Тёмный

በቅናት ተነሳስቶ ብልቴን በመርፌ ሰፋኝ | የቤት ሰራተኛ ናት ምንም አታመጣም|ሲሰክር እንጂ ጥሩሰው ነው|werkezebo የኛ ጉዳይ19 bereket tadesse 

Werkezebo media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ

Развлечения

Опубликовано:

 

28 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 431   
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Год назад
በኢትዮጵያ በአንድ አንድ አካባቢዎች ባሎቻቸው ራቅ ያለ ቦታ ሲሄዱ የሚስቶቻቸውን ብልት ሰፍተው ይሄዳሉ ይህ እውነት ነው
@toyiba7644
@toyiba7644 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwethagos6290
@hiwethagos6290 Год назад
ኣፋር ይባላል😂😂በመርፌ ነው የሚሰፉት😥
@user-hq6cs7fk5h
@user-hq6cs7fk5h Год назад
እ ምን ጉድነዉ ባል ባይገባ ቢቀሮስ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
ደስ የሚለው የባላገር ልጅ ደፋር ነው በውነት የአዲስ አበባ ልጅ ዩሊንታ ይገለዋል አይ የገጠር ልጆች ጀግናች ናችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@wearenothingwithoutlove5337
ሲጀመር እየደበደበሽ ምን የሚሉት ኑሮ ነው ይሄ አጉል ጥቅም እያሰብን የምናሳልፈው ህይወት ገደል ይከተናል ቢወድሽ አይደበድብሽም እና ደሞ ሙሉ ጤናማ ሰው ከሆንሽ የትም ትደርሻለሽ ወንድን እሹሩሩ ከማለት እንዲህ ማህፀን እስከመስፋት ምነው ቢቀርስ ከሱጋር ኑሮ ለምነሽ አትኖሪም በሙሉ ጤናሽ ገደል ይግባ የሱ ብር ሀብት ምነው ሆሆሆ
@yordi6701
@yordi6701 Год назад
በጣም ይገርማል እኔ እንኳን ይህ ሁሉ ጫፌን እዲነካኝ አልፈቅድም ሴቶች ተጠንቀቁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
👍👍👍🙏
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
ሥለእራስሽ ዉበት ትንሽ በዛ አደረግሽዉ ሁሉም በራሱ ቆንጆ ነዉ👌 ፤ የደረሰብሽ ነገር በጣም ዘግናኝ ነዉ 😭፤ ሁልግዜ በጭቅጭቅ እና በድብደባ ከሱ ጋር መኖርሽ ጥፋት ነዉ ከእንደነዚህ አይነት ሰዉ በግዜ መሸሽ ነዉ✋፡፡
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏
@burukimaganda9900
@burukimaganda9900 Год назад
Yes👈👌👌👌
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Год назад
በስማም ይሰቀጥጣል ምን አይነት አረመኔነት ነው እግዚኦ የሠው ሀገር ሰው ይግደለኝ😥
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ያገራችን ሰው ምን ይላል "ያገሬ ጅብ ይብላኝ " ውድ ቤተሰባችን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማንም አይይንካሽ
@fafi985
@fafi985 Год назад
ወይ ዘንደሮ የማንሰማዉ የለም እግዚአብሔር ከክፉው ይጠብቀን
@zehara605
@zehara605 Год назад
አይ እኔሰ እዴዚህ አይነቱን እየሰማሁ የሰነልቦና ጫና አሳዴረብኝ አላይም እልና አያሰችለኝም አያለሁ 😭ወዶቹንም ሆነ ሴቶቹን አላምንም ሁሉም ለጥቅም እና ወሸታም ነወ የሚመሰሉኝ ቤተሰቦቸን እራሱ አላምንም 😢
@zemzem69
@zemzem69 Год назад
ኣላህ ይጠብቀን ሦፓሀነ ኣላህ
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k Год назад
ጓደኛ አገኘው
@zemzem69
@zemzem69 Год назад
አረ ወንዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ በእህታችሁ ቢደርስ የማትፈልጉትን በሴትልጅ ኣታድርጉ 💔💔😥😥😥
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Год назад
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምንም ጥቅም የለውም እንዲያውም መስማት ነው የሚደብረን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
እናስተካክላለን ይቅርታ ይደረግልን 🙏🙏
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
በስመአብ እንዲህም አለ ወይይይ እኳንም ደህናሆንሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏amen
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Год назад
ኣረቦች በደሉን የምትሉ ስደት ያላችሁም የተመለሳቹንም ስሙን ያገርልጅ ባግርልጅ ሲበደል እንዳውም ያማል!!!!!
