Тёмный
No video :(

አርቲስቶችን በእንባ ያራጨው ጉዳይ! Ethiopia | EthioInfo | Yigerem Dejene. 

EthioInfo
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

ስልኩ ላይ ስህተት አለ ይህን ይጠቀሙ
0911418015
0913837872
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 636   
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 2 года назад
ስልኩ ላይ ስህተት አለ ይህን ይጠቀሙ 0911418015 0913837872
@abebe7532
@abebe7532 2 года назад
ene yemegermegn yesewu kifat new !!! Lemin wede Memhir Girma atiwesdutim ????? endezeh aynet beshta ke kifu Menfes gar yeteyayaze new eko !!!!
@semharhabtom6573
@semharhabtom6573 2 года назад
አቤት ምን አይነት መታደል ነው በህመም ውስጥ በችግር ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔርን ማመስገን ወንድሜ ይሄ የምታመሰግነው አምላክህ በምህረት እጁ ይዳብስህ በርታልኝ ማመስገንህ ትልቅና የከበረ ዋጋ አለው
@saare8502
@saare8502 2 года назад
አይዞህ የኔ ወንድም የነገው ቅዱስ ሚካኤል እሱ ምህረት ይላክልህ አይዞህ በጣም ጠካራ ልጅነህ ✟✟
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አረ ለቅሶ ዋይታ በዛብን 🥺🥺 ኢትዮጵያዬ ተነሺ 🤲🏿🤲🏿😢 ለታመሙት ምህረትን ለታሰሩት መፈታትን ለተሰደዱት ውደ ሀገር መመለስን ለጦርነቱ ማብረጃውን ለተጨነቁት መበርታትን ስጣቸው ጌታ ሆይ 😥☝🏿የምህረት ጌታ መድኃንያለም ምህረት አምጣላት ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿😭
@loselosee8156
@loselosee8156 2 года назад
Faxarii yimarih
@konkobeste9010
@konkobeste9010 2 года назад
Amen yarb
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምልልካችን ሆይ እራራልን
@meronmeta2799
@meronmeta2799 2 года назад
@@konkobeste9010 l l l l l l l l l n l l l l l n l
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መዳህኒያለም ከህዝብ እልቀት ከአገር መከራ በቃ ይበለን አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@nunuanbase7694
@nunuanbase7694 2 года назад
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርህ
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 года назад
የኔ ጌታ ቅዱስ ሚካኤል ምህርቱን ከፈጣሪ ይለምንልህ የኔ ጌታ. እመቤታችን ትዳብሥህ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ ከጌታ ጋር ኢትዮጵያውያኖች ኤርትራዊያኖች አለን
@leenmka8830
@leenmka8830 2 года назад
እናመሰግናለን ቅን ነሺ ዉዴ🌹
@selamselam3857
@selamselam3857 2 года назад
እምትወዳት ኪዳነ ምህረት ወንድምህን ትማርልክ😭😭😭😭😭😭
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 года назад
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምህረቱን ይላክልህ
@Eminetn
@Eminetn 2 года назад
እግዜአብሄር ምህረቱን ይስጥህ እናት አባት የለ ህመምክን ምትገልፅላቸው 😭😭 የኔ ጌታ ቅድስት ኪዳንምህረት ምህረት ምህረቱን ትስጥህ 🙏❤️
@Efar401
@Efar401 2 года назад
እግዚአብሄር ምህረቱ ይስጥህ❤️❤️
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 года назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞህ ወንድሜ ሁሉ መልካም ይሆናል ደጋግ እና ቅን ልብ ያላቸው ብዙ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች አለን ባንችል በፀሎት ብንችል በገንዘብ ከጎንህ ነን አይዞህ
@melatTUBE
@melatTUBE 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ።ብርታትህ ደስ ይላል ።ታሪክህ ይቀየራል
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 года назад
የሚያመሰግን ድል ያረጋል እግዚአብሔር በዚህ ይደሰታል።ደግሞ ድነህ ለብዙዎች ትደርሳለህ በርታ
@user-dz1zc3hj3h
@user-dz1zc3hj3h 2 года назад
