Тёмный

አማራ እና ኦርቶዶክስ ምን አገናኛቸው? | ትግሉ የህልውና የሆነው ለምንድነው? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun 

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Опубликовано:

 

25 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 дня назад
አንተን እጅግ የምወድህ ከፍ ሲል ለፈጣሪ ዝቅ ሲል ለተገፉት ሁሉና ለሕሊናህ መንከራተትህ እንደ ሰው ሳስበው ከአእምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር አይለይህ ድንግል ማርያም ጥላ ትሁንህ የምትንከራተትለት እውነት ስንዴ በፋኖ ተዘርቷል በአንተም በሌሎችም እየተኮተኮተ ነው አብረህ ለማጨድና የሰላም ምርቱን ለማፈስ ያብቃህ ያብቃን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 дня назад
Amen Amen Amen 🙏 God be with him!
@1Hagere
@1Hagere 4 дня назад
ወንድሜ መምህር ፋንታሁን ስላንተ አስተምሮ ለመናገርም ለማመስገንም በምን መልኩ ለመግለፅ ያቅተኛል በቃ ተባረክ አዋቂ እንድንሆን ጨፍልቀህ በእውነት ላይ እየሰራኽን ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@user-oz4kp3gs8s
@user-oz4kp3gs8s 4 дня назад
ሁሌም ከተበደሉት ወገኖቻችን ጎን በመቆምህ ክብር ይገባሃል።
@user-rj2bj6io9d
@user-rj2bj6io9d 4 дня назад
😢መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 4 дня назад
መምህር እዉነቱን ተናገሩ እዉነታዉ በተግባር ታዬ ፣ በእድሜ ዘመንዎ ሙሉ ጤና አይለይዎ❤
@bezuayehusebeseb8787
@bezuayehusebeseb8787 3 дня назад
እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥውት ሁሌም እውነትን ያናግርዎ
@user-dp3fs1mq4x
@user-dp3fs1mq4x 3 дня назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ።
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 3 дня назад
በፍጹም አውሬነት ነው ወንድማችን የእውነት አምላክ እርሱ ከመሰሎችህ የእውነት ሰዎች ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እውነት ነው የሰጠኸው ማጠቃለያ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀሙ ሥላሴ በኢትዮጵያ ምድር በተዋህዶ እምነት ጽናት ይነግሣል አሜን አሜን አሜን
@antehunegnemoges5027
@antehunegnemoges5027 3 дня назад
የበሰለ እና ትክክለኛ ትንታኔ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-rj2bj6io9d
@user-rj2bj6io9d 4 дня назад
በርታ የኔ ጀግና ጀግና
@derejewondye5783
@derejewondye5783 4 дня назад
እድሜ ይስጥህ የእኔ አባት ከተበደሉት ጋር የሚቆም ሰው የተባረከ ነው፡፡ ክፉዎች ስልጣን ሲይዙ ክፋት ይነግሳል፡፡ ዘረኞች ሲነግሱ አንዱ በሌላው ደም ላ ይ ይበለፅጋል ፡፡ ለእዚህ ሰላም አ ይኖርም መግባባት የለም በኅግ መገዛት የለም፡፡መተማማን የለም
@aemyay5169
@aemyay5169 4 дня назад
Well said! Memihir Fentahun is a well informed fair minded true Christian patriotic Ethiopian that walks the walk. May God bless him and his loved ones! 🙏✝️☪️💚💛❤
@eshetuwondired7939
@eshetuwondired7939 3 дня назад
መምህር እግዚአብሔር ይጥብቅልን ከጏያ ፃድቅ እደተባለዉ ትንሽ ብትሆኑም እርስወትንና መሰል ኢትዮጵያውያን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@solomonleopard
@solomonleopard 3 дня назад
እናመሰግናለን መምህር!..." የባሩድ በርሚል" የሚለውን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ።..በኢትዬጵያውያን ላይ ነጭ ልሂቃን ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው ለማወቅ ችያለሁ😢😢
@dejenedengitie1242
@dejenedengitie1242 3 дня назад
GOD bless you for your truth thoughts and intelligence explanation please keep on your teaching
@user-xc2fp8ot6u
@user-xc2fp8ot6u 3 дня назад
ድንቅ እላማ ሀሳብ በጣም የሚደፍ ይህ መመሪያ ሥራ ላይ መዋል አለበት ዓላማችን መሆን አለበት ሁላችን መደገፍና መታገል አለብን
@user-pq5ts9jg6p
@user-pq5ts9jg6p 3 дня назад
The best person,thank you memhr
@LovelyLizard-dn5ue
@LovelyLizard-dn5ue 3 дня назад
Enameseginaln memoher.
@alemutegegn1901
@alemutegegn1901 3 дня назад
እግዚሐብሔር ይጠብቆት ጭትቅላት ያለው ይስማ
@Reasonably.
