Тёмный

አረብ አገር የምትኖሩ እህቶች ከድብቅ ካሜራዎች ተጠንቀቁ የካሜራ አይነቶች እና ድብቅ ካሜራ የት እንዳለ ማሳወቂያ አፕ 

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Просмотров 172 тыс.
50% 1

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Авто/Мото

Опубликовано:

 

18 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 года назад
አብርሽ እናመሰግናለን የአፑን አሰራር አሳየን ወድም እደኔ ቢያሳየን የምፈልጉ በላይክ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው
@montaha805
@montaha805 Год назад
አብርሽ ስላም እኔ ያለዉት አረብ አገር ነው ያለዉት አንድ ክፍል ያለዉ ካሜራ ሁሉ ክፍል ይስራል
@SadaUmer-xk1bc
@SadaUmer-xk1bc 2 месяца назад
Lanem❤❤
@tigistbeshada7792
@tigistbeshada7792 Месяц назад
Ina masaginale abbrishii
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад
በኢስቶር ገብተሽ ደዉሎድ አድርጊ
@MESERETMESERET-t6q
@MESERETMESERET-t6q Месяц назад
እንዳንተ አይነቱን የጭንቅላት ሀብታም ጌታ ስለሰጠን በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤
@user-jg1uy4mi9d
@user-jg1uy4mi9d 19 дней назад
❤❤❤❤❤😊😊
@MasaratTadasa-x4q
@MasaratTadasa-x4q 16 дней назад
@Biruk-bi1xn
@Biruk-bi1xn Месяц назад
አብርሽ ቃላት የለኝም በጣም አምሰግናለሁ ❤️❤️
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm Месяц назад
አንበሣ ጥሩ ማስጠንቀቂዬ ነውእኔም ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
አብርሽ ከምር.... ድንቅ ወንድም ነህ ዘመንህ ይባረክ.... ይሄ ነው... ስውነት ወገኖች እራሳችሁን... ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር🙏🙏🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ አብሪሽ ጌታ ይባርክ
@user-if2gk6wq5o
@user-if2gk6wq5o 2 года назад
እውነት ነው
@shwayelema
@shwayelema Год назад
Shukun kittir 🙀🤛
@shwayelema
@shwayelema Год назад
Shukun kittir 🙀🤛
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
አብርሽ የኛ ሀሳቢ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ አቤት ምንአይነት አስተሳሰብ ቢኖርህነው የይሂንሀል የምትሳሳልን እኛም እንሳሳልሀለን እዳተያሉትን ያብዛልን ቅን ልቦናያለውን
@tege6254
@tege6254 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@kasechwainito6635
@kasechwainito6635 Год назад
ኤረ አብረሸ በውነት እጅግ በጣም እናመሠግናለን ለምንብዙ ነገሮችን አሰተምረህናል እባካቹ ውድ እህቶቸ በሰው ሀገረ ላላቹ እሄ በጣም የምጠቅመን ምክረ ነው አብረሸ ተባረክ
@amhara74
@amhara74 2 года назад
የኛ አሳቢ በጣም እናመሰግናለን አብርሽ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💛💖
@tigitube9338
@tigitube9338 2 года назад
እንደማመር
@user-pf4fj4fj3s
@user-pf4fj4fj3s 2 года назад
አብርሸየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ቅን
@user-pf4fj4fj3s
@user-pf4fj4fj3s 2 года назад
ሁሉም ሠው እንዳንተ ለሰው ቢያስብ ምናለ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@hayatmeka3271 demiry malisalo pls pls
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 года назад
መካሪ ወንዲማችን አላህ እዲሜ እና ጤና ይሥጥህ እነሱንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው
@zinuyekirstos9312
@zinuyekirstos9312 2 года назад
እውነት ወንድማችን የሚገርም ምክር ነው እግዝአብሔር ይባረክህ🙏❤
@ENYEMESELU
@ENYEMESELU 29 дней назад
አብርሽ ትለያለህ የስደተኞች አባት ምርጡ መካሪያችን እግዚብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቀን ❤️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏
@fastfast3323
@fastfast3323 2 года назад
እውነት ነው በጣም እናመስግናለን በርታ ወንድማችን እንወድካለን ለእኛ አርብ አገር ውስጥ ላለነው ስለምታስብልን እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን !!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Год назад
