Тёмный

"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ  

Dawit Dreams
Подписаться 581 тыс.
Просмотров 242 тыс.
50% 1

#dawit Dreams life succuss coach #Addis_Ababa #Addis_Ababa #comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye
Facebook: - Dawit Dreams
RU-vid / @dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...

Авто/Мото

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@የማርያምልጅነኝ-ቨ1ሐ
እኔ ስደት ትቼ ከንዚ መሰልጠን መስራት እበልጋለው ብ2 ወር እስቲ ሃሳቤ እምትደግፉ ላክ በሉኝ
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 Год назад
እኔም
@Yosefkifle822
@Yosefkifle822 2 года назад
በሀሳብሽ ላይ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው ደሀ መሆን እና ሀብታም መሆን ብለሽ ስለተናገርሽው ... አንቺ የተረዳሽውን ሀሳብ ነው የተናገርሽው ያው መማማር ነውና የያዝነው እኔ የምረዳውን ደሞ ልንገርሽ በምሳሌ እንደገለጽሽው "ሀብታም ሆኖ የሰው ማጅራት የሚመታ አላቅም " ነው ያልሽው እኒ በማቀው ውስጥ ደሞ ምን አለ መሰለሽ ደሀ ሆኖ ሚበላውን አቶ ለምኖም ሆነ የጉልበት ስራ ሰርቶ ሰውን የሚያጎርስ አለ. በተመሳሳይ መንገድ ደሞ ሀብታም ሆኖ ሀብቱን ለማተናከር ሲል ከሰው ጉሮሮ የሚነጥቅም አለ ... መልእክቱን ላንቺ ልተወው እና በ ሀሪ ወይም ጸባይን እና ማንነትን አንድ አድርገሽ በ አንድ ስም ባትጠሪያቸው ግን ማለት እፈልጋለው
@meniliktsige143
@meniliktsige143 2 года назад
turenafa balelge
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Год назад
ትክክል
@amirniema5421
@amirniema5421 Год назад
good
@amansew
@amansew 2 года назад
እራስሽን የገለፅሽበት መንገድ በጣም የሚደንቅ ነው። የምር ሌላ ሴት ነበር የጠበቅኩት። ድንቅ ስብዕና👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@HanaHailu016
@HanaHailu016 2 года назад
I am so grateful for all the comments and for the opportunity. - i thank God for the favour that he puts up on me to inspire and Awake.
@Onebloodtube
@Onebloodtube 2 года назад
🥰
@selamawitgetasew2584
@selamawitgetasew2584 2 года назад
you are a fantastic girl. keep shining.
@hawibayisa1776
@hawibayisa1776 2 года назад
wow Hani belelit wsten agalshw ena betam des alegn youtube endalsh ahun nw yayhut betam nw yemwedsh belela comment engenagnaln
@emebetlamboro2563
@emebetlamboro2563 2 года назад
You are amazing!! May God bless you more and more .
@selamsimon2335
@selamsimon2335 2 года назад
Following you beautiful, I will definitely meet you soon
@እስልምነየየልቤትርታ
እኔ ስደት ነው ያለሁት ግን እራሱውን የቻለ አይቻልም ያልኩውትን ነገሮች አድርጊያቸዋለሁ ወድቄ ስነሳ ወድቄ ስነሳ በቃ በስላም ላገሪ ልግባጅ በገጠሩው ውስጥ አስተምራለሁ ብየ አስባለሁ ስተትን ሳይሆን መፍራት ያለብን ሽፍትን ነው መፍራት ያለብን
@eyerusm721
@eyerusm721 2 года назад
Audience pls pls don't shout...there are many ways we can appreciate, give moral for z guest....when u are shouting it seems u gathered in high school football club.
@باليقع
@باليقع 2 года назад
ተተተተተሀ
@باليقع
@باليقع 2 года назад
ተተተተተሀ
@alem7785
@alem7785 2 года назад
Right
@hanimhailu3280
@hanimhailu3280 10 месяцев назад
Just focus on the positive energy that they share ! And also this is more than foot ball club ....the audience is filled with the higher frequency that you cannot notice it cause your blindness instruct you to be negative !!!
