Тёмный

ችኩል ነበርኩ!  

Maraki Weg
Подписаться 387 тыс.
Просмотров 158 тыс.
50% 1

Artist MelatNebiyou on maraki weg for the second time

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 3 месяца назад
Subscribe Melat Nebiyou youtube.com/@melatnebiyou-wg5df?si=HYjV1s1x3tAOHhJk
@0912069217
@0912069217 3 месяца назад
sakeken wedewalew
@Yemareyame21
@Yemareyame21 3 месяца назад
Dr ወዳጄነህንም surprise አድርግልን please
@abrhamerona6035
@abrhamerona6035 3 месяца назад
ምን ዓይነት ሴት ናት እግዚአብሔር የባረካት ትሁት ስርአት ያላት ሰምቼ አይሰለቸኝም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ🙏❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኘ❤🙏🙏🙏
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 3 месяца назад
ሰለአስተዳደግዋ እማ እኔ ምስክር ነኝ ኤለመንተሪ ትምህርት ቤት እንኳን ስንማር ድምፅዋ እንኳን አይሰማም ዝም ነበር የምትለው የእኔ ደርባባ የልጅነታዋ ነው አሁን ለይ ያለው ማንነቷ!!! የሰፈሬ ልጅ ሜሉሻዬ ውዴ ያሳደገችን የአጥብያችን የሰፈራችን ቅድስት ኪዳነምህረትዬ እሩህሩህ እናታችን በዘመንሽ ሁሉ ከነመላቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስታዬን የአጥቢያችን የሳደገን እደቀድሞ ሁሉ አሁንም በዘመንሽ ሁሉ ከክፉ ነገር የጠብቅሽ ሜሉሻዬ ውዴ❤❤❤
@gutamesele5604
@gutamesele5604 3 месяца назад
ሁለመናሽ ቆንጆ ደርባባ ቅን የእምነት ሴት ሙሉእመቤት ነሽ:: ሜሉዬ የአንቺ እምነት እና ጥንካሬሽ ለብዙ እህቶቻችን ትልቅ አርዓያ እና ተምሳሌት ነው:: አሁንም የታመንሽው አምላክሽ ትልቅ እና ደግ ነው በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ! ዘመንሽን ይባርክልሽ የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን! እንወድሻለን እናከብርሻለን በበለጠ አብቢ ለምልሚ የምትወጃት እመቤቴ ትጠብቅሽ! ማራኪ ወግ እናመሰግንሀለን ይህችን ቅን እና ውብ ጀግና እህታችንን በድጋሚ ስላቀረብክልን::
@MekdesMengesha-l1t
@MekdesMengesha-l1t 3 месяца назад
ሜላትዬ ዉብ እና ማራኪ እናት እንዲሁም የእግዚአብሔር ን መታመኛዋ ያደረገች ወታደር ነሽ (ለእኔ) ደንግል እመቤቴ ከልጇ ጋር ሁሌ ከለላ ትሁንሸ፡፡ ማራኪ ወግ በጣም ጎበዝ አንተም ተባረክ፡፡
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 месяца назад
😂😂😂 dengel motalech
@maeritube21
@maeritube21 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ደርባባ ንግስት አቤት እርጋታዋ❤ ማራኪ እናመስግናለን ድጋሚ ይዘህልን መጣህ❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሪኝ❤❤❤🙏🙏
@seadatube1510
@seadatube1510 3 месяца назад
ዶክተር ወዳጀነህ ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ👍
@Agjkkgccnmkuyrrbbk
@Agjkkgccnmkuyrrbbk 3 месяца назад
ምን ስለሆነ
@GuxFrom
@GuxFrom 3 месяца назад
​@Agjkkgccnmkuyrrbbk 1ሚሌየን ስለገቢ በእይታ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 3 месяца назад
እኔ
@SusuHesen
@SusuHesen 3 месяца назад
ስጠው አይባልም ስጦታ በፍላጎት የሚሰጥ ሲሆን ነውደስየሚለው ለሰጭውም ለተቀባውም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 месяца назад
ስጦታ አባቱ ፈልጎ ሲሰጥ ነው እንጂ እኛ ስላልን አይደለም
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 3 месяца назад
ሜሉየ ምርጥ ሰው ነሽ የእውነት የተደገፍሽው እግዚአብሔር አልጣለሽም የአምላክን መልስ የምትጠብቁ ሁሉ መልስ ይስጣችሁ ግዛቸው እናመሰግናለን❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 3 месяца назад
አለባበስሺ ስረአትሺ ሰው አክባሪነትሺ በእውነት ሜሉ ትለያለች ከአፍች ላይ ደጋግመሺ የምትጠሪው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያክብርሺ
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 3 месяца назад
