Тёмный

አማን ሻሎም በፈገግታ ላይቭ ገባ!|እስር ቤት ያጋጠመውን ተናገረ!|በለቅሶ የታጀበው ላይቭ! 

የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

አማን ሻሎም በፈገግታ ላይቭ ገባ!|እስር ቤት ያጋጠመውን ተናገረ!|በለቅሶ የታጀበው ላይቭ!II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 дней назад
አማንዬ እንካንም በሰላም መጣክልን ወንድሜ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 7 дней назад
እንክዋን እግዚአብሔር አስፈታህ አማን ኦርቶዶክስ እህትህ ነኝ❤
@selamberta9847
@selamberta9847 7 дней назад
በብዛት ኦርቶዶክሶች የመጡት ለምን ይመስልሀል የቆምክበት መንገድ ተመችቷቸዋል ወንጌላዊያንን እየሰደባችሁ እየተቻቹ እያዋረዳቹ ነው ሚሰሙት ይሄ ለነሱ ደስታቸው ነው፡፡ አሁንም ይደግፉሀል አንበሳ ያወርዱልሀል አንተም ወንድምችን አባቶችን በመስደብ አስደስታቸው አንድ ቀን የዘራህውን ታጭዳለህ፡፡ በድካምም ቢሆን ብዙ የሰሩትን ወንድሞች አንድ ነገር ሳትሰሩ በመስደብ እና በመተቸት ፈመሳቹ
@Medan985
@Medan985 7 дней назад
ኦርቶዶክስ ባተኖር እንደ የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ክርስቶን የማምለክ ዕድል ባልኖረህ ነበር.
@taretube3746
@taretube3746 7 дней назад
የምሬን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት አማን አንተንም አቤል አቡናንም የማልቀበለው አመለካከት ከናተ ብዙ ጊዜ ሰምቻለው ግን በአንተ ላይ ይህ መድረሱ አሳዝኖኛል ፀልያለሁም።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
❤❤
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 7 дней назад
ስላም ላንተ ይሁን ኣማንዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በቡዙ ፅጋ ና በብዙ ስላም ለዘላለም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@Fiyory123
@Fiyory123 7 дней назад
አማን ደስ ብሎኛል ጌታ የተመሰገነ ይሑን
@mahletseda8807
@mahletseda8807 7 дней назад
አቡና ስለፀጋህ አወራህ ልበል?ፀጋህ እንደፈለክ እንድትፋንን አልፈቀደልህም ፀጋህ ትህትናንናፍቅርን፣መተሳሰብን፣መደጋገፍን---ይነግርሀል እንጂ (ብርቅ) እነደ ገና እኔደሚያድ ህጻን አታውራ።አንደበትህን ግራ አሽሙረኛ አትሁን።
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s 7 дней назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ጌታ ምልካም እረኛ ነው ።
@mimibekele4502
@mimibekele4502 7 дней назад
ሁላቹንም እወዳችዋለሁ ኤርሚዬንም ጭምር ሁላችንም ድካም አለብን ወድሙን የሚጠላ ነብሰገዳይ ነው ይላል ቃሉ እና ቤትኛው ልብ ነው ምትሰብኩት እስቲ ወደጓዳ ግቡ ና ጌታን ጠይቁ እረ ምድነው ቃላት ማብዛት እረ ተመለሱ ::ጥሩ ነው እኮ መግለጥ ግን ምትናገሩበት መንፈስ አይመችም ::
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 7 дней назад
ሰላም ላንተ ይሁን አማንዬ እንኳን ለ ቤትህ አበቃህ 🙌🙌🙌🙌ጌታ ይመስገን
@yesakekebero2346
@yesakekebero2346 7 дней назад
ወንድሜ አማን ሻሎም በእምነታችን ባንመሳሰልም እንኳን ለዚህ አበቃህ!!!
