Тёмный

አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024 

Al Faruk Multimedia Production
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 1,7 млн
50% 1

ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@alfarukmultimediaproduction‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@AMIRHUSSENofficial‬
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
‪@SelehadinHussenofficial‬
=======================
ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
ሀቢበል መዉላ
ወደ ፍቅር ጉዞ ❤
ወደ ፍቅር ዐለም
ነቢን በማለም * ያን የኑር ገላ
@ በተዉሒዱ ጮራ
አላህን አናጥራ
አይከጅልም በል * ከቦታ ስፍራ
እስኪ እንጥራዉ ስሙን
በግጥም በዜማ
በአንድነት እንበል አበል ፋጢማ
❤❤❤
ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም
ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
❤❤❤
የአምቢያት ሁላ መርህ ነዉ ፈለግ
ኸይርን ክጀላ ተበሩክ ማድረግ
ፀጉራቸዉን ተላጭቸዉ ጠሀ
ሰጡት ፀጉሩን ለአባ ጠለሀ
አዘዙ * ያረሡለላ
እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ
አዘዙ * ያረሡለላ
እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ
❤ የወዱ ፀጉር የረሡለላ
ተከፋፈለ ለዐስሀባዉ ሁላ
ማንስ አገኘ ማንስ ደረሠዉ
እንኳንስ መሳም ምነዉ ብጉረሰዉ
የነቢን የዐለሙን ጀንበር
ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር
የነቢን የዐለሙን ጀንበር
ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር
✍️በል ዘንበል ዘንበል ነቢ ነቢ በል
ነቢ ሲጠሩ አትሂድ ገደል
እዉነት ነዉ ፍቅር አይደበቅም
በፍቅር ገላ ዉሸት አይዘልቅም
❤❤
ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
ሀቢበል መዉላ
ከአረንጓዴ ቁባዉ
ደርሼ ከረዉዳዉ
ምናል በደፋኝ ጀማሉ ሀይባዉ
ፍቅሮን እንደ ደም
ለሚለግስ ሰዉ
ብትወቅስ አይገርመዉ ብታሞግሰዉ
አስነኩኝ ፀጉሩን
ቀሚሱን ወይ ልብሱን
የዉዱ ዘይኑን የነካ ገላ
❤❤❤
ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም
ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
❤ ያቺ ዑሙ ሱለይም ትናገር ታዉራ
ተኝየዉ ሳሉ ሰይደል ወራ
ሰዉነታቸዉ ላብ አልቧቸዉ
ሲፈስ ብታይ ከመኝታቸዉ
የነቢን ላብ ልትቀዳ
አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ
የነቢን ላብ ልትቀዳ
አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ
❤ የነብዩን ላብ በስስ በጨርቆቿ
አየጨመቀች በብልቃጦቿ
እስከሚበቃት አኖረች ሞልታ
የዉዱን ነቢ በረካ ሽታ
* ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ
ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ
ያቺ ዑሙ ሱለይም መለሠች ብላ
ላቦን አኖርኩት ያረሡለላ
ብለዉ መለሱ የዐለሙ ጀማል
ዑሙ ሱለይም ሆይ ጥሩ ሰርተሻል
(መጨረሻ)
ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
ሐድራን አለቅም
ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
አንቱ ኖት የዘላለሜ
ሰይዲ የዘላለሜ
ሠይዲ የኔ ዐለሜ
ላንቱ ነዉ ሚፅፍ ቀለሜ
ፈዋሼ ኖት ለህመሜ
ጠቢቢ የኔ ሀኪሜ
መሪዬ የኔ ኢማሜ
ናፍቆቴ ርሀቤ ጥሜ
አማኔ የኔ ሠላሜ
ነቢ ኖት የዘላለሜ
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2024 ‪@alfarukmultimediaproduction‬

Развлечения

Опубликовано:

 

21 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@SelehadinHussenofficial