ሜላትዬ ድንቅ እውነትን ተናገርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። የሞቲቬተሮችን ቋንቋ ሰብረሽልናል።
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ስው ናት እግዚአብሔር ሞገስ ሴስጥ ከምንም በላይ ሄልዬ 😘
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 месяца назад
በጣም ደስ የምትል ሜላት ጨዋ ሴት አቦ ጌታ አብዝቶ ከጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አቦ❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 3 месяца назад
ማራኪ ወግ ሜሉን አመጣህልን 😍 ይገባሻል ሜሉዬ የኛ ተወዳጅ ቅን አስተዋይ በምትሄጅበት ሁሉ በመልካም ነገር ሪከርድ ሰባሪ ያድርግሽ እግዚአብሔር ሞገሱን አብዝቶብሽ 🙏❤
@kidu_media
@kidu_media 3 месяца назад
እኛ የመዳም ቅመሞች እርስበራሳችን ተደጋግፌን ማደግ አንወድም ላለዉ እናሽቃብጣለን😢 የቅዱስ ገብሬኤል ወዳጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 месяца назад
አሜን እኳን አብሮ አደረስን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 3 месяца назад
Amen enkuan abero aderesn
@Yeshi987
@Yeshi987 3 месяца назад
እውነት ብለሻል እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 3 месяца назад
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 3 месяца назад
ሜሉየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይበልጥ በሰዎች ልብ ገባሽ
@tefexe7882
@tefexe7882 3 месяца назад
ሜላትዬን ያየ በዕምነት መጽናት የዘላለም ደስታ እንደምታገኝ ብቸኛዋ ምሳሌ ነቼ.....አሁንም ደግማ ደጋግማ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትባርክሽ፣የዘላለም ህይወት ትስጥሽ
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 3 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ነው የምታመልክም ጌታሽ ጉልበትነው ሜሉ ወዴፍት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kidist19
@Kidist19 3 месяца назад
ልባም ሴት ሜሉዬ ቀሪ ዘመንሽ ከዚህ በላይ የመባረክ የመትረፍረፍ የደስታ ያድርግልሽ ልጆችሽን ለቆም ነገር ያብቃልሽ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ መድኃኔዓለም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ🙏❤
@saraproims813
@saraproims813 3 месяца назад
እመቤቴን አንቺን የፈጠርሽ ስሙ ይባረክ ቃላቶች የሉኝም በቃ ጀግና ነሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@zahara2701
@zahara2701 3 месяца назад
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጨምርልሽ
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 3 месяца назад
የሴት ልጅ ልክ ❤❤❤አለባበስ አንደኛ አብዛኛው የስው ልጅ በአነጋገሩ በአለባበሱ በአመጋገቡ መስመር እደሚስት የሚገነዘብ አይመስለኝም ልብ ያለው ስው ካንች ብዙነገር ይማራን ለምሳሌ ትህትናሽ እርጋታሽ አንች ሴት ነሽ በቃ ❤❤❤አድናቂሽ ነኝ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 месяца назад
ሜሉ እና ግዞ ሁላታችሁም በጣም ቅን ልብ ነው ያላችሁ እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ::🙏🏽❤️🥰
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 месяца назад
የኔ ደርባባ ሴት ወይዘሮ እግዚአብሔርን የያዘ እንድህ ያምርበታል ❤️❤️
@EtmetAsamrie
@EtmetAsamrie 3 месяца назад
የእኔ ውድ እህት በእርጋታሽ ውስጥ ታላቅነትሽ ይታያል! ተግዳሮት በሁላችንም ውስጥ አለ።እግዚአብሔርን ታምኖ መሻገር ግን ታላቅነት ነው።
@birf3612
@birf3612 3 месяца назад
የተረጋጋ ስብዕና ከአስተማሪ ውይይት ጋር ማራኪ ወግ🎉❤
@BayushNgerti
@BayushNgerti 3 месяца назад
❤❤❤ሜሉዬ የኔ ጠንካራ የደረሰብሽን ፈተና በብርታት ያለፍሽ ጠንካራ አርአያ የምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ በርቺ ገና ከዚህ በላይ ክብር ያሳይሽ ቆንጂት
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 месяца назад
