Тёмный

አል ዓዚዝ! ከአላህ በኾነ ኃይል ምንግዜም እናሸንፋለን!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV || 

Minber TV
Подписаться 557 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የተዋለላቸውን ፍፁም ስለማይረሱት ተወዳጅ መልዕክተኛ (ﷺ) ውለታ መላሽነት እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ እያላቅን ውብ ቆይታ እናደርጋለን።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኢስላም እንቁዎች ሀያሉ ጌታችን ሙሀባን ይለግሰን አላሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና! አገላለፅህ በጣም ልብ ላይ ጠብ ነው የሚለው!!! አንተ በገለፅከው ልክ ሌላ ሰው ቢገልፅልኝ በዚህ ልክ አይገባኝም!!!
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ።
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Год назад
❤. ጀዛካሏህ ኸይረን የኢስላም እቁ ኑሩልን ኡስታዝ በድሩሁሴን እንውድሆለን እረጅም እድሜከጤና
@kalidkebede454
@kalidkebede454 Год назад
as wr wb በአላህ የኡዝታዝ በድርን አድራሻ ብትሰጡ የአላህ እንደት ድስ እንደሚለኝ
@ifaahikma2773
@ifaahikma2773 Месяц назад
,ማሻ አላህ
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q Год назад
አሚንንንንን ያረብ
@azizamohammed575
@azizamohammed575 Год назад
I’m so happy to watch this program online.
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Год назад
አሰላማለይኩም ኸሚሶች አጃይብ ነው በቢስሚከ ነህያ ከአላህ ጋር ኡስታዜ እያስተሳሰረ ባለበት ሰዓት "የኛ ነብይ" በሚል ደግሞ ከነብዩና (ሰዓወ) ጋር ደግሞ ሊያገናኘን መነሳቱ ሚንበሮች በጣም በጣም እናመሠግናችኋለን።
@hayat827
@hayat827 Год назад
አህለን.ከሚስ.ሚሺት.ሠላምአችሁ.ብዝት.ይበል.አላህ.ኬሪ.ጀዛችሁን.ይክፈላችሁ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
አላሁመ አሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
ሱብህነክ ያርብ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Год назад
ጀዛክ አላሁ ከይራን
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q Год назад
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጣችህ
@mraymail2126
@mraymail2126 Год назад
አለህ በስራቸው ይቀበለቸው ኢንሻአለህ ሁሴን እና መሀመድ በድር ኡሱታዞቹ ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@yamrotbezabh7373
@yamrotbezabh7373 Год назад
ሚምበሮች ማሽአላ ኑሮች ናችሁ እኮ በተለይ በድር ጋ
@imransherif555
@imransherif555 Год назад
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a divine knowledge Glorifying Almighty Allah, may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Год назад
ጀዛከላሁ ኸይረን
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
አጂጂጂብ!!!
@habeeb353
@habeeb353 Год назад
ሱብሀነሏህ
@semiraahmedymam3662
@semiraahmedymam3662 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
ማሻአላህ ውብ ዳአዋ ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ በድሩ እድሁም ማሜ ሁሴን አላህ ኸይር ስራችሁን ወዶ ይቀበላችሁ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Год назад
😊🎉አላህይጠብቃችሁ
@sadiqalimahadii1086
@sadiqalimahadii1086 Год назад
jazaa kumula ustaze
@nurmurad6603
@nurmurad6603 5 месяцев назад
ኡስታዞ ቼ ስስቴናቹ ይዎዳቹአለሁኝ ዱአ አርጉልኝ
@awelhasen8258
@awelhasen8258 Год назад
السلم عليكم ورحمة الله وبركة ماشاالله بارك الله فيكم ዎላህ ለ አለህ ብዬ እዎዳቿለዉ ከምስ ምሽት ማላት ለኔትልቅ ስጦታ ነው ከ ያማን ሆኜ ነው ምከታተለው አላህ ይጠብቃቹ በዱዓ አትርሱነኝ
@user-sg6xp4mh7f
@user-sg6xp4mh7f Год назад
اهلا وسهلا يا اخواني فالله ጀዛኩምላህ ኼይረን እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
አጂጂጂብ ሱብሃን አሏሂ ከሪም!!!
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
አሚሚሚን ያ ረበል አለሚሚን!!!
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Год назад
ወአለኩምሰላሚበሩችእናተየዘመናችንየእስላምኑጅምናችውአሏህይጠብቃችውያረብ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!!!
@argoba3210
@argoba3210 Год назад
እንካን ደህናመጣቹህ ማሻአላህ አላህይጠብቃቹህ
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 Год назад
ማሻአሏህ ሚንበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Год назад
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ግድብ ላይ የተሠቀለ ልጅ አይቼ በኢትያብያ ባድራ ይሠቀል አልኩ በገመድ የታሠሩ ሠዉ አይቼ በግ ታርዶ ይሰቀልበት አልኩ ለካስ ከኛ አገር ክፋት ይጭፋሉ አላህ ምጭፈዉ ጥሩ ያርገዉ ንያችን ያሣምረዉ ክፋ አያናግረን ( ለይላ .ከሚል ) 🐏🐑🐑🐑🐏
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q Год назад
ኡስታዝ ያንተን ፕሮግራም በስስት ነው የምጠብቀው
@EbroTec
@EbroTec Год назад
33
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Год назад
😊🎉አላህይጠብቃችሁ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Год назад
😊🎉አላህይጠብቃችሁ
Далее
Help Barry And Barry Woman Scan Prisoners
00:23
Просмотров 1 млн
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 49 млн
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Просмотров 7 млн