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
❤❤
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 7 дней назад
እልልልልልልልል አማንዬ ፀጋ ይብዛልክ የኔውድ ወንድም እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 7 дней назад
አማን አይዞክ ጌታ ካንተ ጋር ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ ❤❤❤❤
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 7 дней назад
ወንድሜ አማን እንካን እግዚአብሔር ለቤትህ አበቃ ክብር 🙏🙏ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 дней назад
እኔን አይዞክ አማንዬ የኔ ወንደም አታልቅስ😢💔😭
@mayasura9916
@mayasura9916 7 дней назад
Such a Man Waw ...Amanu You are one in a millions. Your God , Your mom, your Country, Your Brothers , are grateful to have you on this world ... you are the coming revival maker ....Wawwwwww will call you tomorrow
@dunesguesthouse800
@dunesguesthouse800 7 дней назад
Welcome back Aman, we love you ❤❤❤
@TigistAbcd
@TigistAbcd 7 дней назад
አሁንም እንደ። ክርስቲያን ሁኑ ዝም ብላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ። ፀልዪ ለሀገራቹህ
@mogadumessa
@mogadumessa 7 дней назад
Aman Shlom 💯 "I'm so glad you're free now!" "It's wonderful to see you out!" "I'm really happy for you and your new beginning." "Congratulations on your release; I'm here for you." "It's great to have you back!"
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 7 дней назад
Waaaww Aman well come GLORY TO GOD Dimstihin iskemisemanew yecokolkut fexari yimesgen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 7 дней назад
አማን አይዞህ !ማን ምን እንደሆነ ታየ !ወደኋላ እንዳትል ! በርታ ወንድሜ ! ብዙ ወገኖችና የሚወዱህ አሉ !ከዚህ በኋላ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን! የከንቱዎችንና የክፉዎችን ጩኸት ማቅራራትና እልልታ ቦታ አትስጠው!
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 7 дней назад
Amanyie you look great You have on you, grace of God, May God be with you ❤❤
@mekdeszeleke9890
@mekdeszeleke9890 7 дней назад
ምነው ጆሮዋችንን አሻገታቹት አታፍሩም እንዴ ምናለበት ፅሞና ብትገባ እና እራስህን ብታይ ለራስህ ጊዜን በጌታ ፊት ብትወስድ ስታሳፍሩ
@mayasura9916
@mayasura9916 7 дней назад
Amnyyyyy, King More wisdom More power you gained . The jail is for Yonatan Aklilu soon it is just a matter of time you will see....
@taualemu3780
@taualemu3780 7 дней назад
እግዝአብሔር ይባርካችው
@etamamo3527
@etamamo3527 7 дней назад
እንደው ጌታ መጥቶ ይሄ ስsocial media ተዘግቶ አፋችሁ በተዘጋ
@NanaAlshahrani-cc5ll
@NanaAlshahrani-cc5ll 3 дня назад
አማን እኳን ጌታ እረዳክ ልብክን መልሶ እደመጣክ ሞገስክ ይናገራል አተን ያገኘክ ጌታ አቤልንም ጠርቶ ያግኘው
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 7 дней назад
አማን ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል እንደ ክፉዎች ምክር ቢሆን ኖሮ አንተን ወህኒ አስጥለው እነሱ ብቻ "እኔ" እያሉ እራሳቸውን ይሰብኩን ነበር::በርግጥ እኔ ካልቭኒስት አይደለሁም ግን የሰዎችን ውድቀት እና ወደ ጉድጏድ ገፍቶ ከሚጥሉት አይደለሁም::
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 7 дней назад
ይቅር ይበልህ!! ያመሰገንካቸው ሰዎች ያስታውቃሉ ያንተን ማንነት እና አቋም ያስታውቃል
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 7 дней назад
Aman God bless you today tomorrow forever ❤️ ❤️ ❤️
@lifewithtg2823
@lifewithtg2823 7 дней назад
Welcome back, I’m very happy to see you. May Jesus Christ bless you?❤❤❤❤❤❤❤ Jesus Christ loves you more❤❤❤❤❤
@user-hl7li9lj6y
@user-hl7li9lj6y 7 дней назад
Aman, thank God you are in good health. Praise God .God bless you and keep you safe dear bro.
