Тёмный

አስተውሎት 6፤ በኤፌ  

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.g...

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 Год назад
Am so blessed by your reflections I really want to say be blessed I have got many things AND LOVE YOU ALL!
@cookieuae9082
@cookieuae9082 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እደባለጠግነቱ መጠን በሚያስፈልጋቹ ነገር ሁሉ ይሙላባቹ ትውልድን እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል ስለምታስተምሩ በብዙ ተጠቅሚያለሁኝ ስለናተም ትጋት እግዚአብሔር እባርካለሁኝ እውነት ሁሉ ቸርች ከናተ ይህን ቢማሩ ብዬ መፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ ደማ እፀልያለሁኝ ተባረኩ
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 Год назад
እንደነዚህ ያለ ጠንካራ የክርስቶስ አርበኞች ስለሰጠሀን እግዛቢሄርን እጅግ አድርጌ በክርስቶስ ስም አምላኬን አመሰገንኩት::
@tofikeribeco7056
@tofikeribeco7056 Год назад
ጌታ ይባርካቹ
@godisthekey7326
@godisthekey7326 Год назад
Tbarkulen YAmilak swosh bttamteru temirte selhulu amilak yemsegn 🤲🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birtukangmeskel3370
@birtukangmeskel3370 Год назад
የተወደዳችሁ የጌታ አገልጋዬች በዚህ ከባድ ዘመን እውነተኛውን የእ/ር ቃል በማቅረብ ሀሰተኛውን አንድታፈርሱ አምላኬ ስለረዳችሁ እባርከዋለሁ ።አሁንም የእውነተኞቹ መገለጥ አንዲበዛና ቤ/ክ በእውነት እንድትታነፅ እንፀልይ ጥያቄ_በሚዲያ ለምንከታተል የመጠየቅ ዕድል አመቻቹልን በሁላችን ተሳትፎ ውስጥ መማማር እንዳለ ስለማምን ነው_bless.u
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ከዚህ ትምርት ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 Год назад
ዘመናችሁ ይለምልም🙏 ተተክላችሁ ቅሩ🙏እወዳችኋለሁ🥰🥰
@freytube2731
@freytube2731 Год назад
God bless you Dr Mamusha🙏🏻🙏🏻
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Год назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@daa9880
@daa9880 Год назад
በዚህ ዘመን በጣም እየተቸገርንበት ያለው ነገር ሚዛን ማጣት ነው:: ሁለቱንም መንገድ ማለትም የጌታን ስም እየጠራን መቃወምም ሆነ የጌታንባህሪ የእግዚአብሔርን እቃጦር ለብሰን ጠላትን መቃወም/መገሰጽ /ማባረርም ሁለቱም እኩል ያስፈልጉናል :: እኔ በበኩሌ ጽንፈኝነት አስመርሮኛል ተባረኩ ወገኖች!!!
@leulbelay9761
@leulbelay9761 Год назад
እግዚያብሄር በርግጥም ያድሳል።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@yegileact689
@yegileact689 Год назад
Praise God for your ministry and the church. Your ministry Blessing to us. We Thank God we benefit, encouraged every time we watch your program. God blessed His church and servants. Thank You Lord Jesus forever!🙏🙌
@haileabaraya564
@haileabaraya564 Год назад
Thank you for your help
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 Год назад
Thank you for upload this video
@heavenendessa5745
@heavenendessa5745 Год назад
👍
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Год назад
በዉነት ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ።
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Год назад
More blessing ❤ God bless you all
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በትምህርቱ ተባርኪያለሁ ግን እንደው በሆነ አጋጣሚ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ።ይህ የእግዚአብሔር የጦር ዕቃ ለመንፈሳዌ ውጊያ እንጠቀምበታለን በውስጣችን የሜታገለን የድሮ ማንነትችንን እንዴት ልንዋጋው እንችላለን? ተባረኩ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Год назад
Tebareku
Далее
DR.Mamusha Fenta አካሉን መረዳት Part 1
1:24:02
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Просмотров 1,2 млн