 дней назад
Detailed and well prepared history.. Thank you so much Yeyesew🩵
@SimachewMelkamu-zz3fn
11 дней назад
ምርጥ ዜና አቀራረብ ነው። ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው። የድምጽህ ማማር!
@ethiolife748
25 дней назад
Man!! You are really a good reporter.
@user-il9ev7il7l
25 дней назад
#ትግራይ 💛❤️⛪️✝️🙏
@user-il9ev7il7l
25 дней назад
🙄😆🤔😏😴🤐🙋♀️👈👌
@Yumie4you
24 дня назад
ይህንን አስተያየት የሚያነቡ ሁሉ እባኮትን ሰላምታዬን ተቀበሉ 🥰🥰🥰
@gebrehiwotberhe9901
13 дней назад
Wowwwwww Great expression and fact history ! Yeyesew betam yemidenek journal new
@bayugatu8323
25 дней назад
ምርጥ አቀራረብ
@tonymerne8125
25 дней назад
Bertu
@dandaniel6589
25 дней назад
አንደኛኛኛ🎉🎉🎉🎉
@yonasyonas3249
25 дней назад
ድንቅ ነው👌ኮሎኔል አብይ እህመድ ስ ወዴት ይፈረፕጡ ይሆን🥱
@BT-yl3qg
25 дней назад
To grave
@Bio650
15 дней назад
ዝናሽ እምስ ውስጥ ይደበቃላ
@ewawa11412
25 дней назад
መንግስቱ ሀይለማሪያምም ቢሆን እጅግ ጨካኞች ነበር የተማረየጨረስ ስንትየሀገርባለውለታወችን በድሜአቸው መጦርሲገባቸው በባዶእግር ስንትእናስንት ኪሎምላትር በግር እየአስቃየ በትቆፈርጉድጉዋድ አስገብቶዘመዶቻችንን ጨርሶአቸዋል የመዝናኛ ግሽህዝብ አልቅሶአል አዝኖአል እናብዙብዙግፍስርቶአል ተማሪገሎእሬሴላይእያዘፈነ ይህአረመኔ
@PromisedKerry
25 дней назад
100% ነህ
@yafetfelleke2517
25 дней назад
Give credit to dereje haile, you have whole information from his direct interview with captain yared tefera.
@gebmeb1193
25 дней назад
ህወሓት።ህወሓት❤❤❤❤❤King fo King 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bithanyagetu4068
25 дней назад
ኢትዮ/ያ የሞተችው እንሆ 33አመቷ ዛሬን በአፓርታይድ ስርአት ውስጥ ሆነን ያንን የእኩልነት ዘመን በጎታታው እድሜ እያሰብነው ነው
@Dats09
25 дней назад
You must be kidding 😮
@habtomghebre5084
25 дней назад
Simply inimitable journalist!
@samisolomon8470
25 дней назад
በ ኢንተር ፑል አስካሁን ለምን አንዳልተያዙ ይገርመኛል
@mekdeshagos5888
25 дней назад
Long live Weyane, long live TDF! From now on, no Tigrai's blod will be shed for any kind of changes, except for Tigrai.
