Тёмный

አስደናቂ ቦታ ላሳያችሁ፡ አዝናኝ እና አስቂኝ ጉዞ ከ ኮሜዲያን እሼ ጋ ፡፡ Comedian Eshetu : Donkey tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 233 тыс.
50% 1

Today comedian Eshetu and the donkey tube crew woke up early, so early even the morning birds are asleep. they are packing to travel in search of beautiful landmarks and amazing people. they have never traveled this far away from Addis Ababa.
They are going to Lalibela.
Lalibela (Amharic: ላሊበላ) is a town in Lasta Amhara Region, Ethiopia famous for its rock-cut monolithic churches. The whole of Lalibela is a large antiquity of the medieval and post-medieval civilization of Ethiopia. To Christians, Lalibela is one of Ethiopia's holiest cities, second only to Axum, and a center of pilgrimage. Unlike Axum, the population of Lalibela is almost completely Ethiopian Orthodox Christian.
Ethiopia was one of the earliest nations to adopt Christianity in the first half of the 4th century, and its historical roots date to the time of the Apostles. The churches themselves date from the 7th to 13th centuries and are traditionally dated to the reign of the Zagwe king Gebre Mesqel Lalibela (r. ca. 1181-1221).
The layout and names of the major buildings in Lalibela are widely accepted, especially by local clergy, to be a symbolic representation of Jerusalem. This has led some experts to date the current church forms to the years following the capture of Jerusalem in 1187 by the Muslim leader Saladin.
Lalibela is located in the North Wollo Zone of the Amhara Region, at roughly 2,500 meters (8,200 ft) above sea level. It is the main town in Lasta woreda, which was formerly part of Bugna woreda. The Rock-Hewn Churches were declared a World Heritage site in 1978.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

17 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
ውድ የክርስቴያን እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳችሁ ውዶቸ እኔ ሙስሊም ብሆንም የሰውን ሀይመኖት እደራሴ ሀይማነት ነው የማከብርው የማንንም እምነት አከብራለሁ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 3 года назад
ምን ማለትሽ ነው በአላህ አላህ ማስተዋል ያድልሽ እወደድ ብለሽ ለምታደርጊው ድንበር ማለፍ አላህ ይህድች
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 года назад
እናመስግናለን ማማየ እዳንች መልካም ስው ያብዛልን
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
@@zelaftube5292 እይውል ነብያችን ስለሌላው ሀይማኖት እንዴት እንድናከበር ነግርውናል እምነታቸው አክብሩ የናተን እምነት እዲከብሩ
@derejeyumura3310
@derejeyumura3310 3 года назад
Thank you
@selammessele
@selammessele 3 года назад
@@user-dc7fb8hs3u woww layet yaleshi nashi endazi new engi mekebaber
@user-mp9st2bp4o
@user-mp9st2bp4o 3 года назад
እደዚህ እያሥኅበኛችሁ አፅናኑን እኛን ሥደተኞችን ወይኔ የእጣኑ ሽታ ቅዳሴው ናፈቀኝኝኝ😭
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 года назад
አየ ቀምጣሌ በኛ ጊዜ አስር ሳንቲም ነበር
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
አይዞችሁ።ያልፋል።እኛንም።ለሀገራችን።በሠላም።ያስገባን
@store8674
@store8674 3 года назад
የት ነዉ አ/አ ወደ ጎንደር??