@SelehadinHussenofficial 4 месяца назад
andegnaye anteko tanashe saton talake neh mashallah🥰🥰🙏🙏
@user-lm1ml2vx9z
@user-lm1ml2vx9z 4 месяца назад
selu 😊😊😊
@NefisaWerake-mg3kl
@NefisaWerake-mg3kl 4 месяца назад
ክበሩ ምንም አይንካቹ
@user-dt6fu9ol9f
@user-dt6fu9ol9f 4 месяца назад
Alah ytebkachhu tamralachhu mashaalah
@SudanBeautifulQuranRecitation
@SudanBeautifulQuranRecitation 4 месяца назад
እኔ ወላሂ ግርም የሚለኝ የሁለታቹ ፍቅር ነው ምን አይነት ሙሀባ ነው ያላቹ እኔ ወንድሜ የበደለኝ በደል ወላሂ ልቤን ሰብሮታል አላህ እንዲው እንደተዋደዳቹ ያቆያቹ❤
@JgBvv
@JgBvv 4 месяца назад
የአመቱ ምርጥ ዘፈን💃💃💃💃💃💃የረመዳን መሸቀያ😢😢😢
@ebo_baxa1
@ebo_baxa1 4 месяца назад
📢 ስማኝ ወዳጄ " ነቢን ጠርቼ ° አፍሬ አላቅም ° ከቶም አልወድቅም ° ሀድራን አለቅም :: ❤❤ ... አጀብ አጀብ ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ሀቢቢ " አላህ ሙሀባቸውን በ ልባችን. ባንጥንታችን. በደምስራችን. ያኑርልን አቦ 🔥🔥🙏
@azizabeshir4959
@azizabeshir4959 4 месяца назад
😊
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ahmedaliyi-fs5qx
@ahmedaliyi-fs5qx 3 месяца назад
❤🥰
@ziziab4675
@ziziab4675 3 месяца назад
Amin yareb
@Zainab-ui8gx
@Zainab-ui8gx 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መሸአላሂወዲሜ
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x 4 месяца назад
አንቱ ያለም ፀሀይ ዘላለም እናወደሶታለን ያነቢና ያ ሀቢቡና ረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤ (❤❤❤ካረንጓዴዉ ጉባ ደርሼ ከረውዳዉ ምናለ በደፋኝ ጀማሉ ሀይባዉዉ❤❤❤❤🌺🌺 አሚሬ ሀያት ጀባ❤
@AsnakeTadesse-mn1ok
@AsnakeTadesse-mn1ok 2 месяца назад
፡ሀይ 2❤❤
@mameunique1802
@mameunique1802 4 месяца назад
በል ዘንበል ዘንበል ነቢ ነቢ በል ነቢ ሲጠሩ አትሂድ ገደል እውነት ነው ፍቅር አይደበቅም በፍቅር ገላ ውሸት አይዘልቅም.....❤❤ ﷺ
@user-gf9cg5uz3r
@user-gf9cg5uz3r 3 месяца назад
Ewnet new❤❤
@user-bc8tr5hx9e
@user-bc8tr5hx9e 2 месяца назад
ትክክል🎉🎉❤
@RedOne-r7m
@RedOne-r7m 5 дней назад
@user-kz3nb1pz9u
@user-kz3nb1pz9u 4 месяца назад
ወንድማማቾች በአንድ አላማ ሲቆሙ መመልከት እንዴት መታደል ነው 🎉❤
@Fifa_gamer654
@Fifa_gamer654 4 месяца назад
ቢስሚላህ ማሽአላህ ልዩነው 🥰 10ሺ view በስጦታ መልክ አበረክትለታለሁ 👍👍
@RamadanAhmed-um8of
@RamadanAhmed-um8of 4 месяца назад
ነቢን (ሰ.ዐ. ወ) ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ማሻ አላህ🥰🥰🥰
@Zahraseid5785
@Zahraseid5785 4 месяца назад
አላህን ብቻ የጠራ ነው የማያፍረው
@abuhawd7525
@abuhawd7525 4 месяца назад
የጃሂል ኢባዳ ተመልሶ እዳ
@user-qh2qq8pp9r
@user-qh2qq8pp9r 3 месяца назад
Mn aderegelh.ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ፣መጠራትም ያለበት አላህ ነው እሳቸውኮ ፈጣሪ አይደሉም
@user-cx7jz9cc2m
@user-cx7jz9cc2m Месяц назад
ያሮብ ወሏሒ ደስ ሲል ልብነዉ የሚበረብረዉ ሶለሏሁ ወዓለይሒ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RaniyaNesro
