Тёмный

አል-በቀራህ | (ክፍል-10) {አያ 65-74} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #Al_Baqarah #አል_በቀራህ

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
ዋ ነፍሴ ከራሴ ጀምሮ ግን ሌላ ነገር ብሆንር እሚቀድመን የለም!!. እንደዚህ ላይ ግን አንገኝም የቀናው ጎደና መማሪችን ቁርአንን ❤❤
@mhajiy
@mhajiy 4 года назад
ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን ሀፊዘሏህ አላህ ሀያትዎን እረዘም ያርግልን ከመልካም አፊና ኢማን ጋር ጀዛኩሙላህ ኸይረን ወጀዛ ::
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 года назад
አሚን አሏህ ይጠብቅልን
@محمدأديس-س7د
@محمدأديس-س7د 4 года назад
ሊቃችን አሏህ ያቆየወት ከጤናጋር
@غانمالبدر
@غانمالبدر 4 года назад
አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እድሜአችሁ ያርዝምልን
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ሸሃችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት ያረብ ኡለማወቻችንንንን የነብያት ወራሾች የምድር ብርሃን ጌጦቻችንንንን ናችሁ 💝
@lailaandris4111
@lailaandris4111 4 года назад
ሸኩረን ሸሀችን አላሕ እድሜ ይሰጥልን ቀጣይ እንጠብቃለን በአላሕ ፈቃድ
@ibnuhasen4796
@ibnuhasen4796 4 года назад
ስወድወት ለአላህ ብየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሊም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
_ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሊቃችን ምሁራችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ የበኒ ኢስራኢል ነገረ ገራሚ ነው_
@aminajed5563
@aminajed5563 4 года назад
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዚ አላሁመኢኒአስአሉከኢልመንናፌአ ያረብ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 3 года назад
جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
@sadaseid8853
@sadaseid8853 4 года назад
ሷሏላህ አላይሂ ዉስላም ሷሏላህ አላይሂ ዉስላም ሷሏላህ አላይሂ ዉስላም ሷሏላህ አላይሂ ዉስላም
@samsonga1044
@samsonga1044 4 года назад
አላህ እረጂም እድሜ ይስጥወት ያሸህ
@ወአልሲ
@ወአልሲ 4 года назад
ሱበሀነከላሁመ ወቢሀምድከ አሸሀዱአንላኢላሀኢላአንት አሥተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
_አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን_
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጠብቃችሁ ጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን
@መርየምነኛእናትንናፋቂ
ማሻላ አላህ ይጥብቃቹ ኡስታዝ
@akmelebo2164
@akmelebo2164 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ያሸኹና
@lifeinamarica5869
@lifeinamarica5869 4 года назад
ያ ሸህ ጀዛከሏህ ኸይረን
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 3 года назад
ጀዛከአላሁ ኸይረን ሸኻችንንን
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ጀዛኰሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ
@jamjam5308
@jamjam5308 4 года назад
ጀዛከላሁ ኸይር የሼኽ አላህ ይጠብቆዎት እድሜዎን አላህ ያርዝምልን
@mekiyayimam7462
@mekiyayimam7462 4 года назад
ጀዛኩም አልላህ ኸይር ሸኻችን😍
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
አህለን ሼካችን እኔ ዛሬ ልጠይቅ ነበር ለምን ቀረ ተፍሲር ብዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ሼካችን አላህ ረጅም ሀያት ይስጠዎት ኑሩልን ያረብ እኔ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ተፍሲርን
@hayathassen4452
@hayathassen4452 4 года назад
ጀዛኩም አላሁ ኽይርን
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