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 2 года назад
በርቱ ፕሎቲከኛውንና አገር የሚያፈርሰውን ሁሉ በናንተ በከበረ ሀሳብ ይዋጣል
@mudaycoffeetube5962
@mudaycoffeetube5962 2 года назад
I was thinking the same
@metimet2402
@metimet2402 2 года назад
Wooww She is extraordinary amazing girl በሙሉ የኢትዩፕያን ህዝብ ማንቃት ትችያለሽ ታዳጊዋችን በተለይ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
በጣም ድንቅ ና ጠንካራ ሴት ነሺ ያረብ እኔም ህልሜን ምንም አልኖርኩትም ህልሜ ሌላ ቦታ እኔ ሌላ ቦታ ነኝ ያለሁት ።
@deboamare5171
@deboamare5171 2 года назад
ሃኒ በጣም በጣም ትልቅ ማነቃቂያ ግንዛቤ ነው ስለ እምነት ያልሽው ስለ ሶሻል ሚዲያ እና ፕሮፋይል ስለ ገንዘብ ስለ ቮለንትሪ ያልሽው ነገር በጣም በጣም ጠቅሞኛል !! በተለይ ካሪየር እና ወርክ ልዩነትን በጣም ተረዳሁህ ! በቁምሳጥናችሁ እራሳችሁን በኮስሞቲክ አትለኩ ዋው ብያለሁ !! ህልምሽን ለማግኘት የረግሽው ጥረትና ህልምሽን ማግኘትሽን ወድጄዋለው!! የሚያበላ ሃሳብ እንጂ የሚያበላ ስራ አትበሉ በጣም ገራሚ ነው !!!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 года назад
ያንች አይናቶች ያብዛልን ጀግና ሴት
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 года назад
ይህ ጥያቄ ለDawit Dreams ነው። ትልቅ ካምፓኒ ለመገንባት ህልም አለኝ ነገር ግን ያለኝ መነሻ ካፒታል ሁለት ሚሊዮን ብር ብቻ ነው። በአለኝ ትንሽ ገንዘብ እንዴት ህልሜን ማሳካት እችላለሁ ? የ200ብር ደሞዝተኛ እንዴት ሁለት ትላልቅ ካምፓኒዎችን መገንባት ቻለች? ሚስጥሩ ምንድነው ? ይህን ሚስጥር ለማወቅ የአንተን ትሬኒግ መውሰድ አለብኝ። I will see you within 3 months. Your admire from US.
@mentesnotde
@mentesnotde 2 года назад
She is really amazing thank you very much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 2 года назад
በነቃ ስብእና ውስጥ ኖሮ ማነቃቃትና ማብቃት እንዲህ ነው። ሃኒ እህቴ በ ህያው ህግ ሀይል በተመሣሣይ ፍሪኬንስና የስህበት ህግ/the law of attraction /ውስጥ በመገኘታችን አንቺ ውስጥ የተገኘው የሚያልቅ ሞገድ እኛንም አግኝቶናል።
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 2 года назад
እህት ሀና ከእድሜሽ በላይ ተናጋሪ ነሽ በጣም ይገርማል በዛለይ ንግግርሽ እንቅልፍ አይስመጣም ማለት የምትናገሪው ነገር ሕይወት አለው።አንቺን ለጋበዙሽም ምስጋናይን አቀርባለው.
@tunazamin2669
@tunazamin2669 2 года назад
ሃና ኃይሉ ስላወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ ገራሚ ነሽ አንድ ቀን አብረን ቁች ብለን አንደምናወራ አርግጠኛ ነኝ
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 года назад
እስከዛሬ አንቺን የመሰለች ሴት ባለማወቄ ቆጨኝ እጅግ በጣም ድንቅ ነሽ አመሰግናለሁ
@hagereet9623
@hagereet9623 2 года назад
በነገራችን ላይ አብዛኛው የሀገራችን ማህበረሰብ ደሃ ነው ። አብዛኛውም ሰው ደሞ የስልክ መሰረቅ አጋጥሞታል ወይም ደርሶበታል ይሄ ችግር ብዙሃኑ ጋር ስላለ ይታወቃል ሀፍታም ስልክ አይሰርቅም ማለት ሌላ ነገር አይሰርቅም ወይም ሰርቆ አያቅም ማለት አይደለም ስልክ አንሶበት ሌላ ትልቅ የሚሰርቀው ነገር እየፈለገ ይሆናል( ስልኩንም ካልሰረቀ) ! ድህነትን እና ሀፍትን እንዴት በክፋት እና በደግነት ታነፃፅሪዋለሽ?
