Тёмный

አረቢያ መጂሊስ ሥንት አሠራሽዉ ላላችሁኝ ሙሉ የቤት እቃየ ሥንት ፈጀ 🇪🇹/fami tube‎@Mametube  

ፋሚ fami Tube
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

አረቢያ መጂሊስ ሥንት አሠራሽዉ ላላችሁኝ ሙሉ የቤት እቃየ ሥንት ፈጀ 🇪🇹/fami tube‎@Mametube

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 625   
@ወበሺሪሷብሪን
@ወበሺሪሷብሪን Год назад
በዚህ ሰአት ሌላ አመ ዳ አንፈልግም ፈትህ ለመስጅዳችን ፍትህ ፈትህ ያረቢ
@መልካምንግግርሠደቃነው
ቀናሺ እደ😂.
@Mነኝየሀቢቢብቻ
@Mነኝየሀቢቢብቻ Год назад
ትክክክልውዴ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Год назад
አሚንእህት
@zd9022
@zd9022 Год назад
ምን ችግር አለው ደስታውን ብታካፍለን ሱብሀን አላህ
@floraflower9525
@floraflower9525 Год назад
ህይወት ይቀጥላል
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንደ አስታየት የቤቱ ቀለም ለሳሎን የሚሆን አይደለም እና ብትቀይሪው በጣም አሪፍ ይሆናል በተረፈ በርቺ
@mariejaculbe4762
@mariejaculbe4762 Год назад
መጀመሪያ እሚቀደመዉ እስልምናችን ነው ፍትህ ለመስጂዶቻችን በዙልም የሚገደሉ ወድሞቻችን የመግስት ማፊያዎች ሊቦች ወድሞቻችን እየጨረሱ ነው ያረብ ፍትህ ካተ ነው አሏህ እምንጠብቀው እነዚህ ደቆሮ ባለስጣናትን ገልግለን 😢😢😢😢
@habeebahh2900
@habeebahh2900 Год назад
አሚንንን
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Год назад
አሁን ሌላ አጀንዳ አንፈልግም 😭ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ
@HayatHayatandresahmad
@HayatHayatandresahmad 5 месяцев назад
አሚንንን
@ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
ፍትህ ለመሳጂዶቻቻን ፍትህ በግፍ ለታሰሩወደሞቻቻን ☝️🕋🕋🕋💔💔💔💔🕌🕌🕌🕌
@Maryam-q5z4y
@Maryam-q5z4y 5 месяцев назад
እኔ ግን ኮመተሮች ግርም ትሉኛላችሁ ሡብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ ረሡል መልካም ንግግር ሶደቃነዉ ይላሉ እህት ማሻ አላህ አላህ ሁላችንንም ያሥደሥተን ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድዋ
@ዜድዋ Год назад
😭😭😭 ቀልባችን ደርቋል አሁን ፍትህ ለመስጂዶቻችን ምንጠይቅበት ሰአት ለሞቱ ወንድሞቻችን ጀነትን ለታመሙ ጤናን እስር ቤት ላሉ ፍትህን የምጠይቅበት የምንለምንበት ሰአት ነው ዱኒያ እንደርስበታለን
@meryemhessan251
@meryemhessan251 Год назад
ማሻ አላህ ባአሁኑ ጊዜ ምንም አልፈልግ ለመሰጅዶቻችን ብቻ ነው ድምፅ መሆን የምን ፈልገው አላሁመ አስርነ ሙስሊሜን
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
አሚንን
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
አሚንያረብብብቦቦ
@uggygf5112
@uggygf5112 Год назад
​@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ ደምሪኝበናትሽ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@@uggygf5112 Eish
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Год назад
ማሻአላህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ያረብ በቃ በለን
@محمدمحمد-ظ3ط3ط
@محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад
በጤና ኑሪበት ለመስዲዶቻችን ፍትሕ ሰላም ለሐገራችን ዋናው ያገረ ሰላም
@ኒዛሊያሰኢድ
@ኒዛሊያሰኢድ Год назад
ማሻአላህ ግን በዚህ ስአት ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@zdtube6056
@zdtube6056 Год назад
