Тёмный

እማማ ዝናሽ ከዘኪ ጋር አዲስ ቪዲዮ 😁 | emama zinash New Video | Zeki Tube  

Zeki Tube
Подписаться 270 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Развлечения

Опубликовано:

 

9 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 126   
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 месяца назад
የእማማ ዝናሽን ህይወት የቀየርክ ቸሩ መድሀኒአለም የስደተኞችንም ህይወት ቀይርልን
@marytigest3054
@marytigest3054 3 месяца назад
አሜን 🤲
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 3 месяца назад
አሜን😊😊
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 3 месяца назад
አሜን❤
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 3 месяца назад
አሜን የሀረችን የኢትዮጵያንም
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 3 месяца назад
Amen
@finekash561
@finekash561 3 месяца назад
ዘኪ አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ በልጆችህ እግዚአብሔር ይካሥህ።
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 месяца назад
የጤና ቢሮ የእማማ ዝናሽን የእጅ አስተጣጠብ ለግንዛቤ ማስጨበጫ ቢጠቀምበት አሪፍ ነው!!!😂😂😂
@MeronAb7271
@MeronAb7271 3 месяца назад
titi yeni enat ❤😂
@21MarYam
@21MarYam 3 месяца назад
በጣም 😂
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@felizhappy253
@felizhappy253 3 месяца назад
ዘኪ ወንድሜ ቅዱስ አማኑኤል በብዙ ነገር አብዝቶ ይባርክህ አመሻሽህን ያሳምርልህ የእዉነት ትለያለህ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@123abay
@123abay 3 месяца назад
ዘኪ ዘርህን እንደ አብረሀም ዘር ያብዛው ተባረክ ❤❤❤
@user-vp9zy6rt7s
@user-vp9zy6rt7s 3 месяца назад
😂😂😂😂😂እናትና ልጅ ፈጣሪ አይለያቹ ዘክዬ የልጅ ልጅ አሳያቸው ይሳሙ መዋለድ ቁቁዋ ነው እዴሜ ይስጦት እማማዬ❤❤❤❤❤❤ዘክዬ በልጆችክ አግኝው
@Yabseratube
@Yabseratube 3 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜዎት ያርዝምልን እንወዶታለን ❤❤❤❤ ዘኪዬዬ አተም እግዚአብሔር ይባርክህ በወለድከዉ አግኘዉ😘😘
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 3 месяца назад
እማማ ዝናሽዬ እንኳን ሰላም መጡ እንኳን ለአብይ ፆም ከነቤተሰቦቹት በሰላም አደረሶት ያስጀመሮት አምላክ ለፍፃሜው ያድርሶት ከነልጆት
@coffeeloverone
@coffeeloverone 3 месяца назад
ክብር ለዘኪ ምርጥ ነው💚💛❤️
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 3 месяца назад
ዘክዬ ይትባረክ ወንድማችን ህይወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ
@sebleteklu8752
@sebleteklu8752 3 месяца назад
ዘኪያችን እንኳን ደስ አለህ ። ልጅህም ይደግ ይመንደግ ...ተባረክ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 месяца назад
በእጅ መታጠብ ንጽህና መሸለም አለባቸው❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 месяца назад
እንኳን አደረሳችው. ለትልቁ ለአብይ ፆም ሮመዳን. ሁላችንም።ፆም ለመግደፍ ያብቃን
@mametohem7990
@mametohem7990 3 месяца назад
እማማዝናሽዬ ዘካርያስ እዲህ እዳላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qn7mm4ls7r
@user-qn7mm4ls7r 3 месяца назад
እሽ እግዚሀብሔር የሳቸውን እድሜ ይስጥ
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 3 месяца назад
ዘኪዬ ዛሬማ ቃላት ነው ያጣሁላችሁ ለማሞገስ ተባረክ፣ የልጅህ አባት ያርግህ፣ መድኃንያለም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ሰወየ በህግ አምላከ ዘበል ሸልሙን ይላሉ😂😂😂😂❤
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 3 месяца назад
አቤቴአቤት.አረምርቃት.🙌😍ትንሽ..ለኞም.እድሜእዱሰጠን..ወ ይመታደል
@user-zz9sm7oe4n
@user-zz9sm7oe4n 3 месяца назад
ዘኪ ልጅህን አሳየን
@uaesara8261
@uaesara8261 3 месяца назад
አይማማዝናሸየ ለምድን ነው ግንእንደህጰን ልጄ የሚአሰቁኜ ግንእንደገና ወደጎልማሳነት ሊመለሱ ነው አምሮወበታል
@mxm8763
@mxm8763 3 месяца назад
ዘኪ እድሜና ጤና ዪሥጥህ ፈጣሪ
@aberashbayssa
@aberashbayssa 3 месяца назад
.ዘኪ እንኳን ደስ አለህ ልጅ አገኘህ ይባርክልህ ተባረኩ
@user-st7gn2hw6v
@user-st7gn2hw6v Месяц назад
ዘኪ ሁሌ ቤተሰብ ተሰብስበን ነበር ምናየው ስለምንወደቹ ግን አንድ ቪድዮ ላይ እምስ ቁላ ሲሉ ደንግጠን ማየት አቆምን አቆምን ኤዲት ማድረግ ነበረብህ ወንድሜ
@zekitube2212
@zekitube2212 Месяц назад
የቀጥታ ቪዲዮ ነው ሊሆን የሚችለው ። እንጂ ኤዲት የተደረገ ቪዲዮ ላይ እንዲህ ዓይነት ቃላት በተአምር አንለጥፍም ። ለጥቆማው ግን በጣም አመሰግናለሁ ።
@user-nm1tr5pv2m
@user-nm1tr5pv2m 3 месяца назад
ዘኬ እንደምንአለህ እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ባለፈው መጥቼ ነበር እማማ ዝናሽን ማየት ፈልጌ አንተንላገኝ አልቻልኩም ሌላጊዜ ስመጣ እፈልግሀለሁ ሳምልኝ