ወይኔ ኢትዮጲያ ውስጥ ምን ይሁን ችግሩ ወጣቶች ሁሉ የኩላሊት ህመምተኛ የሆኑት ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጲያ ልጆቾአን በጤና ጠብቅልን እግዛብሄር ይማርክ ወንድሜ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 года назад
ልክነሽ ወላህ ኩላሊት ህመምተኛው በዛ እኛ መዳም ቤት ያለን ብቻ መስሎኝ ነበር 😭
@m.g5367
@m.g5367 2 года назад
Ye jeso enjera beza
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 2 года назад
ሲመስለኝ ተውጭ የሚመጣ የታሽገ ምግቦች ስለሚበሉ ይመስለኛል ምክንያቱም የከተማ ወጣት ሁልም ኩላሊቴን አመመኝ ንውየሚሉት
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ ኢንሻአላህ ትድናለህ አለህ ይማርህ የቻልነውን እናደርጋለን
@zonephone4208
@zonephone4208 2 года назад
እመቤታችን ትማርህ
@memeke5620
@memeke5620 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርክህ ፀበል ቃጥላ ማሪዬም ሄድህ በናትክህ ትድናለክ በእውነት ትድንላክ አይዛክህ እግዜያብሄር ሥራ ድንቅ ነው ይምርሀል አይዛክ በውነት ተሰፋክ እግዜያብሄር ይማርክህ ወንድሜዬ
@yw4039
@yw4039 2 года назад
Pls say benatih instead of "benatik" 🤔
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e 2 года назад
ፅናቹሁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😌እኔ ያመኝ ነበር ኩላሊቴን በእግዚአብሔርአብ ፀበል ነው የዳንኩት እስቲ ተጠቀም ትድናለህ ::እንዲሁም አያቴን ያጣዋት በኩላሊት ነው
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 года назад
ኡፍፍ ከባድ ነው ጥንካሬው ግን ይገርማል የእምነታችው ፅናት ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ወንድም አለም
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂነው በምድር የምንሰራቸው በጎ ሰራዎች በሠማይ ደሞዝ ሆነው ይከፈለናል ኢትዪጲያን ኤርትራዊያን ይሄን ብላቴና እንድደርሰለት በእግዛብሄር ሰም እጠይቃለሁ !!!
@asdesachzenawi800
@asdesachzenawi800 2 года назад
እግዚአብሔር የምታምናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረት እጆቾ ትዳብስህ እምነት ያለህ ልጅ ነህ ፀበልና በእምነት ትድናለህ እመቤታችን ካንተ ጋ ትሁን እኔ ባንተ ጥንካሬ ብዙ ተምሬያለው እመቤቴ ካገርህ ሳትወጣ በምህረት እጆቿ ዳብሳ ትማርህ ፀበልና እምነቶን አታቆርጥ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 года назад
ያመናቿት እመቤቴ ምህረቱን ትሰጣችኋለች አታሳፍራቹም አደራ እናቴ ለኔ ያደረግሽውን ለዚህ ብላቴና ጤናውን ሰተሽው የበለጠ ላመስግንሽ😥😥😥
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
የኔ ማር በጣም ደስ ትላለክ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ የታመንክበት ፈጣሪ የቅዱሳን አምላክ እርሱን ታምኖ ማን ይወድቃል አይዞኝ ውንድሜ ትድናለክ እመብርሃን ትዳብስክ
@elsafikiru9885
@elsafikiru9885 2 года назад
ምህረት ይምጣልህ
@hareggebre
@hareggebre 2 года назад
እመቤቴ ኪዳነምህረት ትርዳህ ድነህ ለማመስገን ያብቃህ ትበቃለህም ያመነ ይድናል
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 года назад
እመብርሃን ትዳብስ የኔ ወንድም እንዳመናችዋት አታሰሠፍራችሁም አማኝ ሁልግዜም ይፈተናል ከፀና ከበረታ ያልፋል የልባችሁን እንደነገራችዋት የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ አሜን
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 года назад
የኔ ወንድም አላህ አፍያ ያርግህ የኔ አባት ጥንካሬህ ደስ ይላል በምታምነው እምነትህ ፀሎት አድርግ ወጣት ልጅ ነው የእትዮጵያ እህት ወድሞቼ ከሁለም ምበልጠው በንፅህ ልባቹ ዱአ አድርጉለት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ይሄ ኩላሊት ሰው እየጨረሰ ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@habtam3689
@habtam3689 2 года назад
በመከራ ጽና በፈተና ፅና ለግዜው ነው እንጂ ሁሉም ያልፋልና ወንድምአለም እግዚአብሔር ይማርህ እውነት ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 года назад
ልጅ. እምነትህ. ይድንአል. ትድናለእ በፀሎት. በርታ. ፈጣሪ. ይምርእ. አሜን. አሜን. አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 2 года назад
አይዞህ ወንድም አለም እማምላክ ወላዲት አምላክ ትዳብስ ወንድሜ የነገው ቅዱስ ሚካኤል እሱ ምህረት ይላክልህ!!!
