Тёмный

አረብኛ ቋንቋ ተማሩ ፡ ራስን ለማስተዋወቅ በዱባይ አረብኛ !! 

Speak to Reach Arabic
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@خذمعلومة-ق2ت
@خذمعلومة-ق2ت Год назад
እናመሰግናለን ወንድም ይህ ጥሩ ትምህርት ነው።
@fatumaahmed6882
@fatumaahmed6882 2 года назад
ጥሩ ሰሪነህና አላህ ይጠብቅህ ጀዛካላ ኸይር
@Almas-nf7jb
@Almas-nf7jb Год назад
ደሰ ይላል ወንድም ፈጣሪ ከንተ ጋ ይሁን አንም አዳዲስ ትምህርት አቅርብልን
@teejib8293
@teejib8293 2 года назад
ትምህርትህ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@SayedAhmada-l7m
@SayedAhmada-l7m Год назад
እናመሠግናለን ኸንዲም
@rtrry-w7r
@rtrry-w7r 2 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥህ የኔወድም ጀዛካላህኸይር
@fyorimmurts6100
@fyorimmurts6100 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 😍
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 2 года назад
ጃዛኻላህኸይራን
@zeenasultan94
@zeenasultan94 Год назад
ሰላም ወንድሜ ትምህርትክ እንደት ደስ እንደሚል ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ግን አግብተካል አንተን ያገኝች ሴት እድለኛ ናት ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወድክ የኔ ወንድም
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 10 месяцев назад
😂
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 3 года назад
ዱባየች በጣም ብዙ ነንን በርታ አስትምርን ሰብስክራይ አርኩህ
@hawayimam5159
@hawayimam5159 2 года назад
መሻአላህ ትምርትህ በጣም ደስ ይላል አኔ ጆርዳ ነኝ እናም አረበኛ አላቅም
@ImaroWada
@ImaroWada 8 месяцев назад
👂👂❤🎉ዋው ዋው ልፊልፋ አትበል እባክህ! ብዙ ግዜ ባይኖርም ደስ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@fantufantu1567
@fantufantu1567 Год назад
እዳተ እደዚክ ደጋግሞ ሚስረዳት አስተማሪ ያብዛልን
@SemiraHussn
@SemiraHussn 4 месяца назад
እናመሰግናለን ጡሩ ነው ቀጥልበት።
@tedebabezawde6555
@tedebabezawde6555 Год назад
በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው
@Geni810
@Geni810 Год назад
የእዉነት የዛሬው ከምንም በልይ የመኖር ርእስነው ወንድማችን ጤናውን ብዝት ያድርግልህ
@batimedia7364
@batimedia7364 Год назад
አወልንሂዲነበር
@batimedia7364
@batimedia7364 Год назад
አናመሰግናለን
@eldenaeldena3638
@eldenaeldena3638 Год назад
ጎበዝ ወንድማችን በጣም ነው የረዳህኝ በርታልን
@RomanKifle
@RomanKifle 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል በርታ ሹክረን
@TijetuShumachw
@TijetuShumachw 10 месяцев назад
ተባረክ ጥሩነው በርታልን
@zainabyzz
@zainabyzz 10 месяцев назад
ሰላም ፈገግታህ ትምረቱን እደወድ አድረጎኛል❤❤❤ በርታልን አንድ ማወቅ የምፈልገው ጥያቄ ብዙ ጊዜ ጨጎራየን ያመኛል እና ላሰሪየ ጨጎራየን አሞኛል ምድነው የምል በአረበኛ ጨጎራምድነው
@MdAhammed-b5j
@MdAhammed-b5j Год назад
ወንድሜ አለ ይጠብ በጣም ተመችታሐኘል
@habtsefu6509
@habtsefu6509 2 года назад
በጣም ነው ሚመቸው እናመሰግናለን ኑርልን
@እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@TigistTaye-r1b
@TigistTaye-r1b 15 дней назад