@tibletsgebremedhin7439
25 дней назад
ኢትዮ ፎርም ምርጥ ጋዜጠኞች❤❤❤
@user-jl6mu3em9y
25 дней назад
Thank you ethio fourm for all of the facts
@andomkbrom8072
25 дней назад
Welcome hero of ethiop forum journalist.👏💖🤞✍️❤️❤️❤️ owner of the media Mr,Yayesew Shimels🫶
@eyobteff
25 дней назад
በዚህ ትረካው ውስጥ ብላቴ ተሰልፈው መንጌን ከሚጠብቁ ምልምልዎች ውስጥ ዳንኤል ክብረት ለአይሮፕላኗ እጁን ሲያውለበልብ የታያል😂😂😂
@alematalay734
16 дней назад
Thank you 🙏🏽
@MikiBercy-cp7su
25 дней назад
ኢ ፎረም ሰላም ዋላችሁ ቤተሠብ መልካም የስራ ቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destaway4950
21 день назад
I Like the way you report and organize the news. keep it up
@user-hy9ij9bl7k
25 дней назад
Good Job! Ethio Forum
@seifumeles3503
24 дня назад
እንዴት አይነት ገራሚና መሳጭ ዘገባ ነው!? 🙏❤👍
@user-jv1is7lf9d
25 дней назад
ጓድ መንግስቱ ፍፁም አገራቸውን የሚወዶ ዘርኝነትን የሚፀየፎ መሀይምነትን በኢትዬጵያ የተወጉ መሠረት ትምህርትን በገጠር ለሜኑሮ ተደራሽ ያደረጉ ምርጥ ኢትጵያዊ መሪ ነበሮ ዛሬ ለይ በፅኑ ለታመመችው አገራችን እሳቸው ቢኑሮ መደሀኒት ነበሮ
@moe3000
25 дней назад
ከ ቀይ ሽብር በስተቀር
@user-gp6ip1ud5y
25 дней назад
ዋና የኦርቶዶክስ ጠላተ እግዚአብሔር የለም የሚል አይደለ ችግሩ ሾርት ሚሞሪያሞች ይላችሁል አብይ😕
@Sarahj962
25 дней назад
He sucked the life out of 750,000 Ethiopians
@user-il7on9hb2z
25 дней назад
ያኔ ትሰድቧቸው አልነበር ? አሁን አብይ ሲለበልብሽ ??
@Jojo-hr6fl
25 дней назад
በትክክል !
@efrem2210
25 дней назад
ኢትዮ ፎረምን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው👍
@warrior5847
21 день назад
Your report is like balanced diet, never one sided that makes u great ❤ the truth will set you free.
@markonbini9187
25 дней назад
በርበሬ ቢወደድ እንበላለን ቃሪያ አላስቀምጥ አለን የአባታችን ባሪያ🤔 ድል ለንጉሱ ልጅ ፋኖ 💚💛❤ ሞት ለታሪክ አልባው ገዳይ💀
@Tjsjsjsj-iy2yz
25 дней назад
ቡና ለቃሚ የደሃ ልጅ😂😂😂
@ewawa11412
25 дней назад
ተባረክ
@azmeruderdar4540
18 дней назад
ኣበበ ባዩ ሁሉም በሱ ድምፅ ይጣፍጣል
@princesgeorge789
10 дней назад
Fesam neh. Mengistu Hailemariam is a hero. Eritrean 🇪🇷 army gave you the power..
@firewgetachew
24 дня назад
Wow 😲😳 Thank you for this amazing information 🙏
@frazeramare3879
25 дней назад
ይህህህህህህ።። ኢቲዮ ፎረም ነው ድምፅህ ይባረክ
@user-ct2kh3vq9b
25 дней назад
የሚገርም ትንታኔ
@dawitsofi2020
22 дня назад
ያዬ ትለያሐህ አንተ ❤
@esayyaswesin5410
25 дней назад
ሰላም ለሀገራችን ድል ለህዝባችን
@fantahun1424
2 дня назад
Betam yemegerm Gazetnga berta
@wubituguta0012
25 дней назад