@yoditaraya3002
@yoditaraya3002 2 года назад
ፈጣሪላይ ያለው እምነትህ ደስ ይላል ጨርሶ ይማርህ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 года назад
ኡፉፉፉፉፉፉፉ 😭😭😭😭😭በሰመአብ አይዞህ ወንድሜ ያመንከው አምላክህ ጨርሶ ይማርህ 🙏
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
ልጅ በጣም ጠንካራ ነው በእምነት በተስፋ የተሞላ ነው በእርግጠኝነት ይድናል ምን አይሆንም
@user-nk2qb1vd4z
@user-nk2qb1vd4z 2 года назад
ወንድማችን የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የህመምህን ይቅደድልን ፈጣሪ ሆይ
@tekalignmeselech2364
@tekalignmeselech2364 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም በእግዚአብሔር ያለህ ተሰፋ ይገርማል እሱ የታመነውን አይተውም ድነህ ደግሞ ለምስጋና እንደምትመጣ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
እመአምላክ ትዳብስህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ምህረት ከ እግዚአብሔር ነው 🙏🏿🙏🏿😘🙏🏿 አይዞህ ትደናለህ !
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
ፀበል ይሒድ ነው እምለው በኔ በኩል ቃጥላ ማርያም ይሒድ ይፈወሳን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላን ፀበል ህድወንድማችን በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ
@emunati6789
@emunati6789 2 года назад
አይዞክ የነገው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እሱ ይቁምልህ🙏🏽 አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ምሕረቱን ይላክልህ 🙏🏽
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 2 года назад
ፈጣሪ ይማርህ ቃጥላ ማርያም ውሰዱት ይድናል!!!
@mimijoy5141
@mimijoy5141 2 года назад
እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም ኪዳነ ምህረት በኪዳን ቃሏ ትርዳቹ ቸሩ አምላክ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ወንድምዬ
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 2 года назад
የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አባቴየሞቱን ደብዳቤ በህይወት የቀየረ ያንተንም ሙሉጤናህን ይስጥህ እግዚአብሔር ይማርህ
@meseretassefa4981
@meseretassefa4981 2 года назад
በእውነት እምነትህና ጥንካሬህ ደስ ይላል ያመንከው አምላክ ፈጥኖ ይድረስና ይማርህ በሰው ላይ አድሮ የሚምረው ፈጣሪ ነው በርታ እሱ ይድረስልህ
@HeluGold
@HeluGold 2 года назад
በእውነት ፈገግታው ተስፋው ብርሀኑ ይታየኛል ከፉቱ ያታያል እመብርሀን ትምርሀለች ከሶ በታች እኛም እንረባረባለን ኢትዮዽያዊያን ደግ ነን አንዱ ታሞ ሌላው እንብላ አያውቅም በርታልኝ ወንድሜ
@amenshow2384
@amenshow2384 2 года назад
ጽናትና ጥንካሬህ በእጅጉ ያስቀናል መከራ ቢበዛም ቢከፉ ጨለማዉ በሀያሉ አምላክ በእግዚአብሔር ታመኑ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይስጥህ የኔ ጠንካራ
@Wintanabelaynh123
@Wintanabelaynh123 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ያመንከው አምላክ ይድረስልሕ
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 года назад
እምነትህ ያድንሀል አባይዬ እመብርሀን ትድረስልህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ትላቅ ሰዉ ነህ የእዮብን ጽናት የሰጠህ አምላክ የቅድሥት ድንግል ማርያም ልጅ በተወጋዉ እጁ ይዳብስህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ያምጣልህ ምህረትህን ያሰማን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
እግዚአብሄር ይማርህ ምህረት በእጁ ነውና ! ! !