@store8674
@store8674 3 года назад
ጨርሸሣላይ ነበር የጠየኩ የሚገርም ጎዞ ነዉ
@vtvg8502
@vtvg8502 3 года назад
ሀይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ላገራችን ያበቃናል ዴስ በምል ሁነታ እናከብራለን እሽ ዉዴ
@birike4731
@birike4731 3 года назад
የቤተክርስቲያን ድምፅ ደስ ሲል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@redietwolde4341
@redietwolde4341 3 года назад
ሀገር ባህልና ሀይማኖት ከሌለ እኛም የለንም:: ቦታውን ባታሳየንም ያየሁት ነገር በሙሉ ቀልብ የሚስብ ነው: ኢትዮጵያን ያሳያልና! ብሩክ ሁን ወንድማችን::
@fatimalove9002
@fatimalove9002 3 года назад
እሽየ የኔምርጥ ሰዉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
ሺማግሌዉ እደት ደሰ እዳሉኝ እድሜዋትን ያረዝመዉ
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 года назад
ለኦርቶድክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀተ ብዓል እንኳን አደረሳችሁ እነ እሽየ እግዚኣብሄ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ይባርካችሁ
@user-ro7tf5hn4x
@user-ro7tf5hn4x 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቻናሌን አመሰግናለሁ እኔም አደርጋለው
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 3 года назад
አሜን (3)
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
የማዳም ቅመሞች እኮን ለጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሷቸው ፈጠረ በያላችሁበት ይጠብቃቸው ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው
@astergizat7652
@astergizat7652 3 года назад
አሜን አሜን እማ እንቺንም ይጠብቅልን
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
አሜን
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 3 года назад
አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 3 года назад
እግዚአብሔር ሁሌ ይከተልህ ምርጡ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እሼቱ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች🙏❤️
@abebechkinduabebech510
@abebechkinduabebech510 3 года назад
ጃንደረባ ምን ማለት ነው
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 3 года назад
@@abebechkinduabebech510 “ጃንደረባ” የሚለው ቃል “ጃን” እና “ደረባ” ከሚሉት ሁለት ቃላት የመጣ/የተፈጠረ ነው፡፡ ጃን ማለት ንጉስ ማለት ነው (ለምሳሌ ጃን ሆይ ማለት ንጉስ ሆይ ማለት ነው፡፡ እነ አጼ ኃይለሥላሴ ጃን ሆይ ይባሉ ነበር፡፡ ጃን ሜዳ የሚለውንም እንደተጨማሪ ምሳሌ መጥቀስ እንችላለን፡፡ የንጉስ ሜዳ ማለት ነው)፡፡ ደረባ ማለት ደግሞ አጋር ወይም ባለሟል ማለት ነው (ለምሳሌ የሥራ ባልደረባ ማለት የስራ አጋር ወይም የሥራ ጓደኛ ማለት ነው)፡፡ ስለዚህ ጃንደረባ ማለት የንጉስ ባለሟል ወይም የንጉስ አጋር ወይም የንጉስ የቅርብ ሰው ማለት ነው፡፡ አሁን አሁን ግን ጃንደረባ የሚለው ቃል ስልብ ወይም ጾታዊ ስሜት የሌለው በሚል እየተተረጎመ ስለሆነ ብዙ ሰዎች ትክክለኛ ትርጉሙን አያውቁትም፡፡ በእርግጥ ስልብ የሚለው ትርጉም እየጎላ እንዲመጣ ያደረገ ታሪካዊ ምክንያት አለ፡፡ በቀድሞ ዘመን ነገስታት ለቤተመንግስታቸው ጠባቂ የሚመርጡት ስልብ የሆኑ ሰዎችን ነበር ይባላል፡፡ የዚህም ምክንያቱ የቤተመንግስት ጠባቂዎች የነገስታቱን ሚስቶች እንዳያባልጉ ከመፈለግ የተነሳ ነው ይባላል፡፡ በመሆኑም ጃንደረባ የሚለው ቃል የንጉስ ባለሟል ከሚለው ይልቅ ስልብ ወደሚለው እያዘነበለ መጥቷል፡፡ እኔ እንደተረዳሁት ይህ ወንድማችን እሸቱን “ጃንደረባ” ያለበት ምክንያ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካለው ታሪክ ጋ ለማገናኘት ፈልጎ ይመስለኛል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ከቁጥር 26 ጀምሮ ስለ አንድ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የተጻፈ ታሪክ አለ፡፡ ይህ ኢትዮጵያዊ በወቅቱ የነበረችው የኢትዮጵያ ንግስት ባለሟል እና የገንዘብ ሚኒስትሯ ነበር፡፡ ኢትዮጵያውያን ቀድሞም በብሉይ ዘመን አምልኮተ እግዚአብሔርን የሚፈጽሙ ስለነበር ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት፣ ከሙታን በተነሳበት እና ባረገበት ዓመት (ማለትም በ34 ዓ.ም.) በዓመት አንድ ጊዜ በኢየሩሳለም በቤተ መቅደስ የሚደረገውን አምልኮተ እግዚአብሔር ለመፈጸም ጃንደረባው በኢየሩሳሌም ተገኝቶ ነበር፡፡ በሰረገላ ላይ ሆኖ ስለጌታ መወለድ ነቢዩ የኢሳይያስ የጻፈውን ትንቢት እያነበበ ወደአገሩ ወደኢትዮጵያ ሲመለስ መንገድ ላይ (ዛሬ የጋዛ ስርጥ በሚባለው የፍልስጤም አካባቢ ሲደርስ) በመንፈስ ቅዱስ ተልኮ ፊሊጶስ ወደሰረገላው ቀርቦ ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ አነጋገረው፡፡ በሚያነበው ትንቢት መነሻነት ስለጌታችን አስተማረው ፣ ስለክርስትና ከተማረ በኋላ መንገድ ላይ ውሃ ያለበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ጃንደረባው ለመጠመቅ እንደሚፈልግ ለፊሊጶስ ነገረው፡፡ ፊሊጶስም ካጠመቀው በኋላ ተለየው፡፡ ጃንደረባውም ደስ እያለው ክርስትናን በ34 ዓ.ም. ወደኢትጵያ ይዞ የገባ የመጀመሪያው ሰው ሆነ፡፡ የእሸቱም ጉዞ ያንን የክርስትና ታሪክ የሚያስታውስ ይመስላል፡፡
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 года назад
👍👍👍
@homeoforigins338
@homeoforigins338 3 года назад
@@asmamawsilesh3931, very well explained dear brother Asmamaw. where do you live. I would like to know you more so please drop me your email here and let's get in touch. Thank you.
