Тёмный

አርቲስቶቹን በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው? - " ችላ-ለች " 

EBRO MEDIA
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

አርቲስቶቹን በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው? - " ችላ-ለች "
#Chilalech
#ችላለች
#EbroMedia
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #rahelgetu #eyut #ራሄል_ጌቱ #እዩት #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Развлечения

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@kal7795
@kal7795 3 месяца назад
Heyria you go girl, you're one of the few women to say loud and clearly " I made it! "👏👏👏
@xjdjhdj4409
@xjdjhdj4409 3 месяца назад
ሰላም ተስፋዬ በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ለእናቷ አንድ 1 ልጅ ናት ለአባት 2 ልጅ ናት አባት የላትም 😢 እህት የላትም ሰላም ማለት በጣም ምርጥ የዋህ ልጅ ናት ሰላም ምርጥ ተዋናይት ናት ሰላም ተስፋዬ ማለት እኮ (34)ፊልም የሰራች አንደኛ ተዋናይት ናት 💪💪💪 ሰላመይ የኔ ቆንጆ 💖💖💖💖💖
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 3 месяца назад
ለእንዳንተ አይነቱ ልክ ነህ እሷ ናት ጀግናህ😅
@seasonisoon
@seasonisoon 3 месяца назад
Jeans yekeyayere hula TENKARA lemin endemimeslachu aygebanim.
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 3 месяца назад
ትክክል
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 месяца назад
😂😂😂😂ሰላም እባብ ናት 🐍
@senaityohannesgebrezgabiher
@senaityohannesgebrezgabiher 3 месяца назад
😂😂 ስንት ጀግና እናቶች ባሉበት ሀገር ሰላምን ጠንካራ ማለት ደስ አይልም😅 ደሞ ጋጠወጥ እንደሆነች ለ ቤተሰቦች ሰምተናል
@amen1615
@amen1615 3 месяца назад
ሩታዬ የኔ ደርባባ ቆንጅዬ ❤
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 3 месяца назад
በሴትነቴ እኮራለሁ አንድም ቀን ምነው ወንድ ባደረገኝ ብዬ አሰቤ አላውም ሴትነቴን ማንነቴን እስከችግሮቼ እወደዋለሁ እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@Etfeben
@Etfeben 3 месяца назад
The hibag woman is the smartest of all. I love her definition, experience, education, and overall perspective!! 👏👏👌👌
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach 3 месяца назад
ስለ ሴትነት ከአሪትስቶች በላይ በላይ ጉሊት ላይ ፅሀይ ላይ እየተቃጠሉ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ ሴቶች ቢጠየቁ የተሻለ ግንዛቤን ይሰጡን ነበር
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl 3 месяца назад
በጣም
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 3 месяца назад
ደሀ መሆንኮ አይጠበቅበትም ሰው ግንዛቤ ለመስጠት ችግር ስለደረሰባቸወ ብዙ እወቀት አላቸወ ማለት አይደለም እድሉን ቢያገኙ አርቲስቶችን መሆን ይፈልጉ ነበር
@seasonisoon
@seasonisoon 3 месяца назад
That's what's I said
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 3 месяца назад
Ye artists tiliqu ewuqet egir akefafeti new 🤣🤣🤣
@saram5177
@saram5177 2 месяца назад
ከሙስሊሟ ውጪ ሴትነታቸው ጠቅሟቸው ባጋጣሚ እዚ የደረሱ ሴቶች ናቸው! ሁሉም ቢሆኑ ከመንገድ ላይ በሴትነት ውበታቸው በግድ ነይ ስሪ ተብለው እንዲሁ እንደዋዛ ተጎትተው የገቡ እንጂ በጥረታቸው ያገኙት ነገር አይደለም! እዚ ላይ ግን የሆነ ተጠበው, ለፍተው ያገኙት አስመሰሉት::
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 3 месяца назад
እናቶች የትውልድ መቀጠል ምክንያቶች ናቸው አለቀ ።ክብር ለእናቶች🙏🙏🙏🙏
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 3 месяца назад