@drawwithro7793
@drawwithro7793 2 года назад
አይዞህ የኔ ጌታ ትድናለህ እመብርሃን አለች እሶን ተማፀን።
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g 2 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርክ 🙏🙏🙏
@mulufker1052
@mulufker1052 2 года назад
አንተ የምትድነው በተአምር ነው እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሌሰራ የፈለገው ነገር አለ ትድናለህ ማርያምን እማምላክን ጥራት የነገው ቅዱስ ሜካኤል ይድረስ ልክ!
@selamselam3857
@selamselam3857 2 года назад
እንደ እምነትህ ያርግልክ ወላዲቶአ ትዳብስህ 😭😭😭😭😭
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 года назад
አላህይርዳው ያርብብ በአሁን ሠአት ሀገራችንም እንድህ ሆነች ሁላችንም ተወጥራናል ሁሉም የአላህ ስራ ነው እሡ ኸይሩን ያሥብለት
@tinashuna4038
@tinashuna4038 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይዳብስክ ትድናለክ
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 года назад
የኔ ቆንጆ ጌታ እንደሚፈውስህ አምናለሁ ምክንያቱም በእሱ ላይ ያለህ እምነት ጌታ እየሱስ ያቺን ከህዝብ መሃል ተጋፍታ ጨርቁን ብነካ እፈወሳለሁ ብላ የነካችው ሴት ልክ ስትነካው ሃይል ከውስጤ ሲወጣ ታወቀው ብሎ ጌታ እምነትሽ አድኖሻል ያላት ወዲያውም የደሙ ምንጭ ደረቀ አንተም እንደዛ ከእምነትህ የተነሳ የጌታ የማዳን ሃይል እንደሚያገኝህ እርግጠኛ ነኝ ሰው እምነቱ ያድነዋል ጌታ ደግሞ ለሚታመኑት ይታመናል እሱ የሚሳነው የለም
@nardoyohanes7380
@nardoyohanes7380 2 года назад
እመብርሀን ትድረስል አይዞህ በጣም አስተዋይ ነህ ደግሞም ድነህ ለብዙዎቻችን እንደምትደርስልን ተስፋ እናደርጋለን አንበሳችን🙏😔☺
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 года назад
ልጄ እግዚአብሔር ይማርህ የነብርቱ ተስፈኛ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን የማይሳነው አምላክ በቸርነቱ ይድረስልህ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
የኔ አባት እግዛብሔር ይማርህ
@user-uf8pw5sn2r
@user-uf8pw5sn2r 2 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ
@endager3374
@endager3374 2 года назад
እግዛብሔር በምረቱ ይዳስስህ🙏
@gghvbbn839
@gghvbbn839 2 года назад
የኔ ጌታ እመቤቴ ምህረቱን ትላክልህ
@marthachane9777
@marthachane9777 2 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
ጸበል የማንኛውን ጸበል ከቤታችሁ ባይጠፋ ቀን በቀን መጠመቅ እንኳን ባትችል ጠዋት ጠዋት ግን ከምግብ በፊት ( ከመድሀኒትም ) በፊት ብትጠጣ በጣም ጥሩ ነው ከ ጥንካሬህና ከጉብዝናህ ጋራ በተገናኘ የአጋንንት ሴራ ሊሆንም ይችላል እና ጸበል ባይለይህ መልካም ነው እመ ብርሀን ትጎብኝህ ወንድማችን ለእኛ የከበደ ሁሉ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ጨርሶ ይማርህ ቸሩ አምላካችን መድሀኒአለም
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 2 года назад
የኔ ዉንድም ፈጣሪ አለ ትድናለክ
@smdn13
@smdn13 2 года назад
ያመንከው አምላክ ጨርሶ ይማአርክ የምህረት እጆቹ ይዳአስ
@dyuw35sty35
@dyuw35sty35 2 года назад
አይዞክ ወንድሜ እግዚያብሔር የድንካል አውነት ነው ፈጣሪ ይረዳካል
@banchayehuataklit2958