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 года назад
ማርያምን እሰከ መጨረሻ ደሰ እያለኝ ነው ያየሁት እንደዚህ ወጣ ያሉ የኢትዮጵያ ቦታዎች ደሰ ይላል በተሌ ገዳማት ያሉበት ቦታ እሺ በጣም አመሰገግናለሁ እንኳን አደረሰን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 3 года назад
እኔ እራሱ ተመስጨ ነው ያየሁት ደስ ሲል❤️❤️❤️
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
አባቶቼ በረከታቹ አይለየኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ ደካማ ልጃቹ በጸሎታቹ አስብኝ 🤲♥️
@radethuae9724
@radethuae9724 3 года назад
አማራ ፍቅር ህዝብ ነው እኮ የኸንን የዋህና እሩህሩህ ህዝብ ነው እንግድህ እያረድት ያሉት 😭 እናመሰግናለን አሹ ዘመንህ ይባረክ 🙏😻
@user-hp2xt1dj9l
@user-hp2xt1dj9l 3 года назад
ዋውውው እሽትዬ ደሴ ናፈቀኝ አምስት አመት ሞላኝ እንደዎዛ እኔ የላስታ ልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እሼ ከትንሹ ትንሸ ከትልቁ ትልቅ አቦ ይመችህ አብረን ነን የትም አንሄድም
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 года назад
ሚሚየ 😍😘😘🌹🌹
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 года назад
በስማም ሁሉም ኮመት ሰጪ እደሚሚ ቢሆን ፍቅር በፍቅር በሆን ፈጣሪ ይባርክሽ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 месяцев назад
ተፈጥሮን እጹብ ድንቅ ብሎ ከማድነቅ ውጭ ምን ይባላል በእውነት የአባታችን ነአኩቶ ለአብ በረከታቸው ይደርብን ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
መንገድ ሲሄድ መዝሙር እያዳመጡ እንዴት ደስ እንደሚል ሀሴትን ነው የሚሞላ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 3 года назад
አወ በተለይ ጭር ባለ ቦታ ላይ በጣም ደስ ይላል
@isaacentertainment00
@isaacentertainment00 3 года назад
ሁላችሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ!
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ
@medi9725
@medi9725 3 года назад
Enkuan abero address amen amen 👏👏🙏🙏
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 3 года назад
Amennnn
@sintenega319
@sintenega319 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 года назад
አሽዬ የአገሬ ምርጥ ልጅ ሰውን የማትንቅ ተባረክ ወንድሜ 🙏👍
@varahauq869
@varahauq869 3 года назад
ብርታ ወንድማችን ግፋበት በጣም ብዙ ያልታዪ ገዳሞች አሉ ያደግንባቸው ግን የማናቃቸው አሉ ቀጥልበት በተለይ ወደመቄት የሚሉ ህንን እድል ማገኝት ያልቻሉ አሉ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
እሼ ናፍቅቴ እዴት ነህልኝ እኳን አደርሳችሁ የዶንኪ ቲዮብ አባላት በሙሉ ሳላይ ነው የምኮምተው የፍቅሪ ብዛት ክክክክ
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 года назад
ዋዉ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነው እሸ ግን እንብላ ይባላል ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመጥመቁ ዩሐንስ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መላካም በዓል ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ ወንዶች ብቻ!! ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ሚስጥሮች ይዟል
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 года назад
እሜንንንን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
@@miftahMekonen ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ አንተም ሰብስክራይብ አርገኝ
@user-xm7ls9fe5s
@user-xm7ls9fe5s 3 года назад
አባታችን፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥልን፣አሜን
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 Год назад
Eshete is an amazing human being and a good example of living a Christian life. Love my beloved country Ethiopia!
