Тёмный

አል-በቀራህ | (ክፍል-19) {አያ 129-134} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #Al_Baqarah #አል_በቀራህ
Music in this video
Learn more
Song
Kitabu Allah
Artist
Mishari Alafasy
Album
Qalby As-Saghir
Licensed to RU-vid by
Alfan Music (on behalf of I-Media & High Quality); AMRA, ARESA, Muserk Rights Management, BMG Rights Management (US), LLC, and 4 Music Rights Societies

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@zebibajemal1176
@zebibajemal1176 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሸኽና
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@khadijaidrees7607
@khadijaidrees7607 2 года назад
አላህሆይ የመሻይሆቻችንን እድሜ ረጂም አድርግልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አድርገን
@كونفيكن-ذ7د
@كونفيكن-ذ7د 4 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ሸይኹና አላህ ይጠውል ዑምሪክ ወሕፈዝክ ኢንሻአላህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም (❤❤❤)
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን ሽኽ
@seidfamillytube1800
@seidfamillytube1800 4 года назад
Allah erajem edma yesteh shkuna
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@mohammednurye3237
@mohammednurye3237 4 года назад
ጀዛከላህ ሸኸና
@hayathassen4452
@hayathassen4452 4 года назад
ጀዛኩም አላሁ ኽይርን
@jawadalsaffar8707
@jawadalsaffar8707 4 года назад
ጀዛኩሙአሏህ ኸይር ሸይኹና አላህ ይጠውል ኡምርክ
@ፈራህ
@ፈራህ 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ሸህ
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 4 года назад
Jezakallah keyiren sheh
@amiratlayss9538
@amiratlayss9538 4 года назад
ጃዛኩም ካይራን
@fedelashwmolalicho2626
@fedelashwmolalicho2626 3 года назад
አሏህምዱሊለሂ አለ ኒመታል እስላም
@ሀስቢየላህወኒዕመልወ-ፐ5የ
ማሻሃላህ አላህ ጨምርላችሃል ይጠብቃችኻል
@menoredeg323
@menoredeg323 4 года назад
ኡስታዜ እናመሰግናለን አላህ እረጅም እድሜ ይስታቹ።
@ኒዕመቱሏሕ
@ኒዕመቱሏሕ 4 года назад
አለይሂ ሰላሙን
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ
@mgr8133
@mgr8133 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወበረካትሁ
@muhammadadem9406
@muhammadadem9406 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሸኻችን አላህ ከሰወላይ መቅራትን እንዲወፍቀኝ ዱአ አዲርጉልኝ
@አባይሚዲያዪቲብ
@አባይሚዲያዪቲብ 4 года назад
ጀዛኩሙላህከይር
@መመከያዬአላህቢቻነውኢትዮ
አልሀምዱሪላህ
@jawadalsaffar8707
@jawadalsaffar8707 4 года назад
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 года назад
ማአሻአላህ ማአሻአላህ ማአሻአላህ አላህ ሁአክበር 🤗 ❤️ ያአክረመል አክረሚን 👍
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ሸኩና በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስስይላል አላህ ኢማን ይስጠን ያረቢ ኢማን ካለ ሁሉም ይስተካከላል ሱባሀነላህ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ትክክለኛ ሙስሊሞች ያርገን
@ቢንትእብራሀሂም
@ቢንትእብራሀሂም 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡዝታዜ አላህ እድሜና ጤና ይሥጠወት
@ibrahimmudesir2091
@ibrahimmudesir2091 4 года назад
ጀዛኩምላ ሀይር ዉስታዙና አላህ ሀይቶን ያርዝምልን
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 года назад
አሚን አሚን አሚን 🔊 🤔
@gulsoeda8498
@gulsoeda8498 4 года назад
አላህ ይጠብቆት ኡስታዝ
@ahmadalotibi3503
@ahmadalotibi3503 4 года назад
ማሻ አላህ
@የታጠቅአድነቅነኝ
@የታጠቅአድነቅነኝ 4 года назад
አህሊን ኡስተዝ አለሀ ረጅም ከጥንገረ የረቢ
@ዘሀብየሁሴንልጅ
@ዘሀብየሁሴንልጅ 4 года назад
አህለን ወስ አህለን 💞ያ ' ሼይኽ 😍
@shkrea8961
@shkrea8961 4 года назад
Mshal mash mshal mash mshal mash
@hayatmohamed6651
@hayatmohamed6651 4 года назад
ሼክ አለህ ይጠብቃቹ እኛም በሰመናው አለህ ታጠቃሚ ያድርግን.
@hayatmohamed6651
@hayatmohamed6651 4 года назад
አሚን አሚን
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
ጀዛኩሙላሀይር ያሸህ
@khalidbeshir1002
@khalidbeshir1002 4 года назад
Mashallhi Allahi yechemerlot
@halimahalima5119
@halimahalima5119 4 года назад
አህለንሼክአላህይተብካችሁ
@zdhabesha3535
@zdhabesha3535 4 года назад
አህለን
@Aishakebede
@Aishakebede 4 года назад
በፍቱ አቀራርብ አቅርቡት ፀህፉን በጉጉት ስጠብቅ ችሁ ነበር እኮ. ፅፍሁ ተለያይቶብኛል ደመቅ አርጉት እንደ በፍቱ
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ
♥♥♥♥♥♥♥♥
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
እኔ ምለው ለላይክ የምትሰሱለት ለምንድነው ተዲያ ሰምተቹ ለይክ ለምን አተደርጉም ጥቅም እደለውስ አተቁምና ነው ይገርማል ያኔ የካፍር ቤት ተራ ወሬ ብሆን ኖሮ ከ100ሺህ በለይ ነበር ለይክና ሼሩ አላህ ይዘልንል ብቻ።
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ደመቀ አድርጉት ስትልኩ ኢዲት ብታደርጉት ጥሩ ነው መልክቱን አይተው እንዲያነቡት ክፍል ስንትም እንደሆነ ፃፉት
@hadiahussen2782
@hadiahussen2782 4 года назад
ክፍል 19 ነው
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 4 года назад
ለምንድን ነው ክፍል 20እና 18 ቪዲኦን ያጠፋችሁት
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 4 года назад
ስብስክራይብ አዲርጉ አይከፈልበትም ለሌሎችም እዲደርስ
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ
@ልኑርበፍቃድሽ-ፐ7በ 4 года назад
አውዲኦ የለውም አውድዎው የሚለቀቅበት ካለ ወደ ሊሞሪ ለመጫን ነበር
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 года назад
በኦዶዎ መልክ አውርጅው ዳውሎድ ስታደርጊ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ርእሱን በአማርኛም ፀፉ በጉጉት እየጠበቅን ነው ክፍል 19 ነው አይደል??
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 4 года назад
አወ
@marmes868
@marmes868 2 года назад
Remove the classic please
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 3 года назад
ጀዛከአላህ ኸይረን ሸኻችን
@hasanhassan3461
@hasanhassan3461 3 года назад
ጀዛከላህኸይር
@ኡሙአህላም-ሠ6አ
@ኡሙአህላም-ሠ6አ 4 года назад
Mashalla
@rebubintbilal4678
@rebubintbilal4678 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
Далее