Тёмный

አርቲስቷ ጡቷን ሰርጀሪ ተሰርራች | የት/ቤቶች ጉድ እና ሞት አይለያቸውም የተባሉ ጥንዶች መለያየት | funny videos 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@dinkadink
@dinkadink 6 месяцев назад
#0912025249 #0923793686 የቤት ቅናሹ ሳያልቅ ቀድመው ይደውሉ 10% ብቻ ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ ቀሪውን ቀስ እያሉ ይከፍላሉ ድጋሚ የማይገኝ እድል..
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 месяцев назад
አንድ ቤት ለገዛ አንድ ቤት በነፃ😂😂😂እኔ ባለ ሶስት ፎቅ አለኝ 😂🤣ግን መዳም ቤት ነኝ ፉገራ ይልሀል
@lolethio5526
@lolethio5526 6 месяцев назад
በጣም ነው ደሰ የምትለው በዚህ ቀጥ please ለጥያቄህ መልሱ ከ560 ሺ ብር ጀምሮ
@Serkina
@Serkina 6 месяцев назад
ቅድሚያ ክፍያ ከ 560 ሺህ ብር ጀምሮ ድንቃድንቀዬ አሁንማ የእኔ ተራ ነዉ🥰
@Orthotube21
@Orthotube21 6 месяцев назад
ለማንኛውም መልሱ ከ560 ብር ጀምሮ ነው... ድንቃድንቅ ነገር ቢሆን 1ኛ ይወጣልኝ ነበር
@temesgenmolla6470
@temesgenmolla6470 6 месяцев назад
ቅድመ ክፍያ 560 ሺህ ብር
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 6 месяцев назад
የማዶም ቅመሞች ከኢድ ቡሀላ ሀገር እገባለሁ ሀሳብሽ ይሳኮልሽ በሉኝ
@mekdi542
@mekdi542 6 месяцев назад
በሰላም ግቢ ዉዴ ሀሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤
@معرضصخرةالقدس
@معرضصخرةالقدس 6 месяцев назад
አላሕ በሠላም ያሥገባሽ ❤❤
@ZahraAbdullah-t6s
@ZahraAbdullah-t6s 6 месяцев назад
ያሰብሽው ይሙላልሽ
@ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር
የኔ ውድ ፈጣር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
@madinamohamad4889
@madinamohamad4889 6 месяцев назад
ታሠብሽውበላይይሣካልሽ እኔምእሸአላ አላህታሣካ ላድስአመት😢😢😢
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад
እሥላም ሁኖ በነብያችን ላይ ሠላዋት ያውርድ እሥኪ የኛ ሀቢብ ረሡል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለምን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaMustefa
@AminaMustefa 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያረሱለላህ 🌹🥀🥀
@hadr2250
@hadr2250 6 месяцев назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛውድነብይ የኛአዛኝነብይ
@MeryemMeryem-n1i
@MeryemMeryem-n1i 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fidake abi we umi yaresurelah s a w
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 6 месяцев назад
صل لله اليح وسام نبين ورصلن
@muntehamustefa139
@muntehamustefa139 6 месяцев назад
S a w
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲
@wyimam9103
@wyimam9103 6 месяцев назад
አሚንንንንንን
@emugashaw6135
@emugashaw6135 6 месяцев назад
amen amen amen🙏🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 6 месяцев назад
አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 6 месяцев назад
አሜን
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 6 месяцев назад
