Тёмный

#አሪፍ 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
#እማማ_ጨቤ #Ekrutube
#Emu Sakina Tube #DawudTube
#Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
#Jamal_huseen #mame_Tube
#kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
#comedian_Eshetu_melese
#አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
#seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የናንተው ሀኒ
#ኩራዝ_tube#እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
#Emu Sakina Tube#
#DawudTube#
#Nejah mede#
#Ashruka channel#
#BABo ባቦ Tube#
#Tateq media#
#kuraz Tube#
#wollotube#
#Jamal huseen#
#mame Tube#
kewser Tube#
#khalid Tube#
#ethio360#
#Donkey Tube#
#comedian Eshetu melese#
#አብርሸየቄራው#
#SEADl&ALl TUBE#
#Hanna Yohnnes ጎጂዬ#

Опубликовано:

 

6 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 690   
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 года назад
ዉድ ቤተሰቦቸ ስለመኪናው ብዙው ኮሜንት አይቻለሁ አሁንም አልገባንም ደግመሽ ስሪልን ካላችሁ እሰራላችሁ
@toyba205
@toyba205 2 года назад
ስለዉክልናዉ የጠየኩሽን መልሽ
@meditube4525
@meditube4525 2 года назад
በረች ቅመም በድንሺ በረች ከፈተና አላህ ይጠብቅሺ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
ዋመከራሽ ያለደረሳቸው ጉደሽ 😀😀😀😀😀👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
@@toyba205 ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
@@user-sd3ms6ts2q ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ😘😘😘 ኩሪዝየ አደራ የሀይማኖትሽን ነገር ጠንክሪ ማማዬ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ኩኩየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@Dryahyashow ቤተስብእናሁንውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ቤተስብእናሁንውዴዋ
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽ ጎበዞች ናቸው ወላሂ የሌሎቹ የሠለሙ ሰዎች ቤተሰቦች አልሃምዱሊላህ አያስብሏቸውም የምር አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ቀጥተኛው መንገድን ይምራልሽ ሀያቲ
@hikmahtube8391
@hikmahtube8391 2 года назад
ሐናንዬ እንኳን ደስ አለሽ ሀቢበቲ እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ ወላሒ ትለያለሽ በእስልምና የኖርሽበት እንጂ በቅርብ የተቀላቀልሽዉ አትመስይም ኮ አለባበስሽ ኢህቲራምነትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አላህ ለቤተሰቦችሽም ሂዳያዉን ይወፍቅልሽ
@mahadiyakonjo1155
@mahadiyakonjo1155 2 года назад
በጣም አንዳዶቹ ከቤተሰባቸዉ ሲሆኑ ያፈራሉ ህተ እካን ሰላም ሲሉ ሰላም አለይኩም አይሉም ያፈራሉ ሀኒ ይመቸሸ ማሻአላህ ሰላም ዋሌኩም በላነዉ የጀመርቸዉ ቀጢበት እነሱም ሂዲያ ይሰጣቸዉ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ቤተሰብ ሌላ ሀይማኖት ውስጥ መሆን ከባድ ነው ስሜቱ ዱአ አርጉላት ድነል ኢስላምን እድወፍቃቸው እሷንም ያፅናት
@user-rp5lc7dv5t
@user-rp5lc7dv5t Год назад
የኔ ቆንጆ በርች አላህ ሷሊህ የሆነውን የኢስላም ጀግና ይዘውጂሽ
@medinaawole6749
@medinaawole6749 2 года назад
አህለን ሀንዬ እንኳም በሰላም አገኘሻቸው. በጣም ነው ምወድሽ በርቺ ❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 года назад
እኳን ደስ አለሺ የኔቆጆ ግንኮ ሀገር ስገባ ትልቁም ትንሱም ስጦታ ይጠብቃሉ ቁልጪ ቁልጪ እያሉ ማየት ነዉ እኔሀገር ገብች ስላየሁት ነዉ 😀😀😀😀😜😜😜
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 2 года назад
😀😀
@zdtube4690
@zdtube4690 2 года назад
ትክክል አሳብ ነው የሚሆነው ቤተሰቦች እኮ እሺ ጎረቤትም እኮ እጅ እጅ ነወ የሚውት አንዳንዶቹ አፍ አውጥተው ሰጭኛ ይላሉ እኔ በፊት ሰጥቻለሁ አሁን በደገት ነው ሳያሰቡት የምሄደው ሳላሰበው አሳፈረችኛ ነው የምላቸው አላህ በሠላም ከቤተሰቦቻችን ይቀላቅለን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 года назад