@zekitube2212
@zekitube2212 3 месяца назад
0949465946
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 месяца назад
የራሳችን ጉዳይ አሉ ማር የሆኑ እናት😂😂😂❤❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 3 месяца назад
እድሜን ጤናን ከነ ቤተሰቡህክ ይስጥክ ዘካርያስ❤❤❤ !!!!
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 3 месяца назад
great, God bless you all, long life.
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 месяца назад
እማማ ዝናሽ ስወድዎት 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@tewahdonenwek1567
@tewahdonenwek1567 Месяц назад
ሰላም ወንድም ዘካርያስ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ ወንድም ዘካርያስ እንደው በድንግል ማርያም ይዤሀለሁ በጣም ችግር ላይ ስለሆንኩነው እባክህ በአለሙጌታ አናግረኝ
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 3 месяца назад
zeki tebarek egziabher bederatun yekefelh
@AbrahambirkieGelaw
@AbrahambirkieGelaw 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘካርያስ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 месяца назад
ዘኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በብዙ ተከናወን❤❤❤
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 3 месяца назад
እናታችን ስወዶት ዘኪ ተባረክ እድሜ ይስጥህ
@peacelove5040
@peacelove5040 3 месяца назад
እማማ ዝናሽ የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብት እየመረቁን አምላካችንን እየለመኑልን ይቆዩልን።
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 месяца назад
God bless blessings ❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 месяца назад
የእማማ ዝናሸን እድሜ ይሰጠኝ ፈጣሪ❤❤❤
@user-lv5qn1nc3y
@user-lv5qn1nc3y 3 месяца назад
Iovely!!
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 месяца назад
የኔናት❤❤❤😅😅😅
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 месяца назад
🙏💖🙏💖🙏💖እማማ ዝንሽ ጤና ያብዛልን
@hanankiflu809
@hanankiflu809 Месяц назад
እንዴት አምሮባቹ አል❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 месяца назад
ስታምሩኮ
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 3 месяца назад
😂ውሀው አለቀ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 месяца назад
ዘኪና እጃቸው ያስታጠብክ ልጅ ተባረኩ
@-fw2lp
@-fw2lp Месяц назад
የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 месяца назад
Emama Zenashiye , she is so fun
@user-kb5ss8px6u
@user-kb5ss8px6u 2 месяца назад
አሚንንንንን
@user-sr5lu2kw1s
@user-sr5lu2kw1s 3 месяца назад
ሸልሙን ይላሉ የምንሸልመው የለንም። 👀🤔😁
@Tmesgne
@Tmesgne 3 месяца назад
እውነታቸውን ነው በዚህ ኑሮ ውድነት😂😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 3 месяца назад
ውይ እናትናልጂነት ግን በቃ ተከተተነው ዘኪ ተባርክ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 3 месяца назад
ለዘክ ለበርከት የተቀመጡ እናት
@Kalkidan83
@Kalkidan83 3 месяца назад
እረ ዘኪ ሎጎው ተመችቶኛል
@user-zz9sm7oe4n
@user-zz9sm7oe4n 3 месяца назад
😂❤ ዘኪልጅህን አጣልን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 месяца назад
ለምን አሰፈለገ ሚዲያ ላይ ማውጣት
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 3 месяца назад
የኔናት❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 месяца назад
enatena leg des setelu❤
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 3 месяца назад
emama zenasheyea yenea enat
@Black-lioness
@Black-lioness 3 месяца назад
So clean 😅
@aahmed6426
@aahmed6426 3 месяца назад
🎉🎉❤❤❤
@senaitgetachew189
@senaitgetachew189 2 месяца назад
❤❤
@Dior768
@Dior768 3 месяца назад
❤❤❤ ከበሩልን❤❤❤
@user-fd4sb5rm1e
@user-fd4sb5rm1e Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@anwarzainu3155
@anwarzainu3155 15 дней назад
❤❤❤❤
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 3 месяца назад
Are weny 😂😂😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 месяца назад
Setameruuuu
@HayatHayat-fd8df
@HayatHayat-fd8df 3 месяца назад
Zeki mer lej nw sewde eko
