Тёмный

አነጋጋሪው የዳግማዊት ፀሃዬ እና ሳምሶን (ቤቢ) ጉዳይ "እሱን ባላገባ ልጅ የምወልድ አይመስለኝም" funny videos 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@dinkadink
@dinkadink 6 месяцев назад
Follow on Instagram 👇 instagram.com/dinkuman21/
@SitotaTesfaye-p8g
@SitotaTesfaye-p8g 6 месяцев назад
ተተትላልቅ ሱቆች የመዋኝ ገንዳ የመኪና ማቁሚያ
@esayasadane815
@esayasadane815 6 месяцев назад
አምስት መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ
@HelenTilahun-c3i
@HelenTilahun-c3i 6 месяцев назад
ቅድሚያ ለሚመጡ ለ50 ሰዉ ቅናሽ እና 5 የመዋኛ ገንዳዎች
@AyantuDida
@AyantuDida 5 месяцев назад
ላይክ አርጉልኝ
@سعودالشمري-د1ب
@سعودالشمري-د1ب 3 дня назад
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 месяцев назад
ማነው ግን እንደኔ ከነሱ ይልቅ የልጁ reaction እንደኔ ሚያስቃቹህ 🙌
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel 6 месяцев назад
ዘናጭ ማለት እንደኔ በላው ነገር ደስተኛ የሆነ የራሱንም የሰዉንም ክብር የሚጠብቅ ለኔ ዘናጭ ነው:: እና ደሞ የአንተ አድናቂ ነኝ በርታ❤
@themane9894
@themane9894 6 месяцев назад
የማስታወቂያ ስራ ችሎታህን አድንቄው ነው በዛ ላይ ትሁት ሳትሁን አትቀርም አስተያየት የሰጠሁህ እኔ ነበርኩኝ ኢትዮጵያ ላይ ቲቮዞ ካለህ ከፍ ትላለህ አንተ ደግሞ ድን ችሎታ እና ጥሩ ባህሪ ስላለህ ብዙም የምትቸገር አይመስለኝም በቅርቡ ትልቅ ቦታ እናይሃለን እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ በርታ ጎበዝ ነህ
@SeadaMohemmed-h3e
@SeadaMohemmed-h3e 6 месяцев назад
ማነው ግን እንዴኔ መሳቅ ሳይፈልግ የሚያስቀው ዲቃዲቅዬ እረጂም አመት ኑርልን የምታደቁት በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 6 месяцев назад
እኔም አድናቂውነኝ እናቴን አሰታውሸ እያለቀሰኩነበር ተውኩት💔💔🙏🙏👍👍
@lc09o95
@lc09o95 6 месяцев назад
አይዞሽ አብሽሪ ለህይርነው​@@amina-r5k9q
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
እኔ 😂😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
​@@amina-r5k9q አይዞሽ 😢😢
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад
የውነት ትለያለህ እኔ በጣም ነው ከድሮም የማከብርህ የምታቀርባቸው ሁሉ ይመቹኛል 👍
@shimeliswoldemichael9957
@shimeliswoldemichael9957 6 месяцев назад
ማስታወቂያ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ጋዜጠኛ መሆን ትችላለህ 👏👏👏
@ruthmime73
@ruthmime73 6 месяцев назад
ድንቃ ድንቅ ስወድህ እኮ አንተ ከነድምጽህ በራዲዮ ልብወለድ አንባቢ ፣ መነባነብ በጣም ተሰጥኦህ ይመስለኛል። አትጥፋ እንደ ዛሬ ብዙ ተመልካች ሳይኖርህ ነበር እኔ ተከታይህ የነበርኩት በርታ ወንድም አለም 👍
@Uhgh-r4r
@Uhgh-r4r 6 месяцев назад
የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@marezenebe22
@marezenebe22 6 месяцев назад
ውይ ድንቁ ግን ለምንድነው ቢያንስ እንኳን በሳምንት ሶስቴ ብትመጣልን ለማንኛውም ግን እንኳን ደህና መጣህልን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 6 месяцев назад
ያዚ ልጅ ቪዳዩ ሲለቅ ስሮጥ ያማዳምን እቃ ስብሬ ጫርስኩት 😢😂❤
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 6 месяцев назад
ድንቃድንቅን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@Janat-f9e
@Janat-f9e 6 месяцев назад
Wowkkkkkkk❤💚❤❤❤💚🙏🙋
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 месяцев назад
