Тёмный

አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ እንዴት በአረብኛ ገብቶኛል ወይም አልገባኝም ማለት ትችላላችሁ 

Speak to Reach Arabic
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

ይህ ቪድዮ ገብቶኛል ወየም ደግሞ አልገባኝም በአረብኛ ቋንቋ ለማለት የምንጠቀማቸው ቃላት አልያም አርፍተነገር የምንማማርበት ነው፡፡
for further information please contact me at : speak2reach@gmail,com

Опубликовано:

 

9 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 179   
@rahel7771
@rahel7771 Год назад
እግዚኣብሔር ይስጥህ ወንድማችን እኔ ብዙ ነው የተማርኩት ካንተ ቀጥልበት ! ለመጻፍም እየተጋደልኩነኝ ባስተማርከን የአርብኛ ፊደሎች ቀለል ቀለል ያሉ ነገሮችን እጽፋለሁ 😊
@adnomola9265
@adnomola9265 Год назад
በርታልን ወድም
@debireabera7673
@debireabera7673 Год назад
Thank you for being the best teacher in the world.🙏🙏
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 года назад
አባት አሪፍ ነው በተለይ በአረብኛ ፍደል የሚትፅፈው ተመችቶኛል አወራለሁ ማንበቡንና መፃፍ ይቸግረኛል ቀጥልበት
@user-eq5po8et7h
@user-eq5po8et7h 2 года назад
ቀጥልበት ወዲማችን
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
በርታልን የኛመልካም ወንድም ሙህ ላለው በደንብ ግልፅበሆነ መንገድነው ያስተማርከን እናመሰግናለን እደኔ ሙህ አልይዝ ላላችሁ ወገኖቸ ፃፋ በደብተር ቀለም የያዘው ይጠቅማል ከምር በሉ አይከፈልበት ላይክ አርጉ ከምር ስድብ የሆነ የማይረባን ነገር ወሬ ቢሆን አቤት የላይክ ማት ነበር ይህ በጣም ለአዲሶችም ለአሮጌወችም የሚጠቅም ትምርትነው ውቀትነው ውቀን አይገደብም አይገባንም ብለን እራሳችን ማሳመን የለብንም እኔ ደስ የሚለኝ ቋንቋነው ግን ትንሽ እስትረስ ስላለብይ የመያዙ ትንሽ የመርሳት ችግርነው ያለብይ በርታ በርቱ ህሉ ሙታዛ ላዝም
@maggiewasie8282
@maggiewasie8282 Год назад
ሶስት አመቴ ግን እስካሁን ምንም አልችልም ምን ላድርግ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@saada6007
@saada6007 Год назад
እኔምነኝ ከምልክት አልወጣሁም እሥካሁን😓😓እፍፍፍፍፍፍ
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
​@@saada6007😅😅😅
@swswit2309
@swswit2309 2 года назад
አረበኛ ቋንቋ እንቢ አለኝ ምን ላርግ? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@werert2189
@werert2189 Год назад
እኔምውድ
@zenatzenat5535
@zenatzenat5535 Год назад
አይዞሽ እኔምነኝ
@ksebaaly5516
@ksebaaly5516 Год назад
እኔም የምር ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Год назад
እኔም አልገባ አለኝ አመት አለፈኝ
@paleto3640
@paleto3640 Год назад
ኧረ እኔም ምንም አልገባ አለኝ
@AffectionateBoombox-yy3jv
@AffectionateBoombox-yy3jv 2 месяца назад
እናመሠግናለን
@howaa
@howaa Год назад
መሸአላህ.ትምረትህ.ደስይላል.ብዙእውቀትን.ሰተሀናል.እናመሰግናለን✋️✋️✋️
@user-xs6dq1nb1o
@user-xs6dq1nb1o 3 года назад
ወንድም የአረበኛ ቋንቋ ቃኢዳ የምትችል ከሆነ ከመሰረቱ ከቃላት አረፍተነገር አመሰራረት የጀማሪወች አረበኛ ቋንቋ ኪታብ ወይም አጅሩሚያ ብታስቀራ ላንተም ቻናልህ ያድጋል እኛንም ትጠቅማለህ
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ፤ የአረብኛ ቀዋዒድ አልነሕው ወሳኝ ናቸዉ እናም ከመሰረቱ አውቃቸዋለሁ ፤ ሆኖም እኔ አሁን ሃሳቤ አረብኛ ቋንቋ መናገር ከመፃፍም ከማንበብም በፊት መታወቅ ያለበት ጉዳይ ስለሆነ እዛው ላይ ቱክረት አድርጌያለሁ ፤ advance አረብኛ በማዘጋጀት ላይ ነው ያለሁት ከፈጣሪ ጋር በቅርብ ጊዜ ጥሩ የሆነ እና አስተማሪ ቪዲዮችን እለቃለሁ ።
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
@@speaktoreachA ኢንሻ አላህ
@user-ly5us3fw9i
@user-ly5us3fw9i Год назад
እናመሰግናለን❤ ቀጥልበት ❤❤❤
@Eman-sb6gd
@Eman-sb6gd Год назад
4አመቴ ምንም አላቅ የአላህ ዱአ አርጉልኝ ያጀመአ
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Год назад
እረ አይዞሽ አብራሽ አበሻ ካለች አይገ ባሽም
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t Год назад
እኔም ማውራት አልችልም ሲዙኝ ብቻ ነው እማቀው 5አመቴ😢😢
