Тёмный
No video :(

አስገራሚው የድንች ታሪክ - ግሩም ትረካ በግሩም ተበጀ  

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ግሩም ትረካ - ነገረ ድንች - አስገራሚው የድንች ታሪክ - በግሩም ተበጀ
#girumtebeje #tereka #ethiopa #ግሩም #ግሩም #nbcethiopia #ድንች

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@NetsanetTekle-hj4ul
@NetsanetTekle-hj4ul 5 месяцев назад
ጠዋት ስራ ስገባ ማታ ከስራ ስመለስ ትራንስፖርት ላይ ትረካዎችህን የምሰማው ዘና እላለው ፈጣሪ ይህን ግሩም ድምፅህን የባርከው
@tsegayealex3
@tsegayealex3 5 месяцев назад
ግሩሜ አቀራረብክ ታሪኮቹ ሁሉም ደስ ይላሉ ምንም ነገር አምልጦኝ አያውቅም እንደ ሀሳብ ግን ትንሽ እረዘም ብታረግልን ልንጠግበው አልቻልንም ታሪኮቹን❤❤❤❤
@user-jd5bz2ol8b
@user-jd5bz2ol8b 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አተራረክ አለህ ግሩሜ ተባረክ።
@NetsanetTekle-hj4ul
@NetsanetTekle-hj4ul 5 месяцев назад
መፅሀፍ ማንበብ የሬድዮ ትረካዎችን መስማት በጣም ነው የምወደው ያንተን ትረካዎች መስማት ደሞ ለኔ ልዩ ስሜት አለው ድምፅህንና አተራረክህን በጣም ነው የምወደው
@TseganehKuma
@TseganehKuma 4 месяца назад
እውነት ነው
@Semir-zt3dp
@Semir-zt3dp 4 месяца назад
በርታ ❤❤❤❤
@remedandiltata7097
@remedandiltata7097 4 месяца назад
የድምፅህ ምቾት ከፍቾ እስክዘጋው ድረስ ልቤን አእምሮዬ በተመስጦ ተሰቅለው ነው ሚቀሩት። ከትረካ በጣም ሚመቹኝ ድምፆች ግሩም ተበጀ እና ሙሐመድ ፈረጅ አንደኛዎቼ ናቹ
@thaile9751
@thaile9751 20 часов назад
በጣም ጥሩ እውቀት ነው. General knowledge is good. Could you please find and post about tomato? I heard that, back then it was not easy to introduce tomato too.
@amelkachtube942
@amelkachtube942 5 месяцев назад
ግሩሜ እዚህ አዉሮፖም አሁን ድንች ሁሉ ነገራቸዉ ነዉ ! በጣም በብዙ መንገድ እያዘጋጁ በፍቅር ይመገቡታል እኔም የሀገርህ ልጅ በፍቅር የምወደዉ ምግብ ነዉ !
@melegnawtube
@melegnawtube 5 месяцев назад
ቦግ እልም የሚለው ትረካ እኔ በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን ነበር። ግሩሜ እንወድሃለን❤❤❤
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 5 месяцев назад
Ante zena bitanebeb enkan yamral
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@yacobalemayehu3482
@yacobalemayehu3482 5 месяцев назад
@konjitmulugeta5971
@konjitmulugeta5971 5 месяцев назад
Thank u
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 5 месяцев назад
ስንቄ ነዉ
@solotush34
@solotush34 5 месяцев назад
አባቴ ድንች የጃርት ምግብ ነው እንዴት ሰው ድንች ይበላል ይል ነበር
@joman523
@joman523 5 месяцев назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@TseganehKuma
@TseganehKuma 4 месяца назад
አሁንማ ጭራሽ ፈረንሳይ ውስጥ French La Bonotte የሚባል ግማሹ ኪሎ በ500$ የሚሸጥ በዓለም ላይ ውድ የሚባለው ድንች አለ::
@cegtftube9070
@cegtftube9070 5 месяцев назад
ድንች !!!!!
@emu3288
@emu3288 5 месяцев назад
I love your narration but as a believer I don't agree with the conclusion. No matter how high the world gets populated.." Eshi bitilu yemidirin bereket tibelalachu, embi bitilu gin..." yemilew kalu aysharim
@amirawal1249
@amirawal1249 5 месяцев назад
ፕልስ የ ኦሾ ን ብቻ ስራልን
@MekonenAnswar
@MekonenAnswar 5 месяцев назад
ውብ ለዛ ያለው አቀራረብ ግሩሜ ትለያለህ።
Далее
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,2 млн