Тёмный

አሜሪካ ወስዶኝ ህይወቴን ሲኦል|እንዲ ካልሆነ አልረካም|ፈረንጃም እሱም የማይሆን ነገር አደረጉኝ|werkezeboየኛ ጉዳይ 12 bereket tadesse 

Werkezebo media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 210 тыс.
50% 1

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo በፌስቡክ ተዋውቀን አሜሪካን ወሰደኝ|አማኑኤል ገባሁኝ

Развлечения

Опубликовано:

 

17 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 921   
@Ethiolover100
@Ethiolover100 2 года назад
እዚህ ሜኒሶታ ውስጥ አንድ እህታችን ባሏ የልጆቿ አባት እንደዚህ ሲጫውትባት ኖሮ አንድ ቀን ግን ምርር ብሏት በቢላ ወጋግታ ግድላዋለች
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
እቺ ናት ሴት ማለት ይገባዋል እንኳንም ገደለችው
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 года назад
@@user-de9hw9ob7i ማማየ ደምሪኘ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
@@tube-gj7mm ደሞ ለመደመር የት አባቱ ደመርኩሽ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 года назад
@@user-de9hw9ob7i ደሜዋ ጎንደራዋ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
@@tube-gj7mm ላይ በላይክ አድርጌሻለሁ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 года назад
የማይመስል ነገር። አግብቶ አሜሪካ ሲያመጣት እኮ ማንነቱ አሜሪካ ምን እንደሚሰራና አድራሻውን እኮ ማሳወቅ አለበት። ለዛውም የአሜሪካ ፖሊስ ዝም ብሎ ኢትዮጵያ ኢምባሲ ወስዶ አስረክቦ ነገሩን ሲተወው ታየኝ። የአሜሪካ መንግስት ወንጀለኛውን ሳያገኝ በቀላሉ አይለቅም።አሻራ የሚባል ነገር አለ እኮ።
@addiselemworkneh3982
@addiselemworkneh3982 2 года назад
USA aymslgme
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 2 года назад
I think you are right ✅️
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 2 года назад
No its not look trur
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
አላገባትም
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
@@addiselemworkneh3982 American gibi yihonal
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
ንስሀ ግቢ ፃሚ ስገጂ ፀልይ እቤትሽውስጥ የፀሎት ቦታ ስርተሽ እግዚአብሔር ለምኝ በስልክ የገባ የዝሙት መንፈስ ገብቷ እሱ ላይ ያለው መንፈስ ወደ አንቺ መትዎል ሁሉ ነገርሽን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጊ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
አመሰግናለው ውድ እህታችን
@helensifue5835
@helensifue5835 2 года назад
እውነት ነው
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 года назад
Tebareki ehete👌👌👌👌
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 28 дней назад
እውነት ነው
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 года назад
አረ ሴቶች ውጪ ሀገርን እንደ ገነት አትቁጠሩ በአሁን ሰአት እንኳን በፌስ ቡክ ይቅርና በአካል የምታውቁት ሰው እንኳን የማይታመንበት ዘመን ላይ ነን አረ ቆም ብላችሁ አስቡ😔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ልክ ብለዋል ቤተሰባችን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገናል
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад
እውነት ነው እኔም በስደት የማውቀው ልጅ ነይ እንጋባ ሲለኝ ፈርቼው ኢኸው 4አመት ሞላኝ ዛሬ ነገ ስለው ጭራሽ የሰዎችን የህይወት ታሪክ ስሰማ በጣም ያስጠላኛል። የማምነውን ሰው ሁሉ ነው የማጣው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
@Adishiwit Yedngl እንዲሜ መፍራት አያስፈልግም ማረጋገጥ ያለብሽን ነገር አረጋግጪ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ግንኙነታቹን እንዲያውቁ አድርጊ ህጋዊ ጉዳዮችን ጨርሺ ከዛውጪ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 года назад
@@adishiwetyednglmariyamlj2654 ማር ቤትሰብ ክጠየቅለሸ እና ቤትሰብቹን ካሰተዋወቅሸ 4 አመት ቀላለ አድለም ምክንያቱም አሁን ደሞ አች ሰዉ እየጉዳሸ እደሁነ እወቂ ዉዴ ምክንያቱም ለጁ አችን ብሉ 4 አመት ሙሉ ዘም ብሉ ክሁነ ነገ አችም ተጠያቂ ነሸ እናም ካላመንሸ ጨራሸ አለማወራት ነዉ ❤❤❤
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад
@@user-ud3zh9ml3u ቤተሰቦቹን አንድ ጊቢ ተከራይተን ስለኖርን አቃቸዋለው። አንዳንዴ የኔ በምንላቸው ሰዎች ነው ዳግም እንዳንነሳ ሆነን የምንሰባበረው። ብዙ የህይወት ገጠመኞችን ሳይ እንዴት ልመነው በፍቅር ስም ሞት ሳይቀር እየተጋበዙ 💔
@ag892
@ag892 2 года назад
እንዲም ብሎ አሜሪካ ... ህግና መንግስት ያለበት አገር ነው ያውም የሴት ልጅ መብት የሚከበርበት... የገጠመሽን ጉድ ኢትዮጵያ ብትይኝ አምናለው .. መንግስትና ህግ የሌለበት አገር... ዝም ብላችሁ ድራማ አትስሩ።።።
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
በሌለሽበት አትመስክሪ ሴቶቻችን ደካማ ናቸው
@tsedale2014
@tsedale2014 2 года назад
ውይ አሜሪካን በ666 እርኩስ መንፈስ የጦዘች አገር ይሄ ቢደረግ ምን ይደቃል
@user-of7mb1qn2n
@user-of7mb1qn2n Год назад
ለጥቁሮች ግደላቸውምብለዋልእናቴ
@bettyyirga849
@bettyyirga849 Год назад
ayzosh ehta gata yrdash
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Год назад
N.B. this is fiction. Not real.