አብርሽ የስደተኛ ወዳጅ ወድማችን አንተ ልዩ ነህ ፈጣሬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መካሪያች 🙏🙏🥰
@Semra2-cy9pj
@Semra2-cy9pj 19 дней назад
ወድሚ በጣም ነው የምናመስግ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@batibati6946
@batibati6946 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን አብርሽ ይገርማል ቴክኖሎጂ በዚህ መንገድ ማንም አያስብም ጊዜው በጣም ከባድ ነው
@tigitube9338
@tigitube9338 2 года назад
እንደማመር
@saragetachew4031
@saragetachew4031 2 года назад
አብርሽዬ ምርጥ አባት ፈጣሪ ይጥበቅ🙏🙏🙏❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 месяцев назад
አብርሽ ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር
@keyryaahmed
@keyryaahmed Год назад
አብርሽ በጣም እናመሰግንአለን በኡነት የብዙ እህቶቻችንን ሂወት ነው የሚታደገው እሄ አፕ አሪፍ ስራ ነው በርታ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 года назад
ፈጣር ይጠብቀን እጂ ምን ይባላል በሰላም ለሀገሪቺን ያብቃን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አብርሽ
@hasnah6591
@hasnah6591 2 года назад
Enamasginali abirshi tabariki
@mlll1292
@mlll1292 2 года назад
🙆‍♀️💔💔😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bezabeza900
@bezabeza900 2 года назад
አብርሽ አረቦች ምንም ከማድረግ ወደዋላ አይሉም እ/ር ይጠብቀን አብርሽዬ እናመሰግናለን
@user-wx7dc1ur1d
@user-wx7dc1ur1d 2 года назад
ሳላም አብርሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ💕💕🙏🏻
@hiwet5
@hiwet5 2 года назад
ሳላም አብረሽ እስቴ ቤሩት የጠፉች እህታችን አለች እና አፉልገን
@nuhameniteshome200
@nuhameniteshome200 2 года назад
ወድማችን ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 2 года назад
ታድያ ሽንትቤት ድረስ ካለ የት ሂደን እንቀይር ጉድ ነው ለነገሩ እኔማ ልብስ ስቀይር መብራት አጥፍቼ ነው ሆ ቀልድ የለም 😂
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 2 года назад
እኔስ ብትይ ፎፎፎፎፎ ወይ ቴክኖሎጂ
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 2 года назад
@@user-be3bv1mw4f 😂😂😂
@saadamuhammad4966
@saadamuhammad4966 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@elehemahmed2617
@elehemahmed2617 2 года назад
ክክክክክ እረእንዳትወድቂ ማማየ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 месяцев назад
ሆቢ በጨለማም እኮ ያሳያል የገልቤ አላህ ይጠብቀን እንጅ ያረቤ
@procell803
@procell803 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ለእኛ እንደምታስብ ሁሉም ላንተም ፈጣሪ ያሰብሄዉን ይሙላልህ
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Год назад
አብርሽ አመሰግናለሁኝ እኔ አዲስ ነኝ ለዱባይ ነገር ግን እደዚ አይነት ካሜራ ይኖራል ብዬ አላስብም በጣም ነው የማመሰግነው እድነቃ አርገህኛል ጌታ ይባርክህ
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 года назад
አብርሽ የኛአስተዋይ ኑሪልን በጣም እናመሰግናለን 🙏
@user-oj2fm2oh3u
@user-oj2fm2oh3u 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን አቢርሽ አንተ ለእኛ በልክ ቡዙ ትለፋለክ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏿
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-qy2xq7ju2u
@user-qy2xq7ju2u Месяц назад
እናመሠግናለን ወንዲማችን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@dibbadibba4680
@dibbadibba4680 2 года назад
ተባረክልኝ አብርሽ ዘመንህ ይለምልም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ነክ
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 2 года назад