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
እሸቱን እንደኔ የሚ ወደው አለግን ከሁሉም ዝቅ ብሎ የሚኖር ምር ኢትዮጵያዊ ከነባልደረቦችሕበሙሉ ሰላማቹሕብዝትይበል መልካም የጥምቀት ባሕል
@rozatube8562
@rozatube8562 3 года назад
እሸ እስከመጨረሻ ዘመንህ ተባረክ ቅዱስ ሠውነህ የምታረገውሁሉ ጥሩ ነገርነው ጋራገርነህ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 года назад
እሼ ምርጥ ስው እንዴት ስነበት መልካም ቆየታ በስላም ተመልስ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 года назад
ደጉ የአማራ ህዝብ ፍቅርን ልማትን አንድነትን ኢትዮጲያውነትን ነው የሚሰብከው የኔ ደጎች ደሞቸ ምነው ሁሉም እደናተ ቢሆን ኢትዮጲያ ፍቅር በፍቅር ይሆን ነበር ይሁንልን እስኪ ፍቅር ያብዛልን
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 3 года назад
እኔ ግን ምን ደስ እንደሚለኝ ልንገራችሁ ሀገር ላይ ሆኖ ስለ ሀገር እንዲህ በሚያጓጓ መልኩ ሲነገር በጣም ደስ ይለኛል የበለጠ ሀገሬ እንድናፍቃት ነው የሚያደርገኝ ብቻ እናት ኢትዮጵያን ሰላምሽ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ እሼ ከነ ባልደረቦችህ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 года назад
እፍፍፍፍ እኔስ አመመኝ ናፍቆቱ ትዝታ አምላኬ ሆይ አገሬ ሳልገባ ምንም እንዳታርገኝ 🙏🙏🙏 እሽቱ ምርጥ ስው ስወድህ🌹
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 3 года назад
ውይ እሼ በተመስጣ ካንተ ጋር ተጋዝን እንዴት ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በፍቅር እንጠብቃን መልካም ጥምቀት ከነቤተሰብህ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት አለም ደርቸ ከክፍ ነገር አለህ ይጠብቀቹ ሀገረችን አለህ ሰለም ያድርግልን ከ12 ቃነት ቦሀለ ልሄድ ነዉ ሀገሬ የናፈቃችኝ እነቴን በሰለም ሄጄ እንድሀያት በዱሀ በፀሎ አስቡኝ
@user-lo5fd3lm3b
@user-lo5fd3lm3b 3 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ ሰላም ግቢ እህቴ
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Год назад
ወይኔ እሽ ደቦት ተክላሀይማኖትን ዋሻውን ማየት ነበረብህ ሀገሬን ስላየህልኝ ደስ ብሎኘል መምሬ ካሳው እረዲም እዲሜና ጤና ይስ ጠወ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 года назад
ደስ ይላል ወልድያ ከወልድያ እዜት ከዛ በእግር ማሶ አርሴማ ወይም በሌላ አጠራር ስሪቃ አርሴማ በሰላም ግቡ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 3 года назад
የአገሪ ልጅ 🤩
@wosentadesse7622
@wosentadesse7622 3 года назад
የሀገሪ ልጅ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 года назад
እሸቱ ሁሌም አዳዲስና ጥሩ ነገር ስለምታደርግ ፕሮግራሞችህን እወደዋለው። አብረውህ ያሉት እህቶች ደስ ሲሉ። ተባረኩ።
@hiwotteklay3798
@hiwotteklay3798 3 года назад
ጌታ ይባርክህ እሼ እባክህ ጌታ ቢፈቅድ ቢረዳኝ ከአስራቴ ትንሽ በረከት ባገኝ የድርሻዬን ባበበረክት ደስ ይለኛል ወደ አካውንታቸው ከሚገባ ይልቅ ብሩን አስተባብረህ ባለሞያ አማክረህ በተልይ ወሃው ቢሰራላቸው ጥሩ ነው ምናልባት ብሩ ከተሰጣቸው እራሳቸው ባለሞያ አምጥተው ለማሰራት ሊከብዳቸው ይችላል
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 3 года назад
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስን አደረሳችሁ💚💛❤እንዴት ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እምዬ ኢትዮጵያ ወርቅ ነሽ😍😍😍😍