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Год назад
አይዞነ❤❤❤❤
@user-mh6wx8yv1c
@user-mh6wx8yv1c 7 месяцев назад
አይዞሺ፡ማሪ፡እኔምአድስንኝ፡እንድት፡እንድሚግባኝ፡ግራነው፡ይግባኝ
@user-pb7ik5ff4n
@user-pb7ik5ff4n Месяц назад
እረ ይሄ መከራ ነው መስማት ሁሉንም ሰማለው ግን መናገሩ ከበደኝ 10ወር ሆነኝ
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 года назад
Wyne teacher wallahi betam wsagn newu yamfligwu nebr thank you so so much 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍brta mn andml alakm kamadam gar yachgragn kuwankuwa nebr
@user-gc3vd2zm7v
@user-gc3vd2zm7v 8 месяцев назад
ሽኩረንወድም❤❤❤
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 месяца назад
Thank you so much my bro.🎉🎉
@BirhanuFikire
@BirhanuFikire 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@kemulove6067
@kemulove6067 Год назад
አላህይጨምረልህ ወድሜ በተተምሬለሁ አረበኛብዙምባይሆን ትዛዞቺሁሉቺያለሁ ማዉራትግንየቀረኛል 4ወሬነዉ ኢሻአላደግሞቀስበቀስእማራለሁ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን
@umdawooddawood1133
@umdawooddawood1133 2 года назад
ዋው ወንድሜች
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Great lesson! Keep it up!
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
Thank you so much.
@sikosilo1074
@sikosilo1074 2 года назад
ማሻላሂ
@user-rl7fe5dy9m
@user-rl7fe5dy9m Год назад
አመሰግናለሁ ወድም ቀጥልበት ጠቅሞኛል ትምርትህ
@KorneshA-lz9sq
@KorneshA-lz9sq 7 дней назад
እረ፧ምንላድርግ፧መላበሉኝ፧4ወሬአንድቀንአዉርቸምአላዉቅም
@mumina-we5ht
@mumina-we5ht Месяц назад
ዋውበጣምጥሩነው❤❤
@user-ug2yk7jn8c
@user-ug2yk7jn8c 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤
@user-qm6cq4wd4x
@user-qm6cq4wd4x Год назад
የዱባይቋንቋእንዲትነውሚገባይ😢😢😢
@HawaDawud-ks8sf
@HawaDawud-ks8sf 6 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@ReuegErytg-ui7gh
@ReuegErytg-ui7gh 11 месяцев назад
እኔ ዚነት ኡመር እባላለሁ አረበኛ አድሤ ነው አላህ ይስጥልኝ ለዚህ ቻናል አድስ ነኝ ግን ያለፈ ቢሆንም እየተከታተልኩ ነው ቀጥልበት
@MakdesKetema
@MakdesKetema 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤በጣም አመሰግናለሁ
@sikosilo1074
@sikosilo1074 2 года назад
በረታለን ወድሜ
@halimag1233
@halimag1233 2 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ነው
@user-rx5xn5sv4s
@user-rx5xn5sv4s 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍
@YfGxx-lj1uz
@YfGxx-lj1uz 11 месяцев назад
ወንድማችን አኔ ሳውዲ ዓረብ ነኝ ያለሁት ግን ኣንታ የምታስተምረኝ ሌላ አነሱ የሚናገሩኝ ሌላ ነው ያለው ግን አንታ የምታስተምረን አነዚ ኣይጠቀሙቱም ወይ ኣትለፈኝ በናትህ መልስልኝ
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n Год назад
በርታ
@hiaytesiltawa5218
@hiaytesiltawa5218 2 года назад
በጣም አርፍ ነው ማሻአለህ ቃጥልባት
@SemutiiiBezabih
@SemutiiiBezabih 16 дней назад
Movie english instrument antem beamargna yemtchil kehone mokrln pleas
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 года назад
እሽ እናመሠግናለን
@tsadkangrmay8245
@tsadkangrmay8245 Год назад
የአረብ ፊደሎች ንገረን እባክህ ወንድሚ ሁለት አመቴ ነው ሳውዲ ላይ ግን ማናገር በደን አልችልም መዳሜ ጥሩ ናት 28ፊደሎች ነግራኝ ነበረ ግን ያስቸግረኝ ك خ غ ق ص س ز ذ ط د እነዚ አንዱ ከአንዱ ጋር እየተደባለቀ ማያዝ አቃተኝ ፍቃደኛ ከሆንክ አግዘኝ ።
@user-qm6cq4wd4x
@user-qm6cq4wd4x Год назад
አመሠግናለሁወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-wf1ff4hv6o
@user-wf1ff4hv6o 9 месяцев назад
ዋው ❤❤❤
@saharalbugami5152