ሁሉም ነገር የሚያመረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰላም ካለ ፍራሻችን ላይ እንቀመጣለን ደግሞ ለዚህ ዱንያ ሆ
@rabia467
@rabia467 Год назад
ትክክል
@jemila602
@jemila602 Год назад
ፈፊቾ የግርግዳውን ቀለም አሥቀይሪው ሢልቨር ወይንም ክሬም ከለር አሥቀቢው ሁሉምአንዳይነት ቀለም ሠማያዊ ሥላዴረግሺው ውበቱን አጥፍቶታል የኸ የግል አሥተያየቴ ነው
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
እፍፍፍፍ የግድግዳዉ ቀለም ወላሂ ሲስጠላ ዉበቱን ደበቀዉ ዋዉዉዉ መኝታ ክላስሺ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
እኔማኮ እነዚህ ቋሚ ከለሮች ሸራ ነው የሚመስሉኝ 🤣🤣 ደማቅ ቀይ ደማቅ ጥቁር ደማቅ ነጭ ደማቅ አረንጋደና ደማቅ ሰማያዌ በልብስም በቃም በቤትም በሁሉም አልወድም
@lubabasultn2765
@lubabasultn2765 Год назад
ማሻአላህ እህቴ ፉሚ ብጤነ በሰለም ሚትኖሪብት ያርጊሺ ወዴ እነትሺ እድሜ ወያ ረዥም ያድርግልሺ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
ይሄ ከሳሎን ሳይሆንመቀመጥ ያለበት ሙሉውን አሰርተሽ ከእግዳ መቀበያ ብታረጊው አሪፍ ነው ከሳሎን ሶፋ ወይም ከሱ ዝቅ ያለ ቢሆን ይመረጣል የኔ ሀሳብ ነው
@sartt1717
@sartt1717 Год назад
ማሻላህ ጎበዝነሽ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቃቸው አላልፍም ስንቶቻችንነን በሰባት አመት ምንም ያልሰራን ቤትየቤት እቃ ማሻላህጎበነሽቤተሰቦችሽንሳላደንቃቸውአላልፍምስንቶቻችንነንበሰባትአመትምንምያልሰራንቤትየቤትእቃ፡ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@f.2834
@f.2834 Год назад
የመዳም ደመወዝ ብቻ እንዳይመስልሽ የየቱብ ብርም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zuzutube3698
@zuzutube3698 Год назад
kkk
@sartt1717
@sartt1717 Год назад
@@f.2834 ሳህ እርሳሁ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
እኔም7 አመቴ ግን ዘመናወይ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ የቤትቃ አሟልቸ አለሁ ለንግድም በአቅሚ አለኝ አልሀምዱዱላሂ አሁን ልገባ ሽር እያልኩ ነዉ ከአብይ አይን ይሰዉረን
@toybamohammed497
@toybamohammed497 Год назад
@@f.2834 ትክክል
@abdisameddadaal-md3tm
@abdisameddadaal-md3tm Год назад
እኔ ሚገርመኝ በዚህ ሰአት ይኸን ምን አመጣው የሚሞቱት ጠላቶቻችሁ ናቸውዴ ኧረ እኔስ በስንቱ ልቃጠል ድምጽ መሆን አይሻልም እንዴ ሌላው ቢቀር 😭😭😭😭😭😭
@zarituuae515
@zarituuae515 Год назад
እኔስልቤደምቷልበወንዲምቸምት ለዱኒያቤትቦታየለኝም።
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
በጣም ወላሂ ልባችን ተሰብሯል አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
መሻ አላህ ቆንጆ አድርገሺ ነው የፈረሺው ለየት ያለ ነው አረቢያን መጂሊሱን ግማሺ አድርገሺ ከፍሬንች ዶሩ ጋር የምግብ ጣውላ ማድረግሺ ካየዃቸው ሳሎኖች የተለየ ውበት ሰተኛል ፍሪጁን ግን ብታነሺው በጣም አምሮኛል ለቤቴ አፈራረሺ ካንቺ እኮርጃለሁ የአፊያ የኢማን የጤና የበረከት ውለጂ ክበጂ የልጂ ልጂ የምታይበት ያርግልሺ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
ማሸአላህ ፋሚየ የልፋትሽ ውጤት ደስ ይላል የመዳም ቅመሞችየ እስኪ የእኛም ተራ ይድረስ በሉ ሰላም ለሀገራችን😢
@taibah5903
@taibah5903 Год назад
አሚንን
@fhg6914
@fhg6914 Год назад
በሁን ሰአት ሲለ ቤት መሰራት ሲለ ቤት እቃ ወዘታ እያለቹ አቲቀባጢሩ በሀገረቺን ለይ ወንድሞቸቺን አለቁቢን ዱአ አዲርጉ ውዶቼ የአለህ እዚነቲሂን
@SeadaSaid
@SeadaSaid Год назад
ፊትህ ለመስጅዶቻችን
@serkeasefa
@serkeasefa Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በስደትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@semira8949