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 года назад
የኔ አባት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት😘😘😘
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አሹየ የኔ መልካም እንኳን አደረሰህ
@jaletaababe6842
@jaletaababe6842 2 года назад
እሼ የዘመኔ ምርጥ ወጣት እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥክ ባለህበት 🙏🙏🙏
@yejusileshi1833
@yejusileshi1833 3 года назад
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመዳኒታችን ለአየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ።
@ssm.1400
@ssm.1400 3 года назад
እፍፍፍፍ ቸሩ መድሀኒ አለም ሆዴ እርብሽ አለ እሸሸዬ በረከታችሁ ይድረሰን ዋሽቱ ሆዴን በላኝ አይኔ ናፍቂያለሁ አገሬ😢➕➕➕💗
@user-rv2cg5em2s
@user-rv2cg5em2s 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰዉ እኳን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዐል አደርሰክ ተባርክ
@merytube9234
@merytube9234 3 года назад
ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ አላህ ይባርክሽ አህቴ አኔም አንደ ህይወቴ የምሳሳላት ጉአደኛዬ ሙስሊም ናት አባቴ ና አባቶኡም ጉአደኛ ናችው ለኢድ አልፈጥር ኬክ ና ለስላሳ ይዘን አንሄዳለን አነሱም ለኛ ፋሲካ አንደ ዛው ስለዚ በጣም አንዋደዳለን አሁን ውጭ ሆኘ አራሱ ደውልላታለው በዚህ አጋጣሚ ሀያትዬ አወል ሳሪስ ሰፈር ❤️❤️
@eyerussileshi7335
@eyerussileshi7335 3 года назад
ሰለም እሼ እንዴት ነህ እንኳን አደረሳችሁ በጣም የስራህ አድናቂ ነኝ አንድ አስተያየት ስሰጥህ እወዳለሁ ለምንድነው በእግሊዘኛ ብቻ የምትፅፈው ሰው ሁሉ አንብቦ መረዳት እንዲችል መጀመሪያ በአማርኛ ቀጥሎ ደግሞ በእንግሊዝኛ ብትጽፍ ደስ ይለኛል ቅድሚያ ለሀገራችን ቋንቋ
@user-cn2hc5wz8h
@user-cn2hc5wz8h 3 года назад
ወድ የተዋሄዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ ያመት ሰዉ ይበለን🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤
@eteghemenentafere1582
@eteghemenentafere1582 3 года назад
bless u all. from Eritrea.
@hvbuskksksks8275
@hvbuskksksks8275 3 года назад
እሼ ትንሽ ናት የቀርን እና ትንሽ እንቅመስ እያላችሁ በየምንገዱ እየቆማችሁ መቸ ነው የምትደርሱት
@ethiopiagirl2123
@ethiopiagirl2123 3 года назад
እኔ ሀብቴ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ኢትዮጽያዊነቴ እግዚሐብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ ! እሼ በእውነት እናመሰግንሀለን ከልብ ወንድሜ እወድካለው
@user-tr5ir4nx8l
@user-tr5ir4nx8l 3 года назад
እረ እሸ የእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እውነት የወሎ ልጆች ደስ ይበላችሁ እሸ ከአድስ አበባ ተንስቶ አገራችንን ስላስጎበኘከን እናመሰግናል
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 года назад
የኔ አባት እርጅም እድሜ ይስጥወት:: የረስወ በርከት ይድርስን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሠግናለን እኛም ከሰደት መለሠ ለሀገራችን ያበቃን
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
እሼ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በሰላም ተመለሱ እሼዬ ስልካችሁን ብታነሱልኝ እጅግ መታደል ነዉ 🙏!!!