ያርብ እምጨርስ አርገኝ ያርብ ረጅም ሀያት ይስጦዎት ሽህ
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 года назад
ሱብሀን አላህ
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-م4ذ
الشيخ الغالى حفظه الله جزاك الله خير
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Год назад
መሻአላህአላይጭምራልህ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ጀዛኩሙላህ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ገዛኩሙላህ
@meriamnur9239
@meriamnur9239 4 года назад
Ustazuna jezakumu allahu heyren allah erjem edmey eystelen
@alsakf4384
@alsakf4384 4 года назад
ጀዛከላህ ኽይር
@midomo6768
@midomo6768 4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ
@faisalhussein682
@faisalhussein682 4 года назад
Jazakhallah khayir
@toyabmohamad2743
@toyabmohamad2743 4 года назад
ማሻአላህ ያረብ ልባችንን በቁርአን ፍቅር ሙላልን
@lulubintaragaw8413
@lulubintaragaw8413 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኻይር ሻሁና እድሜና ጤናወ ይብዛልን
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 года назад
جزاك الله خير
@አቡአሚናቱብ
@አቡአሚናቱብ 4 года назад
Shek Mohammad
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሀይር ያሸህ ♥
@sofisofi4702
@sofisofi4702 4 года назад
Masha Allah jezaka Allah kayrie🌹
@መድናቢትባባ
@መድናቢትባባ 4 года назад
ጀዛኩምሉላህ ኸይር ሌላዉ አስተያየት እዳታቋርጡብን አሁንም ከረመዳን በሃላም እስቲ በዚህ ቻናል በተከታታይ እንደዚህ የቁርአን ተፍሲር ብቻ በተከታታይ ላኩልን ያረብ ምኞቴ ከበቀራ ጀምረዉልናል እስከሱረቱል ኢኽላስ 30ውንም ጁዝ ቢፈስሩልን ጀዛኩምልላሁ ኸይር ሁላችሁም ★ላይክ★ አርጓቸውስቲ ኡስታዙናን በሰማነዉ ተጠቃሚ አልላህ ያርገን
@ኡሙአህላም-ሠ6አ
@ኡሙአህላም-ሠ6አ 4 года назад
Mashalla
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
الحمدلله رب العالمين على كل
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ
ጀዛኩሙላሁ ከይር በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን
@fatumarsheid5045
@fatumarsheid5045 4 года назад
መሻ አለህ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ወአ ወረ ወበ
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
በጉጉት እጠበቅኩ ነበር እሁድ አለፍችሁ እኮ ጀዛከም አሏህ ኸይር
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 года назад
ማአሻአላህ ማአሻአላህ ማአሻአላህ ዉብ ነው ኢስላም አላሁአክበር ሱብሀነላህ 🔊
@fatmamamde6214
@fatmamamde6214 4 года назад
Msallh
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
جزكالله مرحبا
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሸኽ አላህ እድሜወትን ይባርክልን ተጠቃሚ አላህ ያደረርገን ያ ኡመተል ኢስላም የት ናችሁ እረ ሸም ነው ይሄን እድል አናሳልፍ
@fatmamamde6214
@fatmamamde6214 4 года назад
Gzyakm. Allh
@samutub7036
@samutub7036 4 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህምቱለሂ ወበረካቱ ኡስታዙና ጀዛቹሁን አላሕ ይክፈልልኝ ሀያተቹን አላሕ የጣውልልኝ ቁራአን ይዤ እየታከተታልኩዋቹ ነው በጣም ተመችቶኛ የትምህርት አስጣጠቹ ሌሎች እህት ወንድሞቼ ቁረአን ትርጉሙን አዉቀን ከምንቀረውነ ቱርጉሙ ሰነውቅ ከመቅራት የምድርነ የሰመይ ልዩነት አለው ኡስታዙነ ተከተሉወቹ ትርፍማ ትሆነለቹሁ ዱሮ ቁረአን ይከብደኛል ይል ነበርኩኝ ግን እኔ ነበርኝ የልቀረብኩት አሁን ግን በጣም ቀላለኝ ደገግመን ከቀረነው ፕሮግራም ከወጣነልት ግዜ ከሰጣነ እመኑኝ ቁረአን በጣም ገር ነው አሁን ግን የተወሰ መሀፈዝ ጀምሬለው አላሕ የግዝሽ የግራልሽ በሉኝ 30 ጁዝ ቁራአንን መሀፍዝ ነው ምኞቴ እነ መልካም የእበዳ ወር ተመኜውለቹ ኡስታዙ እኔ በጉጉት ነው እምጣብቀቹ ለቅራትም ሆነ ለህፍዝ አግዜኛል ቀጥሉበት