I like him ግን ግርግርዳውን ቢያሳምረው በሲምንቶ የተለጠፈ ግርዳ ከሚያሳይ የሆነ ነገር ማረግ አለበት እስር ቤት ሆኖ የሚያስተላልፍ እኮ ነው የሚመስለው
@momlove3589
@momlove3589 6 месяцев назад
በተሌ ለና የማዳም ቅሞች😅😅 ዘና ያረገናል😅
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 6 месяцев назад
አዎ ለኛ ክብር ይኑረዉ
@InnocentBread-yl3rs
@InnocentBread-yl3rs 6 месяцев назад
የሴቶች ዚፕ የሚጠቅመው ጠባብ ስለሚሆን ለመልበስ ለማውለቅ እንዲመች ነው ሌላ ጥቅም የለውም
@Tug-dt6lm
@Tug-dt6lm 6 месяцев назад
አንተ ፈልገህ ሳይሆን እግዚአብሄር ሲፈቅድ ላንተ ያለችው ትመጣለች አብሽር 😍😍😍
@Habiba-i8g
@Habiba-i8g 6 месяцев назад
አረ ወንድም ኣለም ማስተዋቂ ድምጽ የተለየ ነወ በርታ ኣንደኛ👌👍👍👍👍♥️
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 6 месяцев назад
የንግድ ሱቆች የልጆች መጫዎቻ ቦታዎች 5የመዋኛ ገንዳዎች ባ 5ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
@beriyewedierey8797
@beriyewedierey8797 6 месяцев назад
ጅግና ነህ በርታ የኣንተ ተከታይ ነኝ ብዙ ኣምሃርኛ ኣይችልም ግን ግን ይገባኛል። የኤርትራ🇪🇷 ልጅ🇪🇷 ነኝ🇪🇷።
@zinawmolla1632
@zinawmolla1632 6 месяцев назад
ጀግና ኤርትራውያኖቼ💚❤️❤️
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 месяцев назад
ካልቻልሽ አርፈሽአዳምጫ ፍትህ ለአማረኛችን
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 6 месяцев назад
Betame ytdestkbt selmisthe astyayte des belohe ytnagrkwe are en ashenafi
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 6 месяцев назад
Welcome 🙏 berry
@Semiraasmara
@Semiraasmara 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤me too
@ToroyFefal
@ToroyFefal 6 месяцев назад
ዘናጭ ማለት እራሱን ችሎ የሚኖር እና ፅድት ብሎ የሚኖር ነው😊
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 6 месяцев назад
ትርጉሙ እንዳዛነው
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад
ወንድ ልጂ ሲፈልግና የመንግስት ምርጫ ሲደርስ የሰጠሺው መልስ ትክክል ይመችሺ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 месяцев назад
ዘናጭ የሚል ቃል ትርጓሜው ያልገባቸው ንፅሁ የገጠር ሰው ነው እየተጨፈጨፈ ያለው በተለይ ሰው ሀገር ተቀምጠው የሚያስገድሏቸው የመይወጡበት ጉድጓድ ይግቡ 😢
@Enuka-t5y
@Enuka-t5y 6 месяцев назад
በጣም ደብሮኝ ነበር የምር ዘመንህ ይብራልን ዴንቃዴንቀቅ ዴስ አለኝ እናመስግናለን😅
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 5 месяцев назад
አይዞን እኔም ዘና አልኩኝ❤😅😅😅😅
@yewubdardebose7583
@yewubdardebose7583 6 месяцев назад
የልጆች መጫወት እና የዋና ጋዳ እና የመሳሰሉ ናቸው አንተ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምወድህ ውድ ወድሜ ❤❤❤
@Selam19256
@Selam19256 6 месяцев назад
ሰላም ከላይ እስከታች ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም በየአላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏እግዚአብሄር አገራችንን እና ህዝቦቾን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏 ድቁ ወድሜ በቅድሚያ ችሎታህን ሳላደቅ አላልፍም እደዚህ አይነት ቪዶወችን ፈልጎ በዚህ ልክ ቆራርጦ ኤዲት ማድረግ ግዜ እና ትግስት ይጠይቃል እና በጣም ጎበዝ ነህ በርታ 🙏 ወደጥያቄው ስገባ?? 1) የንግድ ሱቅ 2 ) የልጆች መጫወቻ ቦታ 3 ) የመዋኛ ገዳ 4 ) የመኪና ማቆሚያ ቦታ ወዘተ.....
