Тёмный

አሜሪኮ አዋረደችኝ በረሮ ማብላት ሳያንሳት በጥፊ መታ አባረረችው ጎደኞዬን/አሳበደችኝ 

Beti Americo
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

ብልግና ነው አይደረግም

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 454   
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 2 дня назад
የኔ እናት አሳዘነችኝ እደትእደተሳቀቀች ሚስኪን ጥፊዉ። ሲያሠዉነዉ የምር
@SofiaHasnaa
@SofiaHasnaa 5 дней назад
በሷ ቦታ ብትሆኑ እንኳን በጥፊ በዱላ ትሉት ነበር ይቅርታ አለችው ምን ታርግ ከዚህ በላይ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 дней назад
ደግ አረግሽው ክብር ሰለማይወድላቸው ራስን ማስከበር ነው ወንድ አይመታም የምትሉ ያንን እናንተ ተግብሩ እሷ ራሷ ነች አበቃ ይመችሽ
@moamna9019
@moamna9019 4 дня назад
አወ ይመቻት❤❤❤❤❤❤🎉
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 4 дня назад
😂😂😂😂😂❤❤❤
@meseretasefa-7363
@meseretasefa-7363 4 дня назад
@@MdMeeqa-tr1zo yes👍👍👍
@saadaimam
@saadaimam 3 дня назад
❤❤❤❤
@MeryYosf
@MeryYosf 3 дня назад
በጪራሸ እሷአላጥፋችም በጣም ታግሳዋለች ባለጌወች እራሳችወ ወዶች ናችዉ የብልግናጥግ እዴት ምግብን ያክል ክብር ያለዉ ነገረ ቅርቦ እነሱግን መቀለጃ ነዉ ያረጉት ሌላየሚቀልዲ በትነገር አጠዉነዉ ደግ አረግሸ ሲያንሰዉነዉ ሸረጉድ ብላበክብር አሰትናገድችዉ በረሮዉንም ያይጥ አሩንም በኪሱ ይዞመጦ እሷምንታረገዉ
@ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
@ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 5 дней назад
ደጋደረገችው ወላሂ ስለሷ እኔም ተሳከኩ አስባችሁታል ያለውን ውርደት😢😢😢😢
@zina5085
@zina5085 4 дня назад
አሜሪኮ ግን አሳዘነችኝ ያቀረበችውን እንኳን ሳትበላው ተሳቀቀች አንዴ ነው የጎረሰችው የምር ቁጭ ብድግ ብላ ማስተናገድ ትችልበትለች ጎበዝ እኔ እኮ ምንም አላውቅ ሰው ሲመጣ መስተንግዶ አሁን ለወደፊቱ አማቾቸ ይጨንቀኛል የባሌ ቤተሰቦች ሲመጡ እንዴት እንደማስተናግድ የምር የሁል ግዜ ጭንቀት😂😂 እና ቆንጆ ፕራንክ ነው ቀጥሉበት ጎበዞች ባልሽም አንደኛ ነው❤❤ ጒደኛህን ጨምሮ
@emukal
@emukal 3 дня назад
አሜሪኮ ግን እንደዚህ አይነት ፀባይ ነውዴ ያለሽ ጉድ ፈላ እረ ሴቶች ተጠቀቁ😢
@hilamoo928
@hilamoo928 3 дня назад
ኮሜቶች አታሽቃብጡ ወላ አንድ ሰዉ መከራ አይቶ ለፍቶ ተሰረቶ እዲህ ሲባል በንዴት ምታረጉትን አታቁም ሰለዚህ ፍታሃዊ ሁኑ
@መቅደላዉይት
@መቅደላዉይት 5 дней назад
ደግ አረክሽው😮 ሽግዜ ይቅርታ አልሽው እደውም ትግስተኛነሽ❤❤🎉🎉ኮሜቶች ወዲ አይመታም እምትሉት ሴት አህያናት እምትመታው😮
@HLTMETWASTHUN
@HLTMETWASTHUN 5 дней назад
እኮ
