Тёмный

አል-በቀራህ | (ክፍል-12) {አያ 83-87} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #Al_Baqarah #አል_በቀራህ

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@allhewakil9030
@allhewakil9030 4 года назад
ያረበና ለሸሀችን ረጅም እድሜና ጤና ሥጥልን ሠምቶ ተግባሪም አድርገን ያህዪ ያቀዪም
@fayzefayze5123
@fayzefayze5123 4 года назад
ጀዛከለ ኸይራን የሼህ እድሜየቹን አለህ የርዝማችሁ
@ሦፊያሙሒብረሱል
@ሦፊያሙሒብረሱል 4 года назад
የ ሼህ አላህ በመጨረሻው ቀን ኪታብህን በቀኝ እጅህ ይስጥህ አላህ ይሸልም። በጉጉት ነው እም ጠብቀው ወላሂ ቀጥልበት እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ። ለይለተል ቀድርን ይፉቀን
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንዎደቹሃለን
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 4 года назад
Jezakallah keyir sheh
@حيريحسن
@حيريحسن 4 года назад
የሼኸ ጀዘኩሙላህ ኸይረን
@እሙጀማል-ቐ1ኰ
@እሙጀማል-ቐ1ኰ 2 года назад
አላህያጠብቅልን ያሸኽ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
ጀዛ ከአላህ ኽይረን ሸሀችንን
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 года назад
አሏሁመ ዚድና ዒልማ ወልሒክማ
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ
@medinabintsalim9842
@medinabintsalim9842 4 года назад
Bzu sew temelktotal gin like yelem are like argulachew
@كونفيكن-ذ7د
@كونفيكن-ذ7د 4 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ሸይኹና
@temkinamohammed4187
@temkinamohammed4187 4 года назад
ማሻአላህአላህይጨምርልሁሸህ
@zeharaseid6775
@zeharaseid6775 4 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኽይረን
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ሸኩና በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረቢ
@marmes868
@marmes868 2 года назад
Alhamdulillah ala neametul Islam
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
መሻ አላህ 5 ቀን ሙሉ ሳላየው
@tubu3524
@tubu3524 4 года назад
ጀዛኩምአላህይርወላሂእየጠበኮችሁነበርአላህእደሜወትንአላህያረዝምልንያረብ ቁራንንአላህያግራልንለሁላችንም የኡመተልሙሀመድ እረገባገባበሉ ምንሰውየለጣፈጭየሆነያላህንቃልእንስማሠምተንተጠቃሚያረገንያረብ
@nejabiyamotola2719
@nejabiyamotola2719 4 года назад
Meshalilah shekarane
@የለሚዋ-ፈ4ሠ
@የለሚዋ-ፈ4ሠ 4 года назад
Jazakum allah hayer
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ጀዛኩሙላህ
@abuzikranuradis4006
@abuzikranuradis4006 4 года назад
ሸህ
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 года назад
جزاك الله خير
@omarjamal9302
@omarjamal9302 4 года назад
ማሻ አላህ
@ከዜቢትአህመድአላማየቁረአ
جزاك لله خيرا
@jawadalsaffar8707
@jawadalsaffar8707 4 года назад
ጀዛኩሙአላህ ኸይር ሸይኹና ረዥም እድሜ ና ጤና አላህ ይሥዎት
@sadaseid8853
@sadaseid8853 4 года назад
ያርብ እርጂም እድሚ ይሳጣችሁ ሺሁና
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
ቆየ እንደ እኔ ገና መጣልኝ ኮሜንቶች ግን ቆየ ይለኛል በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ውዶቸ ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@fatmamamde6214
@fatmamamde6214 4 года назад
S. a. W
@abuzikranuradis4006
@abuzikranuradis4006 4 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@sufieenana5094
@sufieenana5094 4 года назад
ያሸህ እኳን ደህና መጣችሁልን ባረከላሁ ፊኩም ጀዛከላህ ከይር
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
ጀዛኩም አሏህ ኸይር እህቶች ወንድሞች ላኪ አርጉ. ውዶቾ
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 года назад
አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን ያረብ 😭 🤔 🤗 🤲🔊
@bajunharomahamed3625
@bajunharomahamed3625 4 года назад
Masha Allah Rabbiin ilmi daran ida e siif haakenu sooda isaa wajjiin
@gjgu9254
@gjgu9254 4 года назад
አሠላም አለይኩም
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
አህለን ሰየተወደዱ እና የተከበሩ ሸኽ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን ፕሮ ግራም ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@zeharaseid6775
@zeharaseid6775 4 года назад
ዜደየ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
@@zeharaseid6775 ወየ ከከከ መጣሽ በዚህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
@@zeharaseid6775 ቁጥር 13 ተለቀቀ ተከታታይ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
በጠም የሰዝናል የኛ ነገር በሌለ በተራ ወሬ ሚዲየዎች በሽሆች የምቆጠር ለይክ ሼር ይደረገል እዚህ በምጠቅመን ሚዲያ ትምህት ለይ ግን ምንም ዬለም
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
ትክክክል
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ተው ነጌ ይቆጨናል የምጠቅመንን እነደምጥ ሼር ለይክ እነደርጊ በያ ሚድያው በፌስቡክ በሁሉም
@fayzefayze5123
@fayzefayze5123 4 года назад
ትክክል
@امعبداللهانشاءلله
ጄዛኩመሏህ ኽይር የቴሌግራም ቻናላችሁን ሊንክ አሰቀምጡልን ?
@SUNNAHMULTIMEDIA
@SUNNAHMULTIMEDIA 4 года назад
t.me/sunnahmultimedia
@امعبداللهانشاءلله
@@SUNNAHMULTIMEDIA ጄዛኩመሏህ ኽይር በአማረኛ የተፅፍ ቴሌግራም ላይ ሱና መልትሚዳ የማል ነበር እዚህ የሚለቀቀውን ዴርስ አላገኝው ስላልኩ ግራ ገብቶኝ ነበር ጄዛኩመሏህ ኽይር
@habiba6414
@habiba6414 4 года назад
aww ያ ጀምአ የሙስሊም እህታቹህ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አድምቁውኝ ስለዳቹህ
@gjgu9254
@gjgu9254 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qN1cVRTVNOw.html ወአለይኩም ሠላም ነይ በልክ እንደማመር በቅንነት እህት
@habiba6414
@habiba6414 4 года назад
@@gjgu9254 ደምሬሻለዉ አንቺም ብቅ በይ ወደ ቻናሌ
@tubu3524
@tubu3524 4 года назад
እሽደምሪሻለሁበታማኝነትመልሽልኝእህት
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
ጀዛኩሙላህ
@mlove-tk8st
@mlove-tk8st 4 года назад
ماشاءلااله
Далее
ПЛАН ПРОТИВОДЕЙСТВИЯ МЕДВЕДЮ.
00:28