ሰላሚኖ ሞክሼዬ ስወድሽ እኮ እፂ ሩታዬ ሁላችሁም እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን አደረሳቹ ሂሩዬ አንቺ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ሊደር ባንቺ ሴትነቴን ወደድኩት በመማር ሀገራችንን እንለውጣለን መማር ሙሉ ሰው ያረጋል
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 3 месяца назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤ መቅደስ ፀጋዬ ተጨምራ በነበር የበለጥ ያምር ነበር ጥንካሬዋ ያሰተምራል
@melatyilma7912
@melatyilma7912 3 месяца назад
I love etsehiwots definition 👏
@Mattew151
@Mattew151 3 месяца назад
ለኔ ግን ሙስሊሟ ሴት በልጣብኛለች ምክንያቱም እዚህ ለመድረሷ ምክንያት እራሷ ብቻ ነች እራሷን በእውቀት ገንብታ ከተቀጣሪነት ወደቀጣሪነት ያሸጋገረች ብልህ ሴት ናት ሌሎቹ እዚህ ለመድረሳቸው ሌሎች ምክንያቶች አሏቸው ለምሳሌ የባል ሀብት ወይም ሌሎች ምክንያቶች አሏቸው:: እንደሙስሊሟ ሴት አይነቶች እራሳቸው ተፍጨርጭረው ወድቀው ተነስተው ትልቅ ቦታ የደረሱ ሴቶችን ብታቀርቡ ጥሩ ነበር::
@aviya5907
@aviya5907 3 месяца назад
ሙስሊሟ ሙህርኮነች እንደ አርቲስቶች ቀፎ ጭንቅላት አይደለችም አርቲስቶቹ ከወንድ ወደ ወንድ እየተጠለጠሉ ስጋቸው ለገበያ እያቀረቡ እዚህ ደርሰዋል ሙስሊሟ በጥረቷ በግል ታታሪነቷ በትምህርቷ እዚህ ደርሳለች ለኔ ሙስሊሟ አንደኛ ነች ❤ ። ለሴት ተምሳሌት ምሳሌ አርአያ መሆን ሚገባት ሙስሊሟ ነች አርቲስቶቹ ከጀርባቸው ያለው ጉድ ዘግናኝ ነው ይህን የምለው በምክንያት ነው ምሳሌ ሊሆኑ አይችሉም ።
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 3 месяца назад
Selamye 🤍🤍🤍
@FedilaAman-lc5tj
@FedilaAman-lc5tj 3 месяца назад
ሰላምዬ የኔ ጀገና ሴት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 3 месяца назад
ቲሽ ቱልቱላ
@yorditube8040
@yorditube8040 3 месяца назад
@@ethiopiaethiopia8568😂😂
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 3 месяца назад
ሰላምዬ የኔ ጠንካራራ❤❤❤
@Lulylemon
@Lulylemon 3 месяца назад
Selamye, I like your speech. You are a strong woman. Happy International Women’s Day!
@user-nd7fc4jh3x
@user-nd7fc4jh3x 3 месяца назад
ዋው ሁላችሁም አገላለጽ ሩታ እና እጸሂይወት❤
@hafizaidris7868
@hafizaidris7868 3 месяца назад
እንኩዋን ለሴቶች ቀን አደረሣችሁ ኸይሪያዬ የኔ ሮል ሞዴል አላህ ይጠብቅሽ
@lemlemg542
@lemlemg542 3 месяца назад
እንደራሄል በራሷ አቅም የተነሳች ሴት ከዚህ ጉሩፕ አትታየኝም እናም ሞሲሊማ ልጅ የቀሩት ውበታቸው የፈጠረላቸውን ዕድል ስለሆነ የተጠቀሙት የነሱ ጥንካሬ አይታየኝም !!! ከታች ተፍጨርጭረው የተነሱ ብዙ ሴቶችን ማቅረብ ትችሉ ነበር !! ጉሊት ቸርችረው ልጆቻቸውን ለወግ ለማአረግ ያደረሱ እነሱጋ ብዙ ቁምነገር እናገኝ ነበር ። ሌላው የተጠና ነው እንዴት በዚህ ሁሉ ዘመንክ አልችልም አቃተኝ ያልክበት ቀን አይኖርም ? እኔ ብዙ ግዜ አልችልም በቅቶኛል ብየ እንደገና የተነሳሁባቸው ብዙ መቁጠር ማልችላቸው ነገሮች አሉ !!!
@hananni8551
@hananni8551 3 месяца назад
Selam is the self made also
@lemlemg542
@lemlemg542 3 месяца назад
@@hananni8551 እንዴት አወቅሽ የተነገረሽን ነው ያመንሽው ። እራሄልን እያየናት ነው ያደገችው ለውጣን በስራ ነው ያገኘችው
@Debrenazret
@Debrenazret 3 месяца назад
💯 ትክክል ባቋራጭ ግማሽ ድረስ የመጡ ናቸው except those two. እድሉን ስላገኙ አይከፋኝም ግን ማስተማሪያ ይሆናሉ ብዬ ግን አላምንም sorry
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 месяца назад
በታም ብልግና ነው😖 just to left one up ሌላውን መስደብ not good ራሄል or ante ያልካት ሴት le old groupochua ምቀና nat አሉ ነው እንግዴ ሶ watch your mouth👈🏽
@lemlemg542
@lemlemg542 3 месяца назад
@@melkamlove2830 ሓበሻ ማደባበስ እንጅ ልኩን ሚነግረው ሰው አይወድ !! ራሄልን ልክ እንደሌላው ሰው ከየኛዎች ጀምሬ ነው ማቃት ከዛ ባለፈ እውቅና የለንም አሁንም ያልኩት ልክ ነው !! ወደድሽም ጠላሽም ጥንካሬን ልታስተምረኝ የምትችል ሴት ከራሔልና ከሞስሊማ ልጅ ውጭ ማንም የለችም በዚህ ጉሩፕ !!! እዚጋ ምን አመጣው ምቀኝነትን አንች እንኳን ስታወሪ አሉ ብለሽ ነው ። እኔ ግን ልጅቱ ከታች ወደላይ ስታድግ በቲቪ መስኮት ብዙዎቻችን አይተናታል !! የስዋ ለውጥ በጥረቷ ነው !!