@MsNexus
@MsNexus 5 дней назад
እኮ እንካን መታችው እኔ ማገኛት እሸልማት ነበር ይቅርታ አለች እንግዳ ሆኖ ሒዶ እንድህ ምን አናገረው 😂
@sitraa132
@sitraa132 2 дня назад
እግዳውም ግን ምንም ቢያገኝ ዝም ብሎ በቃኝ ብሎ መነሳት ይችል ነበር ሰው ለፋቶ ያቀረበውን ማድ ክብር ነው የምር ከሚያሽማቅቃት ብቻ ጥሩ ፕራክ ነው
@fremeb3115
@fremeb3115 4 дня назад
እርግጠኛ ነኝ ባልሽን ፕራንክ እያደረግሽው ነው እንጂ እንዲህ አታረጊም እሱም ፕራንክ እያረገሽ ነው አንቺም ከጎደኛው ጋር በመተባበር ፕራንክ እያደረግሽው ነው😊😊
@RahelNegash-pe3dc
@RahelNegash-pe3dc 3 дня назад
የኔም ሀሳብ ግምት ይሄ ነዉ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 дня назад
ትኮክል,ደምሪኝ🎉
@manyaleshalLake
@manyaleshalLake 5 дней назад
ውይይይ እኔም አብሬሽ ተሸማቀቅሁ ስሜቱ ከባድነው አይዞሽ ንፁህነሽ የኔ ደርባባ😢
@fremeb3115
@fremeb3115 4 дня назад
ባለጌ የምትሉ ሰዎች ባለጌ አይደለችም ሰውየው እየዘለፋቸው እኮ ነው በቤታቸው
@achamyalish9593
@achamyalish9593 5 дней назад
አሜሪኮ ከዩተበሮች ሁሉ እኔ በጣም ነው የምወድሸ የፈለገ ፕራክ ቢሆንም ወንድ ልጅ በጥፊ አይመታም በጣም ይደብራል ማርያምን ድጋሜ እንደዚህ አይነት ፕራክ አትሰሪ ውዴ አሰተማሪ የሆነ ነገር ሰሩ ፕራክ አታብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraali-x8n
@samiraali-x8n 5 дней назад
በሷም አይፈረድ ያለውን ድንጋጤ ከባድነው
@SallyhaAhmed
@SallyhaAhmed 5 дней назад
ደግ አደረገሺ ሆሆሆ ከቤት ነበረ መስወጠሁ ቀልድ. አች እኮ የልብ አድረሺ ጥፉ ተመቸኝ
@highhopes3456
@highhopes3456 5 дней назад
ይቅርታውን አለመቀበል ይችላል ግን እንግዳ ነኝ ብሎ መሳደብ አይችልም።ጥፊው ባይገባውም እረዳሻለሁ።
@MeseretGetinet
@MeseretGetinet 4 дня назад
አይ አሜሪኮ ከስምሽ ጀምሮ እስከ ተግባርሽ የምትለይ ልጅ ደሞ ሳይሽ የምሳሳልሽነገርስ የሰዉ ፍቅር ካባቴ ስለወሰድኩ ነዉ❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 5 дней назад
መማታትሽ ስህተት ነዉ።እነሱ ጥፍት አለባቸዉእሷ ተጨንቃ ሰርታ እሱ ይቀልዳሉ እንደ የእዉነት ግን ያጋጥማል በረሮ አንዳንደ ሙቀት ሲሆን አሉ ኢትዮጵያ ብርቅ አይደለም!!!! ለሌግዜሽ ታጋሽ ሆደ ሰፊ ሁኒ ብቃትና ደጅ ም አትማች!!!!!!እህቴ ሁላችንም ደካማ ጎን አለን ለማስተካከል መሞከርነዉ በቃ አይዞን❤❤❤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 5 дней назад
በምግብ ግን እንደዚ አይነት ፕራንክ ይደብራል😮😮😮😮
@komaistekle4512
@komaistekle4512 4 дня назад
ምግብ ስትበሉ ባርካቹ አማትባቹ ብሉት😢
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 4 дня назад
በሥደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ👍👈🌹
@maryamwoamanuel2242
@maryamwoamanuel2242 5 дней назад
አሜሪኮን ባለጌ ነሽ ወንድ ባልሽ ተቀምጦ ወንድ እንግዳን በጥፊ እረ ተረጋጊ ብልግና ነው ትዕግስትን ከነቃልየ ተማሪ
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 4 дня назад
dage argachi irasu now balge😢
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 дня назад
@@maryamwoamanuel2242 mulunesh come down , he start insulting them so what really she doing
@MeryemYesuf
@MeryemYesuf День назад
ምንም ቢሆን እንኮን መምታት መልስ መመለስ የለብሽም ያሰማሽ መስለሽ ማሳለፍ ነበር
@gedam626
@gedam626 5 дней назад
ፕራንክ ነዉግን መማታትሽ አያሰተምረም መቸመ ቢሆን እንኳን በረሮ ምንም ማለት አይደለም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዉሰጥ ሙሰብ ላይ ይኖራል በተለይ ሙቀት ከለበት❤❤❤ እህቴ ይቅረታ ብለሽ መተዉ ነበረብሽ
@ከማልነኝ
@ከማልነኝ 5 дней назад
ወለሂ ታጨነቃችኮ ኣይዞሽ::
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 5 дней назад
አሜሪኮ አረግዛለች ወፍራለች❤
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 5 дней назад
ቤቲየ የኔ ቆጆ እደዝህ አይደረግም መታገስ ነበረብሽ ይህ ፕራክ ትግስት ያስፈልገዋል የኔ እናት አጨረጨሯት እኮ ❤❤❤❤
@family5366
@family5366 5 дней назад
እግዳው ደግሞ በቤትሻ አትምጣ ሲጀመር ያጋጥማል ግን በስርአቱ መናገር እንጂ መሳደብ አይቻልም ደግሞ ይቅርታ አለች ከይቅርታ በላይ ምን አለ ሆ
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 5 дней назад
ነውር ነው እሺ ምክር ነው ምመክርሽ ያቺ ፋታ እኔ ደነገጥኩ
@SumanSuman-yn2ze
@SumanSuman-yn2ze 4 дня назад
መደንገጥ ነበረብሽ እንጅ እንግዳን በጥፊ ምግብ አቶ ልመና የመጣ አስመሰልሽው ጓደኛ ብሎ እንጅ ምግብ አቶ አይመድለኝም አንች ቤት የመጣው
@family5366
@family5366 5 дней назад
እንኳን ደህና መጣቺሁ ቤትሻ የኔ ውድ እንዴት እንደተሸማቀቅሽ እኔ ልሸማቀቅልሽ ያው ያናድዳል ግን ድጋሜ በጥፊ እንዳትመቺ በተረፈ አደኛዬ ነሽ😍😍😍😍😍
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
አሜሪኮ የኔ ባለሞያዋ በልተ በልተዉሲጠግቡ😂😂😂😂
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 5 дней назад
የኔ ቆንጆ አመርኮዬ አይዞሺ እሰይ ደግ አረግሺሁ እሱም አበዛሁ 🤣🤣🤣🤣
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 4 дня назад
ኮሚታትሮቺ ደግሞ ምነው አሺቃበጣቺሁ ማነው ወድ ልጂ አይመታም ያለው አፉን ሴከፍት ዝም ትበለው ታዲያ እደዚህ ያለውን ባለጌ እማ ይዞ መለጥለጥ ነው እንጂ