ትልቅ ምድርን ነው አሜን አሜን አሜን
@Emebet-j4p
@Emebet-j4p 6 месяцев назад
ማርያምን በጣም ጀግና ነህ የሳቄ ምንጪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 6 месяцев назад
560ሺ ጀምሮ ድንቅ🎉🎉🎉
@abayyemareyamliji
@abayyemareyamliji 6 месяцев назад
የምር በሳቅ መሀል ያለው መልእክትህ በጣም ጠቅሞኛል ሁሉም ቪዲዮክ ላይ ልዩ መልእክት አለው ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ እወድሀለው ክበርልኝ❤❤❤❤
@Bety-gt7il
@Bety-gt7il Месяц назад
ድንቃድንየ በጣሞ ነዉ የምወድህ ስረወቹሁ በጣም ደስ ይላሉ
@70hadin48
@70hadin48 6 месяцев назад
(ይነበብ)❤❤❤ ሰባሀዲን ሱልጣን ነኝ ከመዕከላዊ ክልል ከሀድያ ዞን የንተ አድናቅህ ነኝ በጣም ታዝናናኛለህ ሌላዉ ደግሞ ለጾመኞች እኛንም ጨምሮ መልካም የጾም ወር ይሁንላችሁ🙏🙏 እኔ የ ዘንድሮ የ12ኛክፍል ተፈታኝ ነኝ ጥሩ ዉጤት እንድመጣልኝ በጻሎት እንዳትረሱኝ አደራ ከ 560ሺ ብር ጀምሮ።
@Babi-f6x
@Babi-f6x 6 месяцев назад
Ante saw tilayalek gin lamindnw hulem yanen text atanabim ina youtube channel gora bile iyyew😊
@ሪችሰለሞን
@ሪችሰለሞን 6 месяцев назад
ደስ ስትል ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክህ
@GELAGAYTUBE
@GELAGAYTUBE 6 месяцев назад
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 6 месяцев назад
እኔ እኮ ሳላይ ነው ላይክ የማረግ😂😂😂
@GjjHhx
@GjjHhx 6 месяцев назад
እኔም ገና እያየሁት ግንሳላይ ነው የምኮምተው😂😂😂❤❤❤❤
@ሰብእ
@ሰብእ 6 месяцев назад
አያሰቅም እኔ አንድቀን ማዳሜን ወሰጥ ነበርኩ እና የሄ ላንች ሰጦታ ነው በላ ክፍሌ ውሰጥ አስቀመጣው ካርቶን ነው ከርቁ አይቼ ሰልክ መሰሎኝ ሰልኬን ጥየ ሰክፈት ሸቶ ነበር በጣመ አዘንኩኝ ተናደደኩን እና ምንም ነገር ሰላራጋግጥ ሳልጨርሰ like አላደርግም ።
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 6 месяцев назад
@@ሰብእ ክክክክ ምስኪን 🤣🤣🤣 መቸም ከገዳው ውስጥ አወጣውት አትይኝም
@EtabezTilahun
@EtabezTilahun Месяц назад
ድንቅዬ እውነት ትለያለህ ሳቅና ጨዋታህ ምክርህ ዋው ይመችህ ከ500 ሰላሳ ሺ ጀምሮ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 6 месяцев назад
የሚስቁት 3ልጆች ደስ ይላሉ😂😂😂
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 месяцев назад
እሚያለቅስ ወንድ አትጥሉ ምክንያቱም እሩህሩህ ስለሆነ ነው የወንድ ልጅ እንባ በቀላሉ አይመጣም::
@ioon6463
@ioon6463 6 месяцев назад
መቸም አይደርሰኝም ግን መልሱ560ሽ ጀምሮ በጣምታዝናናኛለህ በርታ
@Hanatadese-u1r
@Hanatadese-u1r 6 месяцев назад
ቅድሚያ ክፉያ 560ሽ ጀምሮ dinkadink i love you😍❤❤❤❤❤
@themane9894
@themane9894 6 месяцев назад
የሚገርም ነውማስታወቂያ ስትሰራ አንደኛ ነህ የፈጠራ ስራ ትችላለህ ይሻሙብሃል እግዚአብሔር ጨምሩ ይስጥህ በርታ
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 6 месяцев назад
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ያሁኑ የኔ ነው
@Asmigeb
@Asmigeb 6 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣክልን የሳቁ ንጊስ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች
@harerdanse12
@harerdanse12 6 месяцев назад
ድንቅዬ የምወድህ ሁሌም አይሃለሁ በጣም ነው የምወድህ ግን ኮሜንቴን አታነብም 😢 ዛሬስ ጉድህን አየዋለሁ አድናቂ ወንድምህ ታዘበ እባላለሁ ከሳዑዲ