@aysham.8398
@aysham.8398 3 месяца назад
Heriya አንበሲት በጣም ነው የምወድሽ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ
@Sameri21Gkerstos
@Sameri21Gkerstos 3 месяца назад
ሰላምየ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽኮ ከዚም በላይ ጠንክሪልን❤
@arsemayeabuye6319
@arsemayeabuye6319 3 месяца назад
ሴት ብዙ ነገር ምችል የምድር ስጦታ እኮ ናት ሪችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@DanaytZeru
@DanaytZeru 3 месяца назад
ማነው ስላምን እደኔ ምወዳት ❤❤
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 3 месяца назад
ማንም
@user-im1dk2pj8z
@user-im1dk2pj8z 3 месяца назад
እኔ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 месяца назад
እኔ ❤❤
@meazagirma9904
@meazagirma9904 3 месяца назад
Selam you're so strong
@ethiozena6503
@ethiozena6503 3 месяца назад
በስመ አብ ኢስላሟ ምትሀት የሆነች ሴት ናት።ከዚህ ቀደምም ቲክቶክ ላይ አያት ነበር። ንግግር የምታውቅ።በራሷ ጥረት ሚሊየነር የሆነች። እውቀት ብስለት በተግባር የመለወጥ ብቻ ሁሉ የተሰጣት ትሁት ሰው ናት። ማንኛውም ሴት ልጅ እንደ ሮል ሞዴል ሊወስዳት ምትገባ ሰው ናት።
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 месяца назад
ሀሳብሸን ሼርአደር ጋለሁኝ አርቲሰቶቹ የራሳቸው ጥረት ቢኖርም ቁንጅናቸዉ ነገሮችን ቀለል ያደርግላቸዋል የራሰን ካፓኒ ማቋቋም ሴት ሆኖበኢትዮጵያ በጣም ታላቅነት ነዉ ለሴቶች ሞዴል መሆን የሚችሉ በራሳቸዉ ጥረት ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሴቶች ተፈልገዉ መቅረብ ነበረባቸው
@aviya5907
@aviya5907 3 месяца назад
ሙስሊሟ ሙህርኮነች እንደ አርቲስቶች ቀፎ ጭንቅላት አይደለችም አርቲስቶቹ ከወንድ ወደ ወንድ እየተጠለጠሉ ስጋቸው ለገበያ እያቀረቡ እዚህ ደርሰዋል ሙስሊሟ በጥረቷ በግል ታታሪነቷ በትምህርቷ እዚህ ደርሳለች ለኔ ሙስሊሟ አንደኛ ነች ❤ ።
@Azeb2221
@Azeb2221 3 месяца назад
በሀይማኖት ላይ ተደግፋችሁ አስተያየት አትስጡ
@odehhome8730
@odehhome8730 3 месяца назад
ሰላምን የምወድ በላይ አሳዩ
@metileyon61
@metileyon61 3 месяца назад
Heriya GOD you are so smart that you inspire me and am not that easily inspired by people tnxs
@tirumobile-vd5qq
@tirumobile-vd5qq 3 месяца назад
ሰላም፣ስላለች፣ድምቀትሆናለች፣ሰላምቆጆ
@raiyselam3593
@raiyselam3593 3 месяца назад
እኔ ደግሞ ሰላም ስላለች ደብሮኛል
@ffa2099
@ffa2099 3 месяца назад
እኔም
@fikrlove1042
@fikrlove1042 3 месяца назад
Selamye marrr❤❤❤
@xjdjhdj4409
@xjdjhdj4409 3 месяца назад
😤😤​@@raiyselam3593
@messbamm9394
@messbamm9394 3 месяца назад
Siga kuter bilut tafiya and ale
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 3 месяца назад