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Год назад
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ እህታችን በጣም ብዙ ንግግሮችሺ ወደ ዉስጤ ሰርፀዉ ገብተዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሺ🙏
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 года назад
ገራሚ ነው እኔም አንድቀን መድረክላይ ወጥቼ ስጨበጨብልኝ ሳልኩት ኢሻአላህ
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 года назад
Motivational speakers, .Who benefits from it? Narrative motivators or the audience? Motivational speakers copied from the gospel. Only in the US There are more than a million Motivational speakers. All they have to do is talk about positive and negative words and get money to sell their books. Those are getting rich by selling their experiences and books to the public, and I see no difference between inspired speakers and evangelicals. The difference is that the evangelists are preaching about the world to come (heaven) and the inspiring speakers are preaching about how to motivate yourself while you live on planet Earth. We know that this universe is governed by "word and law." But before that comes, "Thought" is an existence or postmodern term created in the human mind, we call it Information power. So no one can tell us the benefits of positive energy and the danger of negative information, speaking of negative elements. We are still seeing negative forces destroying our country, Ethiopia. One of the negative forces is "hate racism." It's good to hear about the motivational inspiring speakers' stories, but don't be silly and spend your money to buy books and videos. The storyteller and the narratives do business and make the money, but the audience pays for it. This is How the information world is governed
@berhantekeba3646
@berhantekeba3646 2 года назад
it works but they also bribe our money. I want successful business mans
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 2 года назад
እጅግ በጣም ጎበዝ በተለይ ደሃና ሀብታም የለየችበት ንግግር በጣም አስተምሮኛል
@Seble-jk4np
@Seble-jk4np Год назад
ሀኒ እውነት ካንችይ ብዙ ነው የምማረው ሀኒ እድታግዝኚ እፈልጋለሁ አንቺያ የደረሽበት ትልቅ ቦታ መድረስ እፈልጋለሁ እንዳንቺያ ብቻ አደለም ከዛበላያም ግን እርዳታሽ ያስፈልገኚአል እባክሽ
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 2 года назад
ግሩም ትምህርት ነው። ቋንቋችን ላይም ብታተኩሩ መልካም ነው። አማርኛ እያወራችሁ የስ፣ ታንክዩ ወዘተ አስፈላጊ አይመስለኝም። ለምን?
@wegf6808
@wegf6808 2 года назад
ፀጋ ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጠከው።
@عموبيلال
@عموبيلال 2 года назад
ልማድ ነው
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 2 года назад
ሰውን ከፍ የሚያደርግ ራሱም ከፍ ይላል ለሁሉም የሚስማማ ሳቢ ማራኪ መሳጭ ትምሕርት ነው የምትሰጡን. ጎበዞች ናችሁ ሰው መማር አለበት. በሙያ መሠልጠን አለበት የእናንተ ሞቲቬሽን ደግሞ ይለያል ስለራስሽ ያቀረብሽው ሕልም ሽ እውን ሆኖ የዘረዘርሽበት ዘዴ ይገርማል በጣም እናመሰግናለን
@ueapadminstration2505
@ueapadminstration2505 Год назад
የኔ እህት ግን ሐብታም ማለት ሙሰኛ እኮነው በየ ቢሮው የሚሽሎከለኩት እነሱም አይደሉም አትሳሳቺ እኔ ሰርቄ ሐብታም ከምሆን ደሃ ሆኜ ብቀር ይሻላል ትገርሚያለሽ ግን …………
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
ሀኒዬ ብዙ እንግሊዘኛ የማይረዱ ተከታዮች ሊኖሩ ይችላሉ እንደው ባትቀላዪ አሪፍ ነበር
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 2 года назад
እኮ appoertuenit
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 2 года назад
የእውነት አኔ ደሞ ባንቺ ውስጥ አራሴን ነው ያየውት የሚገርም አመለካከት ነው ያለሽ ከዚ በላይ ትልቅ አቅም አለ ገና በውስጥሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም👏👏
@creativehands8476
@creativehands8476 Год назад
ምንአለ ከአሁን በፊት በሰማሁሽ ብዬ ተመኘሁ ቢሆንም አረፈደብኝም thank you for sharing
@FaezaAhmedin
@FaezaAhmedin 3 месяца назад
ዋዉ ምርጥ ሴት ሚገርም ትምህርት አመሰግናለሁ ተባረኪ
@merryjon2586
@merryjon2586 2 года назад
በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን ። ቦታው የት ነው? ስልጠናውስ መቼ መቼ ነው?