@ethbis4087
@ethbis4087 7 дней назад
ወንጌል መስበክህን ሃሰተኞችን መቃወመክን አልጠላም ግን የታሰርክበት ምክንያት ይህ አይመስለኝም ሰውን አስገድላለሁ ብለህ መዛትህ ያንተ ትልቁ ስህተት ነበር አንነ የምትሰብከው ወንጌል ሙቱልኝ እንጂ ግደሉልኝ አይልም ለማንኛውም ካለፈው ብትማሩ እና በቅንነት ጌታን ብተታገለግሉ ጥሩ የው ከንቱ ውዳሴ አትውደዱ ወደ ውስጣችሁ እንደታዩ ይጋርዳችኋል
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 6 дней назад
አማንዬ እንኳን በሰላም በፍቅር በክርስቶስ ኃይል በሰላም መጣህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ወንድማችን በርታ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sarajamal4198
@sarajamal4198 7 дней назад
አማንዬ,ጌታ,ልብህን,ይጠብቅህ,እባክህ,ከዝ,ዳግም,ከምባል,እራሳቹን ጠብቁ,እዉነት,መቼም,እዉነት,መተም,አደበቅም,ግንፀልዩ,????????
@user-ir1jq9bo3o
@user-ir1jq9bo3o 7 дней назад
ኣማኒ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስላንተ እግዚኣብሄር ይመስገን።
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 7 дней назад
We. Thankyou. God❤
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 7 дней назад
አዲስ ክርስቲያን ከሆኑ ምን ትጠብቃለህ እናንተ ስጋ ብቻ ስለሆናችሁ አይደል በሚዲያ ላይ የተባላችሁት እናንተ ሞታችሁ ጌታ ቢታይ ምን ነበር በሞታችሁ ስል ሰጋዊ ሞት ማለቴ አይደለም ስም እና ዝናችሁ ቢቀርስ አቤት ጌታ በምን ሁኔታ ይሆን የምታገኝን 45:04
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 7 дней назад
“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” - ኤፌሶን 2፥5 ሙት መሆንህን ተቀበል አንተም ኤርሚያስ ያ ዳጊ ምትባሉ የመስቀሉ ቃል እንቅፋት እየሆናችሁ ስለሆነ ሙትነታችሁን ተቀበሉ ትምክህተኛ መሆናችሁን ተው ገና ጌታ ይጥላችዋል በሰው ፊት ይሄ ጅማሮ ነው።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
አማንዬ ለወንጌል ስትቆሙ ሀሰተኛ አድመኞች ያስከፈሉህ ትንሿ ዋጋ ናት በእጥፉ አገልግሎታችሁን ከወንድሞችህ ጋር ቀጥሉ በወንጌል አይሸቀጥም ትግሉ እስከሞት ነው ቀጥሉ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ይመጣል።
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 7 дней назад
🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደና መጣክ 🎉🎉🎉
@etamamo3527
@etamamo3527 7 дней назад
አረ እግዚአብሄር ዝም ያሰኝሀል እንዴ ላው ያጋልጣል ብለህ አንተም ይሀው ስውን ትሰድባለህ በርታ አንተም እኮ አሁን ገበና እያወራህ ነው
@eshitube1153
@eshitube1153 4 дня назад
እራሳችሁን በመስበክ እድሜያችሁን አትጨርሱ
@MaseKhumalo-nd2ih
@MaseKhumalo-nd2ih 7 дней назад