ጀግና ጠንካራ ሰርአቷ አለባበሷ እድሜ ይሰጥሺ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ሜላት ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል ሁለቱንም ቃለመጠይቅ አይቻለሁ በትህትና አንገትሽ ደፍተሽ ነው የምትመልሽው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽው በጎ ቦታ ያድርስሽ❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
ለሜላት።የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት ስራአታ ወደድኩት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@almaztessema5591
@almaztessema5591 3 месяца назад
ሜላት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ገና ምኑን አይተሽ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ የብዙ ሴቶችን መልስ ነሽ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 месяца назад
የኔ ጀግና የኔ ቅን በቃ አንች እኮ ተለያለሽ በእውነት እዳለሽው እግዚአብሔር ሞገስ ሲሆን ነው ሁሉም የሚታለፈው የሰውም ወደድ የሚሰጠው ከፈጣሪ ነው አንች ሁሉ ተሰቶሻል🎉❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 3 месяца назад
በስማም የምን መሰባበር ዳቢሎስ ይሰባበር እንክትክቱ ይውጣ በርችልን ሜላት ቅንጆ ልጆችሽን ሺ ያርግልሽ በስራሽ በኑሮሽ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅደምልሽ ጠባቂ መላእክትን ይላክልሽ አሜን⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️
@selamisare5466
@selamisare5466 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ንግሰት አቤት እርጋታዋ❤ ማራኪ በጣም እናመሰግናለን ድጋሚ ይዘህልን ሰለመጣህ🙏❤❤❤
@Gugzv.v
@Gugzv.v 3 месяца назад
❤❤❤ መሊዬ በጣም አደንቅሻለው እርጋታሽ ትትናሽ ለአምላክ ያለሽ ፍቅር ያስቀናል እግዚአብሔር መገፍትሽነ ይመልከት
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 3 месяца назад
ሜሉ:አግዚአብሔር: የከፈላትን:በር:እንጂ:ሰዎች:የዘጉባትን:መስኮት:ባለማየቷ:ለስኬት:በቅታለች።መድሃኒዓለምን:ያመነ:ድንግል:ማርያምን:የተማፀነ:መቼም:መቼም:ቢሆን:ይንገዳገድ:ይሆናል:እንጂ:በፍፁም:አይወድቅም።
@Addistoday
@Addistoday 3 месяца назад
ምርጥ ሰው!ጀግና! ሜላት እንዲሁም ቪዲዮ ከዘጋጁ ግዞ!🏆❤
@Lifeisok_19
@Lifeisok_19 3 месяца назад
ሜሉ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ሂወትሽን ይባርክ
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 3 месяца назад
ሜላት የፍቅር ሰው በእውነት ለእኔ ጀግናየ ነሽ። ጎበዝ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 3 месяца назад
ሜሉ እወድሻለው ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅ ልጆችም ትልቅ ቦታ ይድረሱልሽ የኔ ጀግና ሙስሊም ወንድምሽ ነኝ 🎉🎉🎉
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 3 месяца назад
ሁለታችሁ በጣም ትግባባላችሁ የእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ።ማራኪ ወግ ቅን ነህ ተባረክ። ሜሉዬ ጠንካራዋ እኅታችን በርች።
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 3 месяца назад
Melat's journey is a masterclass in how to crush life's challenges and come out shining like a diamond. Seriously, she makes resilience look easy! Huge thanks to Maraki Weg RU-vid Channel for sharing her incredible story. Keep the good vibes coming!❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ጭዋ❤ ግዛቸው ወንድማችን በርታ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ ደርባባዬ❤❤❤
@selamkidan3392
@selamkidan3392 3 месяца назад
ይገባሀል ግዞ ጎበዝ ጋዜጠኛ❤❤❤
@SosinaAmsal-nf2ue
@SosinaAmsal-nf2ue 3 месяца назад
ሜሉየ ይመችሽ ባክሽ ይገባሻል ❤ ትችያለሽ ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ማራኪ ወግ የምንጊዜም ምርጫየ🤘