@kabetube
@kabetube 5 дней назад
ደግአደረገችው😂😂 እና ቢያይኳ እደዚህመናገርአለበት
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 5 дней назад
ፕራክ ቢሆንም ወንድ ልጅ በጥፊ አይመታም
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 5 дней назад
እኔ ብሆን ምግቡን ነበር ፍቱ ላይ ሚለጥፈፈ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 дней назад
ፊት መምታት በኢስላም አይፈቅድም ግን ለዚህ ኮመንት ወንድ ሴት አይልም የሰው ልጄ ከትናድድ ንዴት መሃል ያለው ሻጧን ነው ለሽጣን እራስ ማርጋግጥ ምሳሌ እኔ በሀይማኖቴ አብዙብላይ ምንሻጧን አረጂም ማብዛት ይላል
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 5 дней назад
@@ሀብታምእዳለው ወድ ልጅ አይመታም እውነት ነውር ነው
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 5 дней назад
ደግአረገች ሁሌ ሴት ስትመታነዉ ደስእሚላችሁ አሽቃባጮች
@Gold-le7fb
@Gold-le7fb 5 дней назад
Ayidel 👉ene bihon yagengawut neger meworwor 😢xifi siyansi nw😅🔪🩼⛸️🧳
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 4 дня назад
አሜርኮ የምወድሽን እንዳልጠላሽ ምንም ቢሆን እንግዳን ሰው በጥፊ አይመታም ባልሽንም በጥፊ አይመታም ምንም ብትናደጂ ለወንድ ለግዳ በጥፊ ስረአት ይኑርሽ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 дней назад
በጣም ነዉር ነው እንግዳ አይመታም የኔ ወድ😄😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤
@hairyatube
@hairyatube 5 дней назад
የአሜሪኮ ፕራንክ በጣም ከባድ ነው አንድ ቀን ይሄንን ደግ ባልሽን እሰቀይመሽ ትጣላላችሁ ብየ ስጋቴ😅
@hiwilove19
@hiwilove19 5 дней назад
ደምርኝ እህቴ
@Mayush-c5s
@Mayush-c5s 5 дней назад
ዝም ብየ ሣይሽ ፀባይሽ ከኔ ፀባይ ጋ ይመሣሠላን አስመስለሽ ማለፍ አችይም💖😂ዝምዲናማ ሣይኖረን አይቀርም ብቻ ኢቶጲያ ስመጣ እንገናኛለን❤❤❤
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 4 дня назад
😂😂😂😂😂
@BetiAmerico
@BetiAmerico 4 дня назад
እሺ🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 5 дней назад
እኔ ቢሆን ምግቡን ነበር ፍቱ ላይ ሚለጥፈው ውይ ትዕግሥትሸ ይገርማል 😲😲😲😲😲😲😲😲😱😱😱😱😱😱😱
@hiwilove19
@hiwilove19 5 дней назад
ደምርኝ እህት
@birkafiker4737
@birkafiker4737 5 дней назад
ኧረ ዘንድሮ ጥፊ ትጠላለህ አጮለችው😂😂
@mesifkr-or
@mesifkr-or 5 дней назад
ዘንድሮ ወንድ ልጅ ተደፍሯል በየቦታው ጥፊ ሁኗል😂😂😂😂
