Тёмный

አል-በቀራህ | (ክፍል-1) {አያ 1-2} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #Al-Baqarah #አል_በቀራህ

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዘ9ኀ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይወፍቃችሁ ያሸክ እንደ እናንተ ያሉ መሻይኮችን አሏህ ያብዛልን
@khadijamusa8423
@khadijamusa8423 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላሁ ከይራን ረጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣችሁ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
አላህ እረጂእም እዲሜ ይሸጥልን ሸክ መሀመዲ ሀሚዲ እኛንም አላህ የተግባር ስዉ ያርገን። አሚን ያረቢላአለሚን።
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም አላህ ከተጠቀሙት ያድርገን ጀዛከአላህ ኸይረን ሼይሀችን
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ጀዛከሏህ ኸይረን ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ።
@OmarAhmed-nr2bc
@OmarAhmed-nr2bc 4 года назад
Jezakelah keyr wstaz
@abrarwonjo633
@abrarwonjo633 4 года назад
Very knowledgeable and exceptional skill of teaching . Jazakum ya Ustaz .
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 4 года назад
ኡሰታዝየ አላህ ይጠብቅህ ጃዛካላህ ኸይረ
@جزاكملاهخيرهإثيوبيا
ጀዛኩሙላሁኸይር ሸኹና አላህያቆያችሁ
@hanutube1921
@hanutube1921 3 года назад
Jezakellah ya shehna
@ተውሂድየአላህሀቅንው-ሠ7ጸ
الهم اجعل قران العظم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حازني
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 3 года назад
ማሻአላ አላህዮጠብቅልን ያሸህ ጁዘኹሞሏህይረን
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ያሸህ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እድመወን ረዘም ያድረግልን ከጤና ጋ የአላህ ሠላምና እዝነት አይለያችሁ እኛንም በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@ሀውለት-ገ6ፀ
@ሀውለት-ገ6ፀ 2 года назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ጀዛ ያኡስታዝ
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@foziymohammed426
@foziymohammed426 4 года назад
ሸክየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Zed-ql4jz
@Zed-ql4jz 4 года назад
Jazk allah kayr
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሸሁና የህፍዝኩሙሏህ
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያሼህ
@sofiyakeder8906
@sofiyakeder8906 4 года назад
ጀዛኩምላህ ኽይሪ ያሼህ እድሜወትን እረጅም ያድሪግልን
@RakRak-p4t
@RakRak-p4t 8 месяцев назад
ያሼክ ለአላህ ብየ በጣም እዎዶታለው ወላሂ እደአይኔ ብሌን እሳሳሎታለው አላህ ይጠብቆት
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 года назад
ጀዛከ።ላህ።ኽይረን።ኡስታዝ።
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@نعيمه-ه2ف
@نعيمه-ه2ف 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼኻችን አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን
@emumubarek195
@emumubarek195 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ኡዝታዜ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
ጀዛከላህ ሽህ እላህ ይጠብቅሁ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
አላህ ይጠቅልን ያሽህ የመጣውን በላ አላህ ያስልን
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 года назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሸይሁና
@akmelebo2164
@akmelebo2164 4 года назад
Allah Edmeyot yarzemelen Ya Rebi
@arabia1239
@arabia1239 Год назад
ሱብሐንአላሕ ሰለላሑአለይወሰለም ያርብ
@rahmetjemal2292
@rahmetjemal2292 4 года назад
አላህ እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥህ ኡስታዝ
@momnhali2674
@momnhali2674 4 года назад
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት ተወዳጅ ሸሀችን አላህ ይቅር ይበለን😭😭😭
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
ጀዛከላህሽህ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 года назад
አላህ እድሜ ና ጤና ይስጠወት ያረብ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 года назад
አላህ እረ ጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ
@moradlubaba1991
@moradlubaba1991 2 года назад
እረ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረቢ ያረህማኑ ያረሂም እዘንልኝ
@እራዲነኚየመርሠዋ
@እራዲነኚየመርሠዋ 4 года назад
አሏህ ይጠብቀዎት የሸኹና😍