@berhanuemirie6981
@berhanuemirie6981 2 года назад
ቦታው 22 ማዞሪያ , ባታ ኮምፕሌክስ ህንፃ 3 ኛ ፎቅ ነው። ቀኑ ማክሰኞ እና ሀሙስ 11:30 አካባቢ ጀምሮ፤ ሙሉ ትምህርት ደግሞ ለ 1 ወር የሚሆን አለ። 🙏
@berhanuemirie6981
@berhanuemirie6981 2 года назад
ቦታው 22 ማዞሪያ , ባታ ኮምፕሌክስ ህንፃ 3 ኛ ፎቅ ነው። ቀኑ ማክሰኞ እና ሀሙስ 11:30 አካባቢ ጀምሮ፤ ሙሉ ትምህርት ደግሞ ለ 1 ወር የሚሆን አለ። 🙏
@אלמזעזרא
@אלמזעזרא Год назад
የንች መንገደ የሙሴ መንገድኑ ነውና እመነኝ አታመነህ አለሁ እግዛብሔር ካመኑት ጋር ብቻ ጋር ነው
@lula_kira5019
@lula_kira5019 Год назад
Mostly i heard the voice that she say
@kidistendale561
@kidistendale561 2 года назад
ዘመናችሁ ይለምልም
@swswit2309
@swswit2309 Год назад
ክክክክ የሆነ ልጅ ወዳ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው የሰጠሽው ተመስግነሻል፡ ነገር ግን አንድ ትልቅ ነገር ሰቀጠጠኝ፡ የኢትዮጵያ ባንዲራ ፕሮፋይል ሊሆን አይችልም ያልሽው፡ ሌላ ግዜ ስለባንዲራዋ ተሳስተሽ ብትናገሪ ከይቅርታ ጋር አድርጊው፡ ሌላ ደግሞ አማርኛ እያወሩ yes yes, የምትሉት ነገር ተዉ፡ በተረፈው ቀጥይበት ብያለው፡ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ፡
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 года назад
Gen lke nat eko liyla bezu ymenwedbt agatamiy ale endzia new yetsemagn
@bethelhemhailu5371
@bethelhemhailu5371 2 года назад
Wow! Extraordinary! Above all, i loved that her talk is not just theory but very practical.
@godislove9841
@godislove9841 2 года назад
Good for you but I have never seen anyone talk about themselves like this. I can't finish it.
@nebuhussien7424
@nebuhussien7424 2 года назад
So inspiring....... the most underrated speaker. Much respect
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 10 месяцев назад
Wow. Keayene yawetasheanchie. Tefeteneshe. Alefeshe. Enea befetena. Wegeqea neber. Lemenesate. Eymokerku nwe
@Usually-x3t
@Usually-x3t Год назад
ግን 2000 ብር ከመሬት አግኝቼ እግዚአብሔር ሰጠኝ አይደብርም? ይህ ምንም ኢንስፖየር አያደርግም በድርቅና እዚህ መድረስሽን ነው የተረዳሁት:: ግን ዳዊት እነ ዳጊን እሸቱን የነዳጅ ድርጅት ወዘተ ሰዎች በቀረቡበት መድረክ ይህችን ቀርባ ማየት ቲሽ!