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 года назад
የ ራቁት ፎቶ ላኪ የሚል ሰው፣በስነምግባሩ ወደድኩት ማለት እንዴት ነው ወገኖቼ? ?
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 2 года назад
😆😆😆😆😆enem germognal
@an4709
@an4709 2 года назад
Esti laki
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 2 года назад
ልቧማ አሜሪካ ልትገባ
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 2 года назад
Ya Raqut photo kaxayaq imma Minim sinmagbar yalhum 🥴
@mukubanti6778
@mukubanti6778 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@etabebatube2119
@etabebatube2119 2 года назад
ወንድ ተከትሎ መሄድ መጨረሻው ይሄ ነው ሴቶች በራሳችሁ ጉልበት ሰርታችሁ ተለወጡ👌👌👌👌
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏👍
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Год назад
100% correct. ሸወድኩት ብለው ደሞ ያወራሉ። ሌባ ሴቶች
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 2 года назад
ይህ ታሪክ እውነት አይመስለኝም ምክንያቱም አድራሻው እሳ በመጣቹ immigration ውስጥ ይገኛል America ለሰሴት ልጂ ለዛም ተደፍራ Green card ወድያው ነው የሚሰጥዋት ለሱም ለህግ ነው የሚያቀርቡት
@kazkazi7619
@kazkazi7619 2 года назад
ኡኡኡ የምታወሪው ስለ አሜሪካን ነው ህጉ እንደምታወሪው አይደለም በጣም የሴት መብት የልጆች መብት በተለየ መልኩ ነው የሚከታተሉት ወንድ ሴት አቢዩዝ እንደምያረግ ካወቁ የገባበት ጉድጓድ ገብተው ይይዙታል ህጉ በጣም ጥብቅ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ያሳዝናል የሀጥያት ዘመን ... 🤔 ከሱ ውጪ ሰው አለማወቅሽ ነው እንጂ ጎረቤት ሄደሽ ብታንኳኪ መፍትሄው ቀላል ነበር ...ቁጭ ብለሽ ማውራትሽ ራሱ ተአምር ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ብርታቱን የሰጠሽ
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 года назад
ልጅቷ ከንግግሯ ብዙ የማያሳምኑ እዉነት የማይመስሉ ነገሮች አሉበት ወይም የሆነ ለመደበቅ የፈለገችዉ ሚስጢር አለ ::
@mignotenedaw8710
@mignotenedaw8710 2 года назад
የውሸት ታሪክ ነው.
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Год назад
እናመሰግናለን
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
ወይ ጉድ ስንት ሰው ዓለ?? አይዞሽ እሕቴ እግዝያብሔር የካሳ ዘመን ያደርግልሻል!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
አሜን ስለቀና ምኞትሽ ክብረት ይስጥልን
@user-uq8wg5et7k
@user-uq8wg5et7k 2 года назад
የማይመስል ለየትዩብ ገንዘብ እና ትኩረት ለመሳብ የተፈበረከ ታሪክ
@biehanegzi5240
@biehanegzi5240 2 года назад
ውሽት የአሜሪካን ህግ እንደዚህ አይደለም እሱን የገባበት ገብተው ያስራሉ ስም አታጥፉ
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q Год назад
እሷ የደረሰባትን እየተናገች ውሸት አትበሉ የደረሰበት ያውቃል ነገ በኔ ብላችሁ አስቡ
@awitube5831
@awitube5831 2 года назад
በጣም ይገርማል እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ በስማም
@dawitabebe223
@dawitabebe223 2 года назад
ግልፅ ያልሆነ በንግግሯ ታአማኒነት ለመስጠት የሚከብድ ነው ለመጠየቅ እድሉን ባገኝ አሜሪካ ነዋሪ ስለሆንኩ በጠየኳት ጥሩ ነበር።
@zizu5648
@zizu5648 Год назад
ጠይቃት እስቲ 😂
@kidestkassa8820
@kidestkassa8820 2 года назад
የምትናገረውን ነገር ሙሉ በሙሉ ለመቀበል አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ፖሊሶች ሲያገኙዋት ስሙን እንኳ ቢሸውዳት በሯሷ ስም ማን ስፖንሰር እንዳረጋት ክኢሚግሬሽን በቀላሉ አግኝተው እሱን በወንጀለኛነት ይጠይቃሉ ሊያስሩትም ይችላሉ ቋንቋ ባትችልም አስተርጏሚ ያመጣሉ አሜሪካ ይህን ያህል stupid እይደሉም በአስገድዶ መድፈር የተጎዳችን ሴት ለሌላውም Dangerous ስለሆነ እሷን አክመው አድነው ወንጀለኛውን ሳይዙ አይለቁዋትም ከቻልሽ ግልፁን ንገሪን
@tegesttiruneh280
@tegesttiruneh280 2 года назад
I know…I see you’re here to make money and get attention however when you fake crib about things to get attention do some research about the topic so you’re bullshit can sounds somehow true 🤥