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 года назад
በጣም ሀቂቃ እኛ እርቀነው እጂ ቀላል ነው ሂፍዙንም ስረውንም አሏህ ያግዝሽ እኔንም በዱአችሁ አትርሱኝ
@መድናቢትባባ
@መድናቢትባባ 4 года назад
በዚሁ ቀጥሉበት
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ 4 года назад
حفظكم الله يا شيخنا
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ሀይር እንወድወታለን ሸሀችን
@ሙሀመድሰይድአቡአዩብ
ሸሀችንን አሏህ እረጂም እዲሜ አምሳያችሁን አሏህ።ይተካልን ሲሆን ካልጄቸ 4 ወዴች ልጆይ አሉኝ።አለሀምዱሊላህ
@የለሚዋ
@የለሚዋ 4 года назад
jazakum allah hayer erajime edime ene tene yistawat allah egem samitan yaminitakam yerigan
@tubu3524
@tubu3524 4 года назад
ጀዛኩምአላህይርሸህአላህእድሜወትንእጥፈድርብአርጎያረዝምልንያረብ እረገባገባበሉምንምሰውየለተማይጠቅምነገርግዜችንንአናቃጥልግዜታክሲአደለምቁሞአይጠብቀንም ቀጣውን11አስተላልፉልን
@ወአልሲ
@ወአልሲ 4 года назад
እንዳው ይሄን ኒእማ እንዳታቋርጡብን ያሙአሊሙና ኢ/አላህ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አቦ የራሤ የምላት ቅልሥ ጎጆ ኖራኝ ቁርአኔን ይዠ የምከታተልበትን ቀን አላህ እንድወፍቀኝ አሁንማ እድሜ ለሠመአ ሥልኬን በጠረሀየ ሠመአየን በጆሮየ አድርጌ መሮጥ ነው እሥከማፈጥር ወይም አረፍ ሥል ቁጭ ብየ የማዳምጠውና ሥራላይ ሆኘ የምሠማውን ሣነጻጽረው ድፈረንሡ በጣም ትልቅ ነው ግን አሁንም አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቱ ኒእመተል ክቢራ አልሀምዱሊላህ
@ሰሚራአሰፈየ
@ሰሚራአሰፈየ 4 года назад
Maslhih
@bedriaen2491
@bedriaen2491 4 года назад
እኔ እኮ ስለ በኒኢስራኢል ታሪክ ስሰማ የሰው ልጅ እንካን ኣይመስሉኝ .
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
መራ አመፀኞች ናቸው እስካሁን ለልጅ ለጅ እሚዎራረሱት አመፅ ክፋትን ነው
@rhmetahmed6147
@rhmetahmed6147 3 года назад
⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-م4ذ
በሳምንት አንድ ግዜ ብቻ ሆነደ ቅዳሜ ለት ስጠብቅ ሳይለቀቅ ቀረ ሌ?👈 ገባገባ በሉ ተው ሙሰልሰላት ከምናይ ይህን ጣፋጭ ሰውዬ እንስማ ጣፋጭ ነገር በሚጣፍጥ ነገር ተቀምሞ እየቀረበልን ነው
@rahmahh2690
@rahmahh2690 2 года назад
Hayat keafya gar yareb endet endemwedachew leallah biye
@zd2711
@zd2711 4 года назад
አህለን
@የለሚዋ
@የለሚዋ 4 года назад
ተቃረጠ እንደ እያልኩ ሳስብ ነዉ የመጣችሁት
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
እኔ የምገርማኝ ሰምተው ለይክ የማየርጉ ግን ለምን?
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 года назад
_ፕራክ ቢሆን ወይም የባልና ሚስት ነገር ቢሆ 100k 👍👍😭_
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 года назад
አጂብ እደው የበኒ ኢስራኢሎች ልብ ዝቅ እኮናቸው ሀቂቃ ሙሳ አይሂ እሰላም የላቀ ነብይ በሂክማ የተሞላ ነብይ ነበር አለይሂ እሰላም ከፊአርአውን ጋ ከነዚህ በጥያቄ ከሚያቀውሱ ህዝቦች ጋ የተጋፈጠ ነብይ
@ዜዲቢንትመሀመድ
@ዜዲቢንትመሀመድ 4 года назад
ያረብ ዱኒያ አኼራችሁን ያሳምርልኝ ዱአየ ነው
@hayatmohamed6651
@hayatmohamed6651 4 года назад
ሼክ አለህ ከይር ጀዘቹን ፊዱንያ ወል አኪራ
@abduljelilmustefa4264
@abduljelilmustefa4264 4 года назад
as wr wb. pls I need this episod by audio on telegram.
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያሼህ
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
جزاكم الله خير
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ሀይር እንወድወታለን ሸሀችን
@alshamsi7206
@alshamsi7206 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 418 тыс.
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 386 тыс.
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 418 тыс.