Тёмный

አሜሪካ ናቀችን ወይስ ኢትዮጵያ አኩራፊ ሆነች? 

Mehal Media  መሀል ሚዲያ
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

“Mehal Meda” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia, and her twin, sovereign and independent sister-nation, Eritrea.
Mehal Meda encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian and Eritrean origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Meda does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Meda often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Meda does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Meda’s RU-vid channel and/or its website and comment section esat admas radio ethio 360 media andafta tmh zehabesha

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@mvab3252
@mvab3252 22 дня назад
የኢትዮጵያው ደዋይ #አንጀት አርስ ነው ::🇪🇹🔥 #ሀብትሻችን እንደሁልግዜው እጅ ነስተናል welcome 🤗 back 🙏🏽 አብርሽ #ግራ ተጋብቷል ለተወሰነ ግዜ እረፍት ቢወስድ መልካም ነው :: #ደሱ አንበሳው በርታ 👏🏽👏🏽
@nurekadir9054
@nurekadir9054 22 дня назад
ሀብታሙ፣ረጋሳ፣ድምፅህን፣ስለሰማን፣ደስ፣ብሎንል፣እንኮን፣ደህና፣መጣህልን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ይ😊
@antu998
@antu998 22 дня назад
የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን የሚያስከብሩ በሳል ፖለቲከኞ ናቸው
@mimimulu2295
@mimimulu2295 21 день назад
የውጭ ጉዳይ ሚነሰትራችን እንደገና ትክክለኛ መልሰ ሰጡልን እደ ተባበሩት መንግሰታት የደረሰብንን ሁሉም ያውቃል ግን እንኳንምአባሳደር አሰቀሥላሴ ቦታው ለይ መገኝቶ በጣም ኮርቻለሁ ተበረኩ።❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 22 дня назад
አብርሽ sometimes የአንዳንድ ሰው አመለካከትና የፖለቲካ አቋም ሳይገባው ብዙ ነገገር ያወራል። 💚💛❤️🙏
@mimimulu2295
@mimimulu2295 21 день назад
ኦቦ በንቲ አድባራችን እድሜ የሰጦት ከጤና ጋራ ሰለም ሁኑ🎉🎉❤❤🎉❤❤
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 22 дня назад
ኧረ አሜሪካ አሁን እንኳን ብትተወን ምናለበት ባለፈዉ ኢሀድግን ለማስገባት ያደረገችዉ ድራማ ኢሀድግችን በራሷ አይሮፕላን ለማሸማገል መዉሰዷ እስካሁን ድረስ ማይክ ሀመር ከጓዳ አልወጣ እያለ የሚያንኳኳዉ አድማ ልሎችም ብዙ ነገርች አሉ ምን እስከምንሆን ነዉ ቤታችንን ለነሱ ከፍተን እየሰጠን የምንጎዳዉ በየሀገሩ እየገቡ የሚበታትኑትን ይሄዉ በሶሪያ የመን አፍጋን ሊቢያ አይተናል አሁን የኛ ሀገር ወዳድነትና የመሪያችን አልበገርነት ስለያዛቸዉነዉ ስለዚህ ከአሁን ወዲያ የዚህ ሰዉየ በሀገር መልከስከስ ቢበቃንና ለኤምባሲያቸዉም ማስጠንቀቁ የሻለ ስለሚህን ሳይበታትኑን ቢታሰብበት ይመረጣል።
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 22 дня назад
ምዕራባዊያንና አሜሪካ በአፍሪካ ውስጥ እየገጠማቸው ያለውን ልብ እንላለን። ሀገራችን ከፈጣሪ ቀጥሎ ጠንክራ መውጣት ብቻ ነው ዋስትናዋ። መንግስታችን ጠላት መቀነስ እንጂ የሀገር ክብር የመቀነስ አላማ እንደሌለው አምናለው።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 22 дня назад
የአሜርካ አከሔዴ እኮ ግልፅ ነዉ በታላየያ መንገድ ሔዶ ጣልቃ ለመግባት ነዉ ። የኢትዮጵያ መንግስት ቋራጥ አቋም መዉሳድ ነዉ ።
@eliaskebede4732
@eliaskebede4732 22 дня назад
What do we think about ‘Agoa’??????