አብርሽዬ የአራዳ ልጅ ኑርልን የእዉነት እናመግናለን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@nasiba288
@nasiba288 2 года назад
ትክክል አብርሽ የቄረው ለምክርክ እነመሰግነለን ብዙ ችግሮች ይኖረል
@TamkAhjns
@TamkAhjns 22 дня назад
ብጥዓሚ ፅቡቅ ትምህርቲ ኣብ ስደት ዘለና ንጠንቀቅ ብፍላይ በሓርተኛ ነዚ ትምህርቲ ዘመሀርካና ሓዉና ደሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣምላክ
@mesimesi7507
@mesimesi7507 2 года назад
ይገርማል ዘንድሮ ጉዳቺን 🤔🤔🤔🤔ሲ ገርመይን 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼☑️☑️☑️☑️☑️ጀግና የይና ዎዳጃቺን ተባረክ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 года назад
ሠላም ሠላም አብርሽ ወድማችን የእህቶች ደራሽ ደሥደተኞች ወገን እዳንተ አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን እውነት እንጠቀቅ እህቶቻችን
@ter2065
@ter2065 2 года назад
እዳዉ አላህ ይጠብቀኝ ኤጅ አይደለም የማይታይ ካሜራ የሚታየዉን እራሱ ለይቸ አላቅም አላህ ይጠብቀን እጅ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 года назад
ዋላሂ እኔም
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 года назад
በትክክል
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-vk7tz2bk1f demry pls pls pls
@samkfn3321
@samkfn3321 Год назад
አይዞሽ ወጀል አለመስራት ብቻ ነው
@Tigestgebre-sr5jt
@Tigestgebre-sr5jt 2 дня назад
በእውነት በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
@muludemile9020
@muludemile9020 Месяц назад
እውነት ነው እህቶቼ ራሳቸውን ጠብቁ ወንድማችን እናመሰግናለን😢
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 2 года назад
አብራሸ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ተባረክህ 🙌🍇🍒
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 2 года назад
መፈተሽሁን ግን አወረድኩት እንዴት ነው ካሜራ እደሊ ማወቅ ያምቻሎ እሱን ብቻ ንገረን 🙏 ቤት ወስጥ ብዙ ካሜራ አሌ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-fs6sg5hg2p demry pls pls pls
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
እናመሰግናለን የነሱነጌ ለኛምን አይጠቅመን የራሳችን ነገረ ፈጣሪ ይባርኬልን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад
ወላሂ አዎ እሄ አብልኬሽን አሪፍ ነዉ እኔ ቆይቻለሁ ከወራትኩት
@ERMIYASABEBE-yq3eq
@ERMIYASABEBE-yq3eq 17 дней назад
አብርሽ አመሰግናለው ተባረክ በጣም ተጠቅመዋለው።
@ametullahwendifre6427
@ametullahwendifre6427 2 года назад
እውነትም የስዴተኞች ወዳጅ አብርሽየ ኘሏህ ይጠብቀቅህ ጉድ ነው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@MekdiMahi
@MekdiMahi 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን መኝታ ክላስ እና ሻሁር ቤት ካደረጉ ከባድ ነዉ ።ካሜራ አለ የለም የሚለዉን ሊንክ ለማወቅ አስቀምጥልን
@MAREPAY
@MAREPAY 10 месяцев назад
አብርሽ አመሰግናለሁ ተባረክ እውነት እግዚአብሔር ይባረክ 😢😢
@zehara5
@zehara5 Месяц назад
በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን ያረብ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን አገራችን ሰላም ያድርግልን በሰላም ደግሞ ለአገራችን ያብቃን ጊዜው እጅግ በጣም ከባድ ነው
@tigitube9338
@tigitube9338 2 года назад
እንደማመር
@saraabbass6164
@saraabbass6164 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏ወንድማችን እናመሰግናለን መቸንው ምዝገባ እሜጀመር ወንድሜ እምታወቁ ከላቹህ ነገርኝ በእግዚአብሔር 😭😭😭
@saraabbass6164
@saraabbass6164 2 года назад
ቤሩት ማለቲ ነው ይቅርታ
@user-rr9ow5fx8r
@user-rr9ow5fx8r 2 года назад
ምዲነው ስሙ አፕልኬሺኑ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 года назад
ስላም አብርሽዬ እናመስግናለን እዎ እህቶቼ ጥንቃቄ አድርጉ አሁን በተለያዩ ዲዛይኖች ያላቸው ካሜራ ምጥቶዋል እናተ የምታስቡት ትላልቅ ካሜራ ነው አሁን ግን የመጣው ካሜራ የማይገመት ነው ብቻ አላህ ይጠብቀን በርታ ወንድማችን💖💖