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 месяца назад
ፈጣሪ ከዚ በላይ ያግልሽ የኔ ቆንጆ ካቺ ብዙ ተምረናል እህቴ
@SanaSana-gb8ng
@SanaSana-gb8ng 3 месяца назад
ዋው ሜሉ የኔ ደርባባ የኔ ትሁት የምር ትለያለሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለው እንውድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍጣሪ አብዝቶ ይጠምርልሽ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад
እውነት❤ ይገባታል ❤ ሜሉ ጠንካራ ናት ❤ እያየናት ብዙ ፍተና አሳለፍች ❤ በርች እምነትሽ ነው እንዲህ ፍተና እድታልፍ ያረገሽ ❤❤❤❤ በርች ግዙም እናመስግናለን ❤ ዩቱብ ግዙየ እገዛት እሷም ዩቱብ እዳድግ ሌላ video ስሩ❤
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 3 месяца назад
እውነት ነው እሱ ለኛ የሚያስፈልገውን ያውቃል:: እመቤቴ ትባርክሽ እስከነ መላው ቤተስብሽ::
@FireGashaw-x6t
@FireGashaw-x6t 2 месяца назад
ግዝሺ በጣም ነዉየምወድህ የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ከባህር ዳር እንኳን ደስአለህ ከዚህ በላይ ይገባሀል እድሀለሁ በጣም❤❤❤❤❤❤
@sadasada6586
@sadasada6586 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ጠንካራ አላህ ይጣብቅሽ በተልያ በአሀገር ሰትያ በጣም ደስ አልኝ ወላሂ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 месяца назад
ማሻአላህ ሜላት ስወድሽ ሰው እንዴት ውስጡም ውጩም ውብ ይሆናል❤ የኔ ደርባባ ሁሌም እንደ አበባ ከዚህ በላይ ፈክተሽ ኑሪ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 месяца назад
ይገባሻል የኔ ደርባባ ውድድድድድድ❤❤❤ አንተም በርታ ገና ሚሊየን subscribe ትገባለህ❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 месяца назад
እማያደንቅሽ ማነው የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ተራራ ጫፍ አቁመው ከኃላ ሊገፈትሩሽ ገደል ሊከቱሽ ሲሉ እምነትሽ ገደሉን ሜዳ ያውም ለምለም ምቹ ሜዳ እያደረገ ያሳለፈሽ ድንቅ ❤ሴት ሴት ሴት ሴት ሴት ሴት❤ነሽኮ
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 3 месяца назад
ግዝሽ በጣም እማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ እርጋት ደስይላ ሜሉ የሴቶች ተምሳሌት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 месяца назад
ደምሩኝ❤🙏🙏
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 3 месяца назад
So sweet, God bless you melu.
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ የአንችን ጥንካሬ ለብዙዎቻችን ያድለን አንችንም ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ ሜሉ ባለማተቧ እመብርሀንን ከነ ልጇ ያመነ በምንም ነገር ቢፈተን መጨረሻው ያምራል ውዷ ንጉሱን ያሳድግልሽ ❤🎉🎉🎉🎉
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 3 месяца назад
እኔ አንቺን ሳይ ሳላዳምጥ ነው ኮሜንት የምፅፈው በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ስርአትሽ እርጋታሽ ልዩ ነው ምናልባትም ወንዶቹ ያለማጋነን አልመጥናቸው ብለሽ ይሆናል ትበዢባቸዋለሽ ሌላው የሚመስለኝ ካሁን በፊት ፅፌልሽ ነበር በአሁን ሰአት ሰው ምቀኛ ነው አንድ እርምጃ እንድትቀድሚው አይፈልግም እና ወዳጅ የሚመስሉሽ ሁሉ አይታመኑም መተት የሚባል ነገር አለ ሰው ስኬትሽን ወይም ልታገቢ መሆኑን ሲያውቅ ቀድመው የሚያበላሹ አሉ ዙሪያሽን ተመልከቺ ባለሽ ጊዜ ፀበል ተጠመቂ በተረፈ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አንቺንም ከዚ በላይ በሐይማኖትሽ ያጠንክርሽ ሰላም ሁኚ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 месяца назад
#ሚስት መለኪያ የሆነች ሴት!!!በዚች ልጅ ፍቅር እብድ እያልኩ ነው።❤❤❤
@yenehabesha5655
@yenehabesha5655 3 месяца назад
ማትጎዳት ከሆነ አግባት እንድርካለን❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 месяца назад
እንዴ ባለዳር እኮ ናት!🤔
@ethiolove2286
@ethiolove2286 3 месяца назад
@@yenehabesha5655 ትዳሯን አፋተህ ነው?!🙄😂😂😂
