Тёмный

አርሰናልን በ10 ሰው እንዲፋለም ያስገደደው አወዛጋቢ ውሳኔ 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@netsanetbayleyegn1783
@netsanetbayleyegn1783 15 дней назад
አላዛር እውነት ለመናገር ይህን የመሰለ ትንታኔ የሚሰጥ ያለ አይመስለኝም። በርታ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ ።
@aye.7423
@aye.7423 14 дней назад
Well said 👏 👌
@aymenmustafa3041
@aymenmustafa3041 15 дней назад
የአመቱ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ለኔ አንቴነህ🎉🎉🎉
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 15 дней назад
እናመሰግናለን 🙏
@gashayeamenu8305
@gashayeamenu8305 15 дней назад
ኳስን ከእውቀት ጋር የምትተነትን ምርጡ የእስፖርት ጋዜጠኛ አላዛር🎉🎉🎉❤
@mekuriawyibeltal
@mekuriawyibeltal 15 дней назад
የኔ አንደንበተ ርቱዕ እግር ኳስ አንተ ተንትነው ረጅምምም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልህ አሉ እንጅ እነመሀል ሰፋሪ ብዙ ተከታይ አለን ብለው እውነቱን ደብቀው የሚንፈራገጡ
@DessalegnAdane
@DessalegnAdane 15 дней назад
ዳኛው አርሰናልን በተከታታይነት ችግር ውስጥ የሚከት ውሳኔና በፍክክሩም ላይ መጥፎ ነገር ይፈጥራል።
@user-xh2ly5uy2d
@user-xh2ly5uy2d 12 дней назад
በጣም ጥሩ ከምላቸው ጋዜጠኞች መኻል ነህና በጅጉ አክባሪህ ነኝ በርታ
@user-qs4jg4eo9m
@user-qs4jg4eo9m 15 дней назад
ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም
@temesegentaddese3136
@temesegentaddese3136 15 дней назад
Well said about the poor performance of party on all three games. I am your biggest fan
@YadeshiDeriba
@YadeshiDeriba 15 дней назад
Thank you arif tintane new sii tabkikh naber sila my rice red card still now I'm angry mni alebt hulum endante endazi binagreni
@sabita_gunners
@sabita_gunners 15 дней назад
በዳኛው ምክንያት ነው ነጥብ የጣሉት ቢሆንም ግን ከዚህ ቡሀላ ትምርት ይሆናቸዋል ብየ አስባለሁ
@kidustecle2745
@kidustecle2745 15 дней назад
He is z fan of arsenal and madrid. ልምን ስል ባርሴሎና ስለ ሲቲ ዐትሰራም
@addisalemayehu9992
@addisalemayehu9992 15 дней назад
Aliye ebakihin leza tentagne negn lemilew astemirilign bertalin
@alexanderfissha9640
@alexanderfissha9640 14 дней назад
Professional player ነው ራይስ ለምን ኳሱን ነካዉ ቢጫ እያለዉ በኔ አስተያየት ራይስ ትልቅ ጥፍት ነው ያጠፍው
@kamilali4501
@kamilali4501 15 дней назад
I am a man city fan. My opinion about this game is Arsenal was good in the 1st half but after the red card in the 2nd half the game is completely changed. I think the second yelow card is the correct decision but the referee can tolerate & abandon it for the beuty of the game. The Referee is expected to consider things subjectively rather than objectively.
@tadeleabera-pq4yl
@tadeleabera-pq4yl 14 дней назад
Thank u
@abelayele8546
@abelayele8546 14 дней назад
rather than that, if there was consistency in the decision, through out the whole 90 min. It would have been fair. But premiere officials as always...first half jao pedro did the same, no card. Inconsistency...
@bekkiman7359
@bekkiman7359 15 дней назад
I hate to see England's Premier League Their referees are a disgrace
@Yemane.
@Yemane. 14 дней назад
ምርጥ ዘገባ ሙያውን ያከበረ ትንተና ❤🎉
@lidiyaalemayehu657
@lidiyaalemayehu657 15 дней назад
Ale tnxs
@KasahunAyalew-c6m
@KasahunAyalew-c6m 15 дней назад
በዳኛ ምክንያት ኳስ እያስጠላኝ
@kamilali4501
@kamilali4501 15 дней назад
Referee decision is part of the game.