@MusamusaMusaakmale-mv8mt
@MusamusaMusaakmale-mv8mt 21 день назад
mehal media ወይንም ደሳለኝ ወንድሜ እንዴትነህ በረታ የኛዉ የደቡቡ ፋርቀደጅ ።baba ezo ወይንም እዘድንን አበረታታው በጣም ጀግና ተጽዕኖ መፈጠር የምችል ልጅነዉ
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 22 дня назад
የኛ የኢትዮጵያን ደም እየፈሰሰ ያለው አሜሪካ እና አውሮፓ ውስጥ ተቀምጠው የሚኖሪ ሆድ አደሮች እንጂ ራሺያ ወይም ቻይና ቁጭ ብለዉ አይደለም የንፁሃንን ደም የሚያሱት እውነት ለንፁሃን ደም ፍሰት የሚያስቡ ከሆነ በዜግነት ሰበብ ጉያቸው ውስጥ ያለውን ወንጀለኛ ያስቁሙልን
@junefirst500
@junefirst500 22 дня назад
ደሱ፤ በዚህም፡ ይሁን፡ በዚያ፡ አቢቹ፡ አሸንፏል!
@fatumamohammed1875
@fatumamohammed1875 21 день назад
❤❤❤
@TarikYosef-oy8kn
@TarikYosef-oy8kn 21 день назад
❤❤❤❤❤
@birhanemeskelgebre236
@birhanemeskelgebre236 22 дня назад
ኢትዮጵያ ሉአላዊ ሀገር ስለሆነች የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳድር በሰጠው መግለጫ ይህንን መርህ ጥሷል ይህም በጊዜ ካልቆመሙከራው አጥር የመነቅነቅ ድርጊትና እየሞተ ያለውን ሸኔ ነፍስ ለመዝራት የተደረገ ሙከራ ነው
@abebechasrat3683
@abebechasrat3683 21 день назад
❤ good job, keep it up.
@ahahaha2204
@ahahaha2204 22 дня назад
አብርሽ የተባለ ቂዥቢ እየመጣ ባይንጣጣብን ምናለበት። ሁሌ አሜሪካን ወዳጅ ሀገር ብሎ ሊያሳምን ሲፋጨረጨር ማየት ያስገርማል።
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 21 день назад
Good job!
@Asiya570
@Asiya570 22 дня назад
❤❤❤❤
@WerkneshAbera
@WerkneshAbera 22 дня назад
1
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 21 день назад
ሰላም ደሱ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 22 дня назад
ሀብት እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@user-hn4uk3km9n
@user-hn4uk3km9n 22 дня назад
የአሜርካ ክፋት ለመቁጠር እንዴት።ይቻላል ሰበአዊነት ካላት ፍልስጤም ህዝብ ትራራ ።አሜርካን ጥሩ አድርጎ ማውራት ያሳዝናል
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 22 дня назад
Selamehi yebeza dsu
@MekidesEndalegurmu-jy7dy
@MekidesEndalegurmu-jy7dy 21 день назад
Desu anbesachin ye ethiopia ye kuret kene leji weletahen ethiopia ena ethiopiawiyan mechem anresawm beretalen nuerelen 🙏🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷
@user-vb6xo8ni1s
@user-vb6xo8ni1s 21 день назад
አብርሃም ታርክ አምብብ!!! አንድ ሰው ሦስት አራት ጊዜ በወሳኝ ወቅት ቢክድህ እንዴት ታምናለህ???????
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 21 день назад
ሀገራችንን እንዴት ማስተዳደር እንዳለብን ሊነግሩን ይፈልጋሉ አሜሪካኖች ኢትዮጵያ አሜሪካ ከመፈጠሯ በፊት ብዙጨ ብዙ ሺ አመታት የኖረች ሀገር መሆኗን መርሳት የለባቸውም
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 22 дня назад
ሰላም ደሱ መንግስትን ማመስገን እፈልጋለሁ በማር የተለወሰ እሾህ የሆነ መግለጫን ያየበት መንገድ የሚገርም ነው እኛ ራሳችን ተሸውደን ነበር ድሮ ድሮ አሜሪካ በግልፅ ታስገድደን ነበር አሁን በዘዴም ሊያዙን ቢፈልጉ እንኳ እንቢኝ ስላለ ደስ ብሎኛል
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 21 день назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfayedula852
@tesfayedula852 22 дня назад
ወኔ የሌለው መግለጫና ቁርጠኝነት የሌለው ፍርሀትና እግር ስር መውደቅ ብቻ የሔዱበት መንገድ እስካሁን እንደፈለጉ እየተጫወቱብን ነው የተልመጠመጠ ከሱማሌ እና ከኤርትራ አትንኩን ዞርበሉ ቃላት ያነሰ መንግስት መኖሩን የተዘነጋበት ጊዜ ህወሀት አፈር ልሶ እንዲነሳ አሳክተዋል በበኩሌ ዝቅጠት በደምብ አለ መልሴ በሳልና ፈጣን ቆፍጣና የመንግስት አቋም ያስፈልጋል
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 22 дня назад
የኢ/ያ መንግስት የአሜሪካው አምባሳደር ከኢ/ያ ማባረር ብቻ ያስፈልጋል።
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 22 дня назад
ከብርሽ አንዳንድ ጊዜ ስህተትህን ተቀበል ሁልጌዜ አዋቂነኝ ማለት አላዋቂነትን ያመለክታል??????