ገብታህ መወጠትህ በጣም ደስ ይለል ትህምርት ወሰድ ሰከን በል ወንጌልን ስተነገር ያምረል አንተ ከአቤል አቡና ተለይ ከልተለያህ ገና ትተሰረለህ ወንጌልን ስበክ ሰውን ከመስበክ ውጣ
@etamamo3527
@etamamo3527 7 дней назад
ግን ስትገርሙ እንደው እሁን እንኩዋን የፈጣሬን ስም እትጥሩ
@jak9831
@jak9831 7 дней назад
Amansha welcome back we miss your presence ❤️❤️❤️
@aselefechaselefech6903
@aselefechaselefech6903 7 дней назад
እንኳን በሰላም ተፈታህ ከዚህ በኃላ የሰው ድካም አትስበኩ ወንጌል ብቻ ይሰበክ🙏🙏🙏
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 7 дней назад
ማን ነዉ የከሰሰህ?? ግልፅ አድርግ
@mimibekele4502
@mimibekele4502 7 дней назад
ድሮስ ማን ተሳደቡ አላቹ ዳኒ ወድማቹን አላያቹትም ስትወያዪ ስነምግባሩ ንግግሩ ማን ቀየረው ይህ የራሳቹ ችግር ነው ለምን ሌላው ላይ ታሳብብጛለህ:: ኤርሚ እደሰው ድካም ቢኖርበትም ሐሰተኛ ትምህርትን የገለጠ ያስተማረ ወድማችን ነው::
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
አንተ የሀሰተኞች ካዳሚ የወንጌል ጠላት የወንድሞች ከፋፋይ ነህ ። ይቺ ምንድን ነች ? ሀሰተኞችን ሰለወንጌል በማጋለጥ ሀሰተኞችን በመደገፍ በመካደም ኢየሱስን የካዱ የማይቀረውን ሞት ለኢየሱስ መሞት የዘለአለም ክብር ነው ። ተመለስ ሞኙ።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 6 дней назад
የወንጌል አማኞች ይቅርታ አይጠየቁም ?? ያለ ስማችን ጫት ዝሙት ስማችነን ያጠፍችሁት አትወክሉንም ዱርየ ሁሉ
@selamawitmilkias5016
@selamawitmilkias5016 7 дней назад
በቃ አሁን አርፈህ ቁጭ በል ወንገል ብቻ ስራ ለላው ይቅርብህ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 дней назад
❤❤ amany❤❤ enkwan dehna metah, mekel midya gofendemi kefte wegenoch like schar meskel mediyan
@tamizerhun5453
@tamizerhun5453 7 дней назад
ምድያዉ ማጫጫት ብዝኔስ እንጂ ወንገል አይደለም።
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 7 дней назад
ጌታ ይመስገን እሱ እንደሰው አይደለም ለበጎ ነው
@Marbat-eh5pk
@Marbat-eh5pk 7 дней назад
😭
@michaelchristian754
@michaelchristian754 7 дней назад
እንኳን በሰላም ተፈታሕ ግን እስር አቤት ያጋጠመሕ ልጅ የመፍቻ ሲያጣ ካለበት የራሱ ችግር የተነሳ ሀስል እያረገሕ ነው እስር ቤት እንደዚ አይነት ነገር የተለመደ ነው አንተ ልምዱ ስለሌለሕ ነው ለማንኛውም መናፍቅ ቢሆንም ባይሆንም ብትረዳው አሪፍ ነው።
@helenkadrii4394
@helenkadrii4394 7 дней назад
❤❤❤❤
@nigatwayigezu6134
@nigatwayigezu6134 7 дней назад
Enkuan geta redah yene wid wendim 🎉❤
@danielteshale-4377
@danielteshale-4377 7 дней назад