ዋውው የሰላም አጋላለጥ ❤🎉
@Jon-pc5tf
@Jon-pc5tf 3 месяца назад
ሴትነት እናትነት ❤ ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ
@ffa2099
@ffa2099 3 месяца назад
እፀየ የእኔ ውድ ጀግና ሁሌም አድናቂሽ ነኝ
@HayutiyaaSiraj
@HayutiyaaSiraj 3 месяца назад
Hairya MashaAllah my role model. Big respect 🥰🥰🥰
@SemegnKebede
@SemegnKebede 3 месяца назад
እፀ እና ሩታ የኔ ምርጦች
@seniberi6289
@seniberi6289 3 месяца назад
Selamyeeeeee 1
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 3 месяца назад
Ebro ይህንን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሄር ይስጣቹ! አቀራረፁ ኤዲት አደራረጉ እንዲሁም ይዛችኋቸው የቀረባችሁት ሰዎች ብስለት ሁሉ ጥሩ ትምህርት ተመልካች ዘንድ እንዲደርስ አድርጓል። በርቱ
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 3 месяца назад
ሁላችሁንም ሴት አከብራችሗለሁ በተለይ ግን በስደት ያላች እህቴ እሷ ናት ለኔ ጠንካራ ሴት የስደት እህቶች ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ሀገራችሁ ገብታችሁ እፎይ የምትሉበትን ነገር ይግጠማችሁ
@user-ol8ep5sj2r
@user-ol8ep5sj2r 3 месяца назад
Selamya 🥺🥺 u are so strong girl
@senayitgirma4707
@senayitgirma4707 3 месяца назад
Hijabi girl besmam 🤌❤️ betam smart nat
@newmentality228
@newmentality228 3 месяца назад
Her name is Heriya she is.a phenomenal Women
@hananni8551
@hananni8551 3 месяца назад
@@newmentality228she’s also a brand modes campaign owner 😍
@hiwotama
@hiwotama 3 месяца назад
እነዚህ ናቸው ስለሴትነት መናገር የነበረባቸው አዘጋጀቹ ግን ለይታ ብቻ ባትሰሩ ጥሩ ነው ደስ የሚለው አንዳቸውም ሃሳባቸውን በትክክል መግለፅ አልቻሉም ጥበብ የለማ የእውነት በጥሩ አገላለፅ ሴትነት ተገልፆል ያለ ተመልካች ካለ በጣም ገረማለው
@BrktiBerhanu
@BrktiBerhanu 3 месяца назад
Selamye❤❤❤❤❤
@RitaGiday
@RitaGiday 3 месяца назад
ሰላምእያ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@zebibhailu6434
@zebibhailu6434 3 месяца назад
Hairya my role model ❤❤❤
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 3 месяца назад
ወይ ጉድ ከሀይሪያ በስተቀር የኢትዮጵያን ሴቶች inspire የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው? አብዛኞቹ በወንድ ትክሻ ላይ ተንጠልጥለው ነው ታዋቂ እንኳን የሆኑት! በየጭፈራ ቤቱ የሚዘሉ ቁንጅናቸውን ለመታወቅ የተጠቀሙ ትዳራቸውን ማኔጅ ማድረግ ሳይችሉ ቀርተው የፈቱ እኮ ናቸው። የፕሮግራሙ አዘጋጅ ጓደኞችህን ሰብስበህ ትጫወትበታለህ እሂን የዋህ ህዝብ ! ለወደፊቱ ግን እንደዚህ አይነት ስራ ስትሰሩ የፕሮግራሙን አላማ በደንብ ማወቅ አለባችሁ። ስንት መቅረብ ያለባቸው በራሳቸው ጥረት ስኬት ላይ የደረሱ ብዙ ሴቶች በሞሉባት አገር ቀለዳችሁብን እኮ!!!