@b_21_ii
@b_21_ii 6 месяцев назад
1 50% የባንክ ቡድር የተመቻቸላቸው 2 10% ከፈለው ቀርዩን ቀሰቡለሁ የሚከፍሉበት 3 ቅድሚያ ክፍያ 560ሺ በር ጀምሮ 4 ጾሙን ምክንያት በማርግ 25% ልዩ ቅናሽ DMC ሪሊስቴት
@Selam_YouTube12
@Selam_YouTube12 6 месяцев назад
ኸረ ሸልመው 😂😂😂ማርያምን
@EliasTirkaso
@EliasTirkaso 6 месяцев назад
የኔ ምስኪን ድንቃድን መጀመሪያ ማዉዳደን እየጋላፀኩ ዝናጭ ማላት ሀጋሩን ህዝቡን እናቱን አባቱን እቱን ዎንድሙን የምዎድ ነው ዝናጭ ማለት እንደኔ ካሆነ 🥰🥰🥰🥰
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
በርታ በጣም ጉበዝ ነክ የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@tigistdires9064
@tigistdires9064 6 месяцев назад
ዝንጥ ያሉ የልጁች መጫውቻ ያላችዉ 5 እልል ያሉየመዋኛ ገዳወች
@LalaaAli-l9b
@LalaaAli-l9b 6 месяцев назад
ለኛ በሰው ሀገር ላለነው .በጣም ታዝናና ናለህ አይዞህ በርታ ወንድማችን
@marezenebe22
@marezenebe22 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህልን የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤❤
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ 6 месяцев назад
የኔ ጀግና ስወድህ በርታልኝ
@molamirade109
@molamirade109 6 месяцев назад
ጥያቄውን ላልሳተፍ ወስኒለሁ እስከዛሬ አበህ የማታውቀውን ኮመንቴ አብበህ እዳታናደኝ😂ሚስትና እጣ ያልከው ጓደኛህ እዚህ ነኝ ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ ድል ለፋኖ ሳትሉ እዳታልፉ❤❤🎉
@enat1821
@enat1821 6 месяцев назад
ወይ ድንቃድንቅ ሁልግዜ የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች በጣም ያስቁኛል ተባረክ😘😘
@Habiba-i8g
@Habiba-i8g 6 месяцев назад
ጠናጭ ማለት ለኔ እራሱን ችሎ ከማንም ሳያንስ የሚኖር ማለት ነው
@TALEMASEID
@TALEMASEID 6 месяцев назад
የልጆች መጫወቻ መዋኛ ገንዳወች መኪና ማቆሚያ ድንቃድን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ብሮ
@ssmriLove
@ssmriLove 6 месяцев назад
በመጀመሪያ በጣም አድናቂህ ነኝ አይዞህ በርታ በጣም ስጨናነቅ ያንተን ቪድኦ ሳይ ነው የምዝናናው
@Cell-g1q
@Cell-g1q Месяц назад
የሰቄ,ምንጭ,ወንድሞ በርታልኝ የድንግል,ልጅ ታበርታህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 6 месяцев назад
ድንቃድቅየ በጣም ነው ማደቅህ ግን ሁሌ መልስ እመልሳለሁ እድለ ግራጫ ነኝ ወቶልኝ አያውቅም ለማንኛው ፈታ ታደርገኛለህ
@dawitamsalu9366
@dawitamsalu9366 6 месяцев назад
ይገርማል እኔ የማስታውሰው በእሁድ መዝናኛ በድንቃድንቅ ኘሮግራም እስከሚደርስ በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን በዩቲዩብ ስትመጣ ደስታዬ ወደር አጣ ነገር ግን ግጥሞችህ ናፍቀውኛል በናትህ አንዳንዴ ልቀቅልን እንወድሃለን ❤❤❤❤ ኮሜንቴን እንደምታነብልኝ እርግጠኛ ስለሆንኩ አረዘምኩት አሁንም እንወድሃለን ከወሎ ደሴ ❤❤❤
@tamirnab474
@tamirnab474 6 месяцев назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም ነው የምትመቼኝ የምር ለራስህ ዘና ብለህ ለሰወች ደስታ የምትፈጥር ምርጥ ኢቶጵያዊ ነህ😍 🎉🎉🎉🎉