@user-fq8ts2rk7j
@user-fq8ts2rk7j 15 дней назад
What kind of decision is this ​@@kamilali4501
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 14 дней назад
ዋው ብቻ ❤🙏
@BirhanDerebe-u6w
@BirhanDerebe-u6w 15 дней назад
You are simply the best!!!
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 15 дней назад
ክሬዚ ካቫና ቀውስ ዳኛ ፍትሐዊነት የጎደለው በጣም ያናድድ ነበር
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 14 дней назад
ግን ለምንድን ነው አርሰናል ላይ ሁሌ አይን ያወጣ ግፍ የሚሰራበት ? አርሰናል ግን የእንግሊዝ ሀገር ክለብ ነውስ ወይስ የሌላ??????
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 15 дней назад
ሚገርም እይታና ፍትሃዊ አገላለፅ
@MdKarim-th9go
@MdKarim-th9go 15 дней назад
ደስ ብሎኛል
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 15 дней назад
Ale love
@mulualemtemesgen8095
@mulualemtemesgen8095 15 дней назад
Alex enezih dagnoch erasen eyasamemugn nw
@TewededewDibneh
@TewededewDibneh 14 дней назад
Konjo eyta new
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 14 дней назад
እንደ አርሰናል ማንም አልተበደለም .....
@BekiYohanes
@BekiYohanes 15 дней назад
እኔ ሚገርመኝ ለምን በዚህ ልክ ዳኝነት በሜዳ ውስጥ እንዲህ ሲሆን ሚመለከተው fa
@BalkewLeulseged
@BalkewLeulseged 15 дней назад
አሌ ምርጥ ጋዜጠኛ
@mubarakbharadin5159
@mubarakbharadin5159 15 дней назад
አሊዝ ተዘርፈናል በትናት ጨዋታ
@abelromantic3670
@abelromantic3670 15 дней назад
Dagnaw chewatawen betebetew gn arteta martinelli masgebat neberebet kuami argo
@user-fq8ts2rk7j
@user-fq8ts2rk7j 15 дней назад
Martinelli eko betam werdual bayhon calafiori kedem belo bigeba maybe wetet yezen enota neber
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 14 дней назад
አርሰናል ግን ለእንግሊዝ የእንጀራ ክልብ ነው ወይ?
@Samuel-r5h6e
@Samuel-r5h6e 15 дней назад
Thanks aliz genius journalist🥰🥰😘😘
@BereketSenay-lg9xt
@BereketSenay-lg9xt 15 дней назад
አረ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ይሄን ብቻ እንመን
@habtamuumie6159
@habtamuumie6159 15 дней назад
ውይ አላዛር በጣም ወገንተኝነት ይታይብሃል Rice ተጫዋቹ ከኃላው እየመጣ እንደሆነ አላየም ነበር አልክ? ከሁሉ በላይ ህጉን እያወከው ዳኛውን መኮነንህ ገርሞኛል!! ፍትሃዊ መሆን ያቃተህ ጨዋታው የአርሴናል ስለሆነ ነው?
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 14 дней назад
ሻሼ ቆሼበሻሻ ያንቺ ድስት እርር ብሎ የሌላ ድስት አማስዪ !እኛ ግን በ10 ተጫዋች 1ነጥብ ለዛውም የዳኛን በደል ችለን ተኳሽ ሁሌ ጀግና ነው። አንቺዬ በብራይተን የተደሰትኩበት ሳይበርድ ሊቬ ደሞ አበጥሮ አበጥሮ በወንፊት ነፍቶ አንባሻ አረገልኝ እውይ ውይይይይይ አቤት ደስ ማለቱ ማማ የለም ማምዬ
@tsehaynehatnaf9246
@tsehaynehatnaf9246 15 дней назад
ድንቅ ትንተና
@LioTewolde
@LioTewolde 15 дней назад
Alezar arfif nW programming
@tsegayeasinakew2710
@tsegayeasinakew2710 15 дней назад
Alexo endatwash ye Arsenal degafi neh
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km 15 дней назад
እኔ የማንችስተር ደጋፊ ነኝ ስለ አርሰናል ያወራ ሁሉ የአርሰናል ደጋፊ ነህ ማለት አላዋቂነትን ነው።ቢሆንስ ምንድን ነው ችግሩ?ዋናው ነገር የሚናገረው ነገር እውነት ነው ወይ ነው?የግድ የማንችስተር ደጋፊ መሆን አለበት እንዴ?