@Mattew151
@Mattew151 3 месяца назад
በትክክል ብዙዎቹ በባሎቻቸው ድጋፍና ኢንስታግራም ላይ ፀጉር ቀጥለው ሜካፓቸውን ተለቅልቀው ፎቶ ይለቁና ለሆነ ድርጅት በኣምባሳደርነት ይመረጡና ብር ያገኛሉ በራሳቸው ወድቀው የሚነሱሴቶች ባሉበት ሀገር
@marthahidego7902
@marthahidego7902 3 месяца назад
ሁላቹውም ምርጥ ናቹ በርቱልን
@user-iy1cp8br9z
@user-iy1cp8br9z 3 месяца назад
Impressive i love and appreciate all this strong womens ❤️
@roseabr2762
@roseabr2762 3 месяца назад
Selamye...sewedesh eko...❤❤❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 месяца назад
የኔ ኩራቶች ሁላቹም ምርጥ ናቹ ❤ ሪቾ በተለይ ❤😘 ሌሎቹንም ብታቀርቡልን ጥሩ ነበረ ሳያት❤ሜላት መቅደስ ፡❤አምለሰት ❤ ፀደንያ ❤ ቻቺ ❤ ብዙ አሉ አስገራሚ እንስቶቻችን ሴትነት መሰዋትነት ነው ክብር ለሴቶች ❤
@user-ey7wj7vc3u
@user-ey7wj7vc3u 3 месяца назад
እናመሰግናለን እኔም ጀግና እና ጠንካራ ቤቷን በጥበብ የምቲዝ ሴት እናት መሆን እፈልጋለው እችላለው💪
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 3 месяца назад
Happy women's day to you guys! I liked your explanation about women and women empowerment. Tks
@desstadessta
@desstadessta 3 месяца назад
በርቱ ጀግኒቶች❤ የፈለግነዉን የምናገኝ ነን ሴቶች! ማንም እንዳይሰብረን መጠንከር አለብን። በቀጣዮ ማርች 8 ዶክተሮች፣ ኢንጂነሮች፣ ፓይለቶች እና በሳይንሱ ዘርፍ ሀገሪቷን እያንቀሳቀሱ ያሉ ሴቶች እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ። እኔ ኢንጂነር ነኝ ስኬታማ ሴት ነኝ። ገና እቀጥላለሁ! ፈተናዉ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ። ሳንደርስ አንደክምም💪 #ከአርቲስቶች ዉጪ ያላቹ ጀግኒቶች የት ናችሁ?
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 3 месяца назад
Etsehiwot yalechiw bebizu yemayinegu mishitoch eyalefech sakuwan yemitasayi😢😢❤❤❤ oh my God yihenin kalinorshiw atakiwum
@adanishashu5378
@adanishashu5378 3 месяца назад
ስላምዬ❤❤❤
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 3 месяца назад
ሚስትን መሳደብ እና መናቅ ህገወጥነት ብቻ ሳይሆን ኋላ ቀርነት መሆኑን በ40 አመታቸው ያልተማሩ አባወራዎች ያሉባት አገር ኢትዮጵያ ናት። ቆይ በቀሪው እድሜያቸው ከቶ ምን ሊማሩ ይችላሉ?! ይህ በጣም ነው ሚገርመኝ። ሴት ልጅ የባለብዙ ጸጋዎች ናት። ከጸጋዎቿ መካከል ጀግንነት እና ብልሃት ይጠቀሳሉ። … ሴት ልጅ ባህልን ፈጥራ የማኅበራዊነትን ማስተሳሰሪያ ገመዶች ገምዳ አስተሳስራ ማኅበረሰብን የተከለች ሥርዓት ናት። ቤተሰብ የአንድ ማኅበረሰብ የመጀመሪያ ተቋም ነው። የተቋሙ ባለሥልጣን ወይም እመቤት ሴት ናት። ያቺ ሴት እናት ናት። ቤተሰብ የስብዕና መሰረት የሚባለው እናትን ምሰሶ አድርጎ ነው። ሴት ልጅ መለኛ መሆኗን ማኅበረሰባችን ቢያምንም ሴትነትን ግን እንዳላከበረ አሉታዊ ባህልና ኪነ- ቃል ዘይቤ አለ። በእርግጥ የእናትን ምቹነት እና ዋጋ ከፋይነት የሚያትቱ የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎችም አሉ። ለምሳሌ ዳንኤል አበራ “የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች” በሚለው መጽሐፋቸው “እናት ትረገጣለች እንደመሬት፤ እናት ለልጄ ልጅ ለነገዬ፤ እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ፤ እናት የሌለው ልጅ እንደ ጌሾ፤ ሳይበላ የበላ ሳይናገር ዋሾ…” የሚሉ ምሳሌያዊ ንግግሮችን አስፍረዋል። መላኩ ይርዳው የተባሉ ጸሐፊ ‘ደቦ ቅጽ-፩’ ከተሰኘው የ60 ደራሲያን ሥራዎችን ያካተተ መጽሐፍ ውስጥ ‘የሴትነት ጸጋ’ በሚል በጻፉት መጣጥፍ ሴትነትን ከፍቅር፣ ከጥበብ፣ ከብልሃትና ልዕልና ጋር አቆራኝተውታል። ለማንኛውም ሴት ልጅ ቅኔ ናት፤ ከተባለላት፣ ከተጻፈላት፣ ከተዜመላት በላይ የረቀቀች ረቂቅ ቅኔ ናት። እስከዛሬ ከያኒያን ስለሴት ከተራቀቁት፣ ከተጠበቡት ሁሉ እኛ ለምናውቃት ሴት ሁሉ የሚመጥኑ ሆነው አይታዩም። የሴትነት ጸጋው ብዙ ነውና የሴትን ትክክለኛ ማንነት መርምረን አጥንተን የደረስንበት ውስጠ-ስሪቷን አጥንተን የተረዳነው አይመስለኝም።