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 года назад
እሼ አንተ ልዩ ሰው ነክ በውነትበጣም የተባ፬ክ እንደው እናትክ ምንኛ የታደሉ ናቸው ዘመንክ ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው በተረፈ የአባታችን ቃል ላስተዋለው ለሰማው በጣም የሚገርም ነው መታደል አንተ በአካል ሄደክ ለኛ እንድናይ ያደረከው ፈጣሪ ጸጋውን አብዝቶልክ ነው አሁንም በእሜ በጸጋ ያቆይክ ተባረክ ከነ መላው ባልደረቦችክ ጋር መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ለመላው የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ የሰላም አንድነቱን ያድለን ያባታችን ጸሎት ቡራኪው ይድረሰን ይሄንን ላሳየን አምላክ ምስጋና ይሁን
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
ውድ የተዋህዶ እንቁወች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እሸየ ወዴት ነው እምትሄደው ጎጎሁ
@distatedistadista4979
@distatedistadista4979 3 года назад
እሼ ተባረክልን አገራችን ውብ ነች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላትሽ ይውደም አገሬ ገፍፍፍፍ በይልን
@user-ir4gt3ys9d
@user-ir4gt3ys9d 3 года назад
አባታችን መምሬ ካሳው እርሜ ከጤና እመኝለወታለሁ የዋሻው ተክለሀይማኖት ለደጂህ አብቃን ወንድማችን ተሸ በጣም እናመሰግናለን በ 5 አመቴ ሰፈሪን አየኋት
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
የቤተክርስቲያን ድምፁ ደስ ይላል ይሄ ነበር የናፈቀኝ
@serkilamwolloyewa9550
@serkilamwolloyewa9550 3 года назад
አሼ ምርጥ ሰው እንወድሀለን ያንተ ተመልካቾቺ የተለያየ እምነት ተከታይ ይኖራሉ ስለዚህ አድማጮቺህን ብታከብር ሀይማኖታዊ ነገሮቺን ባትጨምር የግል አስተያየቴ ነው መልካም ስራወቺህን አላህ ይውደድልክ
@salamaasfw1261
@salamaasfw1261 3 года назад
ወሬኛ ውጭ
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 3 года назад
Goshi demozun yemtesechiwe anchi neshi merchawe yanchi nwe enatu kaltemechishi mezelele aymseleshim.
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 года назад
የኢትዮጵያ ህዝቦች ምን እናውራ በምን እንናደድ ብላችሁ ልትሞቱ ነው ግን በጤና ነው?? እኔ የእሱ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም ይሄው ሁሉም ደስ ብሎት ሲያከብር እያየው ደስ ብሎኛል ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካሽ መልካም በአል
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 3 года назад
ምነው እህት አለም አይይይይ
@diehardfanofleo6125
@diehardfanofleo6125 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የግል አስተያየትሽ ነዉ ነገር ግን ማየትና መሆን ይለያያሉ ስለዚህ እሱ ደግሞ የሃይማኖቱ ተከታይ እስከሆነ ድረስ ሃይማኖቱን የመግለፅ መብት አለዉ ስልሽ
@tsisami9841
@tsisami9841 3 года назад
ውይ ታድላቹ እኛንም በፀሎት አስብን ። የታለች ማሚ ለምን አልመጣችም ?
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 месяцев назад
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸሩ አምላክ የአባታችን እድሜ ይገርማል❤
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 3 года назад
ስራው እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እኛንም ከስደት መልስ ለመርገጥ ያብቃን❤
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 года назад
አሙ እኔ የ13 አመት ልጅ ነኝየሰራሁትን አይታችሁ ደግነት ለራስ ነው አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ አበረታቱኝ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 года назад
በርታ በጣም ጎበዝ ሰብ አድርጌሀለው
@user-cy8jo5jt8z
@user-cy8jo5jt8z 3 года назад
በርታ ጎበዝ 🥰🥰🥰
@dhshhdgs3539
@dhshhdgs3539 3 года назад
@@user-cy8jo5jt8z ❤❤❤
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@user-yn8mi7qr5u
@user-yn8mi7qr5u 3 года назад
አይ አሹ ደስ ስትል እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሰላምና ፍቅርን ላገራችን
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 3 года назад
ትልቅ ሰው ከትልቅ ቦታ ውለሀል ልብ ግዛ ልብ ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
ወይኔ ዋሻውንና ዝንጆሮዎቹን ሳየው ባንድዬ ነው ያወኩት 😳😳ሀገሬ ደብረሲና ሸዋሮቢት ጀውሀ አጣዬ የሸዋ ልጅ ነኝ 😘😘😘😘 የፍቅር ሀገር እናመሠግናለን እሼ ሀገሬን ስላሳየኸኝ ተባረክልኝ 👏💚💛❤
@dessefamily
@dessefamily 3 года назад
ወድ ይአገሬ ልጆች እጅ ለእጅ እንየየዝ
@huaweihajjar9919
@huaweihajjar9919 3 года назад
እምየ ኢትዮጵያየ ክፉሽን አያሳየን ጠላቶችሽ ይውደሙ
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 3 года назад
Amen
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 года назад
እሼ እዲዉ ደርሰናል እዳልክ ልቤ ቀጥ ልትል ነው በመጠበቅ በነራችን ላይ አገሬ ሸኖ ነው አልፈህ ነው የሄድከዉ ደስ ብሎኛል
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
ወይኔ ሃገሬ😭 ከመይ ከም ዝናፈቀኒ 😢😢😢 እዛያሉ ኣባታችን የነሱ ፀጋ ይደርብን.