@hiluhilu5339
@hiluhilu5339 Год назад
እባካችሁ የተጣራ አማርኛ ተናገሩ
@serkalemgersie3991
@serkalemgersie3991 Год назад
በጣም ደስ ይላል !ባህርዳር መቼ ስልጠና ይሰጣል? መሰልጠን እፈልጋለሁ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 года назад
Don’t put English language in Amharic lecture dud
@YABSERA.EENGEDA
@YABSERA.EENGEDA 20 дней назад
wow
@amirniema5421
@amirniema5421 Год назад
ቀለል አድርጋ ብዙ አስተማረችን
@noormazin9051
@noormazin9051 2 года назад
ዋው ሀገር አይዞሸ እንደ ልጆች ደርሰዋል
@noormazin9051
@noormazin9051 2 года назад
እንቆ
@hagergeletaw2294
@hagergeletaw2294 2 года назад
ሀኒዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ የሰጠሽኝ ሁሌም ምሳሌዬ ነሽ
@amaamm5325
@amaamm5325 2 года назад
Yane wud asgermeshingal betam wedojeshalew
@abeMe1234
@abeMe1234 2 года назад
Great talk. You are passionate. Comment: But my fingers didnt grow in you demo. Please drop that part. I dont think it is related to belief.
@Mekdi21
@Mekdi21 2 года назад
ሰለ እውነት ቃል የለኝም ❤️❤️❤️በጣም በጣም በጣም ታነቃቂያለሸ👌👌👌👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@milladaw5010
@milladaw5010 2 года назад
Ene Milew Min Sira Serta New Endih Bota Yetesetat? Lemin Achebchabi Enhonalen?
@firaoltaddese7963
@firaoltaddese7963 2 года назад
Mitekmihin bicha wised brother Isu'a manat minamin lemilew Mech yane Jeff Bezos, Les Brown adametk man endehonu mitawekutin Ay ignaa😔😔
@millionkibret9787
@millionkibret9787 2 года назад
You raised a great question. The answer is none. By definition Ethiopian motivational speakers are those people who never achieved anything, but decided to be motivational speakers. This is great scam brewing in the country.
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 2 года назад
ምን ሰርታ ነው ሚለውን ትተህ እኔ ምን ሰራው ብለህ አራስህን ተመልከት
@milladaw5010
@milladaw5010 2 года назад
@@millionkibret9787 Tikekel When You Look at People Like Haile G/Selassie They Do Their Job & And They Got Their Dreams, Not By Shouting' Ye Sew Hilemu Be Siraw(Tigatu) Yitayal' Yilal Metshafu Endegena ' Eger Be Shiba Lay Endeminteletel Endihu Misale Be Senef Af Lay New' Ahun Zemen Sew Be Mawrat New Yemiyamnew
@milladaw5010
@milladaw5010 2 года назад
@@addisalemsefu3441 Ay Adarash Mulu Yemayakuaret Chibecheba Gira Gebtogn Eko New, Leka Fashion New, Anchis Enatu Ye Chenket Meles Timeleshiyalesh?
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 2 года назад
መጀመሪያ ስላንድ ሴት ስትነግሪን እንደሷ ናት ስል እውነትም እራስሽ ሆንሽ
@aliyaawol5078
@aliyaawol5078 2 года назад
Pls endeh aynt program senore endt new mawek mechlew mesatf eflgalhu programu yt new mizgajew
@buzezewudu3568
@buzezewudu3568 2 года назад
edet nw gn yemagegnish hananiye anchina dawit betibik lagegnachihu efeligalehu
@meleseyonaslorato5442
@meleseyonaslorato5442 2 года назад
"The more we know, the more we want to know!" Thank You Hana H. And Dawit.
@emandazeleke2597
@emandazeleke2597 2 года назад
WOW! She is really amazing thank you very much enate
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 2 года назад
ሀና ግርማ ??..መድረከሰ መሪው ምን አስቸኮለህ
@biruksolomon5572
@biruksolomon5572 Год назад
Selam. 'The secret' documentary new weys film? Ena yet lagegnew echelalew?