@banchayehuataklit2958 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ። የኔ ጌታ ብርታትህ በጣም ደስ ይላል ።ታሪክህ የምታምናት እናቴ ቅድስት ክዳነምህረት የምህረት አማላጅ የሆነችው ትድረስልህ ፡፡ ታሪክህ ይቀየራል እርግጠኛ ነኝ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 2 года назад
አላህ.ያሽርህ.የኔጅግና.ፍገግታ.ደስ.ስትል.የኔውድም
@naniejigu7658
@naniejigu7658 2 года назад
ውይ የኔ ጌታ ጥንካሬ እንዴት ደስ ይላል ታሪክ ቀያሪው መድሀኒአለም ጤናህን ይመልስልህ
@fekeremesganaw5310
@fekeremesganaw5310 2 года назад
ufffffff yene wid dinigil mariyam kenelijuwa tidabisik kidane mihiret tidireslik
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
ወላድ ይፍረድ ወላድ ይፍረድ እግዚአብሔር ቀን አለው
@umyasmin8568
@umyasmin8568 2 года назад
እመ አምላክ እመ ቡዝሀን በምልጂዋ በምህረት እጂዋ ትዳብስህ ቃጠላ ፂዮን ማርያም ፀበል ህዲ ትዲናለህ እመብርሀን ዲንግል ማርያም ምን ይሳናትል የአያንዱየ እናት ብ
@uxhhxjzghs9586
@uxhhxjzghs9586 2 года назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል የተረዳህ ወጣት ነህ አሁን አይነ ልቦናዬ በርቷል ብለህ እያልከን ነው አይዞህ እግዚአብሔር አግኝተኽዋ በርታ እግዚያብሔር ይረዳሀል አባባልህ የሠው ልብ ይገዛል 😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@gtiti9656
@gtiti9656 2 года назад
እግዚ አብ ሔር ይማርህ ወንድሜ ወላዲት አምላክ ካንተ ጋር ትሁን ድነህ ህልምህን ለመኖር ያብቃህ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
እ/ብሔር እዮብን የሰበ አምላክ የስብህ አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ አተ ተሰፋ አለህ በፈጣሪህ ፈተናዉን ታልፈዋለህ
@geni4618
@geni4618 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞህ ወንድሜ እርግጠኛ ነኝ ትድናለህ፣ ብርታትና ጥንካሬ በጣም ያስገርማል በእውነት ፈጣሪ ይረዳሃል💕💕
@meazamoges9893
@meazamoges9893 2 года назад
አገዚአብሔር ዓመላክ መሐረቱን ይላከለህ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
እኛ ኢትዮጵያውያኖች እንደዚህ አይነቱን መተባበር አለብንና ምንም የሚያሳፍር ህዝብ ስለሌለ እኛው በእኛው ሁሉም ይሆናል ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነውን በእምነትህ ጽና እግዜአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሁሉ በፈጣሪ ይሆናል
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማለትህ እራሱ እግዚአብሔር ፍፁም ፈውስን ይስጥሃል አንተ ብላቴና በ ጌታ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ፍፁም ፈውስ ያግኝህ የሞገትከው ፈጣሪ ባንተ ታምር ሊስራ እንጂ ሊጎዳህ አይደለም ኤልሮኢ ተባረክ የወንጌል ብርሃን ባንተ ተገልጦል ለ ብዙዎች የመዳን ምልክት ነህ ሰው ስጋውን አድኖ ነፍሱ ሲኦል ብትወርድ ምን ጥቅም አለው ? እንኳን የጌታ ሆንክ አይዞህ በርታ ፅና ❤❤❤
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ ይሄ ፈገግታህ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል በአረብ ሀገር ያለን እህቶቼ እራሳችን እጠብቅ
@Melona75
@Melona75 2 года назад
የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ፍፅሞ ይማርህ 🙏🏻ሁላችንም ተረባርበን ድነህ እናይሀለን
@marytadesa8772
@marytadesa8772 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አይዞህ ትድናለህ