@semira8949 Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@sofisofiya3370
@sofisofiya3370 Год назад
እስልምናችን ሲጠበቅልን ነው ይሄ የሚያሥፈልገን ፍት ለመሥጂዶቻችን 😭😭
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc Год назад
😭😭😭😭😭😭☝👍👍👍👍
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Год назад
በስመአብ በጣም ያምራል የምትደሰችበት ያድርግልሽ ግን የግድግዳ ቀለም ቀይሪ ቤቱን ጭልም አድርጎታል እንዲሁም የመጅሊሱንም ቀለም ቀይሪ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
የአረቢያውን የሰራልሽን ሰው ቁጥር ስጭኝ ማሰራት ፈልጌ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Год назад
መሽ አላህ ተባረከላህ የአፊያ ፣የሀያት ፣የደስታ ቤት ያድርግልሽ ግን ፍሪጁን ወደ ጓዳ አስገቢዉ ሳሎን ላይ ይደብራል
@azainab2799
@azainab2799 Год назад
ማሻአላህ አላህ ወልደሽ የምከብጅበት ያድርግሽ እማ ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@ayoutube5045
@ayoutube5045 Год назад
ሁሉም ነገር የሚያምረን ሰላም ስናገኝ ነው ኧረ ተው ሚድያን ለሌላ ነገው አንጠቀም ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶቻችን ያለምንም ጥፋት ለታሰሩ ወንድሞቻችን
@Mariyam-uq2xt
@Mariyam-uq2xt 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ በደስታ በጤና ያኑርሽ❤❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ አላህ አገራችን ስላም ያዲርግልን 😢😢😢ፍትህ ለመስጅዲቾቻን የፍቅር የስላም የርዚቅ ቤት ያዲርግልሽ ሁቢ❤
@tube-jp4ts
@tube-jp4ts Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ያማር የሠመር በዴስታ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ አልሀምዱ ሊላህ እንኳን የልፍትሽን ዉጤት አየሽ የኔ ዉብ በርካ የተሞላበት ቤት ያድርግልሽ እንኳን ዴስ አለሽ እኛንም ስደት በቃ ብሎ አላማችንን አሳክቶ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በሠላም በዴስታ የምንመጣ ያድርገን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
አሚንደምሪኝ በቅንነት
@uggygf5112
@uggygf5112 Год назад
​@@yosufjed3713 ደምሪኝበናትሽ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
@@uggygf5112 እሺ አንቺም ደምሪኘና ኮመንት አስቀምጪ መጣሁ
@fatimahabdo9137
@fatimahabdo9137 Год назад
ማሻአላህ ፋሚየ ጎበዝ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥሸ እህቴ የምትወልጂበት የምትዲሪበት ያዲርገው ቤቱንም አላህ አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን ያአብ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Год назад
ፈትህ ለመሰጊዶቻችን ለሚገደሉ ወዲሞቻችን ሀገረ ሰላም በሆነ እህት ባለን እንኖራለን 😢😢
@mmm1528
@mmm1528 Год назад
እኛ ምንም ደስታ የለንም መስጅጂዳችን ፈርሶብናል ቁራአናችን ተረግጦብናል ወድሞቻቺን ተየገለውብናል😭😭😭😭😭
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 Год назад
የኔ ጀግና እህት ለብዙ ሴቶች ተምሳልት ነሽ❤❤❤
@FatuomToomy
@FatuomToomy Год назад
ማሻአሏህ እካን ደስ ያለሽ እኔ ያመረኝ መጂሊሱ ብቻነው ሌላው ብዙም
@غنجالعجمي
@غنجالعجمي Год назад
ማሻ አላህ ግን እስተደዮ ነው የሚመስለው ለቤተ ውበት የሚሰጥ ቀለም የትም እዩ ሽሮማ ያለሆነ ወደ ነጭም ያልሄደ መካከለኛ ቀለም ነው የሚምረው በተለይ ለሳሎን ቤት ከማንኛው ሶፋ ጋርም የሚሄደው እሱ ነው