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 года назад
የምትገርም ጠንካራ ጥበበኛ ውስጥም ውጭዋም ቆንጆ:: ተባረኪ
@Senper_media
@Senper_media Год назад
ከልብ እናመሰግናለን ሀና
@كوكيباياثيوبيا
@كوكيباياثيوبيا 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firtunaseyoum4849
@firtunaseyoum4849 Год назад
gn eko hulum ande aydelem hulum deha majerat aymetam demo abezagnaw habetam ke dehaw wesedo deha bedelo asateto chkuno nw habetun yemeykabetaw becha hulum ande aydelem
@habteyosef9308
@habteyosef9308 2 года назад
ሀና አንቺ አታውቂኝ ይሆናል እኔ ግን ሀዋሳ ዩኒyርሲቲ አዋዳ ካምፓስ ከገባሁ ጀመሮ አንድ ጊቢ ስለነበርን በጥቂቱም ቢሆን አውቅሽ ነበር….to talk frankly ዛሬ ስትናገሪ በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚያይሽ ሰው ሆኜ ነበር ሳደምጥሽ የነበረው…..You are appreciated for all you do, Thank you so much!
@manalebishgedefaw3854
@manalebishgedefaw3854 Год назад
my vison is create job for job slickers. so i will do it!!!!!!!!!
@addisgebre4672
@addisgebre4672 2 года назад
በጣም ጥሩ ስልጠና ነበር እናመሰግናለን፡፡ ግን ካነሳሻቸው ምሳሌዎች ውስጥ ስለሀብታም እና ደሀ ነካክተሻል….. ለእኔ ግን የህጻናት እና የደሀ መድኃኒቶችን ከሆስፒታል እያስወጡ ኪሳቸውን የሚያወፍሩ ሀብታሞች እያሉ እንዴት ስለ ማጅራት መቼ ይነገራል…… ሀብታሞች ደሀን የሚኖሩበት አከባቢ ማየት አይፈልጉም ምክንያታቸው ደሞ የሚያስታውሳቸው ነገር ስላለ ነው፡፡
@doitright593
@doitright593 2 года назад
ስለምወድሽ 🥰🥰 For all Dawit Dreams family Well done 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 года назад
Wow! Hannye you are amazing! Keep up the good work ❤❤❤
@fekadumengesha829
@fekadumengesha829 Год назад
a big lesson for my life to salvage it before it get kicked out by "paradigm".....I feel blessed to have all these spiritual assets for my soul. Thanks to almighty God for his blessing to take part in all these blessings.Thank You Dawit G/Egziabher/Dawit Dreams/ ,Hanna Hailu and all Dreams families!.
@eyassu3wj173
@eyassu3wj173 3 месяца назад
❤❤❤
@sosinalingerew5381
@sosinalingerew5381 2 года назад
ድንቅ ንግግር ነው ያደረግሽው ሃና እግዚያብሄር ጠባርክሽ
@Hawa655
@Hawa655 2 года назад
እኔ በሰሙኑ እሚሰማኝ ነገር አለ ምክንያቱም በተደጋጋሚ እደዚህ አይነት ቢደወ ስለምከታተል እናም ይበልጥ ብትረዱኛ እኔም አድቀን እራ ሲን መገኛት እፈልጋለሁ እባካችሁ እራሲን አፈልጉኝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
በጣም ልክ ነው ወላህ እኔ ሳውዲ ነኝ. ምን ታደርጋለሽ km. ብዬ እራሴን እየጠየኩ. መልስ ሳጣ አለቅሳለህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
እኔም ሳውዲ ነኝ አላህ በቃ ብሎን ለኣገራችን አብቅቶን እኛም ህልማችንን የምንኖርበት ጊዜ ቅርብ ይሁንልን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
አይዞሽ ይሄ ጥያቄ የኔም ነው እኔም ሳውዲ ነኝ
@belbel3325
@belbel3325 2 года назад
Yet new yenanten mederk mesatef yemechelew???
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 11 месяцев назад
Iji bakish dehan inkuwan indih atiyim anchim iko kezaw nesh ayit
@yoditaomid
@yoditaomid Год назад
Were were u gena zare ayhushe tnxs alot u really amazin
@amirniema5421
@amirniema5421 Год назад
ልጅቷ እራሷዋን ሰርታለች !
@millionkibret9787
@millionkibret9787 2 года назад
These are the kind of people who never achieved anything in their lives and, all of a sudden, have become advisors to the society. This is pure scam.