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@francescaleo2479
@francescaleo2479 Год назад
THANKS VERY MUCH FROM USA GOD BLESS YOU
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo Месяц назад
የካሜራ መፈተሻውን አጠቃቀሙን አሣየን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ጌታ ሖይ ከዚህ ሠውረን በጣም ከባድ ነው እናመሠግናለን አብርሽየ 🙏🙏🙏
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 года назад
እመቤተተጠቡቀንአቡርሸየእናመሠገናለን🙏🤲
@jordanmobile7105
@jordanmobile7105 11 месяцев назад
የኔ ክላሴን መፈተሽ ይሄን ያክል ጊዜ ተቀምጨ ያላስታወስኩትን 😁😁😁😁😁😁አላህ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን አብርሽየ
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 24 дня назад
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል አላህ ይስጥልን ወንድም ኑርልን እኔኳን ካሜራ ካለ የምያዘዉ በስልኬ ነዉ አለሱ ደሜ አይሰራም
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
ጉድ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እንወድሃለን ኑርልን
@user-yg3ym7vd4i
@user-yg3ym7vd4i 2 года назад
አብሪሽ የኔ ግራ ገባኝ መጸዳጃ ቤት ላይ ይጮሃል ክለሴም ላይ ይጮሃል ግን ላገኘው አልቻልኩም በእይታ 🥺🥺🥺
@Nafesanefisa-tr3su
@Nafesanefisa-tr3su Месяц назад
አረ ምን ላዲሪግ ወንድም ከክላሴም አለ ከሀማሙም አለ እና ምን ላዲሪግ
@Nafesanefisa-tr3su
@Nafesanefisa-tr3su Месяц назад
የኔም ይጮሀል የት እንደለ አላዉቅም
@bruktaythaile2994
@bruktaythaile2994 2 года назад
አብርሽዬ እናመሰግናለን እስክ hidden camera አጠቃቀሟን ብታሳየን
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Год назад
ማርያምን ያሳየን አጠቃቀሙ ማለት ነው👍👍👍👍❤❤
@user-me5jx2uc3v
@user-me5jx2uc3v 7 дней назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድሜ
@mariamawali1713
@mariamawali1713 2 года назад
አቦ ዘርህ ይባረክ ከመልካም ቤተሰብ የተወለደ በመልካምነት የህይወት ዘመኑን ይኖራል
@romialemayew6929
@romialemayew6929 2 года назад
አግዚአብሔር ይጠብቀን 😥
@famitube6801
@famitube6801 2 года назад
ታላቅ መልዕክት 👈ከፊታችን ሮመዳን መቶል ሀድስ ቁረአን የኡስዞች ዳእዋ ማዳመጥ ፕሮግራሙ ላይ መታደም የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ቤተሰብ ሁኑ ልዩ ፕሮግራም ይኬሄዳል ኑኑኑ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 года назад
እንደማመር
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@hanamaryam2902
@hanamaryam2902 10 месяцев назад
አብርዬ አተኮ ትለያለህ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤🙏
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 2 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እረ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ 😥የዚሕን ያክል ምን ጉድ ነው ፈጣሪየ ሆይ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 2 года назад
በዘርኝነት በመከፋፈል ልባችንን ከምንሰብር እንድህ ብንማማር ይጠቅማል የዩቲዩብ ሰወች በሙሉ መልካም ነገር እናሥተምር
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 года назад
ጌታ ምስክሬ ይሁን ይሄን ቪድዮ አይቸ የጠረጴዛ ሰአት ነበር እና ካሜራ እንዳለው አወኩኝ እናመሰግናለን ወንድሜ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Месяц назад
በ እውነት ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
@user-bj4eu9ln4s
@user-bj4eu9ln4s 2 года назад
የካሜራዉ መፈተሻ እደት እደሚከፈት አሳየን
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 2 года назад
አብርሽ ሰለጥሩ ምክርህ በጣም ከልብ አመሰግናለው ጤናህን ይስጥህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እውነትም ለስደተኝ የቆሞክ ወንድም ነህ 🙏❤️💚💞❤❤❤❤
@gohamesay5173
@gohamesay5173 Год назад
አረ እግዚአብሔር ይባረክ አብር Thank you so much.