ፈጣሪ አሳብህን ሁሉ ይሙላል ጌታ አምላኬ❤❤❤❤
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን በተለይ ለኔ በጣም እየጠቀመኝነው በርታልን አመሰግናለሁ
@semu1968
@semu1968 Год назад
betam enamesegnalen ትንሽ ግራ የገባኝ የተፃፈዉ ነሀሪክ ነዉ ያነበብከዉና አማርኛው ች ነው ግራ ገባኝ
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x Месяц назад
በርታ ጀግናየ❤❤❤
@eshetuaragaytube999
@eshetuaragaytube999 Год назад
በጣም ሀሪፍ ነው ግን የዱባይን ጨምርበት ሰፋ አድርገህ አስተምረን
@Toyba-dr7by
@Toyba-dr7by Год назад
ወንድምነት ሽኩረን ጀዛኩሙሏሁል ኸይር
@jamioj7497
@jamioj7497 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@SurprisedCroquet-uu3sh
@SurprisedCroquet-uu3sh 2 месяца назад
እናመሰግናለንወድማችን♥️🙏
@quenchmm8282
@quenchmm8282 2 года назад
በጣምደስየሚልትምርትነዉበርታወድሜ
@IndiaWomen-s5c
@IndiaWomen-s5c 11 месяцев назад
በጣም ነውየሚገባው ወንድሜ
@TopuSado
@TopuSado 8 месяцев назад
በጣም አሪፈ ነዉ.እናመሰግናለን
@AmirajemalMohammed
@AmirajemalMohammed Год назад
አሪፍነው እኔዱባይከገባሁ ቆይቻለው ግንምንምአላውቅም ሌላምቃላት አካፍለን በተለይ ክችን ውሥጥ የምንጠቀማቸው ቃላት❤
@እሙቶፊቅየይቶብቻናል
በጣምደስየሚልትምህርትነው😍😍😍
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 11 месяцев назад
በጣም ተመችቶናል ያ ሀቤቢ
@speaktoreachA
@speaktoreachA 11 месяцев назад
تسلم لي
@abebeeneyee4836
@abebeeneyee4836 2 года назад
ወንድሜ በጣም ደሥ ይላል ትምርቱ እኔ በቅርቡ ወደ ዱባይ ለሥራ መሄድ አሥቢያለሁ እና የአንተን ትምርት በማግኘቴ ደሥተኛ ነኝ ፈጣሪ ይባርክህ
@speaktoreachA
@speaktoreachA 2 года назад
አሜን
@bruniharb9477
@bruniharb9477 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው የሊባኖስንም አስተምረን እዛነው ያለሁት እባክህ አመስግናለሁ ተባረክ
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
ደስ ይለኛል ፤ ራስን ማስተዋወቅ በሊባኖስ ቋንቋ በቅርብ ጊዜ እለቀዋለው።
@የወይንሀረግ
@የወይንሀረግ Год назад
በርታ ወንድማችን
@semir-js7mw
@semir-js7mw Год назад
አላህ ይባርክ ፊ
@CcVg-tq7yd
@CcVg-tq7yd 9 месяцев назад
በጣም ጥሩነው
@yassinbusser3249
@yassinbusser3249 Год назад
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ቀጥልብት
@SalamounSaya
@SalamounSaya 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 9 месяцев назад
አንድ አልያዝ ያለኝ ቃል አለ እባካችሁ ምታውቁ መልሱኝ ብድር የምትለዋ ቃል ናት
@zainabal3065
@zainabal3065 2 года назад
ጀዛክለሆዪር
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
ትለያለህ ወንድሜ እንወዳሀለን ቀጥልበት
@Amani-oq7lb
@Amani-oq7lb 8 дней назад
በረታ ወንደሜ
@EmanHsen-g3s
@EmanHsen-g3s 8 месяцев назад
ሠላምሠላ ወድማችን ሥለፆዳትም ቋቋዎችአሥተምረን ጀዛኪላህ ኸይረን
@RahimetNejib
@RahimetNejib Год назад
በጠም ጡሩ ነው ወድም በውስጥ መነገር ይቸለል ወይ
@zzzx8772
@zzzx8772 2 года назад
ወድሜ አሏህ ይገዝክ አብሽር
@mekuanentgetachew2802
@mekuanentgetachew2802 2 года назад
Betam arif new brother enameseginalew
@SamS-hd1nx
@SamS-hd1nx 3 года назад
Good job Nebil.