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 месяцев назад
ወንድ ልጅ ያለው ስለመንግስት የተናገረው አባባል ትክክለኛ አገላለፅ ነው
@bezawitbelayneh9616
@bezawitbelayneh9616 6 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ነው የምታዝናናኝ በጣም ነው የምወድህ ማርያምን ቪዲዮ እስክትለቅ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 6 месяцев назад
ድንቃድቅየ ማዳሜ ጋር ተፋጂቸ መጥቸ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ሁሉንም እምረሳው ነገርስ😂❤❤❤ በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤
@addisedanga7970
@addisedanga7970 5 месяцев назад
ዘናጭ ማለት በራሱ የሚኮራ ባለዉ ነገር ፈጣሪዉን የሚያመሰግን እራሱን የሚጠብቅ ማለት ነዉ ድንቁየ 😊😊
@maruademe6717
@maruademe6717 6 месяцев назад
የልጆች መጫወቻ ዎች; የንግድ ሱቆች; የመዋኛ ገንዳዎች; የመኪና ማቆምያዎች
@አልሀምዱሊላ-ሠ9ሠ
@አልሀምዱሊላ-ሠ9ሠ 6 месяцев назад
ዱንቃዲቅ እዳታልፈኝ ሁለየ ሳይህ አባቴ ነዉ የምመስለዉ ካገትህ ያለ ነገር ልክ እዳባቴነዉ ወላሂ እዲምታየዉ ተስፋ አለኝ እናም አዲነቂህነኝ የሳቄ ምጭምነህ ኮሜቴን እደምታየዉ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤
@MisDahlia-j6d
@MisDahlia-j6d 6 месяцев назад
ድንቃ ድንቅ ግን የእዉነት ሚስት የለህም እነኔም ባል የለኝም እና እንጠቃለል ምንይመሰልሀል
@Rakb553
@Rakb553 6 месяцев назад
ድንቁዬዬ በጣም እናመሰግናለን ፈታ ስለምታደርገን🙏🥰 ዘናጭ ማለት እራሱን ጠብቆ የሚኖር በማንኛውም ነገር ለራሱ የሚጨነቅ እና ልዩ እንክብካቤ የሚያደርግ ነው በኔ እይታ ያንተን ደሞ እንጠብቃለን 👌❤
@firish-wn4in
@firish-wn4in 6 месяцев назад
የልጆች መጫወቻ እና መዋኛ ገንዳ ነው 🙏
@mimiAtena
@mimiAtena 6 месяцев назад
የኔ እቁ ደስ ትለኛለህ ታስቀኛለህ. ብናጋባ እ. ነጻ ከሆክ ማለቴ ነው. ቆጆ
@momlove3589
@momlove3589 6 месяцев назад
የለም የዘድሮ ከሰዉ ዉሻ ይሻላል የምር 💯💯🌹 አሚንንን
@ekrim01
@ekrim01 6 месяцев назад
እሪግጣኘ ነክ ድንቃድቅ 1000 ኮሜንት ከነባቢክ እኔነም ታገኝን ይሆን😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@brukfetene7070
@brukfetene7070 6 месяцев назад
እኔ የምልህ ከየት ነው የምጣመጣቸው😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tug-dt6lm
@Tug-dt6lm 6 месяцев назад
ዘናጭ ማለት ኩል የሆነ ሠው ማለት ነው በአሥተሳሰብ ወይም በስነምግባር የታነፀ ሠው ማለት ነው 😍😍😍😍
@rahelamare9877
@rahelamare9877 6 месяцев назад
ትክክል
@robelredda2130
@robelredda2130 6 месяцев назад
Laughing track ቀነስ ብታደርገዉ at some point it gets annoying. DMC advertisement ላይ ተጠቅመህባት በነጻ ከ5 ደቂቃ በኃላ ተሳለቅክባት it was a bit cheesy . በተረፈ አሪፍ ነዉ።
@abayabay3382
@abayabay3382 6 месяцев назад
ድቃድቅ እንኳን ደህና መጣህ የኔወንድም ❤አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ማስታወቃያ አሰራርህ በጣም አሪፍነው በርታልን ወንድም አለም❤❤❤❤❤በተረፈ ዘና ነው የምታድርገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomontamire3775