😄😆
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 2 года назад
ክክክክ ትክክክል
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
ትክክል
@hidyatuyub3239
@hidyatuyub3239 2 года назад
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አለሽ ሁቢ ቤተሠብን ከማስደሠት በላይ ምን ደስታ አለ
@user-tl8kd3qh2m
@user-tl8kd3qh2m 2 года назад
ማሻአላህ ትስ ትላላችሁ አላህ ቤትስቦችሺን ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራልሺ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪን
@elhamsadventures7513
@elhamsadventures7513 Год назад
ሰላሙአሌይኩም እዲስ ሰብስክራበር ነኝ. በጣም ደስ የሚል ቻናል ነው:: በርቺ ከካናዳ ☺️☺️
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ እንደዚሕ ከቤተሰብ መሓን ሆኖ መገኘት እንዴት ደስ ይላል መሰላች እኛንም ለዚሕ ያብቃን 💚💛❤
@ummfarahtube5487
@ummfarahtube5487 2 года назад
ማሻአላህ ሀናንየ ዛሬ አንች ቤት ነኝ በጣም ደስነው ያለኝ እንኳን ለናፈቅሻት ሀገርሺ ቤተሰቦችሺ አላህ አደረሰሺ አበቃሺ የኔውድ በርች
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 2 года назад
መሸአላህ እኮን በሰላም አገኘሻቸዉ እሚድያላይ ባታወጫቸዉ ምንም አያደርግልሽም ነበር መልካምን ስራ እዉልኝ ስሙልኝ ብሎ ከማድረግ ደብቆ ያደረጉት ይበልጣል
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሰአለች የኔውድ ♥💐ያረቢ ደስሲል እሄቀን ናፍቀኝ😥😌
@fafikochatube1774
@fafikochatube1774 2 года назад
መሻአላህ አባትሽ ገና ልጅ ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናት ለአባቶችሽ ውዴ
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ወላሂ አወ ልጅ ነው
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
ማሻአላህ እንድት ደሰ ይላል ከቤተሰብ ጋር አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችው ኪሪዝዬ አላህ ይጠበቅሸ አላህ መልካም ነገር ይወፈቀሸ 🥰🥰🥰
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 2 года назад
እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ተገናኝሽ አልሀምዱሊላህ የቤተሰዉሽ ደስ እንዳሰኘሻቸዉ አላህ ሁሌም ደስታን ይስጥሽ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 2 года назад
ሰላም ሰላም ኩራዝዬ የምወዲሽ እንኳን ሰላም ከባሽ ለምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ አገርሽ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል በወጣ ይተካ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ማሻአላህ እኳንም አላህ ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ አላህ ሂዳያውንም ይስጥልሽ
@user-ph9lg1jr7i
@user-ph9lg1jr7i 2 года назад
ማሻ አላህ ሀኒዬ እኳንም ደስስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ያገሬ ልጂ በርች
@user-ls1dh9nc8k
@user-ls1dh9nc8k 2 года назад
የኔ ውድ እኳን በሠላም ገባሺ በጣም ደሥ ይላል ሀኒቹየ እኔም ይች ቀን ናፋቀችኝ 😘😘😘😘😘
@hadayaadaya8537
@hadayaadaya8537 2 года назад
እኳን ከቤተሰቦችሺ በሰላም አገናኘሺ እኛንም ለዝች ቀን ያብቃን ያረብ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад
ማሻ አላህ ሀቢቢ እንካን ደስ አለሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ስለተገናኝሽ
@mideya
@mideya 2 года назад
አሰለማሊኩም እኳን ደስ አለዉ ማማየ. ይህነው ሁላችንንም የናፈቀን
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 2 года назад
ማሻአሏህ ታድለሽ እንኳን በሰላም ገባሽ ሀንዬ 🥰🥰
@rehimamohammed963
@rehimamohammed963 Год назад
መሻአላህ የኔ ቆንጆ መልክሽም አህላቅሽም አነጋገርሽም ደስ ይላል አላህ የደስታ ህይወት ኑሪ ልዩ
@user-fr1bx1lx3o