@Sumay-ok8zl
@Sumay-ok8zl 6 месяцев назад
ይኸ ኩረጃ ነዉ የሚሆንብን የሣቃችን ምንጭ ሁለየም ሠላምህ ይብዛልን ወድማችን
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ፍታ ነው የምታረገኝ😂560ሺ ብር ጀምሮ🎉 2500ብሬን እፍልገዋለሁ😅
@kere6628
@kere6628 6 месяцев назад
😅😅
@MekoninBelay
@MekoninBelay 6 месяцев назад
500 60 ሺ ብር እንደዚ ነው የሚፃፈው።
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
😅😅
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
እና እዴት ነው የሚፆፍው😅😅
@AdiyamPark-n9c
@AdiyamPark-n9c 2 месяца назад
ይኸዉልህ ድንቅዬ እኔ እመብርሃንን እንዴት አንደምንከባከበው በስማም ግን ኡፍ አምላኬ አንድ ቀን
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 6 месяцев назад
ድንቁዬ ሪአክሽን ቪዲዮኮ አንተ ብቻ ስረው❤😂😂😂😂😂😂
@mesiYimer-x8y
@mesiYimer-x8y Месяц назад
በጣም ነዉ ፈታ ምታረገኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ትግራይ-ኸ3ሠ
@ትግራይ-ኸ3ሠ 6 месяцев назад
ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው 😒
@danieldany7295
@danieldany7295 6 месяцев назад
ለምን አስፈለገህ /ሽ ?
@b.6015
@b.6015 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አረኩሺ
@AnnoyedBooks-fp5wx
@AnnoyedBooks-fp5wx 27 дней назад
komnt mxaf alewdem nbre zare betam new yazenanahgi tank you ❤
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 6 месяцев назад
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤የኔ ነው
@madinaendre1634
@madinaendre1634 6 месяцев назад
ገናሣልጨረስ ነውኮ ላይክ የማረግህ ፈታነው የምታረገኝ😅😅😅
@tebibumedia
@tebibumedia 6 месяцев назад
ከ አምስት መቶ ስልሳ ሺ ብር ጀምሮ ❤🎉
@AasfZxc
@AasfZxc 3 месяца назад
በጣም.ታዝናናኛለህ.በርታ🎉🎉🎉
@amanuelamanda1696
@amanuelamanda1696 6 месяцев назад
ከ 560 ሺ ብር ጀምሮ ነው አሸናፊ እኔ ነኝ በእጣ አታረገው በቀደመ አርገው
@mwwm8396
@mwwm8396 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂👌
@NourouMohamed-lm8hq
@NourouMohamed-lm8hq 6 месяцев назад
በትክክል ሁለኛው ደሞ እኔ ነች
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 Месяц назад
Dinkadink ene bante program bemeketatel kesra mastenkekiya tesetognal betam befiqirnew emketatelih from Germany
@brukfetene7070
@brukfetene7070 6 месяцев назад
ሚስትና እጣ ወጦልኝ አያውቅም
@HayutiYemaya
@HayutiYemaya 6 месяцев назад
አሁን ሞክር ይወጣልሀል😅😍
@brukfetene7070
@brukfetene7070 6 месяцев назад
@@HayutiYemaya ምን ልሞክር እጣውን ወይስ ሚስት🤣🤣🤣🤣
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 6 месяцев назад
ድንቃድንቅ የሳቃችን ምንጭ ቶሎቶሎ አትመጣም ለምንድነው
@HalimatDewud
@HalimatDewud 6 месяцев назад
ታስቀኛለህ ወላሂ 🤣እምትደነግጠው ነገር ስ
@Sada-cf7bb
@Sada-cf7bb 17 дней назад
ከ560 ሽ ብር ጀምሮ ድቃድንቅየ በርታ በጣም ነው እምታዝናናኝ
@user-kc7ns7kv3q..