@RaniyaNesro 21 день назад
ማሻ አላህ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@Rasulullah_love
@Rasulullah_love 4 месяца назад
በተዉሒዱ ጩራ አሏህን እናጥራ አይከጅሊም በል ከቦታ ስፍራ❤❤ ያሠላምምም አሚሩ አሏህ ይጨሚሪሊህ ቁምነገር አዘል ነሽዳህ ነዉኮ ጠላቶች የሚያቃጥላቸዉ በርታሊን ጀግናዉ ጀሊሉ ይጠብቅህ🥰 ሶለሏሁ ዐላ ሠዪዲና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም❤
@MariamHusseini-jk1eb
@MariamHusseini-jk1eb 3 месяца назад
🤲🕌🕋💔💔💝🌻
@MariamHusseini-jk1eb
@MariamHusseini-jk1eb 3 месяца назад
❤️🇸🇦❤🇧🇫❤🇪🇹🇪🇹❤🎉
@MariamHusseini-jk1eb
@MariamHusseini-jk1eb 3 месяца назад
OKe❤
@Abdibedru-ki7yb
@Abdibedru-ki7yb Месяц назад
Quran metrda khon.Allah bquran endalw k Arsh blay nw... Gels yhon nger
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 4 месяца назад
ዛሬአደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂወሰለም ❤❤❤❤ አሚር አሏህይጨምርልህ ወድሜ
@MdNasser-gr6fv
@MdNasser-gr6fv 2 месяца назад
❤❤
@Hayattube-pr8so
@Hayattube-pr8so 4 месяца назад
ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ ነዉ🥰🥰 በርቱ ለሰሞኑ የታች ሰፈሮች ጫጫታ ምርጥ መልስ በተዉሂዱ ጮራ አሏህን እናጥራ አይከጅልም በል ካቅጣጫ ቦታ🥰 ምርጥ የተዉሂድ ንግግር🥰 صلى الله عليه وسلم❤🥰
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 4 месяца назад
ዳይ ዳይ ወደ ፍቅር ጉዞ ሀይ ማሻላህ የማንም ችግኝ እንዳትሰማ
@Abdulaziz-ni8cz
@Abdulaziz-ni8cz 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ደስ ሚል የ ነቢዬን ሙሀባ ከፍ ሚያረግ ዚክር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-rg2ob9kr4e
@user-rg2ob9kr4e 4 месяца назад
Batkikel ... nashida yehun zafen aytawke gtemuhcuu salwate .. dadgegmen benwrdes minm mayhcbate nasheda tablaw kameyawtu allah hedaywne yestnaee
@user-qz5zy6xp8p
@user-qz5zy6xp8p 4 месяца назад
ካንቱ ዉጭ ያለዉ ፍቅር በሞላ ትርፉ ህመም ነው ያረሱለላህ አቱኖት የዘላለሜ😢😢😢😢😢 አላህ ይጠበቅቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤔🤔
@fuadshemsuofficial9637
@fuadshemsuofficial9637 4 месяца назад
ወንድሜ ማሻ አሏህ ውብ ስራ አሏህ ይጠብቅህ💚💚💚
@user-nf9vv8po1s
@user-nf9vv8po1s 3 месяца назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትመቸኛለህ አላህ ይጠብቅህ
@user-jh7oi5if1i
@user-jh7oi5if1i 4 месяца назад
ከኡስታዝ ሰኢድ ግጥም ተቀበል በተረፍ❤
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 4 месяца назад
የኛ ውዱ ነብይና መሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Haya-jd9hj
@Haya-jd9hj 4 месяца назад
አሏህ ረጅም እድሜ ሰጥቶህ ከዚህ በላይ የምትሰራ ያርገህ❤
@AsnakeTadesse-mn1ok
@AsnakeTadesse-mn1ok 2 месяца назад
ሀይ
@Yaresuleloah
@Yaresuleloah 4 месяца назад
ነቢን ጠርቸ አፍሬ አላቅም ሀድራን አለቅም!ያረሱለሏህ ሰለሏህ ኣለይሂ ወሰለም😢😢
@XubimineMine
