Тёмный

አስገራሚው የ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ዝግጅቱ ምን ይመስላል? ተሻገር ጣሰው ከመስቀል አደባባይ | Ethiopia 

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

አስገራሚው የ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ዝግጅቱ ምን ይመስላል? ተሻገር ጣሰው ከመስቀል አደባባይ | Ethiopia
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#Ethiopia #Ethiopianews
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 265   
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
ቴድየ የኔ አበሳ አላህ ከአይን ያውጣህ የኛ ስስት ነህ እእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ ቴዴየ ቃላት የለኚም ላተ ቴዲየ የኛ እቁ ወርቅ ልጂ
@wok-1112
@wok-1112 4 года назад
አዝማሪ የምወደው እራሱን ነዉ
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 года назад
@@wok-1112 ቅናታምምምምምምምምምምምምምምም
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@EthioYared
@EthioYared 4 года назад
የኢትዮጵያ ጌጥ ማንም ላይደርስበት ከፍ ብሎ የተሰቀለ ንጉሡ ከፍ ይላል ቅዳሜ ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር 💚💛❤ ፍቅር ያሸንፋል
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 года назад
አደራ እዳታስበሉብን!!!!! ጥበቃ ይደረግለት!
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 4 года назад
ኦእውነትሽነው፡እግዚአብሔር ይጠብቅልን😍😍😍
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 года назад
💚💛❤️⛪️⛪️☝️☝️🙏
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 года назад
በሰላም ይጠናቀቅ ፕሮግራሙ ምኞቴ ነው ቴዶ ይቅናህ የምቀኛን አይን ይጋርድልህ!!!
@ወሎአምባሠል
@ወሎአምባሠል 4 года назад
አሚን የኔም ምኞት ነው
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 года назад
ቴድዬ ውድድድ ነው የማረግህ ከነቤተሰብህ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 4 года назад
Tedyachen Ye ethiopian kurate 💚💛❤Ramma media weste new bertu 👍👍👍👍
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 года назад
ቴዲዬ እንደተለመደው በሰላም እንዲጠናቀቅ ከልብ እመኝልሃለሁ ጀግናዬ 💚💛❤
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
መንጋወቹ ሰበብ ነው የሚፈልጉት ሸገሮች በሰላም ውላችሁ ግቡልን ኮንሰርቱ እስኪያልቅ ራሳችሁን ጠብቁ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 4 года назад
እኔ ይኼ ኮንሰርት እስኪጠናቀቅ ጨንቆኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ/ይጠብቃችሁ
@Emanu2018
@Emanu2018 4 года назад
የሚዬ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል we proud of you፡ ዱባይ፡የኖሩትን፡አኮራሽን
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 4 года назад
ቴድዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህና በሰላም በፍቅር እንድጠናቀቅ ምኞቴ ነው
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
ፈጣሪየ ቴዲየን አድራ ጠብቀው የኔ ጌታ በስላም አስጀምሮ በስላም ያስጨርስህ ሌላ ምን እላለሁ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ አንተ እመቤቴ ትጠብቅህ ቴዲሻየ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 года назад
ሁሉምን የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም እስጀምሮ በስላም ያስጨርሳችሁ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
ፍተሻ መኖር አለበት አደር የሆነ ነገር ሆነው ቢባል ቴዲን እርግጠኛ ነኝ ፌንት ነው የምነቅለው ቴዲን ሲናገሩብኝ ከግር ጥፍሬ እስከ እራስ ፀጉሬ ነው የሚወርኝ
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 года назад