@AmareFikire
@AmareFikire 15 дней назад
Alazar ኳስ እደት እደሚተነተን ለመንሡር አሣይልኝ አረ
@SalibaOdegard
@SalibaOdegard 15 дней назад
Sele havert metelewn ngr hulum sw begebaw dis yelgn nbr be migebaw lek eyetemesegene ayedelm
@abk8188
@abk8188 15 дней назад
ዳኛው ልክ ነበር
@odinodo8508
@odinodo8508 15 дней назад
ለምን Thomas party እንደዝ እንደጠላሁ አይገባኚም አንደም ስለሱ postive ስትሆነ ሰምቼ አልዉክም ለ goal ቀጥተኛ ተጠያቂ Big gabi ነዉ
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 15 дней назад
Red card yasetal menem sehetet alseram dagnaw
@elianamedia4143
@elianamedia4143 15 дней назад
lemindinew trosardin kuami argo yasigebaw
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 15 дней назад
ግራ የሚገባኝ ደጋፊው ግራ ተቀይሮ ሲገባ ለምን ቋሚ አይሆንም ቋሚ ሲሆን ደግሞ ለምን ቤንች ሆኖ አልገባም ምንም ፍላጎታችን አይታወቅም በማርቲኔሊ ቢጀምር ጥሩ ነበር በነበር ቀረ
@prokal9470
@prokal9470 14 дней назад
Pure robbery in the daylight! Kavanagh is a biased referee. PGMOL is fun .
@walyalucy4687
@walyalucy4687 15 дней назад
First comment 👍 👍 👍
@user-ou9np8gw2o
@user-ou9np8gw2o 15 дней назад
የባርሴሎናን ስራልን
@abdishemsu602
@abdishemsu602 15 дней назад
አንተን ብቻ ነው መስማት አባቴ
@Merejanetwork
@Merejanetwork 15 дней назад
ለቁርስ አደረስክ አሌክሶ TNX
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 15 дней назад
ክሬዚ ካቫና።
@mesfindemissie7074
@mesfindemissie7074 15 дней назад
የሻሼን ጌታ በ 10 ................ ተንጫጩ እንግዲህ እነ ሻሼ
@MintesnotZed
@MintesnotZed 15 дней назад
ቀይ ለምንድነው ላይክና ሼር የማናደርገው
@user-vl3xh9iy7w
@user-vl3xh9iy7w 15 дней назад
ምንም አያከራክርም ህጉ ከተከተሉ ዳኛዉ ትክክል ናቸዉ ችግርዉ ወሳኔዉ ወጥነት አለወይ የሚለዉ ነዉ
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 14 дней назад
ህጉ የሚሰራው ለአርሰናል ብቻ ነው? የብራይተን ተጨዋች ፔድሮ ከግማሽ ሜዳ ወደውጭ ኳስ ሲመታ ለምን ቢጫ አላየም ጨዋታውን ካላዬህ ሀይ ላይቱን ትዊተር ላይ ማየት ትችላለህ
@user-vl3xh9iy7w
@user-vl3xh9iy7w 14 дней назад
Ene mn alkush papa lemndnewu wetenet yelelewu newu yene teyake lemn 1 bcha hone newu enji
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 15 дней назад
ትላንት በጣም ነው የተቃጠልኩት ወተት የለም እንጂ😢😡
@ArsenalHybury
@ArsenalHybury 15 дней назад
Totenham hiden 1 point kagenen destenga negn😂
@muktarhebo9929
@muktarhebo9929 15 дней назад
Crazy Referee
@BinyamTeferi-i7x
@BinyamTeferi-i7x 15 дней назад
አርሰናል ላይ ለተቆጠረው ግብ ተጠያቂው ጋብሪኤል ማጋሊሽ ነው።
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 14 дней назад
ፓርቲ ነው
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 15 дней назад
አሌክሶ የሲቲ እጅ ረጂም አይመስልም?