@XubimineMine 2 месяца назад
😊ll Iki😊
@XubimineMine
@XubimineMine 2 месяца назад
😅 lol😊iilpi
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 4 месяца назад
ቀጥጥጥል ባክኸኸኸኸኸ ወደፍቅር ጉዞዞዞዞዞ ማንንም እዳትስማ በጣም ቆጆነው አብሽር ውሾችና ውሀቢያዎች ይጮሀሉ ነሽዳዎችና ግመሎች ጉዞዋቸውን ቀጥለዋል ወደፊት ነው ማንንም እዳትስማ አብሽር ሀቢቢ
@umerjemal5210
@umerjemal5210 4 месяца назад
ማሻአሏህ ስለተበሩክ አብዛኛው አማኝ እማያቀውን ትምህርት ከጣፋጭ ዜማና ግጥም ጋር አስተላልፋቹልናል።አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላችሁ በርቱልን🙏
@fatimahusain7949
@fatimahusain7949 4 месяца назад
ያሰላምምምምምምምምም እንኳንስ መሣም ምንአልብጎርሰዉ ያረሱለሏህ❤❤❤😢😢😢
@AbdulkereemYasin-ro4nh
@AbdulkereemYasin-ro4nh 4 месяца назад
ፍቅሮን እንደ ደም ለሚለግስ ሰው ብትወቅስ አይገርመው ብታሞግሰው❤❤🥰🥰
@abasoamir1789
@abasoamir1789 4 месяца назад
ሰይዲ የዘላለሜ አንቱ ኖት የኔ አለሜ🥰 ማሻ አላህ ረጅም ሀያት ማዲሀችን❤
@user-nx2fc9pw8q
@user-nx2fc9pw8q 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ካንቱ ዉጭ ያለዉ ፍቅር በሞላ ትርፉ ህመምነዉ ያረሱለላህ አቱኖት የዘላለሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 4 месяца назад
ማሻአሏህ አሏሁመሶሊ ወሰሊምዐለ ሀቢቡና ሙሀመድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilayasir2837
@jemilayasir2837 4 месяца назад
ማሻአላህ ምርጥ ስራ 💚💚💚💚💚💚
@qwrfgd4849
@qwrfgd4849 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ይጫምሪላቹ ምርጥ ሰራ ነው ወላሂ የኔ ውድ ወንድሜ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወላሂ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nu1hg5xo6l
@user-nu1hg5xo6l 2 месяца назад
ማሻአላ
@Hawaidiris
@Hawaidiris 29 дней назад
ወላሂ በሄድኩበትሁሉ ይሄን ነሽዳ ነዉ እምስማዉስወደዉዉዉ❤❤❤
@Fuya27
@Fuya27 4 месяца назад
ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ያስድስትህ አስደሰትከን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bj4cq5rb5p
@user-bj4cq5rb5p 4 месяца назад
በሰይዲ ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው😘😘 አቦ ሀጃቹ ይውጣ በዚህ ነሺዳ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🙏😍😍
@timajidris6272
@timajidris6272 4 месяца назад
الله الله تبارك الله ❤️ما شاء الله حفظكم الله ❤️ الصلاة والسلام عليك يا حبيبي يا رسول الله اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد صلى عليه وسلم❤️ May Allaah bless you all❤️
@NurhusenHabib-ej1zk
@NurhusenHabib-ej1zk 4 месяца назад
❤ወላሂ በጣም ነው የወደድኩት አሚር ይመችህ አቦ ቅመም ኮ ነሽ ተውሂድን ውዴታን አዋዝተህ አስተምርልኝማ
@Nuralhadi_tube
@Nuralhadi_tube 4 месяца назад
ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ _መልካም የማዳመጥ ግዜ❤
@meremseid39
@meremseid39 4 месяца назад
Ewunet new👍👍👍👍
@rukiyaamdihun6826
@rukiyaamdihun6826 4 месяца назад