@Reasonably. 3 дня назад
በጣም ነው ሚገርመው, አሁን ደሞ እርዳታ ብለው ጉድ እኮ ነው, መምህር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 3 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።
@BirtukanAyele
@BirtukanAyele 4 дня назад
🙏💚💛❤️
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 3 дня назад
Egzeabher edmena tena yistih wendeme
@Brixe1
@Brixe1 3 дня назад
ምን፣አለ፣ሰው፣ሁሉ፣እንደርስዎ፣እንዲህ፣ቢገለጥለት፣እዚ፣ሁሉ፣ችግር፣ውስጥ፣አንገባም፣ነበር፣ሰው፣ባገሩ፣ወደ፣አዲስ፣አበባ፣አትገባም፣ባልተባለ፣ነበር።ፈጣሪ፣ከክፉ፣ሁሉ፣ይጠብቅዎ።ከልብ፣ሰው፣ነዎት።❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 дня назад
መ ም ህር ፋንታሁን ፣ እግዚአብሔር ለተዋኅዶ ዕድል ፈንታ ሆነው ተሰጥተዋል እርስዎ። እውነቱን ፈልቅቆ ፣ ዘመናትን ተሻግረው፣ የአምላካችንን ቃል ከኢትዮዽያ ጋር ሸምነው ሊያስተምሩ ለኛ የኢትዮዽያ ሕዝብ፣ ሕ ዝ ብ፣ አንድ ሕዝብ እዝች ምድር ላይ አሉ። ሥራዎ ፣ ንግግርዎ፣ እውነት ነው። ምስክርነት እየሰጠሁ ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@1Hagere
@1Hagere 4 дня назад
እባክህን መፅሀፍህን በኢትዮጵያና ጉዳይ ላይ ካለህ እንዴት ማግኘት እንደምንቭል ብትጠቁመን::
@user-gg5cw9gb5d
@user-gg5cw9gb5d День назад
ለምንድነው የኪስንጀር እና ማርክስ አስተሳሰብ ያመጡትን ቡድኖች እና ያሉባቸው ሀገሮች እንደ ጠላት ተለይተው እንደ ሀገር አንድ ሆነን ማኖስንባቸው... እስከ መቼ ከጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን የሚያሰቃዩት እስከ መቼ ነው ለነዚህ ጠላቶቻችን ጦርነት ማናዘጋጅላቸው?
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 дня назад
ፅዮን ማሪያም አክ ሹም ነች ልዑል ራሥ መንገሻ ሥዪም ዕንቁ የኢትዮጵያ ሐብት ሠለኮኑ የሕይወት ታሪካቸዉን የቀናዉ ልጅ ሽፈራዉ በቀለ ቢያዘጋጅና በሠፊዉ በትግርኛም ተተርጉሞ በሠፊዉ ቢሠራጭ ለንደን ረቨረን ድ ባርናባሥ የኦነሢሞሥ የልጅ ልጅ ፕሮቴሥታናቱ በአማርኛ መሥበክ አቁም ብሎ ጌታ አማርኛ መሥማቱን አቀመ ወይ አለ....ኦርዶክሥ ኹኜ ሞራሉ እነዳይነካ እሡ ፀሎት ቤት አዘወትር ነበር..... በመጨረሻ አንድ የማዉቀዉ ነገር ላካፍላችኹ ብዙም አይታወቅምና ይሣዉ ካሣን መሢዮናዉያኑ ፈላሻዎችን ክነርሥትና እናንሣቸዉ አሏቸዉነና አጅሬም .. እሽ ካሏችኹ ይሁን ግን የሚጠመቁት ኢትዮጵያችነን ተዋሕዶ ነዉ አሏቸዉ ዉየዉ ከነቁጣቸዉ የሠከነ የነጠረ ሩሩቅ ዐላሚ ራዕይ ነበራቸዉ መትም ይሙት ዐለ ቄወሣ ገብረመድን ፀጋዬ እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ የአባ ባሕረይ ደቂቅ
@user-rj2bj6io9d
@user-rj2bj6io9d 4 дня назад
መጽሐፍ የት ይገኛል መምህር?