@Roni_said
@Roni_said 15 дней назад
ድንቅ ትንተና የእውነትም አንተ ትለያለህ @Alazar :: አንተን ሰምቼ @Mensur Abdulkeni ቋቅ ነው ያለኝ ከምር Alexo neff Amet nurln
@Roni_said
@Roni_said 15 дней назад
❤❤❤
@cherewolde1790
@cherewolde1790 15 дней назад
Ante ye sport tentagn mehon atchlm cuz wegentegninet ytaybhal
@gelayekebede
@gelayekebede 15 дней назад
ኪሬዚ ካቫና
@AminAbdulkerim
@AminAbdulkerim 15 дней назад
ALOl
@teviz309
@teviz309 15 дней назад
Arsenal 😂😂😂😂😂 you love to talk but you never walk 😂😂😂😂😂😂
@fredjean4506
@fredjean4506 15 дней назад
በቃ ሊጉ ለአረቦች ገበያ ሲባል ሌላዉ ቡድኖች ዋጋ እየከፈሉ ነዉ ምክንያቱም የሊጉ ዋንጫ በተወሰኑ ነጥቦ እየተወሰደ ስለሆነ
@AntuMancity
@AntuMancity 14 дней назад
በዚህ አህምሮህ ነው እግር ኳስ የምታየው? የት ነው ይሄ ጭንቅላት የሚሸጠው?
@ArsenalHybury
@ArsenalHybury 15 дней назад
TROSCAD TEQEYERO SIGEBA NEW ARIF😂
@mohammedosman2646
@mohammedosman2646 15 дней назад
ልታለቅስ ነው ዴ😂
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg 15 дней назад
Err fta man😏
@NatinaelZeleke
@NatinaelZeleke 15 дней назад
በናታቹ ትልቅ ክብር ይኑራችሁ ለ አሊዝ
@yosefgirma7761
@yosefgirma7761 15 дней назад
የመጨረሻዋን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን አንተ ግን ትገርማለህ አፍረናልን ለማደነናቅ የምትሄድበት መንገድ ያስገርማል መጨረሻ ላይም ዋንጫ ስለማይበሉ አብረሃቸው ታለቅሳታለህ
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 15 дней назад
ንፍጣም
@adiljemal9295
@adiljemal9295 15 дней назад
ወንድም ታከም አእምሮህን አሞሀል
@footballmenu
@footballmenu 15 дней назад
አንድ ሚያሰቅ ነገር ልንገርክ ብራይተን ጫወታዉ 2-0 እየመራ 2 ተጫዋች በቀይ ካርድ ወቶበት ጨዋታዉን ቢሸነፍ እርሰ ታደርገዉ የነበረዉ የአርሴናል ማሰጨነቅ የቀይ ካርድ ሰለባ ያደረገዉ ብራይተን ብለ ነበር አርሰት ምሰጠዉ ሲጀምር ራይሰ ኳሱን ምን አሰነካዉ ???