@sarahailemariam5506
@sarahailemariam5506 2 года назад
I agree with you
@user-dp1mb1ze7u
@user-dp1mb1ze7u 2 года назад
ክክክ በጣም ይገርማል የሚሰሩት ድራማ አይ ዪቲዮብ
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 года назад
Good observation
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 года назад
እንጠጣ ምን ይባላል ውሸትም አይነት አለው
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 2 года назад
ሚሰኪን አይዞሺ ያልፋል ተማሪበትጂ አትማርሪበት ተመሥገን በይ ከችግርቡሀላ ምቾት አለ የሠውታሪክ እየሠማሁ ሰውመቅርብም ፈራሁ ጋዜጠኛው ሲያሳዝን አሰተያየቱ ቅሰሙ ተሠብሯል
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 3 месяца назад
የኔ ጀግና የእውነት አንቺ ጀግና nesh አሁንም ትዳርሽን ፈጣሪ የአውራም የሳራ ያርግልሽ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 2 года назад
ታሪኩ እውነት ይሁን አይሁን ለማመን ቢያስቸግርም ትምህርት ሰጪ ነውና ሴቶቻችን እባካችሁ ተጠንቀቁ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ልክ ብለዋል
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 2 года назад
የኔእመቤት እንኳን በረታሽ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏👍👍
@jijiayele5777
@jijiayele5777 2 года назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በሀገር ልጅ እንደዚህ መሆን ያማል ያማል አይዞሽ እህቴ ንሰሀ ጊቢ ፁሚ ፀልይ ፀበል ጊቢ እንደዚህ ያለ ግዜ ወይ ብቻ ፈጣሪ ያስበን
@dens3554
@dens3554 2 года назад
911 የሚባል ነገር አለ እና ደሞ እንዲህ አይነት ድራማ በዝቶል እና ደሞ ሀበሻ ቤተሰብ ባይኖር ቢያንስ የምታቂው ሰው ይኖራል ሀበሻ እንዳለ አሜሪካ ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ሰው አታውቅም ቤት ውስጥ እስረኛ ነው ያረጋት ስልክም የነበራት አይመስለንም ስለቀና ሃሳብህ እናመሰግናለን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 года назад
አንተ እንዲ ቀላል መሰለህ እንዴ ሁሉ ነገር ስልክ ሲም ማን ሲሰጣት ነዉ ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ይመስለኛል።
@birhansolomon2
@birhansolomon2 2 года назад
The story is fake police would press charges as soon as they see the body marks on her body they can easily find his name when she gives them her name You are stupid to create fake story
@mattmercy21
@mattmercy21 2 года назад
@@werkezebo_Cherkose_show hi where she at this moment? How is she doing?
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik 2 года назад
እረ አስተእጎሜ አለ በስልክ ያነጋግሮታል
@speed9194
@speed9194 2 года назад
ጀግና ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም።ለብዙ አሜሪካ አፍቃሪ ሴቶች ትምህርት ነሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏🙏
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 2 года назад
ሠው አውሬ ሁኗል ይገርማል ወላሂ እኔ እኮ የሚገርመኝ ከክፋት ምን ያገኛሉ 😢😢😢😢😢
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ በፌስ ቡክ ተዋዉቀው ስንት ጥሩ ወንዶችም አሉ እደዛም ሆኖ ግን የገንዘብም ሰዎች አሉ እናም እህቶቼ ከእህታችን ትምህርት ውሰዱ ፈጣሪ ለናተ ያለውን ይሰጣችኋል
@senait1912
@senait1912 2 года назад
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ የኔ እህት 🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏🙏👍
@genetyeamenienat5341
@genetyeamenienat5341 2 года назад
አይዞሸ ጌታ ይርዳሸ
@hawidemissie2466
@hawidemissie2466 2 года назад
ይሄ ታሪክ እውነት አይመስለኝም አሜሪካ ውስጥ ሴት ልጅ ተደፍራ ከተገኘች በሚችሉት ሁሉ መርምረው ሰውየውን ለፍርድ ያቀርባሉ:: ሰውየው የእድሜ ልክ እስራት ይፈረድበታል::
@suea7762
@suea7762 2 года назад
I agree with you !