@selambiratu8697
@selambiratu8697 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 месяца назад
ማማ ዝናሽ ነርሲንግ ተምረዋል እንዴ ነርሲንግ ስንማር እንደዚ ነው እጅ አስተጣጠብ የተማርነው
@user-go5rw9we2s
@user-go5rw9we2s 3 месяца назад
❤❤❤
@user-ey4vx4gy3q
@user-ey4vx4gy3q 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml9cl2dr8v
@user-ml9cl2dr8v 3 месяца назад
Kkk❤
@saradezi8588
@saradezi8588 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-op9sg1xi4v
@user-op9sg1xi4v 13 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂
@beminethabta1505
@beminethabta1505 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@-fw2lp
@-fw2lp 3 месяца назад
𝚈𝚎𝚗𝚎 𝙴𝚗𝚊𝚝 𝚠𝚞𝚢𝚢𝚢𝚢 𝚜𝚒𝚝𝚊𝚖𝚛𝚞
@rakuae7634
@rakuae7634 3 месяца назад
😅😅😅😅😅❤❤❤❤😊
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 3 месяца назад
😂😂❤
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 3 месяца назад
😂😂😂❤❤❤❤
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 месяца назад
Emama Zenash yabezutal andande kemir. Ende le miskin serategna ayetazenem ende? 5 liter wuha?
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
ምን አደረጉ?👺👺👺 ቢበሉ አንድ ጉርሻ ነው። ሰው ልጅነቱን ነው የሚመስለው። በልጅነታቸው ንፁህ የነበሩ ይመስለኛል። ከዛ በኋላ ድህነት ቢመጣባቸውም ልብ ግን ሁሌም የመጀመርያውን ነው የሚይዘው። እኔ አሁን የደሃ ሞልቃቃ ይሉኛል። ግን መሞላቀቄ ሳይሆን በቃ ልጅ እያለሁ የነበረኝ ነገር ነው።
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 3 месяца назад
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 месяца назад
ኧረ ተው ዛካርያስ❤ የቆረቡትን እናትህን ዘፈን ቤት
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
zmbey👺👺👺
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 месяца назад
❤❤🙏💚💛❤😍🤗🕊💚💛❤🕊
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 месяца назад
ለምን አሰፈለገ ልጅን ሚዲያ ላይ ማውጣት ጎበዝ ነው
@zekitube2212
@zekitube2212 3 месяца назад
የትኛውን ልጅ ?
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
ያንተን ልጅ ነዋ ዘኪ።ልጅህን አሳየን እያሉህ ነው አታነብም?? 👺👺👺👺👺
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 месяца назад
ወድሜ ዘካሪያስ ስለቆረቡ ዘፈኑ ጥሩ አደለም ከይቅርታ ጋር ወድሜ
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 3 месяца назад
በጣም፡ እጂግ በጣም!! በጣም!! ተሞላቀቁ!!
@zekitube2212
@zekitube2212 3 месяца назад
አበጁ ! ... እርግጠኛ ነኝ እናትህን ከዚህ የበለጠ ታሞላቅቃለኸ ። ይሞላቀቁ መብታቸው ነው ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
ምን አደረጉ?👺 ቢበሉ አንድ ጉርሻ ነው። ሰው ልጅነቱን ነው የሚመስለው። 👈በልጅነታቸው ንፁህ የነበሩ ይመስለኛል። ከዛ በኋላ ድህነት ቢመጣባቸውም ልብ ግን ሁሌም የመጀመርያውን ነው የሚይዘው። እኔ አሁን የደሃ ሞልቃቃ ይሉኛል። ግን መሞላቀቄ ሳይሆን በቃ ልጅ እያለሁ የነበረኝ ነገር ነው።
@lediaasfaw-kh9xe
@lediaasfaw-kh9xe 3 месяца назад
እድላቸው ነው በደንብ ይሞላለቁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ደስ ያሰኛቸው ዘካርያስ ፈጣሪ ይባርክህ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 месяца назад
በኢየሱስ ሰም የቅናት መንፈሰ ይወጋ
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 3 месяца назад
@@yenubayu1696 አሜን! አሜን! 🤪 .....አሜን! በልእንጂ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
ዘኪ ያቺ ሴት ዳነች ወይስ ?? ካንሰርና ኤድስ ይዟት የነበረችው። የልብስ ማጠብያ ማሽን የተገዛላት። እንዳልሸት ብላ ትጨነቅ የነበረችው?? 👺👺👺👺👺
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 3 месяца назад
የቅበላ ነው እማማ ዝናሽ ዘና
@nonenone3420
@nonenone3420 3 месяца назад
Is that night club
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 месяца назад
❤❤
@muredaworku3497
@muredaworku3497 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 3 месяца назад
❤❤❤❤
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muletumuletu6989
@muletumuletu6989 3 месяца назад
😂😂😂😂
@genat8844
@genat8844 3 месяца назад
❤❤
@heremelawesene
@heremelawesene 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 148 тыс.
Морская пена 🤯
0:29
Просмотров 3,9 млн
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 6 млн