ሰዎች የታሰራቹት ስለረዘመው ምላሳቹ እንጂ ስለወንጌል አይደለም አንተ ሰውን አዋርደህ ንቀህ አበሻቅተህ ስትጨርስ ስለወንጌል ነው እንዴት ትለናለህ እግዚአብሔርን ለማሞኝት አትሞክሩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወንጌል እንሰብካለን ብላቹ የመጣቹ ሰዎች ሁላችሁም ተሳደቢ ሆዳም ስግብግቦች ናቹ የቤቱ ቅናት ሳይሆን የሚባላቹ ኢጓቹ ነው እንዲህ የሚያደርጋቹ ደስ አትሉም
@DahabWarkanez
@DahabWarkanez 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 7 дней назад
አቤት ምን ይባላል አሁን ይሄ ወንጌል ነዉ ወይስ የስራ መስክ ኦርቶዶክስ ከማን ጋራ ነዉ አያባላህ ያለህዉ ምን አይነት mind game ነዉ አረ እባካችሁ ጌታን አስቡ ከራስ ጥቅም ይጠብቀን ኦርቶዶክስ። ሳይሆን የተሰደበችዉ ገድል እያሉ ክርስቶስን ስለሸፈኑት ነዉ እኮ ጠቅላይ ሚንስትር short memory አለ አይ ያገሬ ልጆች አለ እየሱስ ክርስቶስ ድነት የለም ገድል የሚሉት ክርስቶስን የሸፈነ መፅሐፍ የተቃጠለ ይሁን አሜን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 дней назад
አቤት ያለ አልባልታ የማትናሩ ፍጥረቶች ከኦርቶዶክስ ላይ እስከመቼ ከሳችሁ ትችሉታላችሁ እረ ቤታችን እንመልከት
@yoditsolomon4479
@yoditsolomon4479 6 дней назад
Amanye enkan yemtwedew gieta redah smu ybarek
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 дней назад
Enante btkerstyn ymtemeru agelgaywech 😢😢😢😢😢eski wede eser bate hidu 😢ke ahune bhwal byanse nber chrchun zegutena eser bate yalwe gobju 😢😢😢😢
@Meaza-hg9kj
@Meaza-hg9kj 7 дней назад
ወንድማችን እንወድሃለን እንኳን ተፈታህልን
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
አቤላዬ ሁላቹም እነ ጀርሚ ወዘተ እንኳን ።ስ አላችሁ እልልልልልልልል❤❤❤ ለኢየሱስ ለእውነት ሞትም አለ በርቱ እንግዲ የሀሰተኞች የአደባባይ የአመታት ማጭበርበር ም በህግ ሊጠየቅ ደርሷል ማለት ነው ብዬ አስባለሁ ። እውነት ያሸንፋል በርቱ ኢየሱስ ይመጣል።❤❤❤❤❤❤❤ አዎ ሌባ ነው በስሙ የሚነግድ ሁሌም።
@doyobale7182
@doyobale7182 7 дней назад
ይች ሩጫ ከደሙ ንፁነኝ ብሎ እጅን የታጠበውን ወንድም ያስታውሰኛል ይሄንን ያልተዘረፈ ያልተወናበደ ህዝብ ገብታችሁ ልትዘርፉ ጠጋ ጠጋ ማለት ነው ያሳየህን
@mahletseda8807
@mahletseda8807 7 дней назад
እንኳን ደስያለህ ነገር ግን አሁንም ላንተ እንደታላቅ እህት የምመክርህ ቀማስተዋልሏበትሁት አንደበት አገልግል።ሀሜት፣አሽሙር፣ማንጓጠጥ እባክህን እባክህን አትጠቀም።አሁን በምትናገረው አንደበት አገልግል። ለካስ እንደዚህ መናገርም ትችላለህ?
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 7 дней назад
መታሰርህ ለመልካም ነው ቃሉን ዘርተህ ለመውጣት
@mesbel7243
@mesbel7243 7 дней назад
God has already opened a new chapter in your life. Your accusers will get their hands.