@user-fr1bx1lx3o 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እህታችን እኲን በሰላም እበተሰቦችሽጋ ተገናኝሽ በተሰቦችሽ ክርስቲያን ናቸውድ እማ
@user-tl5eq5du9c
@user-tl5eq5du9c 2 года назад
ኩራዝ እህትሽን ሰላም በይልኝ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል አቺንም እኳን አላህ በሰላም ከቤተስዎችሽ ቀላቀለሽ በጣም ነው እምታስቀኑት አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 года назад
ኢንሻላህ
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ሀኒዬ ከፍቶሽ ሳይ ከፍቶኝ ነበር ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እኛ ስደት ያየን ሰዎች ውስጣችን ስስ ነው ቶሎ ነው እሚከፋን ስንደሰትም እንደዛው
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 2 года назад
ማሻ አላህ ሀኒዬ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ልኛም በዱአ አትርሽን
@sofiamohamad1008
@sofiamohamad1008 2 года назад
እግዚአብሔር በወጣው ይተካልሽ ማማዪ
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 2 года назад
ማሻአላህ እኳዋን በሠላም ገብሺ ማሚየ ይችቀን እንደት እደናፈቀኝ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 года назад
ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንዬ እንኳን ደስ አለሽ የሌሎቹንም እህቶች እርዚቅ በሀገራችን ያረብ ግን ኑሮ ወድ ነው ይላሉ
@intutube
@intutube 2 года назад
ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቅልሽ እንኳን ለዚህ ደስታ እደዚህ ለመሰብሰብ አበቃሽ አልሃምዱሊላህ
@hawamohammed6419
@hawamohammed6419 Год назад
Maashaa Allh maashaa Allh kuuraaziiyeee yeenee Qoojooo
@user-oq7fn6yv8q
@user-oq7fn6yv8q 2 года назад
ሀያቲ እኩወን አለህ በሰለም ከቤተሰብሽ ጨመረሽ ዱወ አርጊልኝ እኔም መምጠት እፈልገለሁ ግን ክስ አለብኝ🥺
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 года назад
ማአሻ አላህ አላህ ሁላቸውንም እንዳቺው ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
@wollo1630
@wollo1630 2 года назад
መሸአላሕ ለዚሕ ያበቀሺ ሐንዬ እድሜና ጤና የሥጥልሺ ለቤተሠቦችሺ 😘🌻🇪🇹🙏
@OmuklsumTube
@OmuklsumTube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላህበጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብአሉሽ እድሜና ጤናእመኛለሁ አላህ ይጠብቃችሁማሻአላህ ምሳ እኔም መጣሁ
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 2 года назад
ማአሻአላሀ በጣምድሥይላል ክብርበይልን ውዱዋ ሀንዬ
@tube3507
@tube3507 2 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኩራዜ ማሻ አላህ ❤
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Год назад
ኮራዝዬ እኮዋንድነመጣሸይ ዋውውው የኔዋ ድመቀት❤❤❤🙏🙏
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 2 года назад
ኩራዝየ የኔቅመም ቅመምኮነሺ ማሻ አላህ እህት ደስበሚል ፈገግታ ለቤተሰብ እሙገባውንም ስጦታነው ያበረከትሺው አላህ ይጨምርልሺ
@sofisseid3452
@sofisseid3452 2 года назад
ማሻአላህ ታድለሽ አላህ እኛንም ለዚህቀን ያብቃን ስትመለሽ ሀርቡን አሳዬኝ እሰኪ ሀገሬን
@mahitube6201
@mahitube6201 2 года назад
ሀኒየ እንኳን ደስ ያለሺ እንኳን በሰላም ተገናኘሺ
@user-yb2zn7kr1w
@user-yb2zn7kr1w 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኩራዝየ እደት ነሽ ማሻአሏህ አሏህ ጨምሮ ይስጥሽ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን እስኪ ቁጥርሽን ስጭኝ ኩራዝየ
@user-be7ko7bp5x
@user-be7ko7bp5x 2 года назад
አሰላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እኳን በሰላም ገባሺ
@Fthyhtube
@Fthyhtube Год назад
ውዴ ይመችሸ ደሰ ይላል
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Год назад
ሺቲው ማሻ አላህ ነው እኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ማሻአላህ ኩራዝየ እንኳንደስአለሽ ያገሬልጂ
