Тёмный

አማን ሻሎም እዉነታዉን በግልፅ ተናገረ ንስሐ የምገባበት ምክንያት የለም | faithline | amanshalom | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
aithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@user-ud1js7hp6r
ሁላችሁንም አለመስማትና የተሰቀለውን ብቻ ማየት እንደነ ጥላሁን ፀጋየ ማሙሸት ዘነበ የመሳሰሉ ኢየሱስን ብቻ የሚሰብኩ ሰባኪያንን ማዳመጥ ።።።።አራት ነጥብ ሁሌ ሰው ይሰበካል እንዴ ሠው ሠው ነው ይወድቃል ይነሳል ጌታ ይጠብቃችሁ ሌላ ምን ይባላል ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ስወደው የነበረ ምንም ትሁን ምንም ታድርግ የአንዲትን እህት ህፃን ፖስቶ የፃፈው ነውር እጅግ አሳዝኖኛል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ግን ተፈወሱ በእውነት ተፈወሱ በኢየሱስ ስም
@seblegashaw3448
አማን ለእግዚአብሔር ቃል ያለህ እውቀት እና መገለጥ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በእግዚአብሔርም በሰውም የተወደድክ ልጅ❤❤❤በርታ ፀጋው ይረዳሃል
@adda1753
አማንዬ እንወድሀለን በርታለን በእውቀት ስለማይደርሱብህ ነው
@jerymama5078
ተባረኩ አቤላና አማኒ እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤ ጀግኖች እነሱን እኮእንደዚህ የሚያረጋቸው የሽንፈት ምልክት ገና ይንጨረጨራሉ
@tesfayedemise7180
አማን አይዞሀ እግዚአብሄር ረስቶታል ሰዉ ነው የማይረሳው። ያደረግኸዉ በእግዚአብሄር ቀላል ነው
@gechomamo5761
አማንየ እንወድሐለን
@Bura2142
መጀመሪያ የተንኮል ስራ መሆኑ ግልፅ ነውን ምክንያቱም ጤነኛ በሆነ መንገድ አልተነሳም ራቁቱን ያነሳው ለማስታወሻም ለውበትም አደለም ለተንኮል ሆን ተብሎ የተዘጋጀ ነው። እናም ወድሜ በትቃራኒ ከውርደት ክብር ነው የሆነልክ አይዞህ።
@YedidiyaBegeta
ኤርሚ ብቻውን ሆኖ ቢናገር እሰማው ነበረ ግን ከዳጊ ጋር ዳጊ ይህንን ማለት አይችልም
@SintaSinta-so7vk
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የለነው ጎበዝ
@shalomseyoum4347
ወንጌልን መስራት ሲያቅታችሁ ሌላ ሌላ ነገር ማውራታችሁ አሳፋሪ ነው እንጂ የሚያንጽ አይደለም ::ጌታ ይቅር ይበላችሁ
@bemnetseya3701
አማንዬ ትበዛባቸዋለህ እኛ እወድሃለን❤
@gonfstsehay5797
አማኑ አቡዬ ክንዳችሁን አበርቱ ጽኑ ሃሳብን በሃሳብ መሞገት የማይችሉ ድኩማን ናቸው እነሱ ላይ ጊዜ አትፍጁ ጌታ በደጅ ነው ቶሎ ቶሎ መከሩን ለመሰብሰብ እሩጡ የእኔ ታናሽ ወንድሞች❤❤❤❤
@tsegayefantahun654
አማን በጌታ ፀጋ አቡና በጌታ ፀጋ ትቀጥላላችሁ እንወዳችኃለን እውሽት አፉን ይዘጋል ተባረኩ
@AyelechKara
አማን እንወድሃለን
@user-rz3dq6ty5v
እርስበርስ ይቅርብን በጌታ አማን አቤል በጣም ነው የምዳችሁ በርቱ ❤
@mulunehfekadu3396
እባካችሁ ወንድሞች እና እህቶች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሉ አገልጋዮች ምንም አይነት የድጋፍም ሆነ የተቃውሞ አስተያየት አትስጡ በተቻለ መጠን ከሚዲያው እንዲርቁ በጸሎት እንበርታ፤ እየሆነ ያለው ጥሩ አይደለም።
@isrealbekele7396
“የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው።”
@user-hy6dk3pc8r
@user-hy6dk3pc8r 14 дней назад
አቡና እግዚኣብሔር ይባርክህ በዚህ ላይ ለተናገርከው ንግግር ከዚህ በኅላ ለወንጌል ብቻ ተከራከር
@ayene-gy6cv
አማንዬ እንወዳለን
@mysg-us6by
አማን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58