መንግስቱ እኮ ይቺን ሀገር መቀመቅ ጨምሮ ለወያኔ ያስረከበን ፋሽስት ነው ለፍርድ መቅረብ ያለበት አረመኔ ነው።
@yonasyonas3249
25 дней назад
ጭባ 🥊
@sebleeshetewube460
24 дня назад
ትክክል
@sebleeshetewube460
24 дня назад
ከፍጠጣው፣ የሽምጠጣው ለፍርድ መቅረብ አለበት።
@zolazola5725
25 дней назад
መንግሥቱ፡ ምሁራኖቹን ፈጅቶ፣አገሪቱን በእር በርስ ጦርነት አድቅቆ፣ መጨረሻው አገርንና ሕዝብን ለከፋው ሁኔታ ጥለው፣ኮበለሉ።ይቅር የማይባል የታሪክ ስህተት።
@samisolomon8470
25 дней назад
እነደመቀ ባንጃዉ ሳይገድል ይሐዲግ ዘም የለበት ሁኔታ ግን ይገርማል
@user-kv5ri5zz8o
25 дней назад
ኢትዮ ፎረም 1ኛ ይሔም እኔአውቃለው የዚህእኳን ባለእድል አይሆንም ህዝብ አሸናፊነው ኢትዮጲያ ትሳኤሽን ያቅርብልሽ ኢትዮጲያ ትቅደም።
@gebremedhinabraha3516
25 дней назад
ቲፎዞዎቹምኮ ጌታችን አልፈረጠጠም ነው የሚሉት።የአምባገነኖች ጭቆና እንዳይበቃ የጭፍን ደጋፊዎቻቸው ጥላቻና አፈና ሁሌም የኋሊት እየጎተተን አገራችንን እገደሏት ነው።
@atnasbirru8212
25 дней назад
አው ምንም ይሁን አልፈረጠጠም አሁን የCIA ቡችላውች ሀገር አየናዱ ሀገረ አሰገንጥለው ሀገሪቷቷን ወደብ አልባ አድርገው ሕዝብን እየጨፈጨፉ ታሪክ አጥፊ ሆነዎ አያየናቸው እኮ ነወ , አሁነ መንጊ ፈረጠጠ አልፈረጠጠ በአሁኑ ሰዓተ ለእኛ ተረጉም የለውም አሁን የሚያሳስበው የሰውልጅ ቤቱ ወጥቶ ለመግባት ,የኑሮ ሁኔታ , ያለምንም ምክንያ የሚደረገው ጭፍጨፋ አሁን ላይ የምናያቸው አሰቸጋሪ ፈተና አነደት መወጣት አለበተ የሚሉት ያሳስባል አንጅ ሰለመነጌ ማውራቱ ምነ ይጠቅማል
@TlahunBekele-ze7fl
5 дней назад
በእውነት እኔም የተነገረኝ እና የሰማሁት ያላችሁትን ነው::በጣም ይገርማል::ግን ግን አባቶች ያሉት
@ethiofikerentertainment140
25 дней назад
መንጌ ይሻለን ነበር! ቢያንስ በዘር ተቧድነን አንገዳደልም ነበር፣ ቤታችን በዘራችን ምክንያት አይፈርስብንም፣ ከአንድ ከተማ ወደ አንድ ከተማ በስጋት አንጓዝም ነበር! መንጌ እስከነ ጥፋቱ የባህር በር የነበራት እና ህዝቦቿ በዘር ተቧድነው ይሄ መሬት የኔ ያ መሬት የኔ እያሉ የራሳቸውን ካርታ እና ባንዲራ ስለው አይገዳደሉም ነበር! መንጌ ሆይ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!
@FikirtGebiregZihabr
25 дней назад
😂😂😂
@cjbeez2071
20 дней назад
17 አመት ሙሉ ስንገዳደል አልነበር
@Bio650
15 дней назад
የእሱ ደካማነትና ፈሪነት ለዚህ ችግር ያበቃን
@YilmaWako-cd1du
6 дней назад
Mengistu Hailemariam was better than all the leaders of Ethiopia, because his political system was not based on ethnicity, but on the unity of Ethiopia.
@Bio650
5 дней назад
የሶስት ማዕዘን መቧደን ከዘረኝነት አይተናነስም ነበር ካድሬና ደህንነት የሚምቦጣጠሩበት ስርዐት ነበር
@Rama-qw5dw
25 дней назад
ዘንዶው አብይም እንደ አባቱ በቅርቡ ይፈረጥጣል ግን የትም ይግባ እንደ መንግስቱ በህይወት አይቆይም አንቀን አምጥተን በአደባባይ መሃል አዲስ አበባ ላይ እንሰቅለዋለን!!!!! ድል ለኢትዮጵያ መከታ #ፋኖ
@smd7650
25 дней назад
መከታ ምናምን አቁሙ ተስተካከሉ።
@Rama-qw5dw
25 дней назад
@@smd7650 ለምን እናቆማለን ሃቅ ለምን ያማቹሃል? እደግመዋለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ያለ ፋኖ አይድንም:: ፋኖ ካልደረሰለት እመኑኝ አትተርፉም ናዜው አብይና ተስፋፊው ፅንፈኛው ኦሮሞ ይጨርሷቹሃል !!!!