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 месяца назад
​@@yenehabesha5655ባለትዳርናትእኮ😂
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад
😂😂😂​@@ethiolove2286
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 3 месяца назад
ሜልዮ የእኔ ሴት እግዚአብሔርን እመብርሀንን ይዘሺ ምንም ቢመጣ ታልፌአለሺ ልጆቺሺን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሺ
@s0lomon150
@s0lomon150 3 месяца назад
ሜሉዬ ይገባታል❤❤❤ግዞ ለምትደርገው ነገር ሁሉ ክብር ይገበሐል
@mbet1840
@mbet1840 3 месяца назад
ለእኔ ትክክለኛ ሙሉ ሴት ምላት ሜሉየን ነው በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
@ritawolde5081
@ritawolde5081 3 месяца назад
What a beautiful elegant woman you are meluye we love and respect you ❤️
@genetalemu8825
@genetalemu8825 3 месяца назад
Thank you Maraki weg for surprising Melu she really deserve it ❤❤❤❤
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 3 месяца назад
This boy is good at complimenting a woman. I learned a lot from him. even though I really don't like dating the Habesha women.
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 месяца назад
Egzabher yemesgen. Egzabher tsegun yabzalesh ema amlak tetebekesh kana betesebesh 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@AlganeshBihon-dg9xg
@AlganeshBihon-dg9xg 3 месяца назад
ማራኪ ወግ የሚለውን ፕሮግራሙን የሚገልፅ ሆኖ ነው የታየኝ በእውነት ሚላት አሁንም እግዚኣብሔር በጥበብ ይጠብቅሽ❤❤❤
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 месяца назад
ሜሉዬ የኔ ውድ በጣም እምወድሽ ከኔ በላይ እማምላክ ትውደድልኝ ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ ተምሳሌት ነሽ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏🙏❤❤ከዝህ የበለጠ የከፍታ ማማላይ ያስቀምጥሽ የድንግል ልጅ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@eskedii
@eskedii 3 месяца назад
Arif Interview ❤ gize good job 🫡berta #u entertaining us well
@HirutKidane-xm7bw
@HirutKidane-xm7bw 3 месяца назад
ሜሉን ስላስደሰትካት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይባርክህ
@bettyyihun5750
@bettyyihun5750 3 месяца назад
ሚሉየ የኔ ደርባባ ሁሉን የሰጠሽ ስወድሽ እኮ ❤
@KonjitAmare-o9f
@KonjitAmare-o9f 3 месяца назад
ወንድሜ የሴትተምሳሌት የሆነችውን መሰረት መብራቴን ቤቷ ጎብኞት ሕይወታ የሚሰብክ ነው እባክህ ለሁላችን የሚሆን ተመኩሮ እና ጥንካሬ እናገኝባታለን ሳትሞክር መቼም አልቀረህም ምትችለውን አርግ ቸሩ ፈጣሪያችን ይርዳህ በናፍቆት እጠብቃለሁ
@bmbm5564
@bmbm5564 3 месяца назад
አበት ስነስረአት የማትጎረር ምርጥ ሴት❤
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 3 месяца назад
ሜላትን በጣም ነው ምወዳት ከልቤ ካንጀቴ የኔ ጀግና ሜላት ናት ኑሪልን የኛ ቆንጆ
@GenteSofe
@GenteSofe 3 месяца назад
ሜሉ ጨዋ ሰነምግባር የታደልሽ ❤🎉🎉
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 месяца назад
ገዙዬ እናመሰግናል ሚሉ ሙሉ ሴት እግዚ አብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልጆችሽን በሞገስ በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@ma9546
@ma9546 3 месяца назад
ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ በርቺ❤❤❤❤
@Melat544
@Melat544 3 месяца назад
እህቴ የኔ እናት ጌታ እየሱስ ብቻ ነው እረፍትሽ ሰላምሽ እንዳልሽው የትም ብትደርሽ ሰላምሽ ግን እግዚሀብሄር
@ethiopiawitabraham
@ethiopiawitabraham 2 месяца назад
