Тёмный

አርሰናል ከእንግዲህ ከዤሱስ የሚፈልገውን ያገኛል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 283 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@amanuhassen8487
@amanuhassen8487 7 дней назад
መንሱሬ ሰላም ነው ሁሌም የምሰጣቸው ትንታኔዎች ይመቹኛል፡፡ ዛሬ ግን በጅሰስ ዙሪያ የሰጠኸው ትንታኔ ላይ አልተስማማሁም፡፡ በቃ ልጁ መጫወት አለበት ሳይጫወት የልጁን አቅም ወርዷል ብሎ ማውራት አግባብ አይደለም፡፡ ሀቨርትም እኮ ምን ያህል ጫወታዎችን በአሰልቺነት እንዳሳለፈ የምናቀው እውነት ነው፡፡ አቅሙን ለመመለስ ማጫወት እና ጊዜ መስጠት አለበት ሚኪ፡፡ አርቴታ እስኳዱን ማስፋት ካለበትም በዚህ መልክ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
@gebreyesustenagashawbayeh2464
@gebreyesustenagashawbayeh2464 9 дней назад
መንሱሬ ለእኔ ጀሰስ አሁን የግበ ዓይኑ የጠፋ ከብራዚሎች የማናውቀውን ተቃራኒ ተጨዋችን በክሎት ሳይሆን በጉልበት ለማቆም የሚጥር ደንቃራ ተጨዋች እየሆነ ነው፡፡ በእኔ ግምት ለአርሰናልም አይጠቅምም ባይ ነኝ፡፡
@SenayHaileselassie
@SenayHaileselassie 8 дней назад
ጄሱስ ዚንቼኮ ቶሚያሶ ማሶጣት ነው አያስፈልጉም😮
@user-ql3jq6mt7j
@user-ql3jq6mt7j 8 дней назад
U bemenk nw metayew koy eee
@Silwanos
@Silwanos 8 дней назад
Tomiyasu Besteker 2tu ayasfelgunm
@belaynehmelese1313
@belaynehmelese1313 8 дней назад
What about the squad depth brah??? Do you think the best 11 players could be physically fit enough to be in the lineup for every game??
@EliasWendmu-m5n
@EliasWendmu-m5n 5 дней назад
መንሱረ ዤሱስ አሁን ላይ ለአርሰናል አይጠቅምም መውጣት አለበት
@aberademissie9761
@aberademissie9761 9 дней назад
👍🏻👍🏻mansureeer❤️❤️❤️
@girmayimer-t7m
@girmayimer-t7m 8 дней назад
Jesus gudatu nw yegodawe
@tarikualemu7062
@tarikualemu7062 8 дней назад
Jesus is always perfect
@leuleermias
@leuleermias 8 дней назад
ትክክል ነክ!
@JibrilKemal-y1v
@JibrilKemal-y1v 8 дней назад
ልክ እንደ ፈርጊ ነው የተጣለው
@Dash-rt3tc
@Dash-rt3tc 6 дней назад
ኧረ ተው ጀሱስ ወደ ብቃቱ ይመለሳል
@bless4us911
@bless4us911 8 дней назад
Jesus shito heylagn forward players megzat yeshlal M.Arteta
@AbdulazizAbdella-ez5gx
@AbdulazizAbdella-ez5gx 9 дней назад
አረ በፍጹም አያገኝም
@Maskalotanqetanqemasqalo
@Maskalotanqetanqemasqalo 9 дней назад
ኤሄ ሁሉ ጉዳት
@zufanshambe
@zufanshambe 9 дней назад
Jesus must be out
@Hararpost
@Hararpost 7 дней назад
Hule Sila arsenal shame on you mansure
@YadetamKenea-1097
@YadetamKenea-1097 9 дней назад
Gedelut akemun
@abduarage5010
@abduarage5010 8 дней назад
እንኳን ከሱ ከአርቴታ ምንም አያገኙም በተስፋ ከመጠበቅ ውጪ
@hassanhasan120
@hassanhasan120 8 дней назад
ወየአንተ ሰውየ ምናለ ለሙያየህ ክብር ቢኖርህ ጥሩ ነው ሁሌ አርሰናል አርሰናል እጭጭ
@GodLove-t8p
@GodLove-t8p 9 дней назад
Endhe ene kahone esu biwota lasum la Arsenal yishalale
@YusufNegussie
@YusufNegussie 9 дней назад
Jesus ከአርሰናል መውጣት አለበት
@kibromteum181
@kibromteum181 9 дней назад
ከ Lester ጋ የመጨረሻው ጎል
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 8 дней назад
Jesus is dead.
Далее
ያጓጓል  | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
14:55
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37