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 2 года назад
100% teru no one above the low in united STATES women rape and abuse not tolerate
@hananfikir2382
@hananfikir2382 2 года назад
ትክክል ይህ በታሪክ የመጨረሻ ትልቅ ውሽት ነው የማናት ቀዳዳ
@abrham1130
@abrham1130 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በርቺ በጣም ነው የማደንቅሽ እህቶቻችን ይማሩበት ብለሽ ለማስተማር መነሳሳትሽ ልትመሰገኝ ይገባሻል
@bintnejashi74
@bintnejashi74 Год назад
በእውነት እህታችን በጣም እድለኛ ናት አንዲት ግብፃዊት እንደዚሁ በ fb አንድ ሰው ተዋውቃ ወደ አሜሪካ አግብቶ ወስዷት አካሏን እንዳለ አወላልቆ ሸጦት ፖሊሶች ኩላሊት ልብ ሌላም አካል አጉድሎ ሬሳዋ ወደ ቤተሰቦቿ ተልኳል እናም እባካችው እህቶች ወንድሞች በ fb ተማምናችው ህልውናችውን ለአደጋ አትዳርጉ አላህ ለናንተ የፃፈው አይቀርም ብልሽት አለምን አጥለቅልቀዋል እራሳችውን ጠብቁ ፡፡
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 2 года назад
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉዎች የጠብቀን 🙏 ግን 99%ጠፋት አለባት አንድ ቀን የህንን ሰሀተት ካይች ከቤት ወታ መሂድ ነበርባት መቺም ሀበሻ ብታጣ እስር ቤት አታጣም ሂድ ችግሩን መናገር ነበርባት !
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 года назад
የfb ስሙን አሰጫቸውም ነበር ወይኔ ፈጣሪይ ሆይ የድሮው ግዜ ናፈቀኝ ኤርጌዶ ስልክ ናፈቀኝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
😂😂 በአግባቡ መጠቀም የተሻለ ነው ኤርገንዶ ግን ምንበወጣሽ😂
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 года назад
አይዞሺ እህቴ በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይክሰሻል
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
እህቴ እራቁት ተነስቶ ልኮልሽ አንቺም ላክሽለት ሁለታችሁም ስነምግባር የሚባል የላችሁም አንቺ ስነምግባር ቢኖርሽ እዛጋ ታቆሚ ነበር እሺ ወይስ የሱን እራቁት ስታይ ራስሽን አሳልፈሽ ሰጠሽው????
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
👍👍👍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
እግዚዬ ... የበደል ዘመን እግዚዬ የሀጥያት ዘመን እግዚዬ ...የ ሲኦል ዘመን ምን አይነት.... የበደል ጥግ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ... የዝችን እህት በደል በካሳ @ በ መልካም ነገር... ቀይርላት ስውየውን ግን.... የስራውን ስጠው የዘራውን ይጨድ.... ኮሜንታተሮች በፈጠራችሁ ስው ወዶ.... የ ሲኦልን ቤት አይመርጥም...ማፅናናት ቢያቅተን በዝምታ እንለፍ ... እህት አይዞሽ.. የማያልፍ ቀን እና የ ማይነጋ ለሊት የለም ነገም ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏❤️✝️
@emuemu9129
@emuemu9129 2 года назад
❤❤🙏🙏
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 2 года назад
😭😭😭🙏
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 года назад
ይድረስ ለ አሜሪካ አፍቃሪ የሀገሬ ሴቶች, እባካችሁ አስተውሉ, ስንት አይነት ብዙ ብዙ የለመደ ወንድ ነው እዚ ያለው:: በመስራት እመኑ ስራ ስሩሩሩሩሩ:
@godisgood2672
@godisgood2672 2 года назад
የሄ ሰውዬ አበሻ ነው ፈረንጅ? ፈረንጅ ከሆነ ብዙ ጊዜ እናወራ ነበር ብላለች ግን ደግሞ ቋንቋ አልችልም ብላለች ሁለቱ ስለተጋጨብኝ ነው።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
እሱማ አበሻ ነው እዛ ላገኙዋት ፖሊሶች ነው ቋንቋ ያጠራት ያው የአይምሮም መነካት ነበረባት በሰአቱ
@an4709
@an4709 2 года назад
Zm bela bufa nw mitenefaw
@tsionakliluaklilu7727
@tsionakliluaklilu7727 2 года назад
ቋንቋ ካልቻልሽ እንዴት ተግባባሽ እንደገና አልችልም አልሽ fb በምን ታወሩ ነበር ትንሽ ተቃረነብኝ
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 года назад
በፍጹም የዉሸት ታሪክ ነዉ ምክንያቱም አሜሪካ እንደዚ ያለ ወንጀል ተፈጽሞ በቀላሉ አይታለፋም ምናልባት ሌላ ሀገር ነዉ የወሰደሽ አሜሪካ ብሎ አሜሪካ ተደብቆ መቀጠል አይቻልም
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 года назад
Exactly
@user-cy5bd8qo6n
@user-cy5bd8qo6n 2 года назад
Exactly
@net7967
@net7967 Год назад
Exactly confusion
@elizabethgebremeskel6179
@elizabethgebremeskel6179 Год назад
You right! This is totally fabricated especially if police see injury on her body they will investigate. The