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
Thank you dear
@mahyabe9725
@mahyabe9725 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ነቢል ሲገርም 2 አመት ተቀምጨ ምንም አለመድኩም ነበር
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
@@mahyabe9725 እኔም በጣም አመሰግናለሁ ፤ ሁሌም እናንተ ለማስደሰት ጥረት አደርጋለሁ።
@JooklGookl-z8w
@JooklGookl-z8w Год назад
በጣም አሪፋ ነው
@JooklGookl-z8w
@JooklGookl-z8w Год назад
❤❤
@uguc7808
@uguc7808 Год назад
Nebilo yedubai lela techemari 🙏
@adbarungatu573
@adbarungatu573 3 года назад
በጣም ይመቻል
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
ይመችህ።
@gtghbcvn7437
@gtghbcvn7437 2 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው
@fekerwakijira8298
@fekerwakijira8298 2 года назад
ማርያምን ምርጥ ነክ
@HalimaAbdu-m7c
@HalimaAbdu-m7c 8 месяцев назад
ሁሉንም ተነመልሡ አሥቀምጥልነ ጠያቂ /ተጠያቂብቻእንዳንሆን
@ቅድስት-ረ4በ
@ቅድስት-ረ4በ Год назад
ተመችቶንን
@WeldshGere
@WeldshGere Год назад
በጣም ኣሪፍትምህርት
@TigistTaye-r1b
@TigistTaye-r1b 15 дней назад
እውነት አተ መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@firewhabtamudabafirew9203
@firewhabtamudabafirew9203 2 года назад
❤ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደግሞ ቀለል ባለ መልኩ ነው የምታስተመረው ለመረዳት አይከብድም በጣም እናመሰግናለን ግን ከጆረደን ጋር ልዩነት አለው እንዴ
@speaktoreachA
@speaktoreachA 2 года назад
አዎ ትንሽ አለው
@hayatii6417
@hayatii6417 10 месяцев назад
የጆርዳንን ስራልን ወንድም​@@speaktoreachA
@tsehayshetay2583
@tsehayshetay2583 3 года назад
በጣም ደስስስ እያለኝ ነዉ የምማረዉ በርታ እናመሰግናለን
@abebachwndemu1525
@abebachwndemu1525 Год назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት
@uauae4241
@uauae4241 2 года назад
ምሽአላህትችላለህቀጥልበችወንሜ
@mariamgetrcho3473
@mariamgetrcho3473 2 года назад
ሺኩረን
@selamatnafu4238
@selamatnafu4238 10 месяцев назад
shikuren ekitr ❤
@zelalem8865
@zelalem8865 Год назад
ቆንጆ ነው
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 10 месяцев назад
ማሽአላህ
@YoDaha
@YoDaha Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ሆዴ ያመኛል ጃርድያ የሚባል ባክተርያ ኣለሽ ተብየ ነበር አሁን ያለሁት ኣረብነው እና መዳኒቱ ለመግዛት ፈልጌ ነበር እያመመኝ ነው እና ብኣረብ (( ጃርድያ ባክተርያ )) ምንይባላል ንገረኝ ኣደራ
@SaraahmedJewar-fi6fh
@SaraahmedJewar-fi6fh 3 месяца назад
Wow nebil berta yante aynetun yabzalin
@enulove1239
@enulove1239 2 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው
@hindiyaabinthuseen2077
@hindiyaabinthuseen2077 2 года назад
በርታ ወንድም
@MuhammedamanSeideesleman
@MuhammedamanSeideesleman 5 месяцев назад
መስተንግዶ ነው ምሠራው ሬስቶራንት ውስጥ ምን ላርግ ወንድ ነኝ
@AbImran-g2i
@AbImran-g2i Год назад
Arif new gen teketatay yehone btsera yebelete yhonal😊
@souchi8742
@souchi8742 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@meqdesyehualaw2020
@meqdesyehualaw2020 Год назад
ኧረ ዱባይ ቋንቋ በናትህ አይገባኝ ብሎ ነው
@maritubekele7850
@maritubekele7850 2 года назад
Thank you ! That was very helpful! My question is ? How do you write “Ch “ in Arabic ? Most of their word is ch , ch ,ch
@speaktoreachA
@speaktoreachA 2 года назад
There is no "ch" in Arabic alphabet but they use it in different gulf countries dialect.
