Тёмный

አል ፈታዋ አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 27-11-2023 ||  

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 279 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

አል ፈታዋ አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 27-11-2023 || #አፍሪካ ቲቪ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@DtDy-l4c
@DtDy-l4c 10 месяцев назад
እረ ያጀመአ የት ናችሁ መሸያይኮቻችንን የንከታተል የሚጠቅመንን እረዢም እዲሚ ሸሀችንከጤናጋር ያረብ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 месяцев назад
አለን❤
@nomore6978
@nomore6978 10 месяцев назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ያሸኹነ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር አላህ ትዕግስቱን ይስጣችሁ #ጠያቄዎች በመጀመሪያ የፈተዋ መልሶችን አድምጡ የተጠየቀ ጥያቄ አትጠይቁ! # የሰላምታ ብዛት አትደርድሩ እጥር ምጥን ያለ ጥያቄ ጠይቁ! # ቴሌቪዥን ዘግታችሁ ጠይቁ ሸኹነንኮ አደከማችኃቸው ! እንተዛዘን ፣ እንሰብላቸው !
@hawa-ne
@hawa-ne 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅዎት ያሸህ ያኡመተል ሙሀመድ የት ናቹሁ ግን ኸረ ተው የሚጠቅመንን ነገር ለመስማት ወደኋላ አንበል
@ameenhadggd7356
@ameenhadggd7356 9 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አንድ ጥያቄ እህቴ ስኳር ህመምተኛ ናት እና እድሜዋ15 ነው ሮመዳንን አንድ ቀን ውሎ አንድ ቀን ነው የምጶመው ያልቻለች ቀን ችራሺውንም አጶምም እና ምን ማድረግ ነው ያለብን
@SadSqd
@SadSqd 5 месяцев назад
አል ፈታዋ ምርጥ ት/ቤቴ ብዙ እዉቀቶችን አግኝቸበታለሁ ባንዳንድ እህቶች ጥያቄም ፈገግ እሠኛለሁ ሸይኽ ሙሀመድ ዜይን ጀዛከሏሁ ኸይረን አላህ ያቆይልኝ እወዶወታለሁ🌺
@umasam6820
@umasam6820 10 месяцев назад
Jazaka Allahu khyer shekhachen Allah rejim Eidmena tena yistachu ❤️❤️❤️❤️❤️
@zekiyamuhammad8049
@zekiyamuhammad8049 8 месяцев назад
Ustaz Ramadan tsome keda neberbigne yamegnl tsome meceres alchalkum sedeka mestetii yichalalii way ustaz
@SadSqd
@SadSqd 5 месяцев назад
ትፍታኝ ብሎ ፍርድ ቤት ሂዶ ከሠሠ ያልሽዉ ጥያቄ😂 አሠኝቶኛል ወንዶቹም ፍች መጠየቅ ጀመሩ እንደ
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 10 месяцев назад
ዋአለይኩምሰላምውርህመቱሏሂውበርካቱሁ❤❤ሙስሊምቺ🎉ዘነጋንኢላሂ❤❤ምራን❤❤
@ላታህዘንኢናላህማዓና
@ላታህዘንኢናላህማዓና 10 месяцев назад
ወዓልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
@حسنعمرالقرموشي
@حسنعمرالقرموشي 10 месяцев назад
የስልክ ቁጥርችሁን ልቀቁልን እሲ እነሽህ
@AbuHasan-q5y
@AbuHasan-q5y 8 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ሼህ እዱ በንግግር ይጠፋል
@አሚናመሀመድ-ጀ5ሰ
@አሚናመሀመድ-ጀ5ሰ 10 месяцев назад
ጀዛካላሁ ህይር ኡስታዝ አላህ እድሜናቴና ይስጥልን
@AmeraAmera-h6n
@AmeraAmera-h6n 10 месяцев назад
Aslamalekum.worhamatulaii.wobarakatuu. tiiyakiee.balee.qali.gabitolig.enem.gabicheelatii.haràb.agerii.hedikug.kazabuhalla.taxalan.inaa.fitag.bilew.ibbi.aleg.ina.iswu Lelamisiti.alew
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 8 месяцев назад
Jezakum allah keyer
@ZahraMohammed-j9s
@ZahraMohammed-j9s 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም የሸህ የኔ ጥያቄ በመውለድ የሮመዶን ቀዶ አለብኝ ያንን ሳላወጣ ሶስት እሮመዶን ጸምኩኝ ይሂ እንዴት ይታያል ከፉራ አለብኝ ወይንስ ቀዶውን ብቻ ነው ማውጣት ያለብኝ
@Saeed-vg2tv
@Saeed-vg2tv 2 месяца назад
አላህ እድሜና ጤና አላህ ይሥጣቺሁ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 10 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደትናችሁ አመሠግናለን ጀዛኩምአላህከይርን ኡሥታዛችን እድሜይስጣችሁ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀዛ ኩሙላሁ ኸይራ ኡሱታዙና🎉🎉🎉🎉
@hayataat3196
@hayataat3196 10 месяцев назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካተሁ ስጣዝቹን አላህ ርጅም እድሜ ይስጥልን ያርብ ያጀማአ የት ናቹሁ እምጥቅመን ላይ ብንሳተፍ ይጠቅማናል