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 года назад
ኤምባሲው እራሱ ምቀኛ ነው ፍትህ ሳታገኝ እንደእቃ ጭኖ ከመመለስ ስንት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሞልቷል ከአለችበት አካባቢ ጋ ካለ ኮሚኒቲ በስልክ ቢያገናኟት የህግ ከለላ የምታገኝበት ብዙ ነገር ነበር ሰውየውም ተገቢውን ተመጣጣኝ ቅጣት ያገኝ ነበር
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 года назад
ጉድ በል ጎንደር
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 года назад
በሪች እህታችን ያስመለጠሽ እግዛብሔሪ ይመስገን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
አሜን 🙏
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 года назад
አይ ግምቴ ትክክል ካልሆነ ይቅርታ ግን ልብ ወለድ ነው የሚመስለው ሊያውም አሜሪካ በሴት ልጅ ላይ እንደዚህ አይነት ግፍ ሌላ ቢቀር ሀበሻ የሌለበት ስቴት የለ ቁዋንቁዋ ባትችዪ እንደት ለማግኘት አልሞከርሽም በፍፁም የማይመስል ነገር የአንቺ ስም ሲፈለግ የእሱን ስም ያወጣል በጀልባ የሄድሽ አስመሰልሽው የሌላ ሃገር ዜጋ ከሆነ እውነቱን ተናገሪ
@user-dp1mb1ze7u
@user-dp1mb1ze7u 2 года назад
ሲጀመር ትረካ ነዉ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 года назад
I am really sorry to hear that but she is amazing thanks to God every thing is goon be good 👍 Thanks for sharing your experience 😊 ❤️
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ እሱ እባሽን ያባብሰዋል
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 года назад
እንኳን ይሄ ሴጣን ይቅርና ኖርማል ወንዶች እነሱ ስለማያማቸዉ ልክ እንደነሱ ይመስላችሃል የኛ ማህፀን ይሄ ይሁዳ አፈር አባቱ ይብላደነዝ ይሄ እራሱ ሴጣን ነዉ ሆይ ጉድ ዛሬ ወድቀሽ እንዳልቀርሽ የራስሽ ሂወት እየኖርሽ እንዳለ ቢያቅ እህቴ መጨርሻዉን ያሳምርልሽ ፈጣሪ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад
😭😭😭😭😭 አፋፋፋፋፋፋፋ በጣም የሚያሳዝንና ለመስማት የሚከብድ ታሪክ ነው ታዲያ ማንን እንመን ወገን😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
መጠንቀቅ ጥሩ ነው "ጠርጥር ከገንፎ ይወጣል ስንጥር "
@sharewmisge2791
@sharewmisge2791 2 года назад
ሴቶችየ ከአድማስ ማዶ ቅዱስ የሀገራችዉ ሠይጣን ይሻላል፡፡
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
እውነት ነው በሰው አገር ከመንከራተት በአገርህ ላይ ብትሞት ይሻላል
@jilegobana5738
@jilegobana5738 2 года назад
Seytan yaw seytan new yetim bihon
@betyatk5570
@betyatk5570 Год назад
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ ካች ጋ ይሁን
@tigistgetachew4305
@tigistgetachew4305 2 года назад
ይሄ እውነት አይመስልም ሰውዬው በወንጀል ሳይጠየቅ ማነው በቀላሉ ሊያሳፍራት የሚችለው ወይስ ሰውዬው እራሱ ኢባሲ ውስጥ ነው የሚሰራው ችግሯን ነግራቸዋለች እንዴት አይጠየቅም ማመን ይከብዳል
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም ...... በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይይለት ዋጋ ያስከፍለዋል ሁሌ ደስታ መቸም የለም አይዞሽ እናቱ።
@nigusseberhe1795
@nigusseberhe1795 2 года назад
እባካቹ ስንት የኣውሬ እኣስታሳሰብ ያላቸው ሰዋች ብዙሓን ናቸው ተጠንቀቁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋል ይጋርድሃል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 года назад
ይህ እኮ ግብረ ስዶም ነው።
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Wishet new
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
እነዚህ አሜሪካ ያሉ ቆሻሾች ውሾች ናቸው
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 года назад
ሥነ ምግባር ምንድነው እራቁት ፎቶ ማየት የሚፈልግ ይህ ነው ሥነ ምግባር ያለው ? ያሳዝናል ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ወይ ዘንድሮ 😢😢😢😢
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 года назад
ውይውይ
@tsiyonwoldeselassie5148
@tsiyonwoldeselassie5148 2 года назад
እንድን ነገር በሚድያ ስታቀርቡ እውነትነቱ በምን ይረጋገጣል እናንየም እነበረከት የዮትዮብ ቀለብተኞች ተመልካች ለማብዛት እንዲህ ያለ ነገር ማቅረብ የታሪክ ተጠያቂ ያድርጋችህአል??