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 21 день назад
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@user-vm6zz8be2w
@user-vm6zz8be2w 22 дня назад
Abrshe yerashn melketa teenager half begde tekblu aybalm yebzuhanu has hasbe temesasay new Amircan aune yemtachew yewedajnet sayehon telalkewocha seltemetu ensune lemadan new leke weynane endadanche
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 21 день назад
ኸረ ምነው ያሜሪካን አምላኪ ባንሆን ተው አሜሪካ አገም ጠቀም ነች እጅግም በነሱ መረገጥን ባንደግፍ
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 21 день назад
የሀገርህ ጠበቃ በመሆንህ ልትኮራ ይገባል ደሱ የአሜሪካ ትእቢት በጣም ያናድዳል
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 20 дней назад
Cubs
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 20 дней назад
Aberesh Aberesh Mafeqere Techelalehe Gene Wededenem Xelanem Ethiopia Be America Tenkol new Bezuw Yetegodaw Ebakehe Atenegeren Tewen Wededenem Xelanem Dekama Ethiopia Enji Xenkara Endetehone Hayele Endetehone Atefelegem Seeregna Seeregna Nech
@Almazworld4k
@Almazworld4k 21 день назад
ደሱ ኢሄ አብርሽ የሚባል ሰው ብዙ እውቀት የሌለው፤ ዝም ብሎ ሚቀባጥር ሰው ነው። ignorance walking with two legs.
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 21 день назад
ሱማሌስ ቢሆን በማን ናው ውድቀታ
@hassenkedir1167
@hassenkedir1167 21 день назад
እንደ አሜሪካ ያለ ሰየጣን የለም❤ምድር ላይ ያለ ሰየጣን usa
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 21 день назад
ጉርጋድ እየቆፈሩለት ለኢትዮጵያ መንግስት ያለው ማን ሆናና ምንድንናው ታርክህን ማታውቅ , ስው ማዘናጋት
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 21 день назад
አሜሪካ ከማንም ምንም አትፈልግም ነው ያልኽው ? የአፍሪካን ውድቀት ፡ ቀኝ ግዛት ሀያል ተብሎ መጠራት
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 20 дней назад
America Manem Ayeserabatem Ye Alem Xelat Wedaje Mesele Xefatewa New Yekefaw Ye America Hezebun Adelem Ahunem Ye America Poletican Seeregnoch Nachew Alem Bezuw Yexefal Be America new
@tolesaalemu6375
@tolesaalemu6375 21 день назад
Biyya offii yaa gaadisa garbu aduun nama hinarguu!!!biyaa ormaa yaa gaadisa mukaa aduun nama gubaa
@user-pp3fx8mn2q
@user-pp3fx8mn2q 21 день назад
Where there is no peace ,one cannot make investiment .So ,USA is right to pay attention on peace.Don't support childish idea.
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 21 день назад
በምንም መንገድ አብይ ዛሬ እንዳይቅም ሚያረገው ማን ሆናና
@makonenkejela7196
@makonenkejela7196 22 дня назад
111
@tayetesfaye2989
@tayetesfaye2989 21 день назад
አማርኛ ጠፋብህ? (የእርጎ ዝምብ ) አትልም።
@user-eo5mf6gh2q
@user-eo5mf6gh2q 21 день назад
Aehya ewket Yelelew Meri Mine ybelu kebtoch edmiachh yathral 😛😛😛😛
@girmaabdi182
@girmaabdi182 21 день назад
አሜሪካማ ወዳጃችን ነች። Mislead ተደርገው. አንዳንድ. ባለሥልጣናት በሚሰጡት መግለጫ መወናበድ የለብንም ።
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 21 день назад
ገንዘቧን ለምነህ አትሣደብ ማለት አይቻልም:: ወይም አንደ አሳይያስ ዝግት አርገሀቸው ደሀነታችሁን ይዛችሁ ቍጭ ነው::
@tolesaalemu6375
@tolesaalemu6375 21 день назад
1
Далее