@saada1953
@saada1953 Год назад
እረ አርቦች እንደኛ ዜጋ ጨካኝ አይደሉም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ማነፃፀር ከባድ ነው ግን ሲጨክኑ አረቦች አይን የላቸውም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
@@saada1953 ትክክል
@Alhamdulilah_207
@Alhamdulilah_207 Год назад
@@werkezebo_Cherkose_show መስሎህ እኔ ከሀበሻ ቤት አድስ አበባ በጣም ነው ያሠቃዩኝ ደመወዜን እራሱ ሰጥቸሽ አለሁ ብላነው የቀማችኝ ያልሠጠችኝኝኝ የኢትዮጵያ አሰሪወች አረመኔ አረቦችኮ ልዩወች ናቸው ግን መጥፎም ይኖራል
@hayat2906
@hayat2906 Год назад
ሳህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እስኪ እንስማው 😢ትዳር ፈራሁ ይሄው ቆሜ ቀረሁ እንደው ምን ይሻለናል? ወይ ዘንድሮ 😭
@melaku6462
@melaku6462 Год назад
AYEZONE
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
መፍራት መፍትሄ አይሆንም
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Год назад
ሁሉም አንድ አይደለም
@hjjj8740
@hjjj8740 Год назад
ሁሉም አድ አይደለም የኔ ባል ወርቅ ነው
@zehara605
@zehara605 Год назад
@@werkezebo_Cherkose_show 😭
@abezashyegetaliijiiyesusig2034
😭😭በጣም የዘዝናል አይዞሽ እህቴ ኡንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ በርች አንች ጎበዝ ጠንካር ሴት ኔሽ ❤ እንዳማሽ አይቀርም ለሊቱ ይነጋል።💯
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Год назад
በአሁኑ ስአት ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ ፈጣሪ እኳን አተረፈሺ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Год назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በሰማሁ ማረኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይይ ጊዜ ምን አይነት ጉድ ነው 😭😭😭😭😭አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው 🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
amen
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 Год назад
እኔ ጥያቄ አለኝ በመርፌ ሥትፊ እንዴት አልጮህችም ውይ ጉዱ አረ ሀገሬ ምን ጉዲ ነው የምንሰማው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
የማይቀርብ ጉድ የለ ።💔
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
እንደዘንድሮ ዘግናኝና አሰቃቂ አስቀያሚ የሰማሁት
@user-zd2py4xz6t
@user-zd2py4xz6t Год назад
በጌታ በኢየሱስ ስም 😭😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Год назад
በቼም ከተናገርሺው ይሁን እንጅ ለማመን ይከብዳል፡ አለቃሺ ግን በጣም ጥሩ ነው፡፡
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Год назад
ይሄ.የፍቅር.ቅናትሲይሆን.ሴጣናዊ.ቅናትነው.እውነተኛፍቅር.ቅናቱ.እንዲ.አይደለም..ህህቴ.አይዞሽ.ሁሉም.ነገር.ለበጎ.ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏አመሰግናለው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
ፎ ሰው ብሶበታል እንደዚ አይነት ሰው መታገስ መጨረሻው እንደዚ ነው ።ቅናታም ሰውዬ እመሙ ስትይ ሰውነቴን ወረረኝ በእስቲሽ ተደርጌ ስለወለድኩ በጣም ያማል 😢 ዶክተሩ ግን 💪
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ምን አማርጭ አለው
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