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 2 года назад
ማንም አያምንሽም ጭራሽ አሜሪካ ወስዶኝ ትያለሽ አድስ አበባ ነው ብትይን ይሻላል ሲቀጥል ወደሽ ያረግሽውን እኛ ምን እናርግልሽ
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 года назад
እናመሰግናለን ፤ሰለ ፤ትምህርት ፤ሰጪነቱ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 года назад
በፊስ ቡክ ጋብቻ የተጀመረለት ሃይማኖት ባህል ቤተሰብን ማህበረሰብን ማክበር ሁሉ ጠፍና የገንዘብ ፍቅር ብቻ ሆነ አሳባችን እረ ባካችሁ ልባችን ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ያኒ ምህረት። እናገኛለን።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏
@Furgosefer
@Furgosefer 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ልጅቷ ወጣ ወጣ ብላ ሰው ስላልተዋወቀች የሱን የፖስፖርቱን ስም በቃሏ ወይም በሞባይሏ አድራሻውን ይዛ ቢሆን ኖሮ ይኬ ሰው እድሜ ልኩን እስር ቤት ይኖር ነበር
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ነበር ስልክም ምንም አልነበራት እስር ቤት በለው
@mele779
@mele779 2 года назад
ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
Amen🙏
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 года назад
የሰይጣንመንፈስ ብዙማድርግይችላል ፀበልግቢ አይዞሽ ትድኛለሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 года назад
እረ በጌታ እህቴ ከምለው በላይ ጌታ እረቶሻል ተመስገን ዘመንሽ ይለምልም
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
እኔ የምለው የለ,አስፖንሰር ነው እንዴ አሜሪካ የሄደሽው? እንዴት ነው የሰውየው ማንነት,ሊታወቅ ያልተቻለው? ቢብራራልን
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው ምንሰማው ያረቢ ጌታዬቅያማም ደርሶ ከሆነ ምንም ክፉ ሳናይና ሳንሰማ ገለባብጠን ምን አይነት ግዜ ነው ያኣላህ ጥሩ ነገር መስማትኮ ብርቅ ሆነብን!!!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 2 года назад
ኣሚን
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 года назад
እውነትሽን ነው አደንቅሻለው በርቺ አለፍ የማያልፍ የለም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏
@enatalme9259
@enatalme9259 2 года назад
Hi my dear good advice for all. Of as thank you
@binireta939
@binireta939 2 года назад
ወሬኛ ነሸ ቢያንሰ ቤቱን ታውቂዋለሸ እዚ ሀገር ደሞ የትም ሰቴት አበሻ አለ ወሬኛ ነሸ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏 ቤቱን አላውቅም ብላለች
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 года назад
@@selameadm5985 እሶ : ናት : ባለታሪክ : በጣም የሌለ : ነገር : የምታወራው : እንደዚ : አይነት : ወንጀለኛ : ያውም : ኢትዮጵያንዎ : በነፅነት : እየኖር :ነው : እያለች : ነው::
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 года назад
አይዞሽ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ግን በስማም ስንት ጉድ አለ ግን ወይኔ አለማወቅዋ ነው እንጂ እሱን ነበር የሚያባረሩት አንቺ አልነበርሽም ግን ፈጣሪ የስራውን ይሰጣዋን ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ
@meronenate2804
@meronenate2804 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@meronenate2804
@meronenate2804 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊መኖሬ ባንተ ነውና ዘወትር ልቤ አንተን አብዝቶ ያስብህ ዘንድ የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ
@meronenate2804
@meronenate2804 2 года назад
መኖሬ ባንተ ነውና ዘወትር ልቤ አንተን አብዝቶ ያስብህ ዘንድ የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ
@meronenate2804
@meronenate2804 2 года назад
-
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏🙏
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
Amen🙏