@mrsjainab1784
@mrsjainab1784 4 года назад
mashallah jzk barakallahu fikum sheekachn
@MahamedArebo
@MahamedArebo Год назад
አላህ ኸይር ሥራችሁን ያብዛው
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 4 года назад
አላህ እድሜና ጤና። ይስጥልኝ። ሽህ። ሙሀመዲ። ሀሚዲን አላህ ይጠብቅልን
@ኡሚየእኔቢቻ
@ኡሚየእኔቢቻ 4 года назад
አላህ ይጠውል ኡምሮት ያሼህ ያረብ 🤲
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 года назад
ጀዛኩመላኸ ኸይር
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ሸኩና በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረቢ ለኛም አገራልን ያረቢ ቁራአንን ከነትርጉሙ ያረቢ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱባሀነላህ ያረቢ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 3 года назад
ጀዘኩሙሏህ ኸይር
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 года назад
ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ ኡስታዝ
@sufieenana5094
@sufieenana5094 4 года назад
ጀዛከላህ ከይር ያሸህ አላህ ያቁይልን ያኢላሂ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
አጅብ የት ናችሁ እሄን የመሰለ ት/ት እደት አዳማጭ ይጠፋል ኡስታዙና አሀብክ ፊላህ ወጀዛከላህ ከይር ፊዱንያ ወል አኬር
@taiba5430
@taiba5430 4 года назад
ماشاء الله
@amazeza936
@amazeza936 4 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ሸኸና አሏህ ይህፈዝኩም
@hayatahmed3860
@hayatahmed3860 4 года назад
ጀዛካላህ ኸይረን
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 года назад
ሼኻችን አላህ ያቆዮት
@اللهميامقلبالقلوبثبتقلبىعل-ل9ع
ጀዛከላሁ ኸይረን
@kayriakairia8086
@kayriakairia8086 2 года назад
አላህይጠብቃቺሁ
@zebibahussien1570
@zebibahussien1570 4 года назад
Mashallha ya shek Allah yetbklen yareb kufu edayenkachu
@ነጃትነኚሰለምቴዋ
@ነጃትነኚሰለምቴዋ 4 года назад
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ
@umeryotiube4045
@umeryotiube4045 4 года назад
Jezekum aelehu keyr
@mekdesmekonnen7775
@mekdesmekonnen7775 4 года назад
Allah yetbkot kenun mulu bsemwot dess yelegnal .
@hadradleihadra7367
@hadradleihadra7367 4 года назад
ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሚ ይሥጣቹ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
ያሱበሀን እላህ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ጀዛኩሙላህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
ሱበሀን እላህ
@መልካምሁንመልካምታገኛለህ
እረጅ እድሜ ከጤናጋ ያረብ ስወዳቸው ወደር የለውም
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 года назад
ጀዛከላህከይር አስታዙና አላህይጠብቅልን ያረብ ለሁላችንም አተውአግራልን
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 4 года назад
ጀዛ ከአላህ ኸይር ሁሉም የቁርአን ትርጉም በሚገባን ቋንቋ ቢቀርብልን ለመረዳት ለማወቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አለዉ በተከታታይ ብታቀርቡልን ብዙዎች እንጠቀምበታለን እናመሰግናለን
@nasiraamen7914
@nasiraamen7914 4 года назад
ያ ሸህ ረመዳን መባረክ ኩል አንቱምቢ ኸይር
@jemilajemila1295
@jemilajemila1295 3 года назад
jazakum allah heyr
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ذ1و
جزكم الله خير الله يطول عمرك
@sitiaswab1492
@sitiaswab1492 4 года назад
አላህ ይጠብቆዎት ጀዛ ብልህ ኸይር ፊዱንያ ወል አሄራ
@sumayaamuhamad8908
@sumayaamuhamad8908 4 года назад
መሽአለ ትበርከለ
@ኒዕመቱሏሕ
@ኒዕመቱሏሕ 4 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 года назад
አህለንን ፊክ ያረመዳንንንንንንንንን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አኖኖሬንም አማማቴንም አሳምርልኝ ያጀማ ዱአ አድርጉልኝ ሂወቴ ሁሉ ግራ ሆኖብኛል
@alwahazikrayiemrmart2914
@alwahazikrayiemrmart2914 4 года назад
ጀዛኩመላህ ክይፘን ጀዛ ኡስታዝና አላህእድሜና ግን ጭምሮጨማምሮ ይስጥልን😍😍
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 4 года назад
Jezakumllahkhir
@የለሚዋ
@የለሚዋ 4 года назад
Jazakum allah hayer erajime edime ene tene yisitawate samitan yaminitakam yerigane
@bahjagewar9524
@bahjagewar9524 2 года назад
Bexam iwodutalew ustazuna ine kemiwodih belay Allah yiwudadih Allah yixbiqilin
@አላህአድነውኢሳአለሂሰላም
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ጀዛኩመላህ ኽይር ለገጠሩ ሰዉ ምን ይባቃቹ ወገኖቸ ምንም የማያቁ አሉ ሃገራችን በሁሉም ያሳስባል እኛ ደግሞ ተመችቶን እየሰማን መተግበር አቃተን!