@user-kc7ns7kv3q.. 2 месяца назад
አራትመኛታቤነዉ ❤❤ሰልሻለሁ ዲንቃዲቅ
@አመትች
@አመትች 6 месяцев назад
ቅድሚያ ክፍያ ከ560ሺ ብር ጀምሮ ነው 🎉 በጣም ታዝናናኛለህ በርታ ወንድሜ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@Dotlive1
@Dotlive1 6 месяцев назад
ke 560ሸ birr jemiro i love your reaction🎉😅
@Tofikfitamo
@Tofikfitamo 6 месяцев назад
ቅድምየ ክፊየ 560ሽ አሸነፊ ነኝ
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 6 месяцев назад
በእዉነት በጠም ደንቅነው ብርታ ወንደሜ #🤲🤲👋❤❤👏❤❤❤❤🤲👋🙏
@zed8332
@zed8332 6 месяцев назад
ከ5060ጀመሩ ነዉ❤❤የሳቅ መጫችን ድንቅድንቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 6 месяцев назад
እንካን ደና መጣህልን የኛ ምርጥ ወንድማችን ❤❤❤❤ ውንነት በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ደግሞ ጥሩ ወንድማችን
@ወሎየዋነኝ-ፈ1ተ
@ወሎየዋነኝ-ፈ1ተ 4 месяца назад
እኔ ግን በነፃ ትሸልመኛለህ ብየ እየጠበኩነዉ ለመመለስ ግን ቅጭላቴ ትክክል አይደለም 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂በዚህ አጋጣሚ በጣም ነዉ እምወድህ በጣም ነዉ እማከብርህ❤❤❤
@akate-nx9bb
@akate-nx9bb 6 месяцев назад
ድንቃድንቅ ይመችህ ቪዲዮች በጣም ያዝናናሉ።
@bimrewafrash
@bimrewafrash 5 месяцев назад
eyewlih dinka dinkiye ene anten bemayet sira eyefetahu ke mather gar eyetetalahu new min yishalal efi ke debre markos
@فاطمة-خ1ج3م
@فاطمة-خ1ج3م 5 месяцев назад
ትመቸኛለክ ኑርልን
@alella12
@alella12 6 месяцев назад
ከ560ሺ ጀምሮ ነው ሽልማቴን ዱቅ😂። ብዙዎች reaction ይሰራሉ። አንተ ግን ትለያለህ❤❤❤❤
@user-jv1kh3bh6j
@user-jv1kh3bh6j 5 месяцев назад
Kedme kefeya 560 shiber jemerwo🎉🎉🎉🎉
@samirasraj7223
@samirasraj7223 6 месяцев назад
ዋው ችሎታህ አለማድነቅ አይቻልም😂😂❤
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 6 месяцев назад
እኔም ሁሌ ነው የምከታተልህ ከጀርመን ኑረንበርግ ❤❤❤❤❤
@dayagid8046
@dayagid8046 Месяц назад
ቅድሚያ ክፉያ5600ሽ ጀምሮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 Месяц назад
Hi dinkadinkq betamnew yemwedih ertrawit ehtih from america
@SelamWondesen-o1q
@SelamWondesen-o1q 6 месяцев назад
ጎበዝ የምታቀርበው ሁሉ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@Tug-dt6lm
@Tug-dt6lm 6 месяцев назад
ትመቸኛለህ የኔ ምርጥ ሠው እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤
@lub6388
@lub6388 2 месяца назад
እዳተ ዘና የሚያረገኝ የለም 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 месяцев назад
ወይኔ የዚች ልጅ ነገር ይገርመኛል ሁልግዜም ሠውን መቦጨቅ ማቧጨቅ ነው ሥራዋ አኡዙቢላህ ሥለሠው ሀሜት ብቻ ነው እምታቀው የአላህ ሠውን አላምጣ እንቅልፍስ እንደት ይወስዳታል አኡዙቢላሒ እኔ የገረመኝ ተከታዮቿን ሸር እሚያረጉላት ነው ሥለሠው ሥቦጭቅ መሰማት አይሰለቻችሁም?