@solomontamire3775 6 месяцев назад
መልሱ እኔ ነኝ ያለ የመዋኛ ስፍራ ያለውና ዝንጥ ያለ የገበያ መአክል ያለው!! በጣምነው የምታዝናናን ስራህን ሁል ግዜ በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታ
@AmarechNigussie-s4f
@AmarechNigussie-s4f 6 месяцев назад
የልጆች መጫዉ 5እልል ያሉ የመዋኛ ቦታወች አማረች
@MichaelGirma-p2v
@MichaelGirma-p2v 6 месяцев назад
ዋና ና የልጆች መጫወቻ ቦታ❤❤❤❤❤❤😂
@AhaRaja-u6p
@AhaRaja-u6p 2 месяца назад
እኔ መሳቅ ስፈልግ አተቤት ነዉ የምገባዉ ስትመቸኝ ፈጣሪ እዉቀት ይጨምርልህ❤
@DfDh-m9b
@DfDh-m9b 6 месяцев назад
ድቃድቅ ትለያለህ ችሎታን አላህ ሶቶሀል አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ ክፍት😢😢😢😢ብሎኝ ያተን ቢዶወ ሳይ እዝናናለሁ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@mareamahmdi7617
@mareamahmdi7617 6 месяцев назад
እውነትምድንቅነህ እኔመከታተል ከደመርኩ ቆይቷል ግን ኮሜንትም አልፅፍም ግን ተዝናናኛለክ ❤
@msfadila5961
@msfadila5961 6 месяцев назад
ዘናጭ ማለት ለአለበበሱ አዞትሮ የምጨነቅ ፕሮቶኮሉን የምጠብቅ በኔ አስታያዬት❤❤
@amina-r5k9q
@amina-r5k9q 6 месяцев назад
ወላሂድንቁየ እኔንየናፈቀኝ አንተአግብተህ ወልደህማየትነው እናምአላህያሳካልህ🙏🙏🙏
@FAYBHD
@FAYBHD 6 месяцев назад
የልጆች መጫወት ቦታና የመዋኛ ገንዳወች የንግድ ሱቆች bertaln bro🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@danielfesshaye2359
@danielfesshaye2359 6 месяцев назад
Keep going don't stop.i like your video.from.california
@عبداللهالحبشيالحبشي
@عبداللهالحبشيالحبشي 6 месяцев назад
በ D C M ሪልስቴት የሚገኝ 2የልጆች መጨወቸነ የመወኝ ገንደ ድንቀድንቅ ምርጥሰዉ❤❤
@ሡሡመሀመድ-ዠ3ደ
@ሡሡመሀመድ-ዠ3ደ 6 месяцев назад
ድንቃድንቅ በጣም ነምታዝናናኝ መዳሜጋር ልታጣላኝነውዛሬ አተን አፍጥጨያየሁ የውሀውቧቧ ከፍቸ ረስቸው ቤቱዳለ ውሀበውሀ ሁኗል 🥺🥺
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 6 месяцев назад
ትመቻለህ 👍 አሪፍ የሚያዝናናና የሚያስተምር ስራ ነው 👏👏👏 keep up the amazing work 😉 ከባህር ማዶ 🙏ዕጣ በተለይ አነስ አነስ ያሉ 🤣 ከሚወጣላቸው አንዱ ነኝ ግን አልጋፋም 😜
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 месяцев назад
እኔ ደግሞ ስልክ እና ባል😂ድንቃድንቅ ስወድሕ ዘናጭ ማለት የለበሰው ሑሉ የሚያምርበትፋሽን ተከታይ 😂
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 6 месяцев назад
ድንቅአድንቅየ አላህ ይጠብቅህ ዘናጭ ማለት በኔ አመለካከት ቤተስቡን ሚያከብር ጎረቤቱን ሚያከብር እናቱን የሚረዳ ነዉ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of 6 месяцев назад
የኔወድም ጠክር በዚሁ ይልመድብክ ማለቴ ጨዋ ዘረኛ ያልሆክ ሥለሆክ ምርጫየነህ❤
@foziatesfu6745
@foziatesfu6745 6 месяцев назад