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 5 дней назад
ክክክክ😅
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 5 дней назад
@@mesifkr-or ክክክ ተይ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 5 дней назад
ዘንድሮ ሴቶች ጨምራቹሀል ወንድልጅ ተደፈረ በየቦታዉ በጥፊ ነዉ ወንድልጅ ተደፈረ😂😂😂😂
@oumermohammad9880
@oumermohammad9880 5 дней назад
በጣም ነዉር ነዉ ወንድን ልጂ በጥፊ አይመታም
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 5 дней назад
ወድ ልጅ ላይ እጅ አይሰነዘርም አመርካዬ አስተውይ እጂ
@samsunga5030
@samsunga5030 5 дней назад
ግን ማለት የስው ቤት መተህ መናገር አትችልም እደ እግድነትህ አይቶ እዳላየ ማለፍ ትችል ነበር ጥፊውም ሲያንስህ ነው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😍😍
@Selina6648
@Selina6648 4 дня назад
ሳታማትቡ ሳትፀልዩ ነው እንዴ የምትበሉት 😮😳🙄 ቱቱ ቱቱ ኧረረረ ፀሎት ይቅደም በስመአብ ወልድ 😢 ወንድ ልጂ አይመታም በዛላይ መቶ የማያውቅ እንግዳ ለመጀመሪያ ቀን የመጣ ይደብራል ድፍረት አይልመድብሺ እሺ በቤትሺ እንግዳ አይመታም በጪራሺ በጣም ብልግና ነው ከመሰደብ አልፈሺ በጥፊ መታሺው ይዘህልኝ ውጣ አሰወጣልኝ አይባል ዛሬ ገና ደበርሺኝ ማርያምን አሳፋሪ ነሺ ወገብሺን ይዘሺ ሺጥሺን ገትረሺ ፊታቸው ላይ ቆመሺ ትከራከርያለሺ አፈረሺ ወደመኝታ ክፍል ገብተሺ ማፈር ነው ያለብሺ መከራከር መማታት በጣም ብልግናነው ውጣልኝ አየባል 🙄በዛሬው ተግባርሺ በጣም ወረድሺብኝ ጌታን ፕራክ ቢሆን እራሱ እንደዚህ አይደረግም 🥺😥😪በጪራሺ
@genetayele990
@genetayele990 4 дня назад
Megemery kemebelatachu befit telowet aderegu
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 5 дней назад
አሚሪኮ ግን ለሊላ ግዚሺ ትግስት ይኖርሺ
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 5 дней назад
አትፍረዱባት 11 (አስራ አንድ) ጊዜ ነው ይቅርታ ያለችው ቁጭ ብዬ ቆጥሬያለሁ ትግስቷ ሲያልቅ ምን ታድርግ። ናፍ ግን አልተቻልክም የምር
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 4 дня назад
🎉እግዳ አይመታ በጥቅሉ ወንድ ላይ እጅ አታሽ ወይ ብልግና ዘጋኝ።
@Tegest-xy4hh
@Tegest-xy4hh 2 дня назад
በመጀመርያ ኮመንታተሮች ተረጋጉ አትሳደቡ ፕራንክ ቢሆንም ማአድ ክቡር ነው ሌላ ፕራንክ አተው ነው
@Fatemah-o5g
@Fatemah-o5g 5 дней назад
የኔ ቆንጆ መማታት አልነበረብሽም አክብሮሽ ከቤትሽ የመጣውን ሰው 😮
@samiraali-x8n
@samiraali-x8n 5 дней назад
ደጋረግሽው አሜሪኮየ 😂😂❤❤
@marshte2107
@marshte2107 5 дней назад
ትግሰት ለሁሉ ነገር ያሰፈልጋል ያውም እቤትሽ መቶ ???