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 3 дня назад
ለደነዞች ምን መልስ ያስፈልጋል ምድረ አዝጎች መምህር ዋቄ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ኦርቶዶክስ የአማራ ብቻ ናት ብሎ ከሚናገር ደናቁርት ጋር መልስ መመላለስ የሚያስፈልግ አይመስለኝም እግዚአብሔርን ስለማያውቁትም ነው
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 3 дня назад
😭😭😭😭😭😭
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 дня назад
ላልገባውና ማዛመድ ላልቻሉ ተናገርን ባዮች በተደናበሩ ቁጥርና ለማዘናጋት ለሚሞክሩ ሑለ መልሠ መሥጠት አያሥፈልግም።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 дня назад
ዶር መርድ ወለዳረጋይ ዶክትርናቸዉ በኦሮሮሞ ጉዳይ ላይ በጃንኾይ ዘን ነዉ ለንደን ዮኑቨርሠቲ የምሥራቅና የአፍሪካ ጥናት ትቤት ይገኛል ወነድሜ ሹመት ሢሻኝ አሕመድ ዘካሪያ ባሕሕሩ ዘዉዴ ....አነዱ ተማሪያቸዉ ኤዲት ኣርጎት ወደ አማርኛና እሮምኛ በግዕዙ ፊደል ቢታተም ንፁኃንን ከጠላት ዕቡይ ሤራ ያሥመልጣቸዋል
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 3 дня назад
Memhrcen enmsgnalen
@Getahunendeg-wz2uw
@Getahunendeg-wz2uw 4 дня назад
Sew hulu endate bihon egzeabher edme estlgn
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 дня назад
Thanks Memher Fantahun 🙏😂Let him hear who have ear' So quenching lecture that is the truth,all the truth!!! Hope those stupid who are Banda's,cadres, selfish self-centered creatures are the country Ethiopia enemies!? I am learning a lot from you!😢 when I was a highschool student, teachers taught me about feudalism,Reinancance, the European stories,so Dad when I at this age very sadly sorry for being late too late except listening an educated Memher? May your mind opening awaken those who are dormant and naive?we who thinking of our sweet home are deeply sensitive to all what is going on now, while those tyrants,Belzegnasare keeping on killing they're looking for solutions to stop fighting, with negative attitudes for trapping with their hidden as agendas. Victory to those who are thirsty for freedom of living free in their homes, country Ethiopia. That's why Fannnnnoooo are at this situations fighting against this monster and his followers! Victory to FANO 👍❤️💐 Thanks Blessed week to you Mrmher Fantahun 🙏
@cricket3806
@cricket3806 3 дня назад
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 дня назад
ምንሊክ "ኣማራ" ናቸዉ እንበል ተዎድሮሥም ልብነ ድንግልም ሠርፀድንግልም ዘረያቀብም የወለጋ ሠዉ ቅኔ የሚችል ዶር ገመቹ መገረሣ ያሥጠናኝን ግጥጥም ልንገርሕ ወገኔ የጋላ ልጅ ጋላ ከቶም አረመኔ እንዴት እንቅልፍ ያዘሽ ተለይተሽ ከኔ አባይ የሞላ ለት ጋላ ጃኖ የለበሠ ለት ጋላም ሠዉ ሠዉ አያናግር አባይም ሠዉ አያሻግር ......ምነዉ ከየትም ይምጣ ከየትም ቅም መዝራት ብለዉ የአማራ አሽከር ጠብቅ በቂ ጥላቻ ተዘርቷል አለኝ ..The gentleman savage መፅኀፍ ዉሥጥ ደራሢዉ Mansfield parkins ትግራይ ቤቱ አማርኛ እንዳይነገር ደንብ ነበረዉ የጃነኾይ "ወዳጅ" ነጩ ፈላሻ Edward ulundorf አሥመራ በትግሪኛ ገዜጣ የጀመሩት አመርኛዉን ለማዳከም ኾን ተብሎ ከዚያም የአማርኛ አሥተማሪ ኹኖ ሐላዮች ፍናፍን ቶች አሠልጥነዉ በሠፊዉ ተደከሟል The ethiopians በሚለወ መፅኀፈፈ የወሸቀዉ አሮሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ሚና እርባና ያለዉ... አማራ ያዉ አሥመሥለዉ ለኣነግ መመልመያ ማናደጃ ማሥሸፈቻ..ዉሏል....እቡይነት ነዉ እኔ GAMO english amharic, dictionary withintroductory gramer of gamo 25 አመታት ፈጅቶብኝ ከወነድሜ ፈሪሓ እግዚአብሔር ካለዉ prof.Richard j.Hayward FBA...የደረሠብን ማባበያ ዛቻ መደለያ ........በጣም በቀሉ ቀላል አልነበረም ወንድሜ እንግሊዙ መንፈሠ ኢትዮጵያ የሠረፀበት በመኾነ አልደል አለ ለአበ በሕረየይ ዉለተኛ ነዉ ያሠተምነዉ ጀርመን ሐገር ነዉ,,....በሥነቀቐንቀቐ ሊቅ ሥለኾኑ ሌሎችም የኢትዮጵያ ቋንቐዎች እንደ ናሙና አራያነት ጭምር አገናዝበን የከተብነዉ በበአሉ ግርማ ኣማርኛ አይዟችን!!!!
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 4 дня назад
ወያኔ አምሀራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪ መታን ሲል በ/ክህነት አሜን ያለች በተለይ ፌኩ ፓትሪያሪክ ወያኔ ስላስቀመጠችዉ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ተማምሎዋል
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 3 дня назад
ቀዳዳ ና እዝህ ታገል 😄😄😁😁😁😁
Далее
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 2,5 млн
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 2,5 млн