🎉🎉🎉 ስራህን በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታ!!!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 месяцев назад
ኣሜን ሰላምና ፍቅር ለኣለም ህዝብ በሙሉ
@buzunesheshetu3700
@buzunesheshetu3700 6 месяцев назад
ዛሬ እኔን ያሳቅኝ በሳቅ ነው😂😂😂ሳቅ ብሳቅ ያርገኝ😂😂ብሳቅ
@ilfineshbobasa802
@ilfineshbobasa802 6 месяцев назад
ድቃድንቅዬ ከስራ ገብቼ ያንተን ቪደዮ ሰይ ድካሜ ሁሉ ይጠፋል በርታልን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 месяцев назад
Wow DMC አሁን አገኘ ማስታዋወቂያ የሚሰራለት ድንቃድንቅየ 😊
@MulukenAbiyot-ty6kg
@MulukenAbiyot-ty6kg 6 месяцев назад
የንግድ ሱቆች እና አምስት እልል ያሉ የመዋኛ ገንዳዎች ነዋ የማዳም ቅመም አሸናፍ ነኝ
@AppUser-tp7dw
@AppUser-tp7dw 3 месяца назад
ዘናጭማለት አለባበሡ የሚያምር ፋሽንተከታይ😅😅😅ዲቅየሥወዲህ እንጋባደ❤❤❤❤😂
@LulumTube
@LulumTube 6 месяцев назад
ሱሪው እዲጠልቅ፣ስለ፣ሚጠብ😂❤❤❤
@tigistmelkamu8564
@tigistmelkamu8564 6 месяцев назад
የልጆች መጫወቻ መዋኛ ገንዳወች መኪና ማቆሚያ ድንቃድን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@TemraAhmde
@TemraAhmde 6 месяцев назад
የንግድ ሱቆች ዝንጥ ያሉ የልጆች መጫዎቻ ቦታዎች 5 የመዋኛ ገንዳዎች በለ 5 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያዎች ይሄው መቸም እኔ እድል የለኝም ግን ያሁኑን የማሸንፍ ይመስለኛል የኔ አዝናኝ ደግሞ ትመቸኛለህ❤❤❤
@zeynbaahmed7867
@zeynbaahmed7867 6 месяцев назад
የልጆች መጫወት ቦታና የመዋኛ ገንዳወች የንግድ ሱቆች ድንቁ በርታ ወንድም አለም
@AtnafwaHaile
@AtnafwaHaile 6 месяцев назад
Batqalye rasun yemewde
@hiymanotgirma973
@hiymanotgirma973 6 месяцев назад
Wow, you're amazing 👏 🎉great job. don't give up ❤
@Fitsum660
@Fitsum660 6 месяцев назад
ምርጥ እና ውብ የልጆች መጫወቻ ቦታዎች 5 የሚሆኑ ሌዩ የዋና ገንዳዎች
@saramisgana7775
@saramisgana7775 6 месяцев назад
ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ የኔ ልጅ አዝናኝ ነወ ው ። ጫወታ ብቻ ሰይሆን የእግዚአብሔርን ትልቅነት ደግሞ አሳይበት ሁሉ ያልፋል የእግዚአብሔር ነገር , ሥራ ግን ዘልአለማዊ ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@KadesNsour
@KadesNsour 6 месяцев назад
አንተን እያየዉ ድምፄን አዉጥቼ ሲስቅ ሰምታ ማዳሜ ምንድነው ልትለኝ ስጠራኝ ምን ፈለግሽ ደሞ ብዬ ጮሁኩባት አስበላህኝ ድንቃ ድንቅ ደግነቱ ግን ባማርኛ ነዉ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 6 месяцев назад
የምር ጀግናነህ በርታ
@fafetub1120
@fafetub1120 6 месяцев назад
አተ የሣቄ ምጭ ነህ በጉጉት ነው ምጠብቀው ያተ ቪዲዮ ❤🎉
@gudukasa2010
@gudukasa2010 6 месяцев назад