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
😂😂😂❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 5 дней назад
ፕራክ. ቢሆንም. ውንድ ልጂ. በጥፊ. አይመታም ለሰው ልጂ ክብሪ ይኑሪሽ
@asiamoh
@asiamoh 5 дней назад
ባልተብየው ነው ጥፋተኛው ፕራክ እናርጋት ባይለው እግዳው አያረግም ነበር ቤቲዬ ሳሰው ነው ተጨነቀች እኮ
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
በጣም ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@seble4004
@seble4004 5 дней назад
ወንድ ልጅ አይመታም የምትሉት ድብደባ ለሴት የተፈረደው መቸ ነው
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂🙄🙏🙏
@rishane9576
@rishane9576 3 часа назад
ጎበዝ ቤቲ ምናባቱ ነው ሚበጣጠሰው ደግ ኣደረግሽው ያጋጥማል እኮ ሰውየው ግን፡ሆን ብለሽ እንዳደርግሽው ዝም ብሎ ኣፉን ይከፍታል ስለዚ ያጋጥማል በረሮ ዝምብ ጸጉር ይገኛል እኮ ኣንዳንዴ ምግብ ላይ ስለዚ ብበላው ነበር ምን እሆን ነበር ይላል ምን ይሆናል ዝም ብሎ ይበላቀጣል በስመኣብ ስያስጠላ ንግግሩ
@evana-v9r
@evana-v9r 4 дня назад
u r hero wende lejen sitenager nw keber miwedelet enkuwan metashew yene jegna
@saram5639
@saram5639 5 дней назад
በጣም ነውር ነው እንግዳ አይመታም 🙄 ዞሮ ተዋረደናል አላለም 😂😂😂😂
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 16 часов назад
አሁን እሄን video እዉነት ነዉ ብላችሁ ታምኑ ይሆናል በጌታ 😂😂🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
ዉዴ ትግስት ይኑርሺ አሸ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 дней назад
ቤቲሻ አረ ተዉ ይሄ ፕራንክ ይቅር
@Noor-do3wq
@Noor-do3wq 4 дня назад
እረ እኔ ብሆን ወጡ ፊቱ ላይ ነው ምደፋበት ደፋር
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 2 дня назад
ባሉካዉም እሱም አድናቸዉ ማሰብ ዜሮ ሲያሰዉነዉ
@FridemFredem
@FridemFredem 3 дня назад
ባለጌ ሴት 🫢🫢🫢🫢🫢
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 5 дней назад
ይባርክሺ የደም ገቦወ ባለመያ❤❤❤
@zubaida3339
@zubaida3339 5 дней назад
የኔውድ እዴ በግድነት መቶምንም ነገር ቢያገኝም እደዚህ አይነት ንግግር ምናገር አይቻልም
@zubaida3339
@zubaida3339 5 дней назад
ያናድዳል ይቅርታ ጠየቸችው ዝም ማለት ሲገባው ብዙ ተዝረከረከ ለማኑም የኔ ውዶች እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 5 дней назад
ወድሙ ነው እዴ ቁጭ እሱን😂😂😂😂😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 дней назад
አይ ቤትሻ ተበላሽ ባልሽ እያለ ሰው የሚገለምጥሽ መሠለሽ እእእ ለማንኛውም ይመችሽ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 5 дней назад
አስደነገጡሽ አይደል ለጥፊው ግን ካሳ ያስፈልገዋል 😂😂😂
@Zed-u1x
@Zed-u1x 5 дней назад
ኧረ አሜርኮ ደህና ሰው ስመስሊኝ ነበረ ወንድልጁ በጥፊ አይመታም ብዙ ብትባይኮ ማኩርፍ ነበር ያለብሽው
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 5 дней назад
አትናደጂየኔቆጆየ ስራችሁ ብሀሪስለሆነ❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 5 дней назад
አረ በጣም ደፈረነሺ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይመታም ነዉነዉ😢😢😢😢😢
@Ekram-jc1eg
@Ekram-jc1eg 5 дней назад
እንደውም ትግስተኛናት እሽ ይቅርታ አውቄአይደለም ያደረኩት ያጋጥማል እያለችው ይህን ሁሉ ንግግር ይናገራልደ