@lubaba9966
@lubaba9966 2 года назад
ውይ ሀኒየ አቃቃሻቸውኮ ከከከከከ በርቺ እወዲሻለሁ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 года назад
የኔ ውድ ኩራዝየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 2 года назад
ማሻአላህ የኔቆጆ እኔስ በሳብ ሞትኩኝ ሳስባቸው ወይ ክክክክ ወላሂ ለሁሉም ካልኩ እኔጃ ከባዲ ነው
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 года назад
ማአሻአላህ በጥም ደስ ይላል አላህ ያስደስትሽ ይጠብቃችሁ
@user-td3rw4iz1q
@user-td3rw4iz1q 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀኒየ እደት ነሺ ሁቢ እኳን በሰላም ሀገርሺ ገባሺ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ወደ ትክክለኛው እምነት ይምራልሽ ወላጆችሽን
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
የኔ ውድ እኳን ደስ ያለሺ ማማዬ ሀርቡ ስቴጂ በትንሹ አሳይን ከቻልሺ በተረፈ እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ🤲
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 года назад
ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ማማዬ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ አወ አልሃምዱሊላሂ እየተረጋጋ ይገነኛን ✅✅💚💛❤️ ወልደያ መቸ ትመጫለሽ?
@sameeradubai9673
@sameeradubai9673 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ሲል ታድለሺ ኩራዝዮ
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ጥሩ አርገሻል ሁሉንም ማስደሰት ግን አይቻልም
@shaikahhalhammadi621
@shaikahhalhammadi621 2 года назад
Baxxaaam amassaginallaw yene qin assabbi yagar achin in sallam mahon yasamashin
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 года назад
,ቤተሰቦችሽ ሙስሊም ናቸው እዴ ማማየ ማሽአላህ
@jamilamohammed3273
@jamilamohammed3273 Год назад
ሀኒቾየ ባሌን አስታርቂኝ ክክክክክክ ምን አስበሽ ነዉ ያወጣሽዉ ሚዲያ ላይ አይን አፋር ነዉኮ ክክ😅😅 በተረፈ አላህ ባወጣሽ ይተካሽ
@lubatube4779
@lubatube4779 2 года назад
ማሻአላህ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ውዴ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 года назад
ማሻአላህ አለባበሳቹ ከቤተሠብነው ለከ ከድሮም ትሸፈኚ ነበረ ሀኑኒ አላህ ቤተሠቦችሽ ንም አቺንም ይጠብቃቹ ታድለሽ ግን4 እህቶች አለሽ እኔ አ1ም የለኝ
@beatytamena8844
@beatytamena8844 2 года назад
የኔ ቆንጆ ዘመዶችሽን እንጆይ አርጊያቸው አገርሽንም ጎበዝ እስተዋይ ኩራዝ ነሽ በርች 🙏🙏💖💖🙏🙏
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 года назад
እንኳን በደህና ወደ እናት ሀገርሽ በሰላም ገባሽ እህታችን በርችልኝ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@fhfdytdfff6200
@fhfdytdfff6200 2 года назад
እንኳንበሰላምገባሺብዙግዚእክታተልሺአለሁያገሬልገጂ
@hgtqwp7651
@hgtqwp7651 2 года назад
ማሻአላ አላህይጠብቅልሽ ቤተሰቦችሽን በጣምደስይላል
@wddss8555
@wddss8555 2 года назад
ኩራዝ የ ግን ቆላ ብለሻል ክስደት ስንባ ሞልቀቅ ያረጋልመሰል😁 ደስ ይላል😍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ክክክ ፈታ ትበልእንጂ የት ናት ቤት አይደል እህት ደምሪኝ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y 2 года назад
ታድለሽ ብዙ እህት አለሽ ሀርቡየየየየየ
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እባካችው የማይረባ ነገር እየሰጣችው አትቅረጹ ነውርነው ይጭ ለቤተሰብ የሚሰጥ ሁሉም አይወራም እርዳታ እንደሚሰጥ ሰው አታሸመቆ ቤተሰብ ሚሰጥርነው
@moonaayoutube
@moonaayoutube Год назад
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ን ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
@aishaabdullah248
@aishaabdullah248 Год назад
እሻአላህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን እናመሰግናለን ኩራዝየ በርች