@sayiethiopia
@sayiethiopia Год назад
ከልብ እናመሰግናለን አብርሽዬ ወንድማችን ❤❤❤❤
@temimasaed4718
@temimasaed4718 2 года назад
አላህ፣የጨለማ ውን ቀን እሰከ ምያናገልን፣ተግስን፣ማለፍ፣ነው የለ ብን
@saadiadotalee9339
@saadiadotalee9339 2 года назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
የስራቸውን ይስጣቸው
@tekdstekds852
@tekdstekds852 2 года назад
እዉነት ጌታ እየሱስ ይባረክክህ ብዙ ትምርት ሰታል ተባረክ ❤❤❤
@alihamdulilahforeverything4476
@alihamdulilahforeverything4476 2 года назад
እናመሰገናለን አብርሽዬ ክፉ አይነካብን ኑርልኝ
@kelemtube
@kelemtube 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ መልካም ሰው አብርሽ ሰላምህይብዛ እንቁ የኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
መደሃኒአለም አንተ ጠብቀን እንጅ መቸም እኛ እራሳችን ጠብቀን አንችልም።
@user-lz1lv7ny8w
@user-lz1lv7ny8w 2 года назад
አትስረቂ እንጅ ምንም ይዩ የራሳቸው ጉዳይ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-lz1lv7ny8w demry pls pls
@debritubirhanu4788
@debritubirhanu4788 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@SalmanBds-r1r
@SalmanBds-r1r 28 дней назад
እናመሰግናለን አፑን አጠቃቀሙን አሳየን❤
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
እናመሰግናለን አብርሽ እነዚህ እባቦች እኛም ነቅተንባቸዋል በጣም ግን ይገርማል እኔ ግን ይህንን አላውቅም ነበር
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
ሀቅ ነው እኔስ ከደጃፍ መቆም ነው ከወጠውበት ቤትም አይለኝ ግን የሀብታም ቤት አይጠፋውም አንዴ ስራ ቀይሬ 10 ካሜራ ነው ያለው ቤቱ መገን ለምን ግን ይደብራል ከክፍልና ከመፀዳጃ ቤት ባይኖር ይሻላል
@samkfn3321
@samkfn3321 Год назад
ከክላስ ና ሽ ንት ቤት አይኖርም
@fanayadsiabebaaityop6515
@fanayadsiabebaaityop6515 29 дней назад
tebareke wonidime igziyabihere yibareke unetinawu igziyabihere xebiqachu beyalachu botalayi
@mahlettafse7759
@mahlettafse7759 10 месяцев назад
የማይታመን ነው ይሄ ካሜራ ነው ብሎ ያስባል ጥሩ ምክር ነው ከልቤ አመሰግናለሁ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 2 года назад
አቤት የሰው ልጅ ክፋት
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 года назад
አብርሽየ እደው በምትወዳት እናትህ ይዠካለሁ ሴቱዮየ አሮጊት ነች እናም ልጆች አላት በታቸው ትልቅ ነው እና ሁለት ክፍል ሰተዋት ብቻዋን ነው ፎቅ ላይ የምኖረው ልጆቹ እምድር ላይ ግን እቤት ውስጥ ካሜራ ካለ ብየ ተጠራጠርኩ ስታናድደኝ እናገራታለሁ እና ያለ ያለ ዋይፋይ ይሰራልደ እቤት ካሜራ የለም ከልጆቹ ቤት 7 ካሜራ አለ
@manalenew2419
@manalenew2419 2 года назад
Ynoral tetenkeki ehti enibetma yelilebet yelemtetkeki
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ለማንኛውም ጥንቃቄ አድርጊ ብትናደጅም እካን በውስጥሽ ይሆን ፈጣሪ ይርዳሽ
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 года назад
@@rahelmamo6197 አሜን የኔ መልካም
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 7 месяцев назад
abirishiye betam enamesegnalen geta yibarikiki wendinachin
@getttgettt9520
@getttgettt9520 Год назад
በእውነት ዘመንህ ይባረክ ወድማችን
@ef6079
@ef6079 4 месяца назад
አረብ ማለት ቁሻሻሻ ነው እንዴት የሰውገላ ለማየት ካሜራ ይገጠማል መአት ያምጣባችው😢
@abukimohammed-hi3cz
@abukimohammed-hi3cz Месяц назад
Hulunem asmeselachut
@selamtube7440
@selamtube7440 2 года назад
ጎበዝ አላህ ያክብርልኝ ወንድም አው እውነት ነው ብዙ ቦታ አሁን በታቸው ካመራ በካመራ አድርጎዋል እህቶቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አብሽሩ ለኛም ያልፍልናል አብርሽ ወንድመ ዩትብ ብከፍት ታስተዋውቅኛለክ በቻይናልክ?