የእውነት እኔም እዳችነኝ ሠውነቴነው እሚወረው ደሞ እደዚህ ስትይ እንባየን እኔን ጨምሮ መጣብኝ ቴድሻማ ቴዲየ የነው
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 4 года назад
በሰላም ይለቅላችሁ ምቀኛን እግዚአብሔር ይያዝላችሁ በሰላም ተለያዩልን እግዚአብሔር ይጠብቃች
@genylove8573
@genylove8573 4 года назад
ቴዲየ በሰላም እንዲጠናቀቅ መልካም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 года назад
ቴዲዬ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ዋው እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ እንመኛለን ! አገራችን ብንሆን ኖሮ አብረን እንጨፍር ነበር ።ለማንኛውም በርታ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
ውይ ውይ ውይ እንዴው መኖር በቻልኩኝ ቴዲያችን ይቅናህ መልካም ጌዜ ኢትዮጵያዊያን የቴዲ አዲናቂወች
@salammar7217
@salammar7217 4 года назад
ጥበቃውን አደራ አጠናክሩት ቴዲዬን አደራ ያሰብከው ሁሉ ተሳክቶልክ ጥሩ ነገር እደምናይ ተስፍ አለኝ የዘመኔ ምርጥ ውድድድድድ ጥግ ድረስ
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
የኔ ንጉስ እመብርሀን እናቴ በሠላም አስጀምራ በሰላም ታስጨርስልህ ጀግናየ የፍቅር ንጉስ አባት ቃል የለኝም ላንተ ቴዲያችን እንወድሀለን😍😍😍😍😍😍
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
ቴዲዬ እንወድሀለን ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያ ዕንቁ
@kikikikihahaha870
@kikikikihahaha870 4 года назад
ተሽዬ ሰላምህ ይብዛ የቴዲየ ኮንሰረት ስጠብቀው ነበር ግን ባለ መኖሬ አዝናለው በጣም ጥብቅ የሆነ ጥበቃ ይደረግለት አደራ አደራ
@kokimamo7746
@kokimamo7746 4 года назад
ሲያንስው ነው good luck brother በስላም እንዲጠናቀቅ ምኞቴ ነው ክፍ አይንካችሁ የሀገሬ ህዝብ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
ዲቴዬ መልካም ኮንሰርት ይሀልህ እወድሀልን ኢትዮጵያ ጀግና በርታ
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 года назад
ቴድየ መድሐኒያለም ይጠብቅሕ አቦ
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 4 года назад
Thanks for sharing the information "Nuro Bezede". Cheers !
@wok-1112
@wok-1112 4 года назад
ለዉጥማ አለ በአስራ አምስት አመቱ አገሩ ላይ በአደባባይ ሊዘፍን ነዉ እንዴት ለዉጥ የለም በደንብ አለ
@hanalove2898
@hanalove2898 4 года назад
ቴድ አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ መልካም እድል የኢትዮጵያ የማትደራደር እንቁ በሰላም እድጠናቀቅ መልካም ምኞቴ ነው እኔም እህትህ በተስፉ እጠብቃለሁ አይ ስደት ግን ለበጎ ነው
@yeshi7143
@yeshi7143 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል ግን በጣም ጥበቃ ያስፈልጋል ቴዲያችን እንወድሀለን ፍፃሜዉን ደግሞ እግዛብሄር ያሳምረዉ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 года назад
ቴዲ ትልቅ አርቲስት ነው ግን ዘፈን ሳይሆ ቃለ ምህላ ተደርጎ ሀገራዊ ፀሎት ቢደረግ ባይነኝ እሳት እየዘነበበ ወቅታዊ አይደለም ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን
@dinakadir4888
@dinakadir4888 4 года назад
መብራት ብቻ እንዳይጠፍ ለዚ በቂ ዝግጅት ማድረግ አለባቹ የየጄኔረተሩን ነገር አደራ እንደ አስቴር ኮንሰርት ህዝቡንም ዘፋኙንም አታጉላሉ መልካም እድል ቴዲያችን
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 года назад
በሰላም፣እዲጠናቀቅ፣ምኞቴነው፣መቼም፣እኛ፣በተንኮል፣ተጠላልፈናል፣እዳያሰናክሉት፣ቴዲያችን፣ይሳካልህ
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 года назад
የኢትዮጵያ እንቁ ልጃችን ቴዲዬ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ጨርሳችሁ ለቤታቹ ያብቃቹ 🙏🙏🙏💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 4 года назад
ቴዲዬ አክብረኸን እንደዚህ ያለውን ዝግጅት አድርገህ ስለጠራኸን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ ባለሙያዎቹንም እጅግ ኮርቼባችኃዋው በርቱ.