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
በጣም በተለይ ለኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል
@user-jw1km5so3n
@user-jw1km5so3n 3 года назад
እሺትየ የኔ ልዩ ወንድም በውነት ሀገሬን እዲህ ሰለጉበኘህ በጣም ደሰ አለኝ በጣም ናፈቀኝ ነበር አንት ተህደለህ በይ መችም አሰቤ አላወቅም ፈጣሪ ያለሰበክው እንጀራ ይሰጥህ እሸቱን እመወዱ እሰኪ ፍቅርችሁን ገለፁለት በላይክ እኔ ይህው 👍👍👍😘😘😘
@gedibodytube8418
@gedibodytube8418 3 года назад
ስማ እሽዬ ምን አለ በለኝ ከአንተ ላይ ተቆርጦ ለልማት የወጡትን ስዉች ለራሴው ተጫረሱ ብለው ሲዘግቡት ለማንኝውም አገሬ ከምወዳቸው ሰዋች እና የአገር ናፍቆት ያለበት ሰው አንዱ ነኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ወንድምቹ 🇪🇹🇨🇦
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 года назад
MY POOR PEOPLE HOW COULD I HELP YOU TO RESERVE /PRESERVE SUCH HISTORIES ... a real and well organized museum!!
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 года назад
እሸ እኳን አደረሣችሁ ለኢትዮጵያ ሹፌሮቻችን ልዮ ክብር አለኝ የኢትዮ ሹፌር በዚህ ባልተመቻቸ መገድ ነው የሚጓዙት ውጭ ሀገር አስፓልቱ ምቾቱ ጥራቱ ያብረቀርቃል እጀራ ቢኖሩ ቆሻሻ ሣይዘው ይነሣል
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 3 года назад
እግዚአብሄር ይመሥገን በእውነት በጣም ነው ደሥ የሚለው እኛንም ለደጁ ያብቃን
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 года назад
ወይ እኔ ሆዴ ጠግቦ እመኪናላይ የማይታስብ ነው እየበላችሁ አያማችሁም ለነገሩ እኔ እደራሴ እየመሰለኝ ነው። ሁሉሰው አድ አይደለም መኪናላይ አያማቸውም። መልካም ጉዞ አሽቲ ወድማችን መዝናኛችን በሰላም አላህ ይመልሳችሁ
@yejusileshi1833
@yejusileshi1833 3 года назад
እሼ እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃላት ያጥረኛል ይህች የፍቅር አገር ሄደ ስላሳየኝ ሳንቃ ፣ ጉባ ላፍቶ የአባቴ ትውልድ ስፍራ እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahelwa6583
@rahelwa6583 3 года назад
እሺ ግን በሰላም ነው የሆዳቹሁ ነገር አደራ ተብላችሁ ነው
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Год назад
አባየ እምወድዎት አባታችን ኑርልን ውንድም አሹየ እግዚአብሔር ይባርክህ
@metasbiyaalemu7311
@metasbiyaalemu7311 3 года назад
እሼ ሰላም ፤ደስታ ፤ጤና፤ እረጂም እድሜ አለም ላይ ያለውን መልካም ነገር ሁሉ ለአንተ እና አንተ መሰል ኢትዮጵያዊያን ይሆን !!! ሰንት ቀን ነው ጉዞ መብላት በዛ መንሰፈሳዊ ጉዞ ላይ አይበላም ብዙ እናንተ ግን ከመደረሳችሁ ብዙ በላችሁ እሼ
@Tube-jz5my
@Tube-jz5my 3 года назад
ወይኔ የኔ አባት 99አመት ደስሲሉ እየሰራሁእበላለሁ
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 года назад
Ega 30amet sayehonn dekimenal 99amet yegizeabher sega newu yahunu zemin megibum haile atale mesilegn
@modelnati8103
@modelnati8103 3 года назад
እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን
@mestilove7652
@mestilove7652 3 года назад
አሹየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ ሃሳብህን ሁሉ እመቤቴ ታሳካልህ ጥላ ከለል ትሆንህ
@mekdesayfokru4381
@mekdesayfokru4381 3 года назад