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Год назад
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ በሠላም እምትኑረበት እደሜና ጤና ያለው ቤት ያረግልሽ ወየት ነው አገረሽ እህት እድታሠሪልኝ አረበያን መጅልሡን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ የምትወልጂበት ልጂበልጂየምትበሸበሽበበት ቤትአላህያድርግልሽ ማማዬ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 6 месяцев назад
ማሻ አላህ እኔም ቤቴ በአላህ እገዛ ጨርሻለሁ ትንሽ የሚቀረኝ የቤትቃ ለማሞላት አላህ ያግዘኝ ላገራችን ያብቃን የረፍት እጀራ ይስጠን ❤
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 6 месяцев назад
امنيرب🤲🤲
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Год назад
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@Tube-uq1gc
@Tube-uq1gc Год назад
ማሻአላህ በአፊያ ወልደሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ😊😊😊
@የእማየልጂ
@የእማየልጂ Год назад
ተላጃውን እቃ ቤት አድርጊው ሌላው ማሻአላህ በአፊያ የምትኖሪበት አላህ ያድርጊሺ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
ለኔ የምነግሪኝ ስለጅልባቡ ብቻነው የት አሰራሽው ይሄብቻ አስረጅኝ አላህየ ከአዱኒያው ጭቀት አግልለህ ወደዛኛውቤቴ አጥናኝአስተውለኝ
@የመዳምቅመምቻናልነው
በውደሙቻችንሙት ልብየትሰበርማነው 😢😢😢😢
@ወበሺሪሷብሪን
@ወበሺሪሷብሪን Год назад
እኔ😭😭😭😭😭😭😭
@uggygf5112
@uggygf5112 Год назад
​@@ወበሺሪሷብሪን ደምሪኝበናትሽ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Год назад
መሻአላህህህህህአላህከድጋይወቀሺ
@HayatDawud-iz8gm
@HayatDawud-iz8gm 10 месяцев назад
ማሻላህ
@طيبةمحمد-ض7ف
@طيبةمحمد-ض7ف Год назад
ማሻአላህ የጤናቤት የርዝቅቤትያርግልሽ እህቴ አገራችንንምሰላም ያርግልን
@zdmohammed
@zdmohammed Год назад
ማሻ አላህ እንኳንም ለሀገርሺ አላህ አበቃሺ በዱኒያም በአሔራም ደስታ አይለሺ ዱኣ አርጊልኝ ውዷ እህቴ ለሀገሬ አላህ እዲያበቃኝ እናቴ ናፍቅኛለች በጣም 😥😥😥
@Meremamuhamed
@Meremamuhamed Год назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰብ ላይክክክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ትዩብ
@ትዩብ 4 месяца назад
ማሻአሏህተባረከአሏህ የኔእህት በአፊያእምኖሪበት አሏህያድርድሽ🌹🌹
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 Год назад
ማሻአላ የጤና ቤት ያድርግልሽ ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
مشا لله በጤና ኑሪበት
@hayat2583
@hayat2583 Год назад
አሰላሙ አለይከም ወሀመርቲ ወበርቲ አረፈ ቆይትየኔ መልካም አህት ማሻ አላህ አላህ ይጠበቅሸ የኔ ወዴአህት🎉🎉🎉🎉
@zd9022
@zd9022 Год назад
ረሱል አለይሂ ውስለም ኸይር ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሎ ተብለናል ኮመቱች አጀብ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Maryam-q5z4y
@Maryam-q5z4y 5 месяцев назад
አሽቄ
@zd9022
@zd9022 5 месяцев назад
@@Maryam-q5z4y ክክክክክክ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ 6 месяцев назад
ማሻአላ እህት በሰላም ኑሪበት እኛንም ለገራችን አላህ ያብቃን ያረብ🥰🥰
@yena3093
@yena3093 Год назад
ማሻ አላህ የቤትሽ ቀለም ነጭ ቢሆን በጣም ያምራል ሠማያዊይ ዝግት አድርጎታል ውበቱን
@wolloyewa
@wolloyewa Год назад