Wellahi Amiru Betam Nw Le Allah Beye Mewedeh Kehetsaneneth Jemero Nw Yemadametek Betam Migermew Amir Yemibal Lej Hulu Alegn. Masha Allah Allah Yetebekeh
@yasin9012
@yasin9012 4 месяца назад
ማሻአላህ ከፍ ድጋሚ ከፍ አሁንም ከፍ ንጁስ እንዳይላከፍ 🎉 🎉🎉🎉 ዕወዳችዋለው አላህ አብልጦ ይውደዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Nuralhadi_tube
@Nuralhadi_tube 4 месяца назад
ሀዬ ሀዬ ምርጥ ስራ❤❤
@KanjU-ot8cr
@KanjU-ot8cr 4 месяца назад
❤❤Masha Allah❤❤Amir❤❤ Seyedi Yazelaleme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RabiaAhmed-nk2yi
@RabiaAhmed-nk2yi 4 месяца назад
Masha allah madihechin Tenkrln❤❤❤❤ Solellahu aleyhi weselem
@HauMaf
@HauMaf 4 месяца назад
Insha allah mechim anlekm🥰🥰 Ante le memdeh new yetftrkew wendemi ❤❤❤kelbn sersero mygeba mert sera new allah yetbekh🙏Amirye enodhaln berta kante bzu entbeqalen😍😍😍
@user-kl7wj3ge9p
@user-kl7wj3ge9p 4 месяца назад
ማሻ አላህ አሚር ምርጥ ስራ ነው
@nuruaddisabdi740
@nuruaddisabdi740 4 месяца назад
ነብያችን ሰዐወ በምላሳቸው ብቻ ለሚሸነግሏቸው
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 4 месяца назад
Hulem meret sera MashAllah 😢😢😢❤❤❤
@gyhh8259
@gyhh8259 4 месяца назад
Masha Allah Allah yetabikachuh ❤❤❤❤❤ Solelahu aleyhi weselem habibi ya rasul Allah 💚 ❤❤❤❤❤❤
@user-oc3fs9qm7k
@user-oc3fs9qm7k 4 месяца назад
ምርጥ ስራ ወላሂ ማሻአላህ 🙏ነቢ የዘላለሜ❤
@user-jz2lz3xo8p
@user-jz2lz3xo8p 4 месяца назад
_ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ ልባችሁን ከፍታችሁ አዳም👂👈 ከመፍረድ በፊት 👌👌👌❤❤❤❤ሁሌም ከፍ በል ወድማችንﷺمُحَمَّد_
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 4 месяца назад
Don't care about wahbisim they are insulting people They are materialistic generations
@abuhawd7525
@abuhawd7525 4 месяца назад
የጃሂል ኢባዳ ተመልሶ እዳ አሉ ሸህ ሙሀመድ ዘህረዲን
@user-yf5zz7dc9f
@user-yf5zz7dc9f 2 месяца назад
1:42 Ghgh
@kedijayesuf6845
@kedijayesuf6845 4 месяца назад
ማሻአላህ ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ
@Haya-jd9hj
@Haya-jd9hj 4 месяца назад
አሏህ አይከጅልም ከቦታ ከአቅጣጫ❤❤
@DfhhXvbnj
@DfhhXvbnj 8 дней назад
ማሻአሏህ ሀቢቢ ዛሬም ነገም የነቢ አሏህ ያርግህ
@BetelehemKebede
@BetelehemKebede 6 дней назад
የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው ❤❤❤
@SiphosethuBenedict
@SiphosethuBenedict 4 месяца назад
I like this manzuma to much but I'm not Muslim whenever I listen this nashid am happy Mash Allah ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@officialferhantube4111
@officialferhantube4111 4 месяца назад
ማሻአላህ ሀቢቢ ከልጅነት እስከ እውቀት ነቢ ነቢ እያላችሁ በርካ ሁኑልኝ ❤🫶
@zeah22
@zeah22 4 месяца назад
ሁሌም እጅለጅ ተያያዙ❤❤❤❤