@mohammedzeyin7923
@mohammedzeyin7923 2 года назад
አስደጋጭ ነገር ነው
@net7967
@net7967 Год назад
Oh no I can't believe this I am sorry. """God bless you America"" mey be lela America ale endye demo ager bet limelsuwat aychlum beftsum sim matfat new
@martaayenew8733
@martaayenew8733 2 года назад
ቆይ ሲጀመር አንድ ሰው ከሀገር ሲወጣ የምትቆይበት ቦታ ወዬም አድራሻ ይታወቃል እንኳን አሜሪካ ኢትዮጵያ አንድ ፈረጅ ሲገባ የሚያርፍበት ቦታ ይታወቃል ይመስለኝል ግን አንድ ችግር አለሁ
@Titi-iv6xl
@Titi-iv6xl 2 года назад
የኔ ውድ አይዞሽ ብዙ አስተምረሽኛል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏👍
@desefikado7006
@desefikado7006 Год назад
ያ ወደ አማሪካ የወሰዳት ሰዉዬ በጣም መጥፎ ባለጌ ነዉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@amyam2368
@amyam2368 2 года назад
በጣም ያሳዝናል አያዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ያሁን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
amen🙏
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 года назад
T Tekleab@ እንደዛይባልም ነውር ነው ሰዎች ከሷ ታሪክ ተምረን ችግር ውስጥ እንዳንገባ በማድረጓ ልትመሰገን ይገባታልንጂ ልትሰደብ አይገባትም እና ለተቀመጠ ሰው ሰማይ ቅርቡ ነውና በሰዎች ችግር ላይ አታሟርቱ እባካቹ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 Год назад
እግዚአብሔር እንኩዋን ጤናሽን ሰጠሽ እህቴ።
@hirutsisay2006
@hirutsisay2006 Год назад
አምላኬ ሆይ ምደነዉ የምንሰማዉ ዘድሮ አምላኬ የመጨረሻዉ ዘመን
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 2 года назад
ሰዎች ግን አብዳችሆል ላይክ የምታደርጉት የውሸት ታሪክ ነው እኮ እንዲህ አይነት የማይመስል ታሪክ ስትሰሙ ለአቅራቢዎቹ ትምህርት እንዲሆን ዲዴይክ ማድረግ ነበር
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 года назад
anjety mnheymreghsenawy
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 года назад
ወይ እኛ ሴቶች በቃ ልባችን እንደ ጡታችን የተዘቀዘቀ በመድሀኒአለም እንደት ይኸን ያክል ፕሮሰስ አድርጎ ሲወስድሽ ቢያንስ ማንነቱን ለማወቅ አትጥሪም በቃ አሜሪካ ሲባል እሩጫ ኧረ ወደዛ አሁንስ ሰለቼኝ ችግር መሥማት😭
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 года назад
እግዚኦኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭 ይሄ እውሬ ነው !! ይሄንን ስውዬ ማጋለጥ ያስፈልጋል እንደለመደው ይቀጥላል !!በሽተኛ መሆን እለበት እውሬየስራውን ይስጠው እቦ !!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝነሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 2 года назад
ችግሩ ደርሶብሽ ይሆናል ግን አሜርካን አይደለም የሄ ሁሉ ነገር የደረስብሽ ሀገር ሌላ። ነው እንዴት የአሜርካ ፓሊስ አግኝቶሽ ስውነትሽ ቆሳሰሉ ዝም ብሉ ይተውሻል?የደበቅሽው ነገር አለ።
@user-cy5bd8qo6n
@user-cy5bd8qo6n 2 года назад
Exactly
@yehabeshalij9594
@yehabeshalij9594 2 года назад
በጣም ያሣዝናል:: ግን ቢዛ በሱ ነው የተሠጠሽ እና ኣንዴት ሊገኝ አልቻለም: በዛ ላይ ቋንቋ ካልቻልሽ አስተርጔሚ ይመጣልሻል:: ይህን አላወቅሽም ነበር?
@strangesaturday2140
@strangesaturday2140 2 года назад
ከረፈ ፍ
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 2 года назад
እግዚአብሔር ከእንዝህ አይነት ፈተና ይሰዉረን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
amen
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 года назад
እዚጋ ለሴቶች መረጃ በስልክ ያወቅሽው ወይም የወደድሽው ወንድ እራቁት ፖቶ ላኪ የሚል ወንድ በፍፁም ላንቺ ፍቅር እና ክብር የሌለው ወንድ ነው ልዝናና ልቀልድ ነው ደሞስ ሁሌ ሰላም የለም አንድ ቀን ስትጣሉ በሱ እያስፍራራ እንደፍለገ ይጠቀምሻል ተጠንቀቁ ሴቶች
@jaguar3050
@jaguar3050 2 года назад
ይደውልልሽ የነበረውን ቁጥርና ይልክልሽ የነበረውን ፎቶ የት ሆቴል እንዳረፈ መቼ በምን ወር በስት አመተምረት አሳውቂን ልናገኘው እንችላለን!!!