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
ቴዴ ውድ የሀበሻ ልጅ ስወድህ ቃል የለኝም ተሻገር በጣም እናመስግናለን
@ወለተማርያምወይንሽት
ልዩ ጥበቃ ይደረግለት ቴዲያችን የእኔ 1ኛ
@gezmuaselefech759
@gezmuaselefech759 4 года назад
ጌታ ይጠብቃችሁ አምላካችን ሆይ ከዚህ ህዝብ ጋር ሁን
@fatma-yc6up
@fatma-yc6up 2 года назад
ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን አላህ ይጠብቅልን ጀግናችን
@dergederge5789
@dergederge5789 4 года назад
ለቴዳ ሲያንስበት እንጂ አይበዛበትም ወደ ፍቅር ጉዞ ቴዶን ይዞ
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💚💛❤ፈቅር ያሸንፈል ተሻገር ወድማችን ቦታው ባንገኝም በሚዲያቹ እደምታከፈሉ ባአክብሮትና በትህትና እጠይቃለን ከሀገር ውጭ ያለን ዉድ ኢትዮጰያዎች እና ተሻገር ላይቨ እጠብቃለን 💚💛❤💪ፈቅር ያሸንፈል ቴዲዬ❤በፈቅር ኮሰርትህ ተጀምሮ ፐሮግራምህን እደምቸርሰ መልካም ምኞቴ ነው እንወድካለን❤
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅምህ ቴዲዬ
@sozans219
@sozans219 4 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቴዲ አፍሮ በጉጉት እጠብቅሀለሀን ጀግናዬ ሁሉም ነገር በሰላም እድሚጠናቀቅ ተስፋ አደርጋለሁ።
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 4 года назад
በሰላም ተጀምሮ በሰለም ይጠናቀቅ መልካም ምኞቴ ነው
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
ሙዚቃን ባልደግፍም ቴዲን ግን አገር ወዳድ በመሆኑ አከብረዋለው አገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን መዋደድን ይስጠን ፈጣሪ
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 года назад
ቴድ የፍቅር የህዝብ ልጅ ነህእኮ♥♥♥
@saraethiopia2130
@saraethiopia2130 4 года назад
ፈጣሪ በሰላም ያሳልፈዉ ይህን ቀን🙏🙏🙏🙏🙏
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
💚💛❤ኢትዮጵያ️💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤ኢትዮጵያ️💚💛❤ስሟ ሲነሳ አብሮ የሚነሳ️💚💛❤ቴዲዬ አንበሳችን የኢትዮጵያ ኩሩ️ 💚💛❤️ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@dediarisanadi1524
@dediarisanadi1524 4 года назад
ቴዲአፍሮ፡የኢትዮጰያ፡መሪ፡ይሆን፡እያልኩ፡ፆለት፡ላይ፡ነኝ፡አሜን።እዲሜና፡ጤና፡ለቴዲና፡ለቤተሰቦቹ፡እመኛለሁ፡፡
@genetbekele515
@genetbekele515 4 года назад
dedi arisanadi ሀሀሀሀ አገር ወዳድ አርቲስት ነው ሁሉም በየሞያው
@wok-1112
@wok-1112 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ አገር መምራትም ሞያነዉ ዘፍንም ሌላስራነዉ ሁሉም ይለያያል
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
እረ ምን በወጣው ክብት ጋ ይጋፉ ሆ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
አረረረረረረረረረረረ ፐ ፐ ፐ ፐ ፐ ፐ ፐ ፐ ተሻገር ጣሰው አንተም ሄድክ ??? ቴዲዬ ውዱ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ህያውእግዚያብሄር በሰላም አስጀምሮ ፍፃሜውንም ውብ ያደርገው ዘንድ በብዙ እፀልያለሁ ! ! !
@melbournian100
@melbournian100 4 года назад
God bless you fellow Ethiopian brother and sisters. Nothing is impossible, we can do it.
@መክሊት21
@መክሊት21 4 года назад
በፆም ኮሠርት አይይይይ ተዋህዶዬ 😭 ቴዲ እዚጋ ተሣሥተካል የማይደረግ ነው ያረከው ልቦና ይሥጥህ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
እድሜናጤናይስጥልንቴድ"ምርጥ ሠውምርጥኢትዮፓያ"ወንድማችን"እናአሏህይጨምርላሽሁ አሪፍነው"በርቱልን
@alemgebremichael1382
@alemgebremichael1382 4 года назад
አደራ ጀዋር እቺን አጋጣሚ ተጠቅሞ አገሩን እዳይረብሽ ፈጣሪ የአዲስ አበባን እዝብ ሞላው የአገራችንን እዝብ ይጠብቅልን
@superawophoe3721
@superawophoe3721 4 года назад
Ere.endzhe.eyalchu.hasab.atsetut.yha.fessam.chtam.burko
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
ቴድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ግን አደራ ምቀኛውም አብረው ሰለሚገቡ እዳታስበሉብን አደራ አደራ የቴድ ወዳጆች ጠብቁት የዘመኑ ጋላ እዳይበላብን አደራ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
ቴድዬ አድናቂክ ነኝ ግን ስንት ቀን ነው መቼ ስ ለአንድ ቀን እንደዚህ አይለፍም ግን እኮ መጪው የፃም የፀሎት ወቅት ነው እንደገና ሀገራችንን ምንም ሰላም አጥታለኝ በዚህ ግዜ ኮንሰርት መዘጋጀትክ ይከብዳል ግን ፈጣሪ በሰላም እንዲጠናቀቅ ልባዊ ምኞቴ ነው የሚመለከታቹ የፀጥታ ሀይሎች የበኩላቹን በጥንቃቄ እንድትወጡ በፈጣሪ ስም ይሁንባቹ
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
ዋው ቴዲ ድንግል ማሪያም እድሜ ጤና ይስጥሕ ለልጆችሕ ባት ያድርግሕ🎉
@tesfaneshgebra6673
@tesfaneshgebra6673 4 года назад
Security menor albet💛❤️💚🙏🙏🙏
@salam1297
@salam1297 4 года назад
ሰላም ለቴድዬ በሰላም ይጠናቀቅላችሁ 💚💛❤🌹🌹🌹
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 года назад
Go Tedy !Go Tedy !Go Tedy !Go Teddye !!!! 👏👍🏽
@DailyLife833
@DailyLife833 4 года назад
We know Ethiopian Government has sufficient security. We saw it for AU meeting. We have to do same for this Concert. Good Luck King Teddy Afro. I wish I will be there. Love Ethiopia.