ይገርማል የውነት ትለያየህ:: እውነትም ድንቃ ድንቅ: እያሳሳቅህ ቁምነገሮችን ሁሉ እያዋዛህ የምታስኮመክመን ግሩም ሰው ነህ:: ደሞም እርግጥ ብልሀል TikTok ትርካምርኪያም ነው ላንተ አይመጥንም:: ያንተ እያሳሳክ የምታስኮመኩመን ቅንብሮች አስተምሮቶችና ቁምነገሮች; ማንም ጋርየለም:: በጣም የሚገርመኝ ደሞ ሁሌም የሆነአነጋጋሪና የተናፈሰ ቅራቅንቦም ይሁን መልካም ነገር ሲኖር ፕሮግራምህ ውስጥ ታካትትና እውነታውን እያሳሳክ ታሳውቀናለህ:: ይሄ እዛና እዚህ እየዘለሉ ወሬና ነገር ለሚያማስሉት መድሀኒት ነህ:: ግና ግና ብትችል የውነት እንዳልከው ኮሜንቶችን ሁሉ የምታነብ ከሆነ በ ፕሮግራምህ ጣልቃ ላይ የገርሙህንና ያስደሰቱህን አንዱ ሁለት ሶስቱን ብታነብልን .... ሁሌም አክባሪና አድናቂህ በርታ ተባረክ ጉዳ ዘካሳንቺስ ወ Memphis, TN.ነኝ ከውቅያኖሱ ወዲያያያያያያ ማዶ:: God Bless Ethiopia
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 6 месяцев назад
በርታ ወድም
@NEBANEBA-o7u
@NEBANEBA-o7u 6 месяцев назад
ወላህ reactinik በጣም ነው ምያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LaylaMohammed-cs3rn
@LaylaMohammed-cs3rn 6 месяцев назад
ለኔ ዘናጭማለት እዴነሱነው እዴገለፁነው ለኔም ክክክ ገጠሬነቴ ማርናወተቴ🎉
@AishaShakaru
@AishaShakaru 6 месяцев назад
ድንቅዬ ዚፕ ያለው ሱሪ ለብሼ ስለማላቅ መልሱ እንጃ😢 የልጆች መጫወቻ በቂ የመኪና ማቆሚያ🎉
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 6 месяцев назад
ዘናጭ የሚለውን my lovely people የገለፁበት ቃል በሳቅ ገደለኝ 😂❤
@saragirma5196
@saragirma5196 6 месяцев назад
ዘንድሮ ሰው ጨምሯል ልጄ ሆሆሆሆሆ ለማንኛውም ይመችህ ድንቃችን😂😂😂
@Biba-y9z
@Biba-y9z 6 месяцев назад
አፈቅርአለው እሽ አላፈቅርሽም እንዳትለኝ የኔ ከረሜላ ❤❤❤❤😂😂
@Raya-n3j
@Raya-n3j 6 месяцев назад
ደስ የምትለኝ ነገርስ ❤️❤️❤️❤️ በርታ 💞💞💞
@WoreenshBelda
@WoreenshBelda 6 месяцев назад
Wow you have beautiful voice
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 месяцев назад
ኮሜት አነባለሁ ብለሀ ል ድቃድቅ መዝናኛየ ነህ ይመችህ ሁሌም ሳቅልኝ ❤❤❤ ዩቱብስከፈትጀምሬ አይሀለሁ
@kemalsiraj1210
@kemalsiraj1210 6 месяцев назад
የልጆች መጫወቻወች አምስት መዋኛ ገዳወች የንግድ ሱቆች❤❤❤
@butajrawit
@butajrawit 6 месяцев назад
🤣🤣🤣ሚስትና እጣ ወቶልኝ አያቅም አላለም ❤❤😢😢ሚስኪን ነፈር እኔም ይኸው የእቁብ እጣ እየጠበኩኝ ላረጅ ነው ባይሆን ሰዎቹ ጨርሰው ሲወስዱ ይደርሰኛል 😢😢ባልም ወቶልኝ አያቅም 😂 ድንቁ ጋ መጥቶ የከፋው አይኖርም ፈታ ብቻ ይመችህ እወድሀለው
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 6 месяцев назад
ድንቃድን ቅ በህውነት በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉 በርታልን 🎉🎉
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
ዎአ ምርጥ ቅንብር ጎበዝ በርታ ወንድሜ በሳቅ ነው የወደኩት😅😅😅
@Maeza-k2c
@Maeza-k2c 6 месяцев назад
Very very good 👍 thank
Далее
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 222 тыс.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
Просмотров 9 тыс.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 8 тыс.
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 222 тыс.