@saharalbugami5152 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ነው
@adamfallatah2192
@adamfallatah2192 3 года назад
thank you sir
@user-xs6dq1nb1o
@user-xs6dq1nb1o 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 10 месяцев назад
የዚህ ቀጣይ ክፍል አላገኝሁትም ሊንክ አስቀምጥልኝ
@zenasgm-mp7yr
@zenasgm-mp7yr 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@ReuegErytg-ui7gh
@ReuegErytg-ui7gh 11 месяцев назад
አገሬ ወሎ ነው አሁን ያለሁት ሣኡድ ነው ወር ሆነኝ ከመጣሁ ሣኡድ
@meseretselemon2410
@meseretselemon2410 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው ለማመስገን ቃላት ያንሰኛል በርታ በጣም አመሰግናለሁ
@Hayemeynate
@Hayemeynate 4 месяца назад
thekewu good❤❤
@zeburaaliy3511
@zeburaaliy3511 2 года назад
ማሻአላህበጣምነዉየተመቸኝ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 8 месяцев назад
حظ سعيد
@Hana-qd5ce
@Hana-qd5ce Месяц назад
❤❤❤
@hayatseid6279
@hayatseid6279 Год назад
😍😍😍
@awirdubai1893
@awirdubai1893 3 года назад
ሹክረን
@TsegayeZeab-vo2xb
@TsegayeZeab-vo2xb 2 месяца назад
እየረሳሁት ነው ምን ይሻለኛል
@EssAs-id1eb
@EssAs-id1eb 6 месяцев назад
አሪ እኔም እዳቺውነኝ 5 ወሪ ሥቀመጥ አደ አላቅም
@KHADIJA-sd9rg
@KHADIJA-sd9rg 11 месяцев назад
dubai kemetahu 3 were new gin minm alchlm kebedebgn 😢
@ErdfcSdgh
@ErdfcSdgh 4 месяца назад
❤❤👍👍👍
@TybhAltaybh
@TybhAltaybh Месяц назад
ኮሜታሮችእየቀለዳችሁመሆንአለበትእኳንአመትበ8ቀንይለመዳልእኔገና2ወሬነውግንበጣምቅንነውቀላልወላሂ
@FoziyaAbera-br9w
@FoziyaAbera-br9w Год назад
እኔ ከመጣው ወሬ ግን አልገባኝም ምን ላርግ
@hannahanna9082
@hannahanna9082 Год назад
ኧረ ምንላድርግ እኔ አልገባኝ አለ እውነት አንተግን እግዚአብሔር ይባርክህአመሰግናለሁ
@user-mx8nk1zd8e
@user-mx8nk1zd8e 3 года назад
👍👍👍👍
@user-gn7nm4nr1s
@user-gn7nm4nr1s 11 месяцев назад
ተባረክ❤❤❤🎉🎉ተባረክ❤❤❤🎉🎉
@zomra-xz6qn
@zomra-xz6qn 2 месяца назад
0:29
@user-rm6jw4ee1j
@user-rm6jw4ee1j Год назад
🌼💐🕊👏👌
@Hwuemmmmm
@Hwuemmmmm 9 месяцев назад
🎉wow
@user-fl7kn4pu5i
@user-fl7kn4pu5i Год назад
አረበኛ ቋንቋው አልገባኝ አለ ም ላዲርግ,እቢ አለኝ
@user-zu3bd3cy1s
@user-zu3bd3cy1s 9 месяцев назад
ሁለት አመቴ ግን አሰካሁን ምንም አልችልም ምን ላድርግ😭😭😭😭
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 8 месяцев назад
❤እም
@user-wo6di7ro2q
@user-wo6di7ro2q 5 месяцев назад
ከሰማሁህ በሃላ እረሳዋለሁ ምን ትለኛለህ😢😢😢😢😢
@user-sx9re6bt7i
@user-sx9re6bt7i 10 месяцев назад
ሽክኩራን
@fandafanda5777
@fandafanda5777 3 года назад
🥰🥰🥰
@user-he4fs7eh5s
@user-he4fs7eh5s Год назад
enamesgn aelen
@zomra-xz6qn
@zomra-xz6qn 2 месяца назад
እኔም
@lenelene8877
@lenelene8877 Год назад
Shukiranii
@user-pb7ik5ff4n
@user-pb7ik5ff4n Месяц назад
ወይ መከራ ሲከብድ😮
@makaum4737
@makaum4737 10 месяцев назад
ነቢልበመጀመሪያበጣምአመሠግናለሁበጣምጥሩትምህርትነው❤እናአያያዢቃላትሥራልን
@zewedeyneges6668
@zewedeyneges6668 Год назад
አረበኛ ቋንቋ ምንም አልገባኝም ምንላድርግ
@makiamakiq5356
@makiamakiq5356 2 года назад
ወድመ አመሠግናለሁ እኔ አወራለሁ ግን ማንበብ አልችም ተመቸኝ ማሻአላ
@user-qg1zf2vu5z
@user-qg1zf2vu5z Месяц назад
ገራሚነው እኔ ደሞ አነባለው ትርጉም ያን ያክል አደለውም 1"አመት ከ2 ወሬ
@alimatbaba1464
@alimatbaba1464 Год назад
ወድም ይህቻላልህ ሥ ወሩነው ወይም ሥ። አመ ሆነው እኔ። አሁን ነው ያገኘሁ በርቻ
@Alem917
@Alem917 Год назад
ነባ መምህረይ
@Mahamed12345
@Mahamed12345 8 месяцев назад
م فاهم
@naimabb2896
@naimabb2896 Год назад
አርብኛአልገባኝአለ???