… ከታላቅነቷ፣ ከብልሃቷ፣ ከረቂቅነቷ፣ ከመግዛት አቅሟ፣ ከርህራሄዋ፣ ከሰላማዊነቷ ከሌሎችም አያሌ በረከቶች አንጻር ለሴት ልጅ የተደረገላት፣ የተነገረላትና የሆነላት ሁሉ ያንሳል። እናቶች ሰው የመሆኛ ቅመሞች የሚጨለፍባቸው ባህር ናቸው። … ሕይወታዊ ስሪታችን ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን የወሰደው ከእናት ነው። ከእናት የምናገኘው ‘ማይቶኮንድሪያ’ (ማይቶኮንድሪያ የኃይል ማመንጫ ክፍል ሲሆን የምንመገበው ምግብ እየተቃጠለና ወደ አስፈላጊው ኃይል እየተቀየረ ሕይወትን ያንቀሳቅሳል) .. . . ከእናት የምናገኘው ‘ማይቶኮንድሪያ’ የምግብ ማቃጠያ ምድጃ ወይም ኃይል ማመንጫ ቤት ሆኖ ያገለግላል። … ብዙ መልካም ስብዕና መገለጫዎች ምንጫቸው የእናት ፍቅር፣ የመልካም ስብዕና እና የርህራሄ ምንጭ ነው። ኢያሱ በካፋ ‘የኢያሱ በካፋ ወጎች’ በተሰኘው መጽሐፉ እናትነትን ማህጸንን፣ ምግብን፣ ትንፋሽን፣ ደም፣ ሥጋን እና ነፍስን ሰጥተው በረቂቅ ተፈጥሮ ሰውን ከመውለድ ባለፈ ፍቅራቸውን ዘላለማዊ ገደብ አልባ እና ዕልቆ-ቢስ እንደሆነ እንዲህ ገልጾታል። “እናትነት ነፍስን ማካፈል ነው፤ እናትነት የማይደበዝዝ ዘላለማዊ ፍቅር መስጠት ነው፤ እናትነት ከራስ ሕልውና ይበልጥ ለልጅ ማሰብ ነው፤ እናትነት ፍፁም ወረት አልባ መሆን ነው። እናት ለልጇ ያላት ፍቅር አይነጥፍም፤ አይለወጥም። ለእናት ልጇ ሁሌም ልጇ ነው” (ገጽ-4) እናትነት በቃላት ለመግለጽ እንደሚከብድ፤ በውለታ ማካካስ ይከብዳል። የእናት ውለታዋን መክፈል የሚችል ልጅ የለም። የእናት ፍቅርን ለመግለጽም በርካቶች አንደበታቸው ይተሳሰራል፤ ቃላት ይነጥፍባቸዋል፤ ስሜታቸውን መግራት ይሳናቸዋል። ድምፃዊ እሱባለው ይታየው(የሺ) ‘ይናገራል ፎቶ’ በሚል እናትና አባቱን በገለጸበት ሙዚቃ የመጨረሻው ማጠንጠኛው ‘እወድሻለሁ/እወድሃለሁ’ ያለው፤ እንዲሁም ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ ‘እናት ውለታዋ’ በተሰኘ ዘፈኗ ውስጥ (ዜማና ግጥም ጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማ)፤ “ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመንፈሷ፣ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ” እያለች በሚስረቀረቅ ድምጿ የምታንጎራጉረው ለዚህ ይመስላል። ዕውቁ የቋንቋ ሊቅ የሻው ተሰማ (የኮተቤው) ‘የጥቁር አፈር ትሩፋቶች’ በተሰኘው መጽሐፉ (ገጽ-79) ‘መቀነትሽን አጥብቂ’ በሚል ርዕስ ባሰፈረው ረዘም ያለ ግጥም ሁለት አንጓዎች ብቻ ስንመዝ የእናትነት ውለታን መመለስ እንደሚሳን፤ የእናትነት ግብሯ ‘እናት’ የሚለው ቃል በራሱ እንደሚያንስባት ያትታል። ዶክተር ይሁኔ የሴት እና እናትን የነገዋን መንገድ ከሳይንስ አተያይ አንጽረው፤ ከማኅበረ-ፖለቲካ፤ ከማኅበረ-ባህል ከፍታዋ አመሳክረው፤ እናትና ሀገርን መጋመድ አመስጥረው መልእክታቸውን እንደ መውጫ አስፍረዋል። ለስንበት አንድ አንቀጽ እንወርውር!! “የእናት ሀገር ህልውና ከእናቶች ሕይወት ጋር በቀጥተኛ ተዛምዶ አለው። የሰመረ ትውልድ ሊቀጠል የሚችለው በጥሩ ሁኔታ በተገነባ የእናቶች አቅም ነው። የእናቶች አቅም ሲገነባ የራሳቸውን አቅም ያውቃሉ፤ ምርጫቸውን በራሳቸው ይወስናሉ፤ እንዲሁም ለሚመጣው ማኅበራዊ ለውጥ የራሳቸውን አሻራ ያሳርፋሉ። ስለሆነም የእናቶችን አቅም ማጎልበት ትውልድን ማጎልበት ነው። እናቶች ላይ መሥራት ትውልድ ላይ መሥራት ነው” እንኳን ለ ማርች ኤይት አደረሳቹ ውዶች ሴቶቻችን! ያለናንተ አለም ከንቱ ወንድ ከንቱ ሁሉ ክፉ ሁሉ ጎምዛዛ ነው። ኑሩልን! ኢቶይጵያውያን ሴቶች ሁሌም ድመቁልን።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад
እንዴ እንዴት ለንባው 😂😂😂
@basicstrength9893
@basicstrength9893 3 месяца назад
ጎበዞች
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 месяца назад
More content video like this one! I loved it. The content was well thought out and clever. Simply the best, in every way. Keep it up. Thank you 💚💛❤
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 3 месяца назад
በጣም የምወዳችሁ ሄሉ አድናቂሽ ነኝ በዚህ አጭር ጊዜ እዚህ ቦታ መገኘትሽ በርቺ
@selamabrham8249
@selamabrham8249 3 месяца назад