@tamizerhun5453
@tamizerhun5453 7 дней назад
አማንና አበል አሁንም ቆም ብላችሁ እሬሳችሁን ብታዬ ጡሩ ኔዉ
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 6 дней назад
በእጅጉ ኢያጀቡህ በእጅጉ ኢያጨበጨቡልህ ጥብቅናም እየቆሙልኝ ያሉት ቢኒያም ሽታዬ የላካቸው ናቸው ብለሀናል እንግድህ ቢኒያምን መንገድ እሄድክ እንዳይሆን እፈራለሁ መርምር የአጃቢህንም ብዛት ፈትሽ : አንተ ለምን እንደታሰርክ ግን አልነገርከንም እየነገርከን ያለው የሌሎችን ጥፋት ብቻ ነው :: ላጠፋሀው ንስሃ የመግባት ምንም ፍንጭ አላሳየህም :: ፅድቅህን መልካም ስራህን ወንጌል መስበክህን ሌላም ሌላም : አሁን ግን እያመሰ ያለው ክርስቲያንንም በሚዲያ ለሁለት ከፍሎ የሚያባላችሁ እያደረጋችሁ ያለው ለወንጌል እንቅፋት የሆነው ግጭት ነው እባክህን ወንድሜ ፍቅር ከሌለ ምንም ትጉም የለም :: አማን አወን ትሳደባለን ግለሰቦችን ስብዕና ትነካለህ ስምንም ታጠፋለህ ፃዲቁ አብዶ ከሃሰተኛ ነብያት ገንዘብ እየተቀበለ ዱባይ ቤት ገዝቷል ከማለት የበለጠ ምን ስድብ ይኖራል ? ከዚህ በላይ ምን ስድብ አለ? መታሰርም መፈታትም አይደለም ከክፉ መንገድ መመለስ አለብህ ድፍረትህ በስጋ ተነሳስተህ የሆነ ይመስላልና ህግ ልታስተምረን ሳይሆን የእግዚአብሔር የፍቅር ህግ ተከተል
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 7 дней назад
የሰው ጠበቃ የጠያቂ ጋጋታም: የከሳሽ ጋጋታም ምንም አይጠቅምም የሚጠቅመው በክርስቶስ እውነት መኖር ነው :: ለወንጌል ታስረህ ከሆነ ዋጋ አለው በክርስቶስ ዘንድ ነገር ግን አጥፍተህ ከሆነ እልፍ መንጋ ብጠይቅህ እልፍ ጠበቃም ብቆምልህ ለነፍስህም ለወንጌልም ስራ አይጠቅምም :: ቢኒያም ሽታዬም 22 ጠበቃ ቆሞለት ነበር ነገር ግን የጠቀመው ነገር የለውም :: ክርስቶስንይዘህ ብቻህን ብትሆን ይሻልሃል እልሃለሁ
@h.t9207
@h.t9207 6 дней назад
ሰለ ክርስቶስ ነው እንጂ ሀሰተኛ ነቢያቶችን መቃወም ወንጀል ሳይሆን ወንጌል ነው ጳውሎስም የሚቃወመው የሚነቅፈውየሚገስፀው የሚጠላው ሀሰተኞችን ስህተት ትምህርታቸውን ምግባራቸውን ወ.ዘ.ተ ነበር አሁንም አማን አቡና ሌሎችም ያንን ነው ያደረጉትስለዚህ ወንጌል በተለያየ መልኩ ገና ይሰበካል 🙏🏼
@user-wp4pj1xh3e
@user-wp4pj1xh3e 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nq1tj9xv5s
@user-nq1tj9xv5s 7 дней назад
Biro unkani ba salmi tafta ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉Ka Egypt no
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 7 дней назад
Enkuan tefetah egiziabher yemesgen
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 6 дней назад
ኢየሱስን ሰብካችሁ መከራ ብትቀበሉ መጽሀፉ ይደግፋችሁ ነበር
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 6 дней назад
Ine Ortodks Negn Gin Amaniy Begeta Wendimachin New Silezi Inkuwan Tefeta Be Qininet Sile Imnetachu Inditastemiru Tesfa Adergalew
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 дня назад
ወንጌል የስልክ መሰለህ ያ ያ ያ እፍፍፍፍፍ
@amel2941
@amel2941 7 дней назад
እኔ ምለው ግን ለምን ሰርታችው አትተዳደሩም በእግዝያብሕር ስም ሳንትም ለቀማ ለመተዳደርያ እንጂ በየትኛው ቅዲስና ነው እያገለገላችውስ ያላችውስ ??? ጌታ ግን ይመጣል ጉሩፓችውን ይበትናል ጌታ ለሁሉም እንደ ስራው ጌታ ይፈርዳል መፍራት የሰማዩን ፍርዲ ነው አለማፍራችው ደግሞ በምዲያ መካሰሳችው አንተ የላካቸው አጃብውቹ ልከህ ወንዲምህን ኤርሚያስን ስታሰዲብ ነበር እኮ ሰማን ያንተም አገልግሎት ከስዲብ አላለፈም