ማሻ አላህ ያምራል አረቢያን መጅልሱ የግድግዳው ቀለም ብዙም አይነፋም አረንጓደ /ነጭ አድርጊው ተላጃውን ከሳለ አንሺው በሰላም ኑሪበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ራህመቱን ያውርድልን ኮመንታተሮች ታዳ እሷ ምንታድርግ????ወዴ ጌታችን እንመለስ ሁላችንም በራሳችን ወንጀል ነው በላዕ የመጣብን ተዋት የፈለገችውን ትስራ ስዴት ላይ ነው የኖረች ፈታ ትበል ሆ ፉትህ የሚጠየቀው አላህ ነው የፉትህ ባለቤት እሱ ነው ሌላው እማ ሰሚ የለም ዋይ
@NoorNoor-mp4ox
@NoorNoor-mp4ox Год назад
ማሻላህ ተባረከላህ የሀያት የእፊያ የእርዝቅ ቤት ይሁን
@emuhafesa495
@emuhafesa495 Год назад
ፋፊ ባአላህ ስለፕሮሰስና ስንት ከፈልሽ ትኬት ሲቀጥል እዴት ቀጥታነው የቆረጥሽው ስንትነውስ ኪሎ ያሳለፍሹ ባአላህ መልሽልኝ ቀጣይሳምንት ልሔድነው አላህ ካለ
@Fafi26
@Fafi26 Год назад
እኳን ላሀገርሽ አበቃሽ እህት አለም እናም ፍትህለ መስጅዶቻችን ድምፅሁኑ ባላቹሁ አቅም ወንድሞቻችን አታፍርሱ ብለው በሚሉ ሳአት ባፈሙዝ እተስተናገዱብን ነው😢
@حسينإدريس-ز5ر
@حسينإدريس-ز5ر Год назад
በሰላም ኑሪበት ያምራል
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 Год назад
አሁን ሰለዱኒያ የሚያሳበን ሰአት አይደለም ቤትም ፈረሰ እንኳ ቤት መሰጅድም ፈርሷል እሰኪ የተወሰነ ሰአት ሰለ ዱኒያ መቀባጠር አቁም ወንድሞች እያለቁ ነው
@Amused3DModel-yc5bj
@Amused3DModel-yc5bj 4 месяца назад
ማ ሻአላህ ውድማሻአላህህህ በጤናብአፊያኑሪበት ለናትሽም እረጅም እድሜይስጥልሽ. ማሻላህ. እና እፍልጋለሁ ቆይ አዋራሻለሁ. ድሴከሆነያሰራሽው. ማሬ
@famitube6801
@famitube6801 4 месяца назад
እሽ ዉደ አሚን
@SabitaAli
@SabitaAli Год назад
ተዋት ደስቲዋን ትግለፅ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን
@ekramseid3825
@ekramseid3825 8 месяцев назад
ማሻአላህ ቤትሽ በጣም ያምራል በተለይ ነገሮች ከተመቻቹልሽ ነጭ ብቻ ፈታ ያለ ቀለም ብትቀይሪው የሳሎኑን ቀለም❤😊
@najadasen3117
@najadasen3117 Год назад
የሚሠሩትን ቁጥር አሥቀምጭልን አረቢያ መጂልሡ በጣም ያምራል
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 Год назад
አረብያን መጅልስ ብቻ ምን ይሰራል ባልሽ ዬት ነው ያለ እሱ ቤቱስ ያምርሻል ወይ አሳይን ዬተኛው እድለኛ ነው የምያገባሽ ማሻ አላህ እሷን ያገባህ ወንድሜ ታድለካል ሎተሪ ነው
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
ኧረ ፋሚ ሼም ነው በዚህ የጭንቅ ሰአት
@Amriya-id8sr
@Amriya-id8sr 5 месяцев назад
መሸአለህ በጠም የምረል እድሜሽን የርዝምልሽ
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
አሁንመጅሊስአደለምያማረኝ አገሬሰላምመሆንብቻነወ መሰጅድመፍረስ ወድሞችመገደል የሚቆምበት
@madinay7646
@madinay7646 Год назад
እንችእውነትሙስልምነሽውገንሽመስጂዲእየፈረስአንችስለኮቶትሽንታውራለሽአንችደነዚእንዳችያለውአስመሳይነውሞስልሙንየጨረስ
@meremam877
@meremam877 Год назад
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆 እንኮን ለሀገርሽ አበቃሺ🎉🎉🎉🎉
@zd9022
@zd9022 Год назад
መሽአላህ አላህ በደስታ የሚትቀመጭበት ያረግልሽ ለኛም ለዱአ አሚን ያረብብብ❤❤❤❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
ማሸአለህ የኔዉድ በሠላም በጤና ኑሪበት❤❤❤❤
@ፊማዊየፍቅርፔጅ
ማሻ አላህ ፍጡምየ እደት ደስ እደሚል ቤትሽ እቃወችሽ ልጥፍ ያሉ ውበት ያላቸው ናቸው
@kuki558
@kuki558 Год назад
ማሽ አላህ ሁሌም በደስታ ኑሪበት የኔ እህት
@Meftah-Yglae
@Meftah-Yglae Год назад
አሰላም አለይኩም መሻላህ ያምራል ደስ የሚል ቆይታነው መሻላህ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Год назад
አረቢያ መጅሊስ አላስፈለገንም ፍትህ ብቻ ነው ያማረን እህት አንች እዴስታው አለምነሽ