@SarahMahid544
@SarahMahid544 10 месяцев назад
Wlkume eslam wrahmtulahi wbrkathu
@محمدجواد-ط8غ
@محمدجواد-ط8غ 10 месяцев назад
ሸኽ እረሳችሁት እዴ አንድ ወንድሚስቱን ፊቺኝ ታለ እዛወ ተፈተቸወ ይፈታል ሚክኒያቱም አወክሏታል
@salasala5700
@salasala5700 10 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሼይኽ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 9 месяцев назад
አሚን አሚን ያረብ
@Z1861z
@Z1861z 10 месяцев назад
ክክ አዉ የኔም ጥየቄነዉ እቤትም ሴቶች ተሰብስበን ስንሰግድ እግረቸዉን ሰብሰብ የረገሉ
@Mንኝ
@Mንኝ 6 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@SadaKonko-fk7gf
@SadaKonko-fk7gf 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@zumitube8095
@zumitube8095 10 месяцев назад
ዛሬ ጣቢያችሁ በደንብ አይሰማም በተለይ የሸሃችን ድምጽ
@abcabc7430
@abcabc7430 10 месяцев назад
😂😂😂 ትፍታኝ ያለው ሰውየ 😅😅😅 በኛማ ቢሆን😅😅😅😅😅
@emutube2300
@emutube2300 10 месяцев назад
አለደ 😂😂😂እስኪ ልስማ
@kakasahib3956
@kakasahib3956 6 месяцев назад
❤❤❤
@halimahasan4325
@halimahasan4325 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@Tube-sz2gg
@Tube-sz2gg 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@naseemanoori
@naseemanoori 10 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም የጀመኣ ኡስተዝ ጀዘኩመለህ ኸይር ጥየቄ አለኝ በወሰብ ልፀፍለቹህ በእትዮብ።ይለቀቅልኛል ይመጠልኛል ፌሰሸቡክለይነበረ ምከተተል የነበረው መጀመራ አሁን ለቀቹወል መሰላኝ
@Amina-p4o
@Amina-p4o 9 месяцев назад
ዋሳብ የለዉም ይህ ቁጥር
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅዎት ያሽህ
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 10 месяцев назад
AS WA WB
@ለምን
@ለምን 10 месяцев назад
ጅዛኩምላህ ህይርን ኡስታዝ አላህ እድሜኦን ያርዝምልን
@dawdali9745
@dawdali9745 10 месяцев назад
አላህይጠብቃችሁ
@gtghbcvn7437
@gtghbcvn7437 10 месяцев назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 10 месяцев назад
ግን እኮ ለበአል ብለው የስሩትን ምግብ አትብሉ ይባላል ለምሳሌ ለመስቀል ለገና የመሳሰሉት በአላት
@MominaFentaw
@MominaFentaw 9 месяцев назад
እና ማን ይቻላል አለ አይበላም ለባእል ከሆነ የተዘጋጀው
@hayataat3196
@hayataat3196 10 месяцев назад
ኮሶ ምንድነው
@kedirali2703
@kedirali2703 10 месяцев назад
ኮሶ ማለት በፊንጥጣ የሚዎጣ ትላትል መሳይ ነው
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Asd-yu4if
@Asd-yu4if 10 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@jubeidah8643
@jubeidah8643 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@mekimeki739
@mekimeki739 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
ኮሶ ምድን ነው ጉዴ
@Rahma-q3z9z
@Rahma-q3z9z 10 месяцев назад
ጀዛካላህ ኸይር❤❤❤
@Nn-ip7qs
@Nn-ip7qs 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@MohamedNoor1009
@MohamedNoor1009 10 месяцев назад
Iove❤❤
@RahmaR-xx8nc
@RahmaR-xx8nc 10 месяцев назад
ማሿአሏ
@RahmaR-xx8nc
@RahmaR-xx8nc 10 месяцев назад
አሏህይብቅልኝ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 месяцев назад
ትፍታኝ አረወየው 😃😃😂😂😁😁😀😂አረ በሳቅ ሞትኩኝ ጨራሽ ፍርዲቤት
@MominaFentaw
@MominaFentaw 9 месяцев назад
ክክክክክ
@MominaFentaw
@MominaFentaw 9 месяцев назад
እረ በሳቅ ጭራሽ ትፍታኝ
@HdhdhJdjdjd-f4l
@HdhdhJdjdjd-f4l 10 месяцев назад
ጀዛኮላሁ ህይር ኡሰታዝ አላህ እዴሜና ጣ ና ይሰጥልን ቁጥራቹሁን ላኩልን በምትገኝበት ስዓት ቀን
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 месяцев назад
የጂናባ ትጥበት ውሀ ስት ይበቃል🙄 አቤት ሠው የሚጠይቀው አቷነው በሌትር የተመደ ይመሥል
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18