@ArsenalHybury
@ArsenalHybury 15 дней назад
Partey fezaza new😂
@user-mw9fx6rh3l
@user-mw9fx6rh3l 15 дней назад
አንተን መሥማት ፈውስ ነው
@KasahunAyalew-c6m
@KasahunAyalew-c6m 15 дней назад
አንተ ልዬ ነህ
@yosefgirma7761
@yosefgirma7761 15 дней назад
ማልያቸውን ለብሰህ ሶፍት ይዘህ ሙሾ እየወረድክ መዘገብ ትችላለህ ዋንጫው አሁንም የሲቲ ነው ምን እንደምትሆን እናያለን
@KenedyWonedme
@KenedyWonedme 15 дней назад
የደደቦች ኮሜንት
@adiljemal9295
@adiljemal9295 15 дней назад
ወንድሜ ታከም አሞሀል
@liyatendalk5116
@liyatendalk5116 15 дней назад
አልዛር ግን ድብን ያልክ የ አርሰናል ደጋፊ አንደሆንክ ዛሬም አስታውቅብሀ
@selted2323
@selted2323 15 дней назад
so what ? He has the right
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 15 дней назад
እና ቢሆን ምንድነው ችግሩ
@aghsepda
@aghsepda 15 дней назад
እሰይ! ኳስ ያውቃላ አልቃሻ!!!😂😂😂
@NatinaelZeleke
@NatinaelZeleke 15 дней назад
ማሰብ የተሳነው ሰው comment
@KenedyWonedme
@KenedyWonedme 15 дней назад
ሁሉም ግዴታ የሻሼ መሆን አለበት
@MehzemMehzem
@MehzemMehzem 15 дней назад
Arsenal ሳይሆን Brighton ነዉ ነጥብ የጣለዉ
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 14 дней назад
ምን ይጠበስላችሁ አሳ በወተት ወይስ በጃንቦ ? እውነት ያማችኃል አዎ አላዛር የአርሰናል ደጋፊ ነው አዳሜ ሻሼ እሳት አትችሉም ትሸበሸቢያለሽ ሽብሽቦች
@medhanetaddese7727
@medhanetaddese7727 15 дней назад
ብራይተን ላይ ቢሆን ይህንን አትልም ነበር ስለህጉ እና ስለተገቢነቱ ታደነቁረን ነበር አንተም inconsistent መሆን ይታይብሃል
@abebawamare-hi9qt
@abebawamare-hi9qt 15 дней назад
Sissy
@surafel-q3y
@surafel-q3y 15 дней назад
bemn awek dedeb
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 15 дней назад
ጥሩ ጋዜጠኛ ብትሆንም የአርሰናል ደጋፊነትህን ግን በትንተናህ ላይ ተጽዕኖ ሳያሳድርብህ አልቀረም። ለደጋፊዎቹ Rice የተመለከተው ቢጫ ካርድ ነው እንጂ ቀይ ካርድ አይደለም። ጨዋታዎችን ማዘግየት ቢጫ አያሰጥም የምትሉ ሰዎች ኳስ ባታዩ ይሻላቹሀል።
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 15 дней назад
አልዛር ታውቆሃል በጣም እኮ እየተናደድክ ነው ምታወራው የማንም ደጋፊ ሁን ግን ከቻልክ ስሜትህን ሚዲያ ላይ በዚህ በኩል ባትገልፅ መልካም ነው ምክንያቱም ጋዜጠኛ ነገሮችን ገለልተኛ ሆኖ ማየት አለብህ ምናልባት ለቬንገር ያለህ ፍቅር የተነሳ የአርሰናል ደጋፊ መሆንህን ብዙሃኑ ያውቃል ግን የዛሬው ግን በጣም ከፋ አሊዚ ብዙ ክለቦች በዳኛ ሲበደሉ አይተናል ግን በዚህ መልኩ ሪያክት አላደረክም ለምሳሌ አምና እንደሊቨርፑል በዳኛ የተበደለ ክለብ አልነበረም ግን ማንም ስለነሱ በደል ያንገበገው ጋዜጠኛ አላገጠመኝም ብቻ ሰው ቢናደድብህ በከፋብህም ስለሚወድህ እና ካንተ ሚዛናዊ ዘገባ ሰለሚጠብቅ ነው እና ለሌላ ጊዜ ጨዋታ እንዳለቀ ቶሎ ፕሮግራም አትስራ ትንሽ ከስሜታዊነት ረገብ ብለ ነገሮችን ለማየት ይረዳሃል.
@SelamuKebede-yc2qv
@SelamuKebede-yc2qv 15 дней назад
😅???