እሼ በጣም እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቅዱስ ነአኩቶለአብ ደጁን መሳለም እፈልጋለሁ. ቃልኪዳኑ ግሩም ነው ያ ሞትን ያልቀመሰ ቅዱስ የኢትዮጵያ ንጉስ .ኢትዮጵያዬ ዛሬ እንዲህ መሆኗን ሳስበው እጅግ በጣም ይከፋኛል
@user-if7hk9sm5o
@user-if7hk9sm5o 3 года назад
እንኳን ለብርሃን ጥምቀት አደረሰን 😍
@beemnettubu3882
@beemnettubu3882 3 года назад
ትንሽ ነው ልንደርስ ነው እያልክ አደከምከኝ አየ አንተልጂ😂😂😂😂😂😂ይመችህ
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ሃገራችን ስንት ታሪክ አላት መንፈስን እሚያንፅ ችኩል ችኩል ሳይል በአሪፍ ብታቀርበው አሪፍ ነው እግዚያብሄር ለበረከት ያድርግላችወ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችው ይሁንልን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
ኣረ እንጀራ በድቁሰ. የኢትዮጵያ ጨየማይ ናፈቅ ምን ኣለ😘😍😍😍😍😘😘ሃገረይ እግዛብሔር. ጨሚሩ ሰላም የብዘሐላ. ናብትክክለኛ ልብ መልሰና😘😍 ቀላዲ እሸቱ (ኮሚድያን እሸቱ) የቀንየልና(እናመሰግናለን )
@mimieska2802
@mimieska2802 3 года назад
እንዴ እሼ ደሴ መጣህልን ውይ ደሴንማ ስትመለሱ በደንብ እዩት የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️❤️
@seydabera750
@seydabera750 3 года назад
እሸቱ መለሰ ስወድህ ከልብነዉ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅ እደው የምትሰራው በዚህ እድሜህ ተሆሉ ነገር ይጠብቅህ እሽ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 года назад
ሚስጥሩ ምንድነው አባታችን ??? ክርስቶስ አይ አባቶቻችን የናንተን ጸሎት ነው አቁሞን ያለው የኛማ ውይ ውይ የኔ ሃጥያትማ አይወራ አይወራ እሸቱ ከጓደኞችህ ጋር እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቃችሁ
@rahmecell
@rahmecell 3 года назад
አሸ አመሠግናለሁ ካገሬ ከወጣሁ 8አመቴ አሥጐበኘኸኝ በል ማዘርጋ ሂደክ ቡና ጠጣ
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 года назад
በመድሀኒአለም ገና አልጨረስኩትም አይቼ የት ይሆን እምትደርሰው እንዳላሳልፈው ብዙ ያመልጠኛል
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 года назад
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልለን አባት
@Sarasara-tl1pj
@Sarasara-tl1pj 3 года назад
አባባ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱሁት ይደርብኝ
@yeshimakoy1005
@yeshimakoy1005 3 года назад
ናፍቆኛል እዲህ መጎዝ የመዳም ኩሽና ስልችት አለኝ ወይስደት
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 года назад
እኔ እረሱ በባስ መሄድ ነፍቆኛል አቤት ኢትዮጵያ ማይነፍቅ ነገር ያለም ላካ ከአገር ሲወጡ
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ ወንዶች ብቻ!! ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ሚስጥሮች ይዟል
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 3 года назад
እሸቱ ከደርበሲና በስተ ቀኝ ታጥፋችሁ ወይን ዉሀ ገብርኤልን ጉብኙት በጣም ገራሚ ቦታ ነዉ ብዙ ገዳማት አሉ ድንቅ የሆኑ ቦታዎች አሉ ሰዉ ግን ብዙም አያዉቀዉም ሀገር አለን እኮ ሰዉ ጠፋ እንጂ
@user-cl3yg6vm2o
@user-cl3yg6vm2o 3 года назад
ሀገሬ ጣንባበር ደብረሲና የቆሎ ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
ጣርማበር ሰፈሬ😰😥
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
የኔም ነው እዴት ደስ ይላል
Далее
КОРОЧЕ ГОВОРЯ, 100 ДНЕЙ В СССР 2
08:37
Пробую торты
00:43
Просмотров 225 тыс.