@muluhagos7192
25 дней назад
❤❤❤❤❤
@HailemariamMengstu
25 дней назад
አቤት ዘገባ❤❤❤❤❤❤
@HTVRS583
24 дня назад
ታሪክን እንደዚህ ማሳወቅ በጣም ጥሩ ነው በነካ እጃቹ እስቲ ስለ ህወሀት መራሹ ኢህአዴግ እና ከኢህአዴግ መፍረስ በኋላ ስለህወሀት አጠቃላይ መረጃ ለህዝብ ብታቀርቡ። ስለብልጽግናም ከበቂ በላይ መረጃ ሰጥታችሁናል ስለህወሀት ይቀራል!!!
@hailedemoz
25 дней назад
we can only live the
@jemilnesru5769
25 дней назад
ያዬ ምርጥ 🙏
@dawitsofi2020
22 дня назад
ያዬ ትለያለህ አቦ❤
@djej2821
25 дней назад
Papapa best story telling
@brhanuhaile2902
23 дня назад
አፌን ቁርጥ ይበል
@samrawitlisanu6396
25 дней назад
🙏❤️💛
@weday1
20 дней назад
Respect for Mengistu Gemechu Respect for Demeke Banjaw
@selamfranklin3930
25 дней назад
Great report!
@user-fe3gd6tc1s
24 дня назад
Our voice ❤❤❤
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
24 дня назад
Thank U...
@helenemso32
25 дней назад
ኢትዮ ፎረምን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@SAMAWIYAN
13 дней назад
Menge must bring to justice
@DawitTesfaye-vz5ll
25 дней назад
ያየሰው 🙏🙏🙏የምትችል ሰው።
@yosefjosi9359
25 дней назад
ኡነት በጣም መርጥ new byzwy u have a follwer from Asmera
@AbdalaAmsalu
25 дней назад
Yimaxal.attidkam
@aziebsolomon7360
25 дней назад
Ethio Forum ❤
@AhmedRedwan-lk5id
25 дней назад
🎉🎉🎉
@Posinga2000
25 дней назад
Hello Ethio Forum, the picture you shoed as if from Bilate is wrong! Be advised!
@workuassefa6481
25 дней назад
ምርጥ መሪ ደም እዳይፈሰሰ ለአገር የሚያስብ ስልጣኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ እንደማይበልጥ ያረጋጋጠ የደሀ መሬ የኢትዮጵያ ባለውለታ።
@MelakuTesfaya
25 дней назад
አስራ ስባት ዓመት ያህል እኮ አፊስስዋል አሰብሀል የራሱ ደም እንዳይፈስ ነው የሸሸው
@Dats09
25 дней назад
You must be a fool to call this butcher he loved the poor .
@smd7650
25 дней назад
"አልኮበለልኩም" የሚል መፅሐፍ ፃፍልና ያየ😄
@asterhabtu5535
25 дней назад
የት ሄደ ሽርሽር ነው
@user-sd7ew2cl7l
23 дня назад
❤❤❤
@selamawithagos4308
25 дней назад
ድንቄም አልኮበለልኩም አይ መንጌ
@SisayYeshewawork
25 дней назад
berta yayesew
@WondimagegnmuluMulu
25 дней назад
መንጌ አገር የጠበቀ እጂ አገር የሸጠ አደለም ክብር ለመንጌ
@BM-bc9oo
25 дней назад
በቀይ ሽብር የተጨፈጨውስ?