@mekiyaali857
@mekiyaali857 Год назад
መሻኣላህ እህት አላህ ተደስተሽ የምትኖሪበት ያደረግልሽ ሁቢ
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Год назад
ሣሎን ሠማያዊአይቀባም መጅልሡ ሠማያዊ ቢሆን ነጭ ብትቀቢ ያምራል ኮርኒሥ ከነጭ ውጪ አይቀባም
@Aነኝወሎየዋየከላላልጅ
ማሻአላህፋሚየ እንኳንደሥአለሽ አላህአገራችንሠላምያድርግልን❤
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
ኢሻአላህ ውደ ማሻአላህ❤❤❤❤ እኛንሥ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@asumtube1305
@asumtube1305 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል በጤና ኑሪበት ኡኸቲ ግን ደሴ ነሽ እንደ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
ፊሪጁ ጎዳ አስገቢው ሁቢ ማሻላህ በሰላም ኑሪበት
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
ከስደት የገባችሁ በሙሉ እቃ እዘዙኝ ነው እደ ስራችሁ ሌላ ስራ ስሩ ሆ ከዱባይ ከሳኡድ የገቡት በሙሉ😲😁😁😁😁
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Год назад
ትክክል 😂😂😂😂😂
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari Год назад
Majamriya hagaru salame yihuni sawu eyalaka meni gude nawu sela bate yameta warewu??
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад
እኔ አደራየምልሽ የኒቃብሽን ጉዳይነው ማማየ ከዚህሁሉ ያማረኝ የማረከኝ ኒቃብሽ አልሃምዱሊላህ አላህያጥናሽ ቤትሽንም ውለጅበት ከበጅበትየኢባዳ ቤትይሁንልሽ
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Год назад
አሰላሙ,አለይኩም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,አህለን,ዉድ,ጓደኞቼ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,በርችልኝ መሻአላህ💯✅🌹🌹🌹
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 9 месяцев назад
ማሻ አሏህ
@halima9006
@halima9006 Год назад
እኔ ያማረኝ ጀልባብሽ ነው ማሻአላህ ,,
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Год назад
ክክክክ 😅😅😅
@ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ
እኔምዎላሂ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Год назад
ቆንጂት መጀመረያአገረ ይረጋጋና መሰጊዲ ወደነበረበት ሲመለሰ እነግረሻለሁ።
@Zed-w3t
@Zed-w3t 28 дней назад
ማሻአሏህ የኔ ቆጆ
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Год назад
መጋርጃውን ከየትነው የገዛሽው እሲንገሪኝ
@hussenomer01
@hussenomer01 Год назад
ማሻ አላህ አላህ የጤናቤት ያርግልሽ
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
Lehulum Egziabher Ymesigen Ehit Enikuwan Des Alesh Bettam Edilegna Nesh min Gezem Enat ❤ Ene Sanitim Eyalegni Emiasakaligni Attichalew Ahun Sigeba Bado Bet New Mittebikeegni
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Год назад
ለዱኒያቤት ብዙም አንጨነቅ ሀባይብ ዎናዉ የአኼራ ቤታችንን ነዉ ልናሣምር የምችለዉ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
አላህይጠብቅሽእህት❤❤ፍትህ ለመሥጂዶቻችን
@رحمتوسن
@رحمتوسن Год назад
ኢሻአላህአቺነውየማሰገዛው አረበያመጀሊሰእናአለጋ
Далее
Авто уровни Happy Glass level 604 - 606
00:49
Oops 😅
00:10
Просмотров 6 млн