@durakmuhe3012
@durakmuhe3012 2 месяца назад
መቼ ነው አላህ አለህ ምትሉት
@HayatHayat-qy9pk
@HayatHayat-qy9pk Месяц назад
Mashalh amire
@devidjery4885
@devidjery4885 17 дней назад
@@zeah22z 😅😅p😅😅😅 1:06
@devidjery4885
@devidjery4885 17 дней назад
😊😅😅😅opi is😅pppp
@ME-cg3fg
@ME-cg3fg 4 месяца назад
ማሻአላህ አሚሮ አላህ ይጨምርልህ
@AbdulkereemYasin-ro4nh
@AbdulkereemYasin-ro4nh 4 месяца назад
አይከጅልም በል ከቦታ ስፍራ❤❤🥰🥰
@user-nj9dx9yz2d
@user-nj9dx9yz2d 4 месяца назад
በምንም ነገር አልሸነፍ እላለሁኝ ግን በነቢዩ ሐድራ ግን እሸነፋለሁኝ አልችልም ስማቸው ሲጠራ በተለይ በእናንተ አልችልም❤❤❤❤
@abuhawd7525
@abuhawd7525 4 месяца назад
ምን ያንጨረጭራችሗል ለአላህ የሚገባው የአምልኮ ስርአት ለፍጡር አትስጡ1 2ግጥም ዜማ ከዘፋኝ አትውሰዱ 3በነሽዳ ስም ሽርክ እና ቢዳአ አትስሩ የመልስ ምት እሚሆነው የቱጋ ነው
@user-xs5em6nq4b
@user-xs5em6nq4b 2 месяца назад
Haqiqa❤
@sofioumer3903
@sofioumer3903 4 месяца назад
ማሺአላህ አሚሮ❤
@hhjvvchcc6023
@hhjvvchcc6023 4 месяца назад
ማሻ አላህ አሚሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds7qk4rt1q
@user-ds7qk4rt1q 4 месяца назад
ቱቱቱቱቱ እናተ ጋር ተደምሮ የኢትዮጵያ ሙስሊም መባል ያማል አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 4 месяца назад
ዉጭ ምን ትሰሪለሽ እዚህ
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 4 месяца назад
Ke wahbisim gar izaawwu ke munafiqoch gar inyam yelenem
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 4 месяца назад
Inante ye stupid group nachu
@badriasalah1588
@badriasalah1588 4 месяца назад
ማሻላህ ባርቱል በጣም ነዉ የምወዳችሁ ኣንድ ቀን ኣያችሀለሁ እንሻላህ
@user-ih5ob6qv3v
@user-ih5ob6qv3v 3 месяца назад
ማሻ አሏህ ተወሱል እንዲህ ነዉ መንዙማ ከኢልምጋር ትምህት አዘል አሏህ የነቢያችንን ዉዴታ ይጨምርላቹ የበረካ ሁኑ አሏህ ይጠብቃቹ እንቁዎቻችን ለጃሂል አስታየት ጆሮ የለንም ቀጥሉ ወደፊት በርቱ
@Kemaludin-ts7vr
@Kemaludin-ts7vr 4 месяца назад
Mashaallah😍😍
@user-yz1cm8eb7k
@user-yz1cm8eb7k 4 месяца назад
Mashala amirye bertu alah ychemrlach🙏🙏🙏🙏🙏
@reyankasim3991
@reyankasim3991 4 месяца назад
Masha Allah Amireye ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gj3xp3kf7p
@user-gj3xp3kf7p 4 месяца назад
አንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል 🎉❤
@wanagoIbrahim-ds6pf
@wanagoIbrahim-ds6pf Месяц назад
Masha Allah alx alahumasali cala sayidina mahamed scw ❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fuadumar7831
@fuadumar7831 4 месяца назад
Yihen comment ya nababk nabiyu lay salwat awrdu allhuma soli ala Muhammad Wala ahli muhamad
@salimnuman7602
@salimnuman7602 4 месяца назад
Maasha Allah❤❤ amire smart advice❤ keep on going,hin bareeda sijaallanna more more sirra eegna ketlibet😅wedafiiijiit.