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy 2 года назад
እሺ👍
@gannetshumi4252
@gannetshumi4252 2 года назад
@@tube-sz4dy endate now camer manoruun yee menaa woko
@tigitube9338
@tigitube9338 2 года назад
እንደማመር
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 2 года назад
@@tube-sz4dy አብርሽ የአብሊኬሽኑን አጠቃቀም ብታሳየን
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@tube-sz4dy demry pls pls adis jemari ney pls
@user-ls6fp5fp5r
@user-ls6fp5fp5r 5 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን ❤❤
@lotiabu8082
@lotiabu8082 19 дней назад
Thank you guy's betam turu timirt sila setan enamesaginalen❤🇪🇹
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f 2 года назад
እውነት በጣም አመሰግናለሁኝ እሽ ወንድም አዴ መልስልኝ ከለስቻገርኩክ ለምሳሌ 1 ፎቅ ደረጃ ላይ ከለ እታች እስከ 3 ፎቅ እስከ ሚድር መያት ይችላሉ ወይ እናም 1 ክለስ ከላ ሙሉ በሙሉ ቤቱን ሌለውንም ቤት መዬት ይችላሉ ወይ ? እበክህን መልስልኝ እና በስልክ ነው የሚካታተሉት
@user-bl1sw1cb5x
@user-bl1sw1cb5x 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f 2 года назад
@@user-nv7er2cv7i አዎ በስልከቻው ነው የምያዩት ነገር ግን ከሜራው ከሜራው 1ኛ ፎቅ ብኖር እስከ መጨራሻ ምድር ድራስ መዬት ይችላሉ እናም አንድ ኪላስ ብኖር ከሜራው ሌላ ቦታ መዬት ይችላሉ ወይ ? እኔ ኡሱ ነገር ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው በነገራችን ላይ ካሜራ መኖሩን ሰለቅ እስከ 6 ወር ሰርቻለሁኝ ከዛ ቦሀላ ነው የወኩት በርግጥ እገላለጥ ነበረ ፀጉሬን
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f 2 года назад
@@user-nv7er2cv7i አላህ ይጠብቀን እኔገ ሰሎን እና ደራጀ ላይ እነ መውጨ በር አላ ያዬሁት ኡሱን ነው ኪለሰችን ያለ አይመስለኝም ግን ሌላ ቦታ የለው ሁሉንም አቅጠጨ የሰየቻዋል ወይ
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f 2 года назад
@@user-nv7er2cv7i አሚን ሌላ ቦታ በኖርም በስልከቻው መጠላለፍ ይችላሉ ሃ ብቻ በሁን ግዜ ቴክኖሎጂ የፈለጉትን መድራግ ይችላሉ እናም አመሰግናለሁኝ ስለስረደቹኝ ያው ፆታ ስላልተለየልኝ ነው ክክክክክክ
@EteneshAmera
@EteneshAmera Месяц назад
Betam enameseginalen yemer ehe legna Le arebager lijochi yitekimal betam enameseginalen fetari yitebikih
@sanilove21dadi44
@sanilove21dadi44 Год назад
በጣም ጀግና ነህ የምር አሰበክ በናገርህ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ በሶኬት አለ ምኝታ ክፍሌ ዉስጥ
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u 2 года назад
እናመሰግናለን አብርሽ የኔ ቤት ምንም አይነት ካሜራ የለም እያልኩ ነበር አሁን ግን ይህን አይነት ሰአት የሚመስል ግድግዳ ላይ ለጠፈዋል እና የአፑን አከፉፈት ብታሳየን ጥሩ ነዉ ወንድማችን
@Marta-l5j
@Marta-l5j 21 день назад
Ara, wonidime igizaberi abizito yibareki, thank you so much 🙏🙌🙏🙌🙏❤❤❤
@MadinahMadinah-vn9nm
@MadinahMadinah-vn9nm 15 дней назад
ወድሜ ጀዛእ ካላህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 2 года назад
የኔ ወንድም በጣም ናመስግናልን ተባርክ
@user-cw4tn6zp7f
@user-cw4tn6zp7f 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ይገረማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 233 тыс.
Лучшие АВТО за 4 МЛН
0:54
Просмотров 774 тыс.
PRADO 250 - классная машина!
0:28
Просмотров 4,2 млн