Hulachum agelalatsachu des yelal hairuye yanchi dmo yelayal la bzu setoch ya sera edln mtfatri nash betam nw makabrsh mewadsh❤❤❤
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 3 месяца назад
ሲትነት ይቅር ባይነት 💔😌🫶🫶🫶🫶🫶
@LillyStar-pn7rs
@LillyStar-pn7rs 3 месяца назад
Hairya❤❤🎉
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 месяца назад
ሴላምዬ ድምቀት ነሺ እወድሻለው❤❤❤❤❤
@meklitsolomon6040
@meklitsolomon6040 3 месяца назад
I would like to thank ebro multimedia and clean material. It's really inspirational and worthy video. You would never regret for done this video. It's not about being famous it's all about being Strong Women. Ofcourse as a young generation a lot of things woul influence us; but this video really take back us to our identity, our goals, our future. If those women are our role models so we want to live such kind of quality life and to get that we have to focus on our self, our goals and update our self every time then it will pay back us. Thank you so much all of you! አዎ ችላ-ለች ችላም አሳይታለች❤
@user-ri1if9qy6j
@user-ri1if9qy6j 3 месяца назад
ሰላምዬ የኔ ጀግና ❤❤❤
@raheltesfaye7788
@raheltesfaye7788 3 месяца назад
ሩታዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@user-hv6ji8hg9x
@user-hv6ji8hg9x 3 месяца назад
Selam real nw tarikua betam bechallenge yetemola neber tesfa balemwkuret ezeh deresalech
@adyarega101
@adyarega101 3 месяца назад
ሁላችሁም ደስስ ትላላችሁ ❤so inspiring😊 ግን ዳኑ ነብያት ምን መሰላችሁ 🤔
@elsabishaw55
@elsabishaw55 3 месяца назад
Hulachehum jegnoch nachu bezu ashenefachehual👏👏👏
@user-wc1wh4ld8d
@user-wc1wh4ld8d 3 месяца назад
ሴት መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገር መሆን ነው የሁሉ ተምሳሌት ነው እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን❤❤❤
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 3 месяца назад
ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ብቻ ባይሆን የጠየቃቹት ጥሩ ነበር ግን የሴት ኩራት ናቹ ደስ ይላሉ ❤❤❤መልካም የሴቶች ቀን everyone You guys deserve more❤🎉
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 месяца назад
እናቴ በሜካም ነው ያማሩ የመሰሉት ሲታጠቡት እኮ እነእርሱም እራሳቸውን አያቁትም 😂
@helahelabrhane161
@helahelabrhane161 3 месяца назад
My beautiful selamina ❤❤❤
@user-hc8ft2ni1e
@user-hc8ft2ni1e 3 месяца назад
Seluye yene konjo gobez set enatewa akebari
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ላገራችን ይሁን
@ZikriHiwet
@ZikriHiwet 3 месяца назад
ሰላም የ የኔ ልእልት❤️👸
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 3 месяца назад
Awesome Lady’s ❤
@mesi16-91
@mesi16-91 3 месяца назад
Selame & rutaaa 💙❤
@MehzemMehzem
@MehzemMehzem 3 месяца назад
ሴትነት ማለት ለኔ እራስን ገሎ ሌላ ሂወት መፍጠር ማለት ነዉ ።
@basicstrength9893
@basicstrength9893 3 месяца назад
ወንድነትስ እየዞሩ መርጨት ማለት ነው?👉👈😅 ሴት ልጅ እንዳንተ ሰው ነች ከመውለድ በተጨማሪ ሌላም ፍላጎት አላት እኛ ወንዶችም ከማስወለድ በተጨማሪ ሌላ ነገር እንደምንፈልገው!