@Massawa2002
@Massawa2002 Год назад
ወ/ ሮ ሃና ሃይሉ ትልቅ ትምህርት ኣስተማርሺኝ ልክ በይርጋ ዓለም ያጋጠመሽ ብቸኝነት እኔም ለኣራት ዕመት ምንም ለራሴ የሚሆን ሳልፈጥር ግዜው ኣለፈ በጣም ኣመስግንሻሎህ
@kiya2127
@kiya2127 9 месяцев назад
zare silgewshi amsgenalew sistu ke anchi bezu temirew
@kalkidanmebratu138
@kalkidanmebratu138 2 года назад
Haniye thank you for u share us ur life experience
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 4 месяца назад
በጣም ኮምክ ነገር ነች
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 2 года назад
የሚገርም ተሰጦ ብርቱ ምንነት
@hailedemise
@hailedemise Год назад
I know You in Hawassa University Awada Campas ...still You are my Role Model ! I Wish you a bright Future !
@SolomenkatyeblBalchaw
@SolomenkatyeblBalchaw Месяц назад
ዋጋ ቢስ
@michaelmulugeta3111
@michaelmulugeta3111 2 года назад
Mirtoche btm enamesgnale
@miheretkebede1159
@miheretkebede1159 2 года назад
wonderful!!! thankyou so much you motivated me to live my vision
@milonbd4457
@milonbd4457 2 года назад
ሀናን ያክል ስም ተሽክመሽ ማህተብሽ አይታይም ነው ኢቢኤስነሽ
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 года назад
አመለካከት ቀይራ ነው ማህተም የድሀ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከንግግሯ ገምቼ ነው
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e 2 года назад
የእውነት ብዙ ተምሪያለሁ ንግግርሽ በደብ ነው ወደውሥጥ ሠርፆ የሚገባው አንደበትሽ ይጣፍጣል😍እራሤን እደምለውጥ ተሥፋ አደርጋለሁ
@Etech1616
@Etech1616 2 года назад
Yemre my left hand get longer .Amazing.
@eyerusm721
@eyerusm721 2 года назад
It's funny how come ur hand get long ....haaaa Mejajale newe
@eyerusteshome2317
@eyerusteshome2317 2 года назад
@@eyerusm721 o9
@sisaykassa5266
@sisaykassa5266 Год назад
ያንቺ ይለያል
@ayinalemgizawu8222
@ayinalemgizawu8222 2 года назад
ቦታችሁ የት ነው
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
It was amazing inspiration speech 👍🙌🙏 a great life experience Hana thank you so much for sharing !!
@abigailkelbesa5739
@abigailkelbesa5739 2 года назад
Keep going hani You are amazing 🙏🙏
@waktoleyadeta6528
@waktoleyadeta6528 Год назад
what do mean what is number 6
@Suls65850
@Suls65850 2 года назад
እውነት ጠካራ ሴት ነሽ እራሴን እድፈትሽ አረግሽኝ ህልም አለኝ ግን ተኝቸ እዳለሁ ነው የገባኝ ትነሽ የሚል መልክት ደረሰኝ አመሰግናለሁ
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Год назад
You are the best 🎉🎉🎉❤❤❤
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Год назад
በጣም ጎበዝ የምታኮሪን ነሽ። እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብን ይጨምርልሽ።
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 года назад
ወርቅ በእሳት ይፈተናል።ጥሩ አሥተማሪ አግኝተናል።እናመሠግናለን።ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ።እነደዚህ ዓየነት ዕውቀትና ልምድ ለእያንዳዳችንን ሊለውጥ የሚችል ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ ለሀገራቹሁ ዕድገት የሚሆን የህይወት መሠረታዊ ትምህርት ሥላዘጋጃቹሁ ትልቅ ታሪክ በሀገር ላይ ሠርታችኋል።በዚሁ ከቀጠላቹሁ የሀገሪቱን አቅጣጫ ከወዲሁ መገመት ይቻላል።እውነትም ፐርሰናል ዲቮሎፕመት።
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 2 года назад
thank you so much hani and dreams Family
@melattefera480
@melattefera480 2 года назад
Sayat demmise timtaln please
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
ሃና ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኛል💚💛🙏
Далее
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 342 тыс.
#makan ki cal#heavy bike#all roundermotor
0:46
Просмотров 14 млн