@fethadeenHassenofficial
@fethadeenHassenofficial 4 месяца назад
wow wow ወላይ እጅች በጣም ደስ የሚል መልክት ደስ ከሚል ድምፅ ኣሻ አላ❤❤❤
@Behaer199
@Behaer199 4 месяца назад
Allah allah .... ❤ habibel mewlla❤❤
@AYSHAABDULAHI
@AYSHAABDULAHI 4 месяца назад
yezelaleme s.a.w ❤ Amiru merxe Sera masha Allhe
@user-st6ow7hu3w
@user-st6ow7hu3w 4 месяца назад
ሰለሏሁ አለይሄ ወሠለም💙💙🙏 ማሻ አልህ ማሻ አላህ ቱባራክልህ በረካ ልህ ፈኩም ጀሚኡን ሙሴልምን💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sualihahmed42
@sualihahmed42 4 месяца назад
Masha allah ye tewhid kalochi Tleyaleh eko amir❤
@VIVATUBE697
@VIVATUBE697 4 месяца назад
የኔ ውድ ወንድም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወላሂ እንዴት እንደምወድህ እኮ🥰🥰🥰
@user-gj6qn6zj3x
@user-gj6qn6zj3x 4 месяца назад
ماشاءالله ماشاء الله❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖
@Amri-mohammed
@Amri-mohammed 3 месяца назад
ወረበል ልክነህ ከነሱ ዉጪ ያለ ፍቅር ሁሉ በሽታ ነዉ❤
@halima-px2sk
@halima-px2sk 4 месяца назад
ማሻአሏህ በሎቸው
@Abdifedlu648
@Abdifedlu648 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አንተ የነቢዬ ወዳጅ
@HawaSeid-cn5hk
@HawaSeid-cn5hk 4 месяца назад
Masha allah ❤leallah bye wedachihualehu wendimoche hulu betam Des tlalachihu Allah ychemrlachihu
@mehameddendir3782
@mehameddendir3782 3 месяца назад
ደዋም መደድ ያለዉ መንዙማ ወላሂ በረካ ሁኑ
@user-dn5yz6kx1u
@user-dn5yz6kx1u 3 месяца назад
ፊዳከ ነፍሴ ያረሱለሏህ
@user-pz7rg7pu1g
@user-pz7rg7pu1g 2 месяца назад
semang milaw part😍😍😍😍
@zeanbzeanb
@zeanbzeanb 4 месяца назад
ማሻ አላህ ማሻአላህ አንቱኖት የዘላለሜ
@BiloSingu
@BiloSingu 18 дней назад
Amir rabbi umri dheertu sif ha kennu jabaaadhu maasha Allah!!❤❤
@abasnura
@abasnura 4 месяца назад
❤❤❤ sollallhahu aleyhi wosallam Maashaallah habibii
@user-sf5mh3gs2b
@user-sf5mh3gs2b 4 месяца назад
s a w ❤❤s a w ❤❤s a w❤❤❤❤❤❤masha allahe wedma amire ❤❤❤
@heyrushamil6239
@heyrushamil6239 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤የዘላለሜ
@Dachaas-zc4ho
@Dachaas-zc4ho 4 месяца назад
ደግ አረክ ይመች ❤❤❤❤
@user-bc7jm1ms9f
@user-bc7jm1ms9f 4 месяца назад
ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
@salisnur1071
@salisnur1071 4 месяца назад
ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም 💚💚
@munachali866
@munachali866 2 месяца назад
ያ አላህ!!! ምን አይነት ሙሀባ ነው.... በዛ ላይ ድንቅ ድምፅ❤❤❤
@abduselamtemam3529
@abduselamtemam3529 4 месяца назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማሻአላህ አሚሬ ❤❤❤❤❤
@siyammuhidin3231
@siyammuhidin3231 4 месяца назад
Mashallah ❤️🙏
@user-ot9ek5lk8s
@user-ot9ek5lk8s 4 месяца назад
Habibi mashallah
@NaemaNon
@NaemaNon 3 месяца назад
ይቀጥላል በርቱ ለውድ ነቢ ምን ተጀመረ 👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️🙏
@user-fw4co4of3q
@user-fw4co4of3q 4 месяца назад
ሀቢቢ የዘላለሜ😊😊😊😊😊
@hhssjsssnsnsn9485
@hhssjsssnsnsn9485 4 месяца назад
Mashalah❤❤😘😘😘😘
@user-xo4xe2fi9e
@user-xo4xe2fi9e 4 месяца назад
Mashallah ihe menzuma iski miwaxa guwagiche nbr 🎉🎉 😍😍😍👌👌👌 Barta Amiriye❤❤❤💚💚💚💚
Далее
Неожиданно?
00:25
Просмотров 63 тыс.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31