@suhotethiopia3433
@suhotethiopia3433 2 года назад
እመቤታችን ትማርሕ ወንድሜ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 года назад
የድግል ማርያም ልጅ በምረት እጆቹ ይዳስክ አይዞክ ደነክ የአሰብክበት ትደርስ አለክ የኔ ጌታ
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 года назад
አይዞህ፡እግዝአብሄር፡ያድንሃል
@eleniworku3153
@eleniworku3153 2 года назад
የኔ ማር ስያሳዝን ትድናለህ አይዛህ ልበሙሉነህ በእግዛብኤር ቸሩመድሃንያለም ምህረቱን ይላክልህ
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 2 года назад
ኢንሻአላ ትድናለህ ድነህ አንተም ለወገንህ አስተማሪ ደራሽ ትሆናለህ አብሽር
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 года назад
ውይ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌ በእርሱ ስራ ደስስ የሚልህ ወንድም እመብርሀን እናቴ ከልጅዋ ጋር ምህረትን ፈውስን አብዝተው ያበርክቱልህ እውይ ባንተውስጥ የናቴን ልጆች ወንድሞቼን አንዱን አዝየ አንዱን እያጨዋትኩኝ አሳድጋ አለሁ እናቴን የረዳሗት እየመሰለኝ እናም በአንተውስጥ እነርሱን ተመለከትኩኝ እናትየ የምትወዳት ኪዳነ ምህረት በምህረት እጅወቿ ትዳብስህ አይዞህ ውይ
@memememe1701
@memememe1701 2 года назад
አግዚአብሔር ይርዳህ
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 2 года назад
ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልህ ወንድሜ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 года назад
እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋ ነው ያስብከው የምኞትህ ይሁንልህ ይማርህ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ። የኔ ውድ ወንድም ይማርህ ተፈወስ ለዘለአለም ሁሌም በፀሎት ከጎንህ ነኝ !
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 года назад
እደ እምነትህ ያርግልህ ልጀ አይዞን
@konegen6189
@konegen6189 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ ሲያሳዝን የእውነት ትድናለህ !በእግዚአብሔር ላይ ያለህ ተስፋ ደስ ይላል
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እመብርሀን ትከተልህ የኔ ልጅ በፀሎት አስብሀለው ደግሞ እሼን ይመስላል
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 года назад
አቤት ልብ ሲሰጥ እራሴን ታዘብኩት ምን አይነት ጥንካሬ ነው በዚህ እድሜ እድግ በልልን
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 года назад
አላህ ያሺርህ ወደሜ ገና ህፃነህ ብዙነገር ይጠበቃል ደነህ ገና ያገር መግስት ትሆናለህ አይዞን አላህ ደስ የሚል ነገር ያሰማን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር የእምነትህን ጥንካሬ አይቶ በምህረት እጁ ይዳብስህ በእምነትህ ያፅናህ አይዞህ አያሳፍርህም ትድናለህ።
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 года назад
አይዞ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መሃሪ ነው ይምርሃል ልደትዬ ትዳብስህ
@alemalem8720
@alemalem8720 2 года назад
እግዚአብሔር.ምህረቱ.ይላክልህ
@makdatesma1446
@makdatesma1446 2 года назад
በመጀመሪያው ቀን ችግራችሁን የነገራችኋት ኪዳነምህረት አሁንም ደስታችሁን ለመናገር ያብቃችሁ ትድረስላችሁ
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16