@maritubekele7850
@maritubekele7850 2 года назад
@@speaktoreachA Thank you so much Nabil! I was wondering how did they write it!
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 года назад
አላህ ያቆይልን ወንድሜ
@asaidaasaida8468
@asaidaasaida8468 6 месяцев назад
እሽ በአረበሽ ምንድነው እሚባለው
@kokiaasa
@kokiaasa Год назад
በጣምደሰ የሚል ነው
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 3 месяца назад
arifnewu tiru timrtnewu❤
@GjGh-y5b
@GjGh-y5b 11 месяцев назад
የኔማር❤
@መሬምሰይድ-ደ3ገ
@መሬምሰይድ-ደ3ገ 3 года назад
የዱባይ አስተምረን
@Zena-le2tm
@Zena-le2tm Год назад
በርታልን
@InalamInalam
@InalamInalam Месяц назад
ene betam temechitognal idime yistilin berita
@MuhammedamanSeideesleman
@MuhammedamanSeideesleman 5 месяцев назад
ሀቢቢ እኔ ዱባይ 1 ወር ሆነኝ ግን ምንም መናገር አልችልም የናንተ ትምህር ደግሞ ለኔ አይሆነኝም
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 года назад
አረ ወንድሜ እኔ ዱባይ ለስራ እድስ ነው የመጣሁት ቻናልህ ብዙ ትምህርት ኣለው በተለይ ቋንቋ ለማንችለው እባክህ ይቀጥል እኔ ቋንቋው ችግሮኛል 😭😭😭😭 ቀጣይ ደግሞ ስራን በተመለከት ስራልን በተረፈ በርታ በላይክ እኔ ኣለው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@speaktoreachA
@speaktoreachA 3 года назад
በሥራ ላይ የሚደረጉ ንግግሮች በቅርቡ አዘጋጃለሁ።
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 года назад
@@speaktoreachA እሺ ወላሂ በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም በጣም ነው ማመሰግነው በርታ ወንድማችን 👍👍👍👍
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 года назад
@@hawamustafa8218 አብሽሪ ሞክሽ ትለምጃለሽ
@azizaalameeri6578
@azizaalameeri6578 3 года назад
የስራ አነጋገር ልቀቅልን
@tube-jm7li
@tube-jm7li 2 года назад
እኔ 7.አመቴ ዱባይ መሥማትም አልችል
@rahemaabagaz8266
@rahemaabagaz8266 3 года назад
እናመሠግናለን
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
በጣም አሪፍ ነዉ የጆርዳን አረብኛ አቅርብልን እናመሰግናለን
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 года назад
ቀላል ይመቻል
@seyiddemeke3206
@seyiddemeke3206 Год назад
ዋውወ❤❤❤❤
@elkanayegeta4963
@elkanayegeta4963 2 года назад
አሁን እኔም እየለመድኩ ነው ሹክረን ሀቢቢ
@MkrEtu
@MkrEtu Год назад
ኧረ ገናጀማሪነኝከመጀመሪያ አስተምረኝ ወድምዋ
@EnochFrpbypass
@EnochFrpbypass 3 месяца назад
Enimesegnilen wendema
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው 10 месяцев назад
ተመቼን❤❤❤❤❤❤❤
@honesthonest4673
@honesthonest4673 2 года назад
شكرآ گترا
@MesertMesert-p3m
@MesertMesert-p3m 10 месяцев назад
እኔ ትምርትህን በጣም ወዲጀዋለሁ ግንእኔ ሊገባኝ አልቻለም ምንእንደማረግ ብቻአላቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alomjamal4816
@alomjamal4816 Год назад
እኔባህሪንነዉያለሁት.ጠቃሚነዉ.አላህይጨምረልህ
@MISRaACHBODITE
@MISRaACHBODITE 6 месяцев назад
👍👍👍
@ahmedmehammed3730
@ahmedmehammed3730 2 месяца назад
ጥያቄ ነበረኝ
Далее
МЖ. Может, папа - ты? 16.02.2023
40:03
Просмотров 204 тыс.
#ኑ አረበኛ ለመፃፍ እንለማመድ !
18:11