የምታወሪው ሁሉ ውነት ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል ሰራ ነው መሂደ ያለብሸ ወደ ሀኪም ቤት
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Год назад
ውይ ምናይነት አረመኔ ሰውየ ቢሆነው ግን ሴት እህት የለውም እናቱም ሴትነች ይህን የሞት ፍርድ ነበር ነበር መፈረድ ያለበት እረ ፈጣሪ ይይለት በስመአብ የእውነት ይህ የጭካኒው ጥግ ወደር የሌለው ነው ምስኪን አይዞሽ እናት 😭😭😭😭
@abrham1130
@abrham1130 Год назад
በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እኔ የማዝነ በህጉ ነው እንደዚህ አይነቱን ጨካኝ ሰውን ማስተማራያ የሆነ ቅጣት ሊሰጠው ይገባ ነበር
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
የኛም ሃሳብ እሱ ነው
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 Год назад
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Год назад
ሴት እየተደበደበች የምትኖር ከሆነ ፍቅር የለውም ማለት ነው ቧሏ ቶሎ መለያየት ነው ለሚስትም ለባልም ከወንጀል ለመራቅ ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ልክ ብለሻል
@kalabsyum2869
@kalabsyum2869 Год назад
እግዚያብሔር አትርፎሻል ግን ችክ አትበይ መልካም ግዜ
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 Год назад
እግዚዬ የማይሰማ ጉድ የለም የሰፋሽ ማደንዘዣ ወግቶሽ ነው. ምን ጉድ ነው ይሄ የማይታመን ጉዳይ ነው
@saratadesse305
@saratadesse305 Год назад
😄😃😄😀😃
@mahdiseifu7785
@mahdiseifu7785 Год назад
ለማመን ይከብዳል ምን አይነት ልብ ኖረሸ ነው ባህሪው ስታቄ መገዛት የለብሸም ትንሸ ፍቅረኝዬ ከምትይ አጥፌዬ ብትዬ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏👍
@fantahunareda894
@fantahunareda894 2 месяца назад
ለሎሎች ምን ያስተምራል አንቺ ነሽ የችግሩ ፈጣሪ ነሽ ችግርሽ እንዴት መናገር አልችልም ትያለሽ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
ያልተነገር እንጂ ያልተደተገ የለም ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳን አስበን እናት አይዞሽ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏👍
@mulunehayele434
@mulunehayele434 Год назад
​@@werkezebo_Cherkose_show በጥናቶች ላይ ተመሥርተን እንዲህ እንላለን ይኽንን ወራዳ ሥራ እሚሰራ አማራ የሆነ ሰው ነው።በየትም አለም ብትዞሩ ብታስሡ በኢትዮጵያ ብቻ ያለና በአማራ ብ/ሰብ ያለ የዘመናት መርገም ነው።እንደዚህ አይነት የወረደ ሥራ እሚሰሩትን በየቀበሌው በማጋለጥ ዘመቻ አድኖ ብ/ሰባቸውና ሃይማኖታቸው እየተገለጸ በስቅላት በኮሙኒቲው ፊት መስቀል ፈጽሞውኑ ተገቢ ነው።
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
በገዛ እጅሽ ነው የትኛው አንቀባሮ ሲያኖርሽ ተነስተሽ እትጠፊም ነበር ትወጀዋለሽ ማለት ነው ወደሽ ነው ያሳዝናል ነገሩ ደግሞ ፍቅረኛዬ ትይዋለሽ ጠላቴ በይው ::
@lemeja6589
@lemeja6589 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ። እሱ ያድንሻል ሰላምን ይሰጥሻል፡ መንግስቱንም ያወርስሻል።
@fikrtedereje1720
@fikrtedereje1720 Год назад
Ewunet new tebarek
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ለመስማት ይከብዳል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 месяца назад
መቸምያልተሰማእጂያልተሰራየለም ጉድአቤትጭካኔይገርማል ውይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢
@EthiopiaOnlineMarket.