@ewawa11412
25 дней назад
ተውተው
@surafelgezahegn5741
25 дней назад
ግንቦት ሀያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ልርሳህ ቢሉት የማይረሳ ልተውህ ቢሉት የማይተው ልዩ ቀን ነች ። ዘላለማዊ ክብር ለትግሉ ሰማዕታት ።
@AbebechAbraham
25 дней назад
Ye selam zemen Ewnetim ymayresa ken ena Gizeh 😂
@amourgagnetoujours
25 дней назад
ውይይይ ሚስኪን ለምን ነበር ግን የተሰዉት? ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለመዝረፍ የአማራን ህዝብ ዘር ለማጥፋት አይደል? ከንቱ አደረገባቸው 👆ያያል ለእሱ ጋር እልህ አትያያዝም
@Jojo-hr6fl
25 дней назад
ኢትዮጵያ በአውሬ ዘረኞች አገዛዝ የወደቀችበት ከከፍታዋ የወረደችበት እጅግ ጨለማ ጊዜ እና ዘመን ።
@user-ho5hx6bc9d
25 дней назад
ክክክክየሙርከኛልጅ@@amourgagnetoujours
@user-ho5hx6bc9d
25 дней назад
@Jojo-hr6fየደርግርዝራዥl
@seifumeles3503
24 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@tekkewaldo3447
25 дней назад
❤️❤️❤️❤️
@yonasbrhane2024
25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@ermiasersulo4799
23 дня назад
የአብራሪዎቹ ቪዲዮ መቼ ነው የተሠራው ? የCIAን ሚና የት ድረስ ነበር ?
@danielfekadu3507
25 дней назад
❤❤❤❤
@EniyewAshebi-hf9lb
25 дней назад
Braveman
@ketanetube
25 дней назад
fano first
Далее
17:09
"አሕመድ አሊ የዐቢይ አባት አይደሉም'' እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ያጋለጣቸው ምስጢሮች |ETHIO FORUM
Просмотров 166 тыс.
22:06
ከሞት ያመለጡት ጠ/ሚኒስትርና የቤተመንግስቱ የ20 ደቂቃ ቀውጢ፤ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ልጅ ስለ አባቷ|ETHIO FORUM
Просмотров 360 тыс.
00:37
Моргенштерн - ТОП5 русских артистов 2024 #шортс #интервью
Просмотров 88 тыс.
00:12
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
Просмотров 997 тыс.
00:31
Bu bolacha nima divoti😂 Like bosganlaga shunaqa o’g’illa nasib qisin!!!
Просмотров 593 тыс.
00:10
Неслучайный человек #власовакотораяева#евавласова #танцуйвопреки
Просмотров 54 тыс.
16:58
የጃንሆይ አስገራሚ የመጨረሻ ሰዓት እና የመጨረሻ ንግግር | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Просмотров 492 тыс.
20:10
ባለሥልጣናቱን የገደላቸው ወታደር እና ደም የለመደው ቤተመንግሥት|ETHIO FORUM
Просмотров 196 тыс.
1:07:33
♦️ትዳሬ ቆሰለ ከዚያም አልፎ አመረቀዘ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
Просмотров 6 тыс.
20:54
በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Premature ejaculation @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
Просмотров 66 тыс.
18:57
''እድሜና ጤንነት ካገኘሁ እንገናኛለን'' መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከዚምባቡዌ ፤ ''አባቴ ለውሻ ነፍስ ይጨነቃል'' የመንግሥቱ ልጅ |ETHIO FORUM
Просмотров 218 тыс.
20:52
ሳሞራ እንደወጣ ቀረ ፤ ባሏን ፍለጋ ወጥታ ባል ያገባችው ወይዘሮ|ETHIO FORUM
Просмотров 306 тыс.
22:09
አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New - Part 2 @ArtsTvWorld
Просмотров 450 тыс.
27:27
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል ኋየሎም ገዳይ ኑዛዜ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Просмотров 73 тыс.
1:46:03
ሁለት አይነት አዲስ አስቂኝ አማርኛ ፊልም | HULET AYNET New Amharic comedy film 2024
Просмотров 1,5 млн
23:51
29 ዓመታት የሞላው ምስጢር!_ ሐምበል ዘጋቢ ፊልም| Documentary@NBCETHIOPIA
Просмотров 22 тыс.
00:37
Моргенштерн - ТОП5 русских артистов 2024 #шортс #интервью
Просмотров 88 тыс.