@surafel-q3y
@surafel-q3y 15 дней назад
ere le alzar sle kuas eyasredahew balhone
@adiljemal9295
@adiljemal9295 15 дней назад
አምና በሚገባ አንስቶታል ከቶተንሀሙ ጫወታ ቦሀላ ስለዳኝነት ስህተቱን አንተ የአርሰናል ሲሆን ነው ሚታይ ስለዝህ እራስ ገልተኝ ሁን ወይም ታከም
@Husene-d8x
@Husene-d8x 15 дней назад
አላዛር ግን በጣም ያስፎግርብካል የአርሰናል ደጋፊ መሆንክ ይደብራል ደምፅክ እንኳን አንሳል ገለልተኛ ብትሆን የበለጠ መስራት ትችል ነበር
@user-fq8ts2rk7j
@user-fq8ts2rk7j 15 дней назад
Andand sew eko😂😂😂😂
@user-pu1gd3qf9f
@user-pu1gd3qf9f 15 дней назад
የሻሼ ወያላ አስተያየት 😂😂
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 15 дней назад
መፃፍ ስለተቻለ ብቻ አይፃፍም
@Samuel-r5h6e
@Samuel-r5h6e 15 дней назад
ቃሽም የሻሼ ዳጋፍ😂
@yosefgirma7761
@yosefgirma7761 15 дней назад
ግልፅ እኮ ስለ አርሰናል የሚያወራቸው ነገር ቬንገርን ስለሚወድ ማሽቋለጡ የመጀመሪያው አይደለም
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 15 дней назад
አሁን በጣም አስፎገርክ ምንም ያማታውቅ ጀዝባ ነህ ከእረፈት በፊት ራሱ ብራይተን የኳስ ቁጥጥር 84% ተቆጣጥሮ እየተጫዎተ ነበረ አላዛር ቀሽም ሰው ነህ ብዳታም 😂
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 15 дней назад
ምትፅፈው ነገር አስተውል አንተም አወኩ ብለህ ሰው መዝለፍ ነውር ነው ለሰው ክብር ይኑር
@NatinaelZeleke
@NatinaelZeleke 15 дней назад
መሃይም ነህ ደደብ ቀሽም
@KenedyWonedme
@KenedyWonedme 15 дней назад
እዳንተ ያለ ጀዝባም አልተባለ
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 15 дней назад
@@KenedyWonedme የናትህ እምስ ትል ጥርስ ግጠህ ብላ የሸርሙጣል ልጅ ጀዝባ የአርሰናል ደጋፊ ግም ትላም ቡሽቲ ሉጢ ጥንባታም😂
@Fikir_Endale
@Fikir_Endale 15 дней назад
Aliz please block this disrespectful man!
@jemalyesuf-rl5gf
@jemalyesuf-rl5gf 13 дней назад
mirt.gazategna.nehi
@liyatendalk5116
@liyatendalk5116 15 дней назад
አልዛር ታውቆሃል በጣም እኮ እየተናደድክ ነው ምታወራው የማንም ደጋፊ ሁን ግን ከቻልክ ስሜትህን ሚዲያ ላይ በዚህ በኩል ባትገልፅ መልካም ነው ምክንያቱም ጋዜጠኛ ነገሮችን ገለልተኛ ሆኖ ማየት አለብህ ምናልባት ለቬንገር ያለህ ፍቅር የተነሳ የአርሰናል ደጋፊ መሆንህን ብዙሃኑ ያውቃል ግን የዛሬው ግን በጣም ከፋ አሊዚ ብዙ ክለቦች በዳኛ ሲበደሉ አይተናል ግን በዚህ መልኩ ሪያክት አላደረክም ለምሳሌ አምና እንደሊቨርፑል በዳኛ የተበደለ ክለብ አልነበረም ግን ማንም ስለነሱ በደል ያንገበገው ጋዜጠ ኛ አላገጠመኝም ብቻ ሰው ቢናደድብህ በከፋብህም ስለሚወድህ እና ካንተ ሚዛናዊ ዘገባ ሰለሚጠብቅ ነው እና ለሌላ ጊዜ ጨዋታ እንዳለቀ ቶሎ ፕሮግራም አትስራ ትንሽ ከስሜታዊነት ረገብ ብለ ነገሮችን ለማየት ይረዳሃል.
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 15 дней назад
መፃፍ ግዴታ ነው ?
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 14 дней назад
ተው እንጂ ተናዷል 😂😂😂 ለማንኛውም አትናደድ😅
Далее
HIGHLIGHTS ARSENAL 1 VS BRIGHTON 1.   31 August 2024
6:24