ከዚህ ቀደም በተለጠፈዉ ቪዲዮ ላይ ለኢንተርቪዉ በምንሄድበት እለት ከዉጪዉ ሰልፍ ጀምሮ እስከ ኢንተርቪዉ መደረጊያ መስኮት ድረስ ምን እንደሚገጥመን በዝርዝር አዉርተን ነበር።
• ለአሜሪካን ኤምባሲ ቪዛ ቃለመጠይቅ ...
• አሜሪካን ኤምባሲ ለኢንተርቪዉ በምን...
በዛሬ ቪዲዮ ደግሞ የኢንተሪቪዉ ጥያቄዎች ምን እደሚመስሉ ፣ ምን አይነት ዶክመንት እደተጠየኩ ፣ ቪዛዉ ከተፈቀደበዋላ ፓስፓርት በምን ያክል ግዜ ተመለሰ የሚለዉን እና ፕሮሰሱ ተጀምሮ እስኪያልቅ ምን ያክል ግዜ ወሰደ ሚለዉን እናወራለን። እስከመጨረሻ በማየት ተጠቀሙበት።
10 апр 2024