@HawotHiot
@HawotHiot 8 месяцев назад
😢
@Hana-qd5ce
@Hana-qd5ce Месяц назад
እኔአልገባኝም፣ወንድሜ
@ibraTurk
@ibraTurk 3 месяца назад
እረ ምንም አልገባሽ አለኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል 😢😢😢😢😢😢
@tsehaygashaw3672
@tsehaygashaw3672 2 месяца назад
እኔም አምሰት አመቱ አንድ አላወቀም
@tsehaygashaw3672
@tsehaygashaw3672 2 месяца назад
ምን አይገኝም ሞት ይሻለኛል
@mekdesayele909
@mekdesayele909 Год назад
ገብቶናል እናመሰግናለን
@user-rp7hc7ze1t
@user-rp7hc7ze1t 11 месяцев назад
አልገባ ብሎኛል
@user-gc3vd2zm7v
@user-gc3vd2zm7v 8 месяцев назад
መቸነውእሚገባኝአረበኛ😢😢😢😢አመቴ
@MkrEtu
@MkrEtu 11 месяцев назад
😭አልገባኝም
@user-fl7kn4pu5i
@user-fl7kn4pu5i Год назад
እኔ ከመጣሁ አመቴ አልገባም
@emanadane
@emanadane Год назад
Eniem
@TjHj-ob1fb
@TjHj-ob1fb 9 месяцев назад
እቢብሎኝልእኔአመቴምንምአላቅ
@user-gs4gz5ck9w
@user-gs4gz5ck9w 6 месяцев назад
መናገር ነውየከበደኝ
@user-oy7wc7yf1s
@user-oy7wc7yf1s Год назад
Bexam des yilal qexilibet bizu neger temirealew igzbhr yibark
@obosanjiirraa19
@obosanjiirraa19 Год назад
አኔም አረቢ አለኝምን
@user-qt7qc8wh6m
@user-qt7qc8wh6m 11 месяцев назад
እኔ። የኔዉዲ። አልገባኝአለ
@user-tm7jg9yk5q
@user-tm7jg9yk5q 3 года назад
ሰላም
@ThfffFgsff
@ThfffFgsff 10 месяцев назад
እባካችሁ እርዱኝ አዲስ ነኝ
@user-ee5iu3lv9e
@user-ee5iu3lv9e 5 месяцев назад
Ketslubet
@user-ee5iu3lv9e
@user-ee5iu3lv9e 5 месяцев назад
✅️
@user-yt1fi9qw8j
@user-yt1fi9qw8j Год назад
እስኪ ከናንተው ውስጥ መልሱልኝምታውቁ ካላችሁ 👈🏻1ክብር ማለት ምን ማለትነው 👈🏻2እርጥብ ማላት 👈🏻3ቀዋኒ ን 👈🏻4ሰዋሲ 🙏🏾
@zeybayimer-fc4mq
@zeybayimer-fc4mq 7 дней назад
2ማይ
@MekdesAyalew-w4f
@MekdesAyalew-w4f 16 дней назад
❤❤❤❤❤😂
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c Год назад
ገብቶኛል
@HayatTeshome-u1t
@HayatTeshome-u1t 5 дней назад
Algabangim men lar 😂😂😂😂😂
Далее
25 የምግብ ስያሜዎች በአረብኛ
9:40
ВИРУСНЫЕ ВИДЕО / Бекон 😅
00:31
Просмотров 204 тыс.