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
ልክ ወላሂ ሰማን አወቅን ተነገረን ተግባር ላይ አላዋልነውም ገጠር ያሉ በልምድ ነው የሚሰግዱት የሚፆሙት ሀታ ጀናባኳን አይታጠቡም እኔራሱ ስደት ላይ ነው ያወኩት ወላሂ ከባድ ቦታቦታ ላይ ንቸው
@አላሁመእግፊርወራህም
subehan allah allah rejim edima ketana ga yistiln sheh men yiderega kedima tekenso ayiset bicha meselachuhun yabzalin
@tofikjemal3806
@tofikjemal3806 4 года назад
Allah yakoyote jezakelah sheah i love you
@rebubintbilal4678
@rebubintbilal4678 4 года назад
Masssallah jzk hayre
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 года назад
የእላህ እንተው በእዝነትህ ቁረእንን እግራልኝ
@rebubintbilal4678
@rebubintbilal4678 4 года назад
አሁን ራሱ ያስቸገረው ሙናፊቅ ነው ያአላህ ሰቢቲኒ አላዲነል ኢስላም
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያሸህ 💐🌹👌
@muhammedadem8207
@muhammedadem8207 3 года назад
الله يحفظك يبن عم
@الحمدالله-ج5ر
@الحمدالله-ج5ر 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ያሸህ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 3 года назад
💞💜🇪🇹💞💞💞💞
@zuzunure1228
@zuzunure1228 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሼህ አላህ ይጠብቃቹ ጀዛከላሁ ኸይር እርሶም በተናገሩት እኛም በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያርገን
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 года назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ሀያት አላህ ይስጠዎት ያ ሸሁና
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
ያሸህ ጀዛከላህ ኸይር
@bagadertabuk6107
@bagadertabuk6107 4 года назад
الله يبارك لك نسمع ونحنا جالسين بلبيت بسعودية
@bedriaen2491
@bedriaen2491 4 года назад
ሸሃችን አሏህ ይጠብቅልን
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 4 года назад
جزاك الله خيرا ⁦❤️⁩💖
@UstazSultan-m3c
@UstazSultan-m3c Год назад
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ጀዛኩሙላሁ ኸይራ አላህ ያግዛቹ በርቱ ተበራቱ አታቋርጡብን
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير استاذ
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ 4 года назад
حفظكم الله يا شيخنا الغالي
@semiryoutub8375
@semiryoutub8375 3 года назад
ሙስሊም እህቶቼ እስኪ በአላህ ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ።ያላህን ቃል ማወቅ እፈልጋለሁ ይህ ነው የኔ ምኞት
@zemzemhussen9065
@zemzemhussen9065 4 года назад
Aheline jezake allhe heyre westazuna
@meryembedewimeryem9088
@meryembedewimeryem9088 4 года назад
Abatachn allah rejm edme ystln
@لولو-ت7و5و
@لولو-ت7و5و 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኽይረን ውድእህቶችወንዲምች ዱአራግሉኚ
@lulasefer8208
@lulasefer8208 4 года назад
MashAllah I am very interested to listen this explanation
@مهديمهدي-ك6غ7ض
@مهديمهدي-ك6غ7ض 4 года назад
Masha alah ya sheh
@abrahammrg2332
@abrahammrg2332 4 года назад
Masha Allah
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ሼር አድርጉ የጀመዓ እህት ወንዲሞቼ
Далее
очень грустно 😭
00:12
Просмотров 105 тыс.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 4,9 млн
очень грустно 😭
00:12
Просмотров 105 тыс.