@edendawit1799
@edendawit1799 2 года назад
እረ እሷ እራስዋ አታዉቀውም ውሸት ነው
@mimiesayas5878
@mimiesayas5878 2 года назад
Wondime gizehin atatifa drama Newu RU-vid lay eyeseru yalut
@rahelangelo978
@rahelangelo978 2 года назад
@@edendawit1799 haaaaa.....kaaaaaa
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
የ ራቁት ፎቶ ምን ብሎ ይፈለጋል እንደው ቢቸግርህ ነው እንጂ😁
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
@@Tina-wz4nl his face ( actual face) How did she get sponsored by him ( name,address,I’d any clue…) I’m not here to judge her but she’s not convincing me or anyone else trust her story
@leylab6955
@leylab6955 2 года назад
በአሜሪካ ህግ ይሄንን ማድረግ የሚችል ወንድ የለም ገደል ቢገባ ይያዛል አያሳምንም የምታወራው ነገር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
አትሳሳቺ እዚህ የማይቻል የለም ይቻላል፣ አገሩ ባህር ነው። በየቀኑ ስንት አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው።
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 года назад
ሰንበት ሰው በደል የደረሰበት የነ ከሰዓት ያልተፈጠረ ሰው ያልሆነ አውሬ ነው ብዙ ይደረጋል የሔድሸበትን ስቴት የት እንደሆ ንም አታውቂም ኤንበሲስ ሳትታከም እነዴት ዲፖርት አሰደረጋት በጣም ያሳዝናል አሁንም ተፈልጎ ለሕግ መቅረብ አለበት
@leylab6955
@leylab6955 2 года назад
@@bilenhaile5689 ባለጌን ምን አመጣው ባለጌ ተሳዳቢ ነው ለማስረዳት እየሞከርኩ ነው ደናቁርቶች በዝተውብን ተቸገርነ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 года назад
መጀመሪያ ይህቺ እህት ቋንቋ አታውቅም ከሰው አለ ገነት የምታውቀው ነገር የለ።ሰንት ወር ኖረች። በጣም የሚገርመው በመሰኮት ዘላለም ጠፍታ።ሰው ለማግኘት አለሞከሩዋ እነኩዋን በጣም ያሳዝናል።
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 года назад
መረጃ ከሌለሽ አሜሪካ ምንም የተለየ ነገር የለም
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 года назад
መልክቱ ጥሩ ነው በነገራችን እግዚአብሔር እረቶሽ ነው ብዙ ሰው ተጎድተናል እደውነቱ ብዙ ጉድ አለበየ ሰው ሂወት ቢፈተሽ አስቸጋሪ ነው ሚዲያው ጥሩ መልክት አምጥታችሁ ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን በርቱ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
🙏🙏🙏👍
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
እኔ ግን ግራ ገባኝ ወንጀል ከዚ በላይ ይሰራል አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ ህግ እያለ አብሶ ሴት ልጅ እየተጠቃች ይከብዳል ነገሩ ግራ ያጋባል ትንሽ
@Eleora_world
@Eleora_world 2 года назад
Aree weshet new 🤣🤣
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
@@Eleora_world መፍረድ ከብዶኝ እንጂ እኔም መቀበል አልቻልኩም እንዴ አሜሪካ ውስጥ የዚህን ያህል ብትጮህ 911 የሰማ ይደውላል ስለዚህ ይከብዳል
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 2 года назад
አየሸ የኔ እሕት የት ስቴት ነበርሸ የአንችን የራሰሽን ሙለ ሰም አሜሪካን ኢሚግሬሸን ና ኤንቤሲ ሰምሸን ሲገባ ሰውዬው ሊገኝ ይቻላል ሰለዚህ አሁንም ዝም መባል የለበትም ወንጀለኛ ነው የጠለቀ ቦታና አካባቢ።አርቆ ነው
@Worky-N
@Worky-N 2 года назад
የውሽትና በጥናት ለገንዘብ ሲሉ የሰሩት ድራማ ነው....አሜሪካን ጊቢ ይሆናል ቁጭ ብለው የሰሩት ድራማውን...አሜሪካን የሴቶች መብት ምን እንደሆነ እናውቀዋለን እንኳን ልትመቺ እንድትገላመጪ ህጉ አይፈቀድም
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 Год назад
wow. aysosh.
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 2 года назад
ታሪኩ እወነት እወነት ባይመሰልም ግን ያሳዝናል
@user-bm1xm9rq6f
@user-bm1xm9rq6f 2 года назад
ይቅርታ አድርጉልኝና የምትናገረው ሁሉ እውነት አይመስልም የፈጠራ ነገር ነው የሚመስለው እርዳታ ከፈለገች እኮ በቀላሉ እርዱኝ ይቀላል። ልጁ እራሱ አልተዋጠለትም ግን ካሜራ ፊት ስለሆነ ነው መሰለኝ ፊቱን እያሸ ነው የሚሰማት😂😂😂😂 anyways ደረሶባት ሊሆን ይችላል ንግግሯ ግን አያሳምንም።
@alemtea8389
@alemtea8389 2 года назад
Sorry this story fake
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 года назад
እረ በፈጣሪ ያዉሬ ዘመን ሆነብን እኮ እህቶቼ ትዳር ከ እግዚአብሔር ነዉ ትዳር ስትፈልጉ ተንበርከኩ እና ፈጣሪን ጠይቁት በየመንዱ ያገኛችሁትን ወንድ አትቅረቡ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
መፀለይ ያዋጣል
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 2 года назад
እውነት ነው
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 года назад
God bless you 🙏 ❤️ 🙌
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 года назад
እንዴት ከቤቱ ድረስ አትወስጃቸውም ኢባሴዎችን
Далее
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
0:34
Просмотров 2 млн