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 года назад
ቴዶ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁንልክ በተሳካ ሁኔታ እንድያልቅ ምኞቴ ነው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ቴድዬ የኔ አበሳ _የፍቅር ሰው😍 ስወድህ እስከጥግ ነው ሠላምህ ይብዛ ከነቤተሠብህ 😍😍😍😍
@atayacell3228
@atayacell3228 4 года назад
ተሻገርየስወድህ በስላምእዲያልቅ ፀሎቴነው ቴዲፍቅር
@limak597
@limak597 4 года назад
Yegna enqu betekilala crew members beselam yasicherisachiw🙏🙏
@geremew8763
@geremew8763 4 года назад
ሰላምነው ተሻገር ለአገራችን እና ለህዝቡ ሰላም ጤና ፍቅር እመኛለው ::
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 4 года назад
ዳይመንድም ቢሆን ያንሰዋል ቴዶዬ የኢትዮጵያ ሚንስተር ፈጣሪ ይጠብቅክ
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 года назад
ቴዲዬ የኔ ጀግና መንጋዎቹም ቅጥል አሉ እኛም ደስ ስስ አለን
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 4 года назад
LONG LIVE TEDDY AFRO !!!!!
@ethioeritrea3901
@ethioeritrea3901 4 года назад
ቴዲዬ አንተን እና ውድ ቤተስብህን ከአይን ያውጣህ 🙏🏽
@dinekenehengida9107
@dinekenehengida9107 4 года назад
Every one of Addis Ababa youth must Organize and control each situation.
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 4 года назад
ቴዲ የፍቅር ሰው አዲስ አበባ ይቀወጣል ፍቅር ያሸንፋል! ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!💚💚 💚💛💛💛♥♥♥
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
እመቤቴ ጠብቂልን ልጆችሽን ከተኩላ ከሰውበላው ጠብቂልን እመቤታችን
@ghassannassar198
@ghassannassar198 4 года назад
እንዲህ ለፍታችሁ ቴዲን እንዳታስበሉን አደራ ፍተሻ ይኑር ቢባል እራሱ ፈታሾችዉ እራሱ ማን አምኖቸዉ እግዛብሄር በቸርነቱ ይጠብቀው
@seadalove5488
@seadalove5488 4 года назад
ጥበቃ ይደረግለት እዳታስበሉብን በሰው አውሬ 😘😘
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
በደብ ጥበቃ ይደርግለት ተሻገርየ ውሾቹ እዳይርብሹት መልካም እድል ቴዲይፍቅር
@ትቴምየድንግልልጅ
@ትቴምየድንግልልጅ 4 года назад
ቴዲ የኔ ጀግና እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅምልህ 💚💛❤👈
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 4 года назад
ቴዲዬ እግዚያብሔር በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ያስጨርስህ የኢትዮጵያ ህዝብ በስስት የሚያይህ እንቁ ነህ የተሳካ ኮንሰርት እንዲሆን እመኛለሁ ይቅናህ ቴዲዬዬዬዬዬ ቃላት የለኝም ጥሩ ነገር እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ቃላት ላንተ ከዚህ በላይ ይገባሃል
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 4 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያሳልፈው ጌታ ይጠብቃችሁ
@luly5175
@luly5175 4 года назад
ሁሉን ኢትዬጽያዊ ወደ ፍቅር የሚያመጣው ይሁንልን መከራ ይብቃ የመሳቅ ዘመን ይሁን ።PEACE to all Ethiopian i hope love journey is us lOne