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Год назад
እንኳን ደስ አለሽ አህቴ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራሽ ሌላ አልልም
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 2 года назад
አላህ አፊያ ያድርግሽ ማሻአላህ ብያለሁ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 года назад
መሻአሏሕ ተባርክአላሕ በውሐይለቅ
@tubemunitube
@tubemunitube 2 года назад
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኩራዚዬ ባወጣሽበት አላህ ይተካልሽ
@user-id4yt9lv5m
@user-id4yt9lv5m Год назад
ማሸአላሕ ወላሒ በተሰብከመናፈቄየተነሣ በተሰቦቺሽን ሣይእንባየ አላቆምአለ አላሕይጠብቅልሽ
@zeinebakemal2715
@zeinebakemal2715 2 года назад
ማሻአላህ ሀኒየ ደስሲሉ ❤❤❤🇪🇹
@OmuklsumTube
@OmuklsumTube 2 года назад
እኳንም በሰላምአገናኘሽ አልሀምዱሊላ
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 2 года назад
ማሻአላህ እኳንደሥአለሽ ታድሳባ ደሴ ትራንስ ፖርት ስትነዉ እባክሽተባበሪኝ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
ማሻላህ ደሰ ትላላችሁ። ኩራዝየ ለህቶችሸ የሰጠሻቸዉን አይነት ቢጃማ እፍልጋለሁ ንገሪኝ
@emuyeseid5870
@emuyeseid5870 Год назад
አላህ ይረዝቅሽ ኩራዝየ
@user-vv3jo1qx4d
@user-vv3jo1qx4d 2 года назад
ማሻአላህ በሉ የኩራዝ እናት የታደሉ በልጆቻቻው ተከበው እይ ይች ቀን ናፈቀችኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ኡምሰኢዲ ደምሪኝ
@hadiyamohammad8383
@hadiyamohammad8383 2 года назад
ዋለኩምሠላም፣ወሪህመቱላሂ፣ማሬ፣አላህ፣ይጠብቅሽባለሽበት
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp Год назад
እንኳን በሰላም ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ እህቴ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
@Ethiorango
@Ethiorango 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ደስ ይላል።
@fafikochatube1774
@fafikochatube1774 2 года назад
ሀኔዬ በድንሽ ጠንካራ ሁኚ ውዴ
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 2 года назад
እንኬን ለሀገርሽ ለእናትሽ አበቃሽ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አቤት የቤተስብ ምርቃን እንደት ደስ ይላል
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ አለሽ እህት
@fekertube9794
@fekertube9794 2 года назад
የኔ መልካም እንኳን ሰላም ገባሽ ማማየ
@zeynabtube1963
@zeynabtube1963 2 года назад
አለሀምዱሊላህ እንኮን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ማሸአሏህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ የኩራዝ ቤተሰቦች ፍሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ወገኖቸ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 2 года назад
ሀንየእኳንደሥአለሽ
@hayutitube
@hayutitube 2 года назад
ማሻ አላህ ብያለሁ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 года назад
ማሽአላህ እህቴ እንኳን ድስአላሽ
@GrDgg
@GrDgg 2 года назад
ሀኒዬ ሀገራቹ ማሻአላሀ ተባረከላሀ ደስ ይላል እኔ ቡታጀራ ልጅ ነኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህትደምሪኝ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 2 года назад
ሀኑ እንኳንደስአለሽ ማሻአላህ ለድአሽአሚን
Далее
WAAN KUU XIISI DOONAA CADNAAN SAFAR SALAAMA 😭
14:14
Это конец... Ютуб закрывают?
01:09
Я КУПИЛ САМЫЙ МОЩНЫЙ МОТОЦИКЛ!
59:15
15 May 2024
1:01
Просмотров 1,3 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 90 тыс.
#ሚጣዬ እድግ ብላ ቡና አፋላች😂
9:07
HANIYA MA SHIRQOOL MISE? AMAR ALLE LAAKIIN
17:16
Просмотров 1 тыс.