@Zahra-iw6un
@Zahra-iw6un 6 месяцев назад
ፍቅር ይዞኛል ካንተ ድንቁየ የምሬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitKidane-tm4ei
@SenaitKidane-tm4ei 6 месяцев назад
Kedema kifeya 560.000 birr gamero 🎉birruni letchgeru enat setlegn
@LulumTube
@LulumTube 6 месяцев назад
ድቃድቅእኳን፣ደናመጣህ በጣም ነው ምታዝናናኝ😂😂እኔ መቼ፣ነው፣ሚደረሰኝ በቀጣይ፣ለኔ፣ነነውካ560ሺ ጀመሮ❤❤
@FhgdFhh
@FhgdFhh 6 месяцев назад
ድንቃድቅ የሁልጊዜ ተከታታይህነኝ መቸ ነው የምታገባው😅ከ560 ጀምሮ ነው
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 6 месяцев назад
ከ590 ጀምሮ በዚሁ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
@nebah_media
@nebah_media 6 месяцев назад
ከ560 ሺህ ብር ጀምሮ🤔 ልሞክር መቼም ሁሌ ተስፋ አልቆጥ ሎተሪ ብቆርጥ ይሻለኝ ነበር😟
@HayutiYemaya
@HayutiYemaya 6 месяцев назад
መልሱ ከ 560 ሺ ብር ጀምሮ 😍 በጣም ነው የማደንቅህና የማከብርህ በሳቅ መሀል ቁም ነገር❤
@user-uq1ih6hd7n
@user-uq1ih6hd7n 5 месяцев назад
እኔ አለሁ ግን አተም ❤❤❤❤❤ ክዚህ አግኛለሁ ብለህ ታሥ ባልህ ግን እኔ እኔ የሚልእኮ እይጣፋም 🥀🌹🌹💐❤😊😊😊😊
@zewditumamecha2246
@zewditumamecha2246 6 месяцев назад
እንዴት ነህ በደከመኝ ሰአት አንተን ስከታተል ድካሜን እረሳዋለሁ እናም የሳቄን ምንጭ ነህ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤ በርታ ከማዳም ኪቺን
@sofyah6695
@sofyah6695 6 месяцев назад
አመዳም እናተ ትጠቁራላችሁ አላለም ግን ቅር እዳይልክ አድናቂህነኝ ምናልባት ካየህው የማዳምን ሥራ በተነው የምረሳው በርታ እሺ 🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚኦመሃረነ
@እግዚኦመሃረነ 6 месяцев назад
ቅድሚያ ክፍያ ከ560 ሺ ጀምሮ ነዉ ❤
@NyashaSimoe
@NyashaSimoe 2 месяца назад
Wowo desilale dink dink aredaa I'm from south Africa
@Adimasugebiba13
@Adimasugebiba13 6 месяцев назад
kidimiya kifiya 560,000 nw!! From Sidama region Yirgalem.
@LobaTediso
@LobaTediso 6 месяцев назад
dinkadinkye hulem timechegnaleh!!!!!!!! yetiyakew mels 560,000 birr
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 6 месяцев назад
ድንቃ ድንቅ ሁሌም ሰቅልኝ
@MunisaShawa-x4z
@MunisaShawa-x4z 3 месяца назад
ሁሌም ነው መከታተለ ማዳም ኩሽና ውስጥ ሆኜ በጣም ነው ደስ የሚለው ድንቃ ድንቅዬ በሙሉ እሺ እወድሀለው ክበርልኝ(ቅድሚያ ክፍያ 1560ሺ
@ቁረአንይቱብ
@ቁረአንይቱብ 6 месяцев назад
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነክ ግን የት ነው እምለቃቅማቸው 😅😅 ከስቱዲዮ እስከ 4 ምኝታቤት ብሬን ቁጭ🎉
@DanielTesfaye-bt7sg
@DanielTesfaye-bt7sg 6 месяцев назад
ቅድሚያ ክፍያ ከ560ሺ ብር ጀምሮ🎉🎉🎉 ድንቃድንቅ እንወድሃለን❤❤❤
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 6 месяцев назад
ያሁኑን ቪድዬ በሥት ሸሚዝ ነዉ የሠራህዉ ማሥተወቂያ አሥመሠልከዉ አነባለሁ ብለህ የለ ካገር ባሻገር ነዉ የማይህ ጎበዝ ቀልድህ ደሥ ይለኛል በርታ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 месяцев назад
560ሽሕ ብር ጀምሮ ድንቁ በጣም ነው የምወድሕ
@asratnardosenardose
@asratnardosenardose 6 месяцев назад