@ZeynebEbrahim-j2t
@ZeynebEbrahim-j2t 5 дней назад
ወድሸ ነበረ አሁንስ አሰጠለሸን ድት ውድድ፣ይመታል ብልግና ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@TigestDemesse
@TigestDemesse 5 дней назад
ውይ አሳቀቃችኋት የእውነት አሳዘነችኝ
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 5 дней назад
እመቤቴን ነፍሳቹህ አይማርም😢😅😅😅😅😅
@BetiAmerico
@BetiAmerico 5 дней назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 5 дней назад
ወይ ግፍሺ ለዛው ለመጀመሪያ ግዜ ያገኝሺውን ጓደኛውን ነው😂😂😂😂😂አብረንነው ያደግነው አላለም😂😂😂የኔእናት አስጨነቃችካት እኮ ደግሞ ጥርግ አርጋችሁ ከበላችሁ በካላ
@Jemilayoutube
@Jemilayoutube 5 дней назад
እስዋ ለመታችው እኔ ተሳቀኩኝ እንግዳ ክቡርነው አይመታም
@samikhan6260
@samikhan6260 5 дней назад
ወይኔ ፒራክ መስሎኝ ነበር ወይ በጣም ያሳቅቃል በዛ ላይ የሰውየው ንግግር ይባስ
@abdullaw6274
@abdullaw6274 2 дня назад
ሀገራችንንሰላምያርግልን
@tsedale2014
@tsedale2014 4 дня назад
ኧረ ወንድልጅ በጥፊ አይመታም የአንቺስ በዛ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 5 дней назад
ግን ትግስት ይኖርብሺ እንግደ እንደዚህ አይደረግም በኢየሱስ ስም
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 4 дня назад
ደግ አረገሸው የወንድ አልጫ
@Lubaba-z5v
@Lubaba-z5v 5 дней назад
በጥፊ አቀለጠችው ዴግ አዴረግሽው የትግስትም ልክ አለው😂😂😂
@SaraSara-sm3xh
@SaraSara-sm3xh 5 дней назад
በፕራክ ሰበብ እምነትሽን ማይፈቅደውን መልክት አታስተላልፊ
@AmyAmy-v5k
@AmyAmy-v5k 5 дней назад
ውዴ አሜርኮ ውንድልጅ እየተካሄደ ምንም ፋራንክቤሆ በተርፍ እውደችሁ አለሁ😂😂
@habsha199
@habsha199 2 дня назад
በፈጣሪ እንግዳው በቤትዋ በጥፊ🤭
@Aynalove3382
@Aynalove3382 4 дня назад
ይገባዋል እሰውቤት እደዚህ ሞራል መንካት ይደብራል ካልተመቸህ ትውት 😂😂😂ጎበዝ ቤትዬ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 дней назад
እንግዳ አይመታም የፈለገ ቢሆን😢😢😢
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 6 часов назад
ደግ አረግሽው ክብር ይለልው እንግዳ
@maryelove7751
@maryelove7751 5 дней назад
አሜሪኮ ምንም ብትናደጂ ወንድ አይመታም ይሔን ባህሪሽን እጠላዋለሁ ተስተካከይ በእርግጥ እኔም ቶሎ ተናዳጂ ነኝ እጄን ግን በፍፁም በማንም ወንድ ላይ አልሰነዝር ናፊ ደግሞ ምግብ ስበላ እሷም ስርህ ቁጭ ብላ እንድበላ አድርጋት
@lisen888
@lisen888 4 дня назад
እሳይ😂😂😂 ሲያንሶ ነው
@AmakelMohammed
@AmakelMohammed 4 дня назад
ደግ አረግሽው😅😅
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 5 дней назад
ነዉር ነዉ አይመታም እግዳያ በፈጹም አይመታም አሰጠላሸኝ እድህ አይነት ልጀ ነሸድየ
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 3 часа назад
አንቻ ያደረግሸውን ነገር እኔ ባደርገው ኖሮ ቀብሬ ሰላሴ ጓሮ ነበር የሚሆነው
@Mona-xq9jj
@Mona-xq9jj 4 дня назад
ጨምላቃ ወንድ ልጅ እጅ አይሰነዝርም የፈለገ ቢፈጣር
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 5 дней назад
betam balege nachewi sinemigebari yegodelachu prank new eyalachu tegimamachu 🙄🙄🙄😏😏😏😏😏😏
Далее
Bro think he the MC.. 😂👊🔥
00:20
Просмотров 3,7 млн
Bro think he the MC.. 😂👊🔥
00:20
Просмотров 3,7 млн