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 месяца назад
Tikikilegna abebele
@jigi8875
@jigi8875 3 месяца назад
Erasen megdel mn ametaw
@Freepress12
@Freepress12 3 месяца назад
ባለሂጃቧ ብቻ ናት በጥረትና ችሎታ ጠንካራ
@samual04
@samual04 3 месяца назад
ሰሊናዬ🥰🥰
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 месяца назад
ሁሉንም ወዳቸዋለው ግን ከሙስልሟ ውጪ ሂወትን ሚያቅ የለም :: ሂወት ሴትነት ጥንካሬ መውደቅ መነሳት ዋጋ መክፈል እራስን ትቶ ለሌሎች መኖር እነዚን ምን እደሆነ ማስተማር ከፈለጋችሁ 2 ያረብ ሀገር ሴት ብጋብዙ እድሜ ዘመናቹን እየመነዘራችሁ ምትተቀሙት እውቀት ትሸምጡ ነበር
@user-cj2ix4ng4j
@user-cj2ix4ng4j 3 месяца назад
endezi ayebalem koda mn lemasetemar nw yefelgeshiwe
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 месяца назад
@@user-cj2ix4ng4j Nobody asked you to reply just scroll &shut up
@meronbouzeid6797
@meronbouzeid6797 3 месяца назад
Amazing 🤩
@chavbrook9240
@chavbrook9240 3 месяца назад
Etsehiwot you are very inspiring 💙💙💙 your answers cut deep..nebu and kerya bravo 👏👏👏👏..everyone just 💙
@betelhemdawit2386
@betelhemdawit2386 3 месяца назад
Ruti & selu ❤
@senaalemu9439
@senaalemu9439 3 месяца назад
This is a beautiful message that empowers women and serves as excellent motivation for everyone. However, I'm curious why English subtitles weren't utilized to cater to those who don't understand Amharic, thus reaching a broader audience. 💌
@BinaLideta
@BinaLideta 3 месяца назад
ሰላምዬዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ።
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 3 месяца назад
كل الحب للشعب الاثيوبي الشقيق ❤❤
@amranabdo3235
@amranabdo3235 3 месяца назад
የኔ ጀግኒት ኩራቴ ሀይሪያዬ❤❤❤
@bethelhemteklehaimanot7063
@bethelhemteklehaimanot7063 3 месяца назад
Selamye❤❤❤❤
@FevenFeven-hl3jy
@FevenFeven-hl3jy 3 месяца назад
Hulachhum andegn abesu selam❤❤
@Coca-hq2lw
@Coca-hq2lw 3 месяца назад
ሩታታታታታታ ጀግና ቆንጆ ሴት 💪💪💪💪💪💪
@liwbk2682
@liwbk2682 3 месяца назад
የአብዛኞቹ ወሬ ብቻ ዉሸት ብቻ ምንም አርአያ የማይሆኑ ሰሴቶች እዚህ እንዴት እንደደረሱ እያወቅን😱😆😆😆😆
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад
ትክክል
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 месяца назад
Happy women,s day March8⃣🇪🇹🇦🇪
@bitimaki2499
@bitimaki2499 3 месяца назад
Selam❤
@EdenYedemie
@EdenYedemie 3 месяца назад
Daniye😘😘 yene fendisha her words r so real ko
@SaraDejen-vt3sk
@SaraDejen-vt3sk 3 месяца назад
being women is giftedness am girl and I proud by myself, am strong because am girl , when u fitting different barriers its help you to out ur strong and amazing identity 😊
@kalkidantewodros5849
@kalkidantewodros5849 3 месяца назад
Des ylal Betamm ❤
@emiyosef2384
@emiyosef2384 3 месяца назад
Selam ❤
@ExcitedGiraffes-yw3er
@ExcitedGiraffes-yw3er 3 месяца назад
ሰላምዬ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 3 месяца назад
ሴትነት ኩራት ነው። ክብር ለእናቶቻችን። ❤👏👏👏😍😍😍
@user-dr4ws6gq7g
@user-dr4ws6gq7g 3 месяца назад
Hayria❤❤❤
@user-bx9mf6cz8b
@user-bx9mf6cz8b 3 месяца назад
Hayria 😊😊😊😊
@SelamawitChaka-qy8qy
@SelamawitChaka-qy8qy 3 месяца назад
Selamyeeee❤❤❤❤❤
@lozamel8061
@lozamel8061 3 месяца назад
Hairya iron woman 💪🏾
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 2,3 млн
አገልግል
18:25
Просмотров 137 тыс.