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
ኢየሱስ ነው ያስቆመለህ ስለቆምክለት።❤❤
@user-hm5le4cg5g
@user-hm5le4cg5g 7 дней назад
የፀሎት ህወት የላችሁም ብፀልዩ ስለራሳችሁ ትክክልነት እደዜ አታወሩም ሁላችሁም የባብ አይነት አካሄድ ነዉ የምት ሄዱት ብአንስ በወር አድቀንኳ ፀልዬ ሰይጣን እራሱ ከናተየበለጠ ህዝቡን አላመሰም ጌታ ይፈዉሳችሁ
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 7 дней назад
እንኩአን ጌታ የረዳክ ሌባን ሀሰተኛን ጌታ ያፅዳቸው
@taualemu3780
@taualemu3780 7 дней назад
ሐሰተኞች አይቀጥሉም
@Joessy2024
@Joessy2024 7 дней назад
Now you need to be careful and while talk careful watch your words !!😮
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 7 дней назад
ከሳሽ ማን ነዉ እነሱ ባላፈሩበት እናተ ለምን??
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 дней назад
Amnya ename eruk silonku nwe enji bemta ewede nbr
@kukulu99
@kukulu99 7 дней назад
ለዩቱብ ገንዘብ ተብሎ ሰው ፀጋውን እያስላጨ ነው
@taualemu3780
@taualemu3780 7 дней назад
መስቀል ሚድያ ይቀጥላል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 6 дней назад
ምነው ብትደበቅ!!
@genetanshebo2354
@genetanshebo2354 7 дней назад
Amanya selayeweke dese belognale 😊
@Joessy2024
@Joessy2024 7 дней назад
I love how you talk today.it's big difference from your previous talk . Congratulation you did a great job and talk with a respectful .you got a good lesson from Jail !!be respectful with everyone !!😢
@Joessy2024
@Joessy2024 7 дней назад
It's your opinion not everyone's. nobody is guide by ur mind !!😮
@bog8728
@bog8728 7 дней назад
አማን ትማርክ ጥ ሩ ነው ብሰራት አግልግ ል ወንጌል በቻ ይሻላል አለምህ አሱ ነው አትምሳድቅ
@MerkebBrihen-mk6oh
@MerkebBrihen-mk6oh 4 дня назад
የሀሰተኛ ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ
@user-mz2bk4gx8n
@user-mz2bk4gx8n 7 дней назад
የሃይማኖት አውድ ኖሮ ሰውን መሳደብ ይቻላል እያለ ነው።😅😅😅
@Kidouo
@Kidouo 6 дней назад
,አማዩ ያንተ ይቅርታ ለኔ መዳንሖነልኘ
@MerkebBrihen-mk6oh
@MerkebBrihen-mk6oh 4 дня назад
የጨለማው አባል
@henokkibreab5690
@henokkibreab5690 7 дней назад
ማን ነው በጣም ራሱን ቆለለ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 7 дней назад
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 7 дней назад
ቀለሜ አይተንፍሱ (ኤርሚያስ) ከድሮ ቤቱ የተባረረበትን የጥንቆላና የቅናት መንፈስ ይዞ በዚህም ቤት በወንድሞች ላይ ውጊያ ከፍቷል። ይያዛል!!!
@EyuelDemisse
@EyuelDemisse 7 дней назад
የወንጌል አረ በኛ አርሚ ❤❤❤
@merontekelu2146
@merontekelu2146 7 дней назад
ay binyam protestantu yemyaslag binyam setel naw tenkoy bet yenbar naw
@NigatuSasiga
@NigatuSasiga 7 дней назад
Mindin new yihin yahil?
Далее
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38