Тёмный
No video :(

አሜሪካ ይህም አለ ? |HoneySolomon || ዙረት በአሜሪካ 

Honey Solomon
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያውን በአሜሪካ ወይስ አሜሪካውያን በኢትዮጵያ በሃኒ ሰለሞን #HoneySolomon
በዚህ ቪዲዮ ኢትዮጵያውያን በብዛት የሚኖሩባትን የሲልቨር ስፕሪንግስ ከተማ በትንሹ አስቃኛችኃለው:: ኮሮና በኢትዮጵያውያን ቢዝነሶች ላይ ያሳደረው ተፅዕኖንም እንመለከታለን::
Ethiopians in America or Americans in Ethiopia ?
--------///
ደስስስስስስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ!
ቻናሌን ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ማድረግ አትርሱ ብዙዎች ጋር እንድደርስ ይረዳኛል፡፡
ኮሜንቶቻችሁን አነባለሁና ሃሳባችሁን ከስር አጋሩኝ፡፡
Follow me here
Facebook: / honeysolomon2
Instagram: / honey.solomon_
RU-vid: / @honeysolomon
TikTok:
#EthiopiansLivingin the USA
#LifeinAmerica
#EthiopianVlogs
#habeshaVlogs
#EthiopianDiaspora

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@MrThekid2009
@MrThekid2009 3 года назад
How wonderful! Kudos Honeyewa!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
ሀኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮጀክት ነው የጀመርሽው። የመናገር ስነምግባርሽ እጅግ በጣም ለዛ አለው።እኔ ካናዳ ነው ምኖረው እና በአጋጣሚ ነው ፕሮግራሞችሽን መከታተል የጀመርኩት። በርቺ ብዙ መቅረብ ያለባቸው ጉዳዮች በ አሜሪካ እና በካናዳ ስላለ እባክሽ በታማኝነት ለኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በመረጃ መልክ ማስተላለፍ ይኖርብሻል። በትግስት ስላነበብሽ አመሰግናለሁ
@lishankidane9780
@lishankidane9780 3 года назад
ሃንየ በርች የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ !!!!!
@user-pj8or2fv5b
@user-pj8or2fv5b 3 года назад
ጥሩ ስራ የኣገሬ ልጅ
@berekethobiye4290
@berekethobiye4290 3 года назад
ዋው ሀኒ በጣም ያምራል በርቺ።
@nurushemsu4090
@nurushemsu4090 3 года назад
አትርፍን ወድጃታለሁ አንቺም በርታታ በይና ቀጥይ በተረፈ ሁሉም ጥሩ ይሆናል::
@dawitalemu442
@dawitalemu442 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ ሀኒ፤ እንደምን አለሽ የምታቀርቢያቸውን መሰናዶዎች እከታተላለሁ፡፡ እዚህ ኢትዮጵያ እያለሽም በሬዲዮ የምታቀርቢያቸው ዜናዎችና መሰናዶዎችንም እንዲሁ፡፡ በዚህኛው መሰናዶሽ በተለይ ከቤት ውጪ ያለውን ቪዲዮ ላይ ‹‹ኒክ ማይክ›› ብትጠቀሚ የሚተላለፈውን መረጃ በትክክል መከታተል ይቻላል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ከተቻለ በአሜሪካ ያልታዩና ያልተሰሙ የኢትዮጵያውያንን ኑሮ ብታቀርቢ መልካም ይመስለኛል፡፡ በተረፈ ጥሩ አጀማመር ነው በርቺ ፡፡
@HoneySolomon
@HoneySolomon 3 года назад
Thank you Dawit.
@addismessay2155
@addismessay2155 3 года назад
Good job! Betam arif akerareb new
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 3 года назад
ሀኒቾ በሌሊት ነው ቪዲዮውን ያየሁት ነገ ስራ ላይ እንቅልፌ ቢመጣ የቡና ወጪው በአንቺ ነው...አዲስ አበቤው ከአዲስ አበባ
@HoneySolomon
@HoneySolomon 3 года назад
በቃ አንድ ካልዲስ ኮፊ በኔ 😀
@admit2020
@admit2020 3 года назад
በርቺ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ
@henoksolomon4978
@henoksolomon4978 3 года назад
ጥሩ መረጃ ድንቅ ብቃት !!!
@mulemedia963
@mulemedia963 3 года назад
በቅርቡ የአሽሩዬን ጠብቁ ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ RU-vid 2 MILLION ብር በወር ያገኛል...ፕሮፋይሌን ይጫኑ እና ሙሉ መረጃ ይወቁ!!
@bertudevel
@bertudevel 3 года назад
Nice .god job ,your video would be better if you have little chat with our Ethiopian buddy there . what do you think of doing story on ethnic divide in -DMV ,As you said . it clear that every thing including churces,restourants etc have ethnic fans . is it not worth telling ? AND other story(may be my curiosity) enjera is made in america .how ?
@fanosbalcha8442
@fanosbalcha8442 3 года назад
Berchi honeyee yene konjo
@etagegndamtew1622
@etagegndamtew1622 Год назад
ውዴ እንደምን አለሽልኝ የነማር
@beletetube_
@beletetube_ 3 года назад
በርች እህት ያምራል ላይክ ሠብስክራብ ሸር በቅንነት
@gtab5628
@gtab5628 3 года назад
Silayehush betam des bilognal sitanebi neber yemaweksh gobez lij nesh degmo u are so young
@gtab5628
@gtab5628 3 года назад
ሀኒ በጣም አመሰግናለሁ ህልምሽን ፈጣሪ እንዲያሳካልሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ !!!
@dussebrun9420
@dussebrun9420 3 года назад
👍🙏👍
@miyaassefa5001
@miyaassefa5001 3 года назад
ሀኒዬ በርቺ የኔ ቆንጆ
@teofjh7107
@teofjh7107 3 года назад
Bad sound??
@HoneySolomon
@HoneySolomon 3 года назад
Thank you for the feedback.
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 года назад
በርችልን
@HoneySolomon
@HoneySolomon 3 года назад
Thank you Mengistu.
@indachawgirma3291
@indachawgirma3291 Год назад
ሰላም እህት ላወራሽ እፈልጋለው
@abayaddis1064
@abayaddis1064 3 года назад
ሃኒ መቅረዛዊ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ።
@HoneySolomon
@HoneySolomon 3 года назад
Hi Abay, hope I’ll talk about it one day. Happy to see you here.
@abayaddis1064
@abayaddis1064 3 года назад
@@HoneySolomonመጠርጠሩስ ግድ ነዉ እንጂ.... proud of u ሳቂታዋ
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 года назад
👍👍👍👍 Guys please እኔንም እኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ Mesti show tube subscribe please my channel please 🙏🥰🥰🥰
@habte8281
@habte8281 2 года назад
ጋዜጠኛ ትመስይኛለሽ ?
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 106 тыс.
nuro bamerica ኑሮ በአሜሪካ ቁጥር 2
7:32