@EthiopiaOnlineMarket. Год назад
በአብዘሃኛው ሴቶች የሚጠጣና እርኩስ ወንድ ሙጭኝ ይላሉ። ምስኪን ወንዶችን ይንቃሉ ለምን እብደሆን አላውቅም።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ልክ ነሽ ግን ከዛሬ ነገ ከተሻሻለ በሚል ነው
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Год назад
በድሮ ግዜ ባል ዘመቻ ሲሄድ መስተን ይስፋልየሚል ታሪክ ሰምቻለሁ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Год назад
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን ያአላህ 😭😭😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን🙏🙏
@abiytemesgen1191
@abiytemesgen1191 Год назад
በእንደናንተ አይነት ሚዲያ ብዙ አይነት በጣም ሰቅጣጭ አስፈሪ ን አሳዛኝ ገጠመኞች እንሰማለን ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን ነው እሚያሳይን ግን ህጋዊ መፍትሄ ያገኛሉ ተበዳዮቹ የሰነ ልቦና አማካሪስ ታገናኛችኋላቸው ?????!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
በሚገባ እንጂ የባለታሪኮቻችን ታሪክ መስማት ብቻ ሳይሆን ከገቡበት የህይወት ውጥቅጥ እንዲወጡ ማገዝ ነው። የስነልቦና እና የህግ ድጋፍ እንዲያገኙ እናደርጋለን። ስለ ሃሳቦ እናመሰግናለን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Год назад
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሱለላህ ሡበሀን አላህ. እረ ጭካኔ. የድሮ ስው ይመስል ይህንን ያርጋል አኡዙቢላህ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አንዳንዶች የሚደርጉትን አያውቁም
@zuzu...3825
@zuzu...3825 Год назад
እድህ ያለ ነገር እያሰማችሁን ያላገባነውን ቁመን እድንቀር አድርጉን እኔማ ጭራሽ ቆረጥኩ እህ
@user-hq6cs7fk5h
@user-hq6cs7fk5h Год назад
ያረቢ ምን ጉድነዉ ማደዘዣ ወግቶ መሆን አለበት የሰፋሽ 🤔🤔🤔
@melaku6462
@melaku6462 Год назад
TAWADAGE NASHE Konjo 💐
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏
@genettakel7722
@genettakel7722 Год назад
ምንአይነት ተፈጥሮ ነው ያለሽ ትገርሚያለሽ ሰው አይደለሸ? ከእርሱ ጥፋተኝነት ያንቺ እርሱን ማፍቀር ጥፋቱን ለመደበቅ መጣር የማይሰማ ጉድ የለም
@God-de8yo
@God-de8yo Год назад
ጥቃትን !! ቀላል አና ድርገው --- በይሉንታ መታለፍ የለበትም !!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ልክ ነው ነገ እየሰፋ እየከፋ ይሄዳል
@hanahana8883
@hanahana8883 Год назад
አለቃዬ አለቃዬ አበዛሽ አንችም ችግር ይኖርብሻል ሰው ጫፍ ሳይዝ አያደርግም እርግጠኛ ደርቦሻል ወሬ ጥፋትሽን ስለምታውቂ ነው ፍቅረኛሽን ማስያዝ ያልፈለግሽው ሴትም ብሆን ለራሴ የሚሆነውን ነገር እወስናለሁ ጫፌን አይነካም
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
ትከሻዋን ወግቷት መርፌና ክር ገዝቶ እስኪመጣ ቁጭ ብላ መጠበቋ ራሷ ጋር የስነ ልቦና ችግር እንዳለ ነው የሚያሳየው ከይቅርታ ጋር። ወጥቶ ሲመጣ ምን ይዞ መጣ አልኩ ትላለች የባሰ ነገር ጠብቃለች ማለት ነው። የስነ ልቦና አርዳታ ያስፈልጋታል። ራስሽን ሳታታልዪ እርዳታ ጠይቂ
@saratadesse305
@saratadesse305 Год назад
Sorry I had to laugh 😄😀😃😄😀😃 tekeshawan beblwa tewegta Keza merfeay Ena ker amteto aynewan eyae BeltWan Sefaw👈😄😀😄😀 sorry I don't believe this👈 and I Do Not Know What to say I just have to Laugh 👈 Out Laud 😃😀😄😀😃😄😀😃😄😀😃
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Год назад
በር ቆልፎቧት አንዲሆን የሄደው🤣😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Год назад
የምንሰማው ነገር ውስጤ ኣብመመኝ እግዚኦ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 Год назад
በጥናቶች ላይ ተመሥርተን እንዲህ እንላለን ይኽንን ወራዳ ሥራ እሚሰራ አማራ የሆነ ሰው ነው።በየትም አለም ብትዞሩ ብታስሡ በኢትዮጵያ ብቻ ያለና በአማራ ብ/ሰብ ያለ የዘመናት መርገም ነው።እንደዚህ አይነት የወረደ ሥራ እሚሰሩትን በየቀበሌው በማጋለጥ ዘመቻ አድኖ ብ/ሰባቸውና ሃይማኖታቸው እየተገለጸ በስቅላት በኮሙኒቲው ፊት መስቀል ፈጽሞውኑ ተገቢ ነው።
@user-mi3eh5rj7u
@user-mi3eh5rj7u Год назад
እኔስ አላገባም እነዚህ የዛሬ ዘመን ወዶች ተቸግረዋል ሆሆሆ
@burtukanalemayo4124
@burtukanalemayo4124 Год назад
ዎይኔ አገሬ እንዲህ አዉሬ ማሆን ግን እስከ ማቼ ናዉ ጌታ በቃ ይበላን 😭😭
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
ምን እግዚአብሔር ሆይ አር ስንቱን ያሰማናል ወይ ማማየ ኢትዮጵያ እይህ አይገባሽም ግዜ ደጉ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@melakulove4602
@melakulove4602 Год назад
ለሺንት ቦታ አሰቀረቷል ወይስ እንደትነው ይህነገር
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
@Melaku Love 😱😱😂😂😂
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Год назад
በስመአብ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Год назад
ፍቅረኛዬ ስትይ አታፍሪም ትንሽ የደረሰብሽ ነገር አይቆረቁርሽም አይ ሴት ፍቅር ከያዛችሁ ቢገላችሁም ደስተኛ ነው የምትሆኑት ፈጣሪ አተረፈሽ እንጂ አንቺ እንኳን ወኔም የለሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😂😂🙏👍
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Год назад
አራ ኡኡኡኡኡ አኡዙ ብእለህ ምን አይነት ጭከኔ ነው በአለሀ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Год назад
ጥፋቱ ያንቺ ነው መምታት ከጀመረ ግን መፍታት ነበረብሽ
@user-ce7dj6zf5t
@user-ce7dj6zf5t Год назад
እንኳን መርፌ ወሲብ ሳደርግ እራሱ ያመኛል 😭😤😂
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😂😂😂
@nigusekoricho6838
@nigusekoricho6838 Год назад
እኔ እንደ ማያም አርጌ ልብዳሽ
@kanjukanju5738
@kanjukanju5738 Год назад
እረ ፈጣሪ ሆይ አግብተን መኖር ይቅር በቃ 😭😭😭
@identity2346
@identity2346 Год назад
የማትረቢ ይህን አይነት በደል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😱😱
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 Год назад
ሰው እንዴት ከሴት ተፈጥሮ በሴት ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል እግዚኦ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አንዳንድ ሰው የጭካኔው ጥግ ይገርማል
@yenabecha5545
@yenabecha5545 Год назад
ክፉ ሰው ስለገጠመሽ እንጂ ጥገኛ በመሆንሽ የመጣ ጉዳት አይደለም፡፡
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 Год назад
እስቲ እንስማ ጆራችን አይሞላም መቼም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
👍👍
@wddss8555
@wddss8555 Год назад
😳😳😳😳😢😢😢😢😭😭😭😭እምደነው ጀሮየ ነው የኔም ባል ቅናተኛነው ወላሂ ክቤተሰቦቺ እራሱ ደስተኛሁኚ ስጫወት ስስቅ አይወደም 😢😬
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
በመነጋገር መፍታት አለባቹ ሲቆይ ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም
@saratadesse305
@saratadesse305 Год назад
Eko tetenkeke and Ken Endaysefash😃😀😄😀😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
@Sara Tadesse 😂😂😂
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Год назад
አበስ ገበርኩ ስት አይነት ጨካኝ አለ🤔
@hoasd1511
@hoasd1511 Год назад
ትከሻዋን ዉግቶ ማህፀኖን ሰፊቶ እዴት ተቀሳቅሳ ነዉ ስራ የሄደችዉ ? ኧረ! የማይሀን ነገር ለማንኛዉ እዉነት ከሆነ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ🙏
@mqw544
@mqw544 Год назад
የማይሰማ የለም ሱባሀን አላህ የራይድ ሹፌሮች በሰይጣኖች አለቁ ሀገራችን የገባብን ሰይጣን ምን አይነት ነው ወገኖች ዱአእናድርግ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏🙏
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ረ የማንሰማውየለም ይሂንያህል ጭካኔ ኢትዮላይ ረ ወደየት እያመራንነው 😭😭😭😭
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
እራስሽን ቁለልሽ ስላኝቼ ስው ያወራ እንጂ የማይሁን ነገር ከእውነት የራቀ ምንሽንም አላመንኩም 👹👹👹
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
👍👍
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 2 месяца назад
በትክክል ነው እህቴ
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Год назад
ይሄን ታሪክ ከሰማሁ በሀላ አዳድስ መረጃወችን ሰማሁ ይሄነገረ በትግራይ ክልልና አብዛሀኛዉን በኤረትራዉያኖች አካባቢ ባል ሚስቱን ሳይሆን እናትና አባት ልጁን እንዳትባልግበት ይሰፋና ለማግባት ስትደረስ በሀኪም ይፈታል አሉ በስልጤወችም ይከሰታል ግን የገረመኝ ባል ሚስቱን የሰፉት እሱስ አይፈልጋትምደ?ነዉ ጢት ሰፍቶ ይልካታል ማታ ነይ ልፍታሽ እያለ ሊያሰቃያትነዉ😩😩😩😰
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ልክ ነሽ ሶማሌ አፋር አካባቢም አለ ልክ እንደ ግርዛት ነው የሚታየው በአገራችን ሶስት አይነት ግርዛቶች አሉ አንደኛው መስፋት ነው። አፋር አካባቢ ባል ለፊልድ ሩቅ ቦታ የሚሄድ ከሆነ ሚስቱን ያሰፋታል ባህል ነው ። ሚስቶች በደስታ ነው ሚሰፉት ታማኝነታቸውን ማረጋገጫ አድርገው ይቆጥሩታል
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Год назад
@@werkezebo_Cherkose_show ክክክክ ወላሂ እሚገረም ታሪክ እድሜ ለመዳም ዋይፉይ ብዙ አሰማኝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😂😂😂😂 እንደዚ ለጥሩ ነገር እና ለእውቀት መጠቀምሽ እንዳደንቅሽ አድርጎኛል ።።የምትፈልጊው መረጃ ካለ ጠይቂን
@user-cx7to1vl1v
@user-cx7to1vl1v Год назад
@@werkezebo_Cherkose_show አይ የምፈልገዉ እንዳተ ጋዜጠኛ መሆንነበረ ሰብስክራይብ የሚያረግ የለም ዉይይይ ምኞቴ እሱነበረ ግን የምገኘዉ በየ ኮሜንቱ ስረ ብቻነዉ በተለይ የኔ አገረማ መንግስት የማያዉቀዉ ነገቲፍ ዉስጥነን ብዙ የማጋልጠዉ ደባነበረ ዩቱበረ መሆን አልቻልኩም😀
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
እኛ እናግዝሻለን በምትፈልጊው ነገር ……አይዞሽ t.me/Kine26 የቴሌግራም አድራሻዬ ነው FB ላይ ደሞ Bereket Tadesse Leyla ብለሽ ፈልጊኝ በተመቸሽ መንገድ አዋሪኝ እረዳሻለው
@mobilegalery653
@mobilegalery653 Год назад
እረረ ጉድ ነው አምላኬ ምንድነው የምታሰማኝ ትዳር ፈራው ወይ ዘንድሮ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አትፍሪ መፍራት ተገቢ አይደለም
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
Alamnshem alakuge damo..eko..tamogeshewalshe baza lay esteshe aderga aychwalhu hemamun
@hiwotakelilu9466
@hiwotakelilu9466 Год назад
Be geta sima betam yasazinal 💔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏👍
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Год назад
ሱማሌ ነው እንዴ ሱማሌዎች በደንብ ይስፉአቸዋል ባል ሲያገቡ ነው ታግሎ እሚከፍተው ወይ ጉድ ወንዶችየ ምነው ይህን ያህል በኪሱ ከቶ ቢሄድ ይሻለው ነበር
@user-vk3sw2rg6z
@user-vk3sw2rg6z 7 месяцев назад
ቅናት ነው
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Год назад
የጆሮ ደግነቱ አለመሞላቱ አለ ያልተሰማ ነው እንጂ ያልተሰራ የለም🤔🤔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
ልክ ነው🙏
@mekdesaragaw3215
@mekdesaragaw3215 Год назад
ያሳዝናል ያሳዝናል
@melaku6462
@melaku6462 Год назад
ANECHENE BALAYESHEME YAMETESBE SEWE NAShE
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
🙆😂😂😂🙄🙆🙈 ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁ 🏃🏃🙋ጋዜጠኛው ግን አሳዘከኝ እዳላገባህ ባትሰማ ጥሩ ነው 🤔🙈😂😂
@abcabv5311
@abcabv5311 Год назад
ውይ ሴት ሳትገባ ከወንድ ቤት ሂዶ መኖር ማለት ጀሀነም መግባት ነው መጨርሻውን አገኛሽው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏👍 መፍረድ ግን ከባድ ነው
@danieldani8907
@danieldani8907 Год назад
ኤጭ ምን ማለት ነው
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 10 месяцев назад
እዲህ ሢያረግ አንቺ ሞተሽ ነበር እዴ በሆነ ነገር አናቲን ብለሽ አትሄጂም እዴ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm Год назад
አቤት ጭካኔ በሴት ልጅ ይሄ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን ጉድ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን
@honeytube8513
@honeytube8513 Год назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምነው ልቦና ይስጠው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
አሜን🙏
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Год назад
ወይኔ ኡፍፍፍ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
ንግግርዋ ግን ይሰለቻል🙄
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@melaku6462
@melaku6462 Год назад
Bareche Yasazenale AYEZOSHE
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ሲጀምር ሱሰ ያለበት ወንደ አታቀረቡ ሴቶች አሰሞም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
የሚበጃችሁን ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ትንሽ ራስሽን ቆለልሽሳ 🤔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
እንዴት ? አዚ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
ቆንጆ ነኝ ምንም አይወጣልኝ አይባልም ውበት ጠፊ ነው መመካት አያስፈልግም
@ermiyasgebremeskel3004
@ermiyasgebremeskel3004 Год назад
esey afishen besefaw
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 2 месяца назад
መውጣት ትችይ ነበር
@bettyadis909
@bettyadis909 Год назад
እየቀጠቀጠሽ የመኖር ውጤቱ ሠውየውንም ወንጀለኛ አረግሽው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
😱😱😱
@tube2021
@tube2021 Год назад
ግን እንዴት 🙄🙄 ከምሯ ነው እንዴት ቁመሸ ሄድሽ አያምም
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Год назад
ውይ ምን አይነት ነው የምንሰማው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
👍👍
@Haerg.
@Haerg. Год назад
😭😭😭😭😭😭😭እማምላክ ድርሸ🙏🙏🙏🙏ምንጉድነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏🙏
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
ሌላ ድርሰት የለህም ሶተኛ አዳሪ አታቅርብ
@aybyou
@aybyou Год назад
ፍርድ ቤት በጥፋተኛው ላይ የሚገባውን ብይን ሰጥቷል። ያንተ አስተያየት ዋጋ የለውም!
@kolliyyanhedas4333
@kolliyyanhedas4333 Год назад
አሥፋችዋ ሆይ ፈጣሪዬ ሆይ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Год назад
🙏👍👍
@zeinakahsainaibhakitumderf7925
Medhanie ielelow hmem knat now wend andie kemetasc hulu ghizie imetascial ighermal decama now aizosc ❤️❤️❤️🙏
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o 2 месяца назад
ሰራ ሂጂ ሰትባይ ፖሊሰ ጣብያ አቴጆም ጀዝባ ነሸ
Далее
🏟️👋 Welcome to your new home, Kylian Mbappé!
00:14
готовка с Даней🥹
00:59
Просмотров 571 тыс.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 13 млн
ንዑ ጉድ ስምዑ  ጭካነ
2:00:36
Просмотров 14 тыс.
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 62 млн
Easy Egg Peeling Hack with Water! 🥚💦😂
0:40