560ሽህ ጀምሮ ነው ድንቅዬ ሽልማቴን ቁጭ ልጄ በጣም ነው የምትወድህ ስራዎችህ በጣም ይመቹኛል❤❤❤❤❤❤
@alemkefyalew1755
@alemkefyalew1755 6 месяцев назад
ሰላም ወድሜ በጣም ታዝናኛለክ ከ560 ሺ ጀምሮ ይመችክ
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 6 месяцев назад
መቼም አልታይህም ድንቅየ 10•/• ጀምሮዎ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 6 месяцев назад
Denkadenke gen sub Aderegehalew betam bezu sekealew beye newe
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 6 месяцев назад
መልሱ አስር ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ አቦ በርታልኝ ትለያለህ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 6 месяцев назад
በወላጆች አትፍረዱ የአሁን ልጅ ከአቅም በላይ ነው በዱላም በምክርም በምንም አይሰሙም በመሰላቸው ስለሆነ ከቁጥጥር ውጪ ሆነዋል ወላጅ ቢጨክን ከዚህ የባሰ ህይወታቸው ይበላሻል ለመጥፋት ቅርብ ትውልድ ተፈጥሯል በሚል የወለደ አንጀት አላስችል ብሏቸው እንጂ ውሳኔ ጠፍቷቸው አይደለም
@obsinantips
@obsinantips 6 месяцев назад
Ka 5,60000 🎉🎉🎉🎉 inee kaa saudii Arbiyaa kep bro
@Naomimulat2619
@Naomimulat2619 6 месяцев назад
ከ560 ብር ጀምሮ ዛሬ ልደቲ ነው 🎉🎉🎉የኔው ሽልማት ነው በጣም ነው የምወድህ በዚ አጋጣሚ
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 3 месяца назад
ክክክክክ መራቂው ተመቼኝ ለሁላችንም ይሁን አሁን
@berhanemulunehwondmagne873
@berhanemulunehwondmagne873 6 месяцев назад
ክ560 ጀምሮ ነው ይመችህ ድንቅድንቅ
@Azeb-yo1lw
@Azeb-yo1lw Месяц назад
ke amist mato jamiro new kifiya ❤❤❤
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 5 месяцев назад
ተባረክ
@እናትፈትህያYouTubeቻናል
@እናትፈትህያYouTubeቻናል 6 месяцев назад
ከአምስት መቶ ስልሣሽ ብር ጀምሮ በጣም ከፍቶኝ አንተ የምታቀርበዉን ሳይነዉ የምዝናናዉ ግን ምን ዋጋለዉ ሳምንቱ ረዘመ የሣቄምጭነክ ክብር በልልን❤❤
@LababL-wr6fd
@LababL-wr6fd 6 месяцев назад
በጣም እምታዝናናኝ ኑርልን እናመሠግናለን
@tigestayalew2510
@tigestayalew2510 6 месяцев назад
ከ5 መቶ 60 ሺብር ጀምሮ ፈልሰሰ እንበልበት እናመሰግናለን በርታ
@GibiTube09
@GibiTube09 6 месяцев назад
560,000 ጀምሮ አረ ወገን ብሩን ስንጠብቅ አንገታችን ተሰበረ
@Hiretiyya-wm2rz
@Hiretiyya-wm2rz 6 месяцев назад
Keep it up bro, watching your videos from USA
@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
560ሽ ብር ጀምሮ ነው። ድንቃድንቅየ እንዴት ነህ ስለ Dmc ሪልስቴት እባክህ በደንምብ አስረዳን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ቶለ እምናድግበት ይመስለኛል እብክህ አትለፈኝ 🙏ከምር አሁንስ ለውጥ የለለው ስደት ስልችት ብሎኛል😢
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 6 месяцев назад
Massage aregewalwe yekefelahagere yaweme welyie kenzerame neche leza newe
@ermiasamare9002
@ermiasamare9002 6 месяцев назад
ቅድምያ ክፍያዉ ከ560 ጀምሮ ነዉ እስኪ ሸልመኝ
@lc09o95
@lc09o95 6 месяцев назад
የኔም ኮሜንት አንብበህ አታውቅም ግን በጣምነውማከብርህ በጣም ነው ማደንቅህ
Далее
ТАЙНА ТРАВЫ #shorts
00:22
Просмотров 862 тыс.
Ничего не делаю всё видео 😴
00:33