Tebareki!! "Behagere alederaderem" Ye Emyea Ethiopia Amlak yakberesh 💚💛❤💚💛❤❣❣
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 3 месяца назад
ሜሉ ዩቲዪብ ለመስራት ብዙም አትቸገሪም እንደኔ አይነት ተመልካች ካለ ድምፅሽን ብቻ መስማት ነው የምንፈልገው
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 3 месяца назад
ሜልዬ ወርቅ ስራ እንቁ ኢትዮጵያዊት ጥሎብኝ ስወድሽኮ በጣም ነዉ ማደቅሽ ይኸን ቻናል በባለፈዉ በሜላት ቢድዮ ነዉ ያየዉት በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 3 месяца назад
እውነት ነው የምልሽ አንቺ ልጆሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ሁሉን አሟልተሽ ነው የምትኖሪው ኑሮ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ተደግፈሽ ስለምትኖሪ ምንም ወንድ አያስፈልግሽም::
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 3 месяца назад
በጣም የተባረከች ናት እግዚአብሔር ዘመንዋን ሁሉ ይባርክላት
@godanatube5013
@godanatube5013 3 месяца назад
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@zouditasama3211
@zouditasama3211 3 месяца назад
ማራኪ ወግ የገጠር ባለትዳሮችን ጥዶይ አቅረብልን
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 месяца назад
አሁላይ አይመችም ገጠር ጦርነት ነው
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 3 месяца назад
ፈቅር የሆነች ጀግኒት❤❤❤ማራኪ ወግ እናመሰግናለሁ
@AzebHailu-f6s
@AzebHailu-f6s 3 месяца назад
Meluye bahiwate bagenyat biyee kamemanyew sew yemajererawa anchi neshi egizabeher yitabekeshi🥰🥰🥰🥰🥰
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 3 месяца назад
ሜሉ በበለጠ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 3 месяца назад
እንደ ሁሉ ጊዜ ዛሬም ቀላል ያልሆነ ነጥብ ነው ያስተላለፍሽው ዝም ብሎ መጸለይ ብቻ ሳይሆን መልስ መጠበቅ እንዳለብን ተምረናል ኣይዞሽ እህቴ ከዚ በላይ እንጠብቃላን ኣድናቂሽ ከ ኤርትራ
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ የሴቶች ተምሳሌት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 месяца назад
ስውድህ ፍጣሪ ከዜ በላይ ያሳድግህ
@beetyube
@beetyube 3 месяца назад
ስላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ እኔ የዋህ እሴት ሜልዬ ልዬ ስው ነሽ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን በርችልኝ ጀግና ሴት ነሽ 💚💚💛❤ልጅችሽ እግዚአብሔር ያስድገልሽ አቤት ውበት እና እረጋታ 🎉🎉🎉❤❤
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 3 месяца назад
Swedsh eko wellahi ergatash mashallah ❤
@FozeyaBelay
@FozeyaBelay 3 месяца назад
ሜሉ ስወድሽ አህት አለም አላህ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 3 месяца назад
Sewodesh yene derbaba Tebareki Gezo anteme tebarek❤❤❤❤
@kreema-rx1sd
@kreema-rx1sd 3 месяца назад
ሜሉ ተባረኪ❤❤❤❤
@matadelmatadel6815
@matadelmatadel6815 3 месяца назад
የኔናት ፈጣሪ እዴት ቢወዳት ነው ሁሉ ነገሯን ያሳመራት❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 месяца назад
1𝕞 የገቡትን ቪዶ ከላይ ከመጀመሪ አድረገው ማረኪ እና ደግሞ እንኳን ደስ ያለህ ገና ከዚህም በላይ ታድጋለሀ በርታ❤🎉
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 3 месяца назад
ሚሉ የሴትነት ልክ በቃ አንች ትለያለሽ በእውነት❤❤🎉
@tenagertube3335
@tenagertube3335 3 месяца назад
Maraki one million subscribers yalefale Beye Neber Ewen yehonale yegebhale 👏🏻👏🏻👏🏻
Далее
Kenji's Sushi Shop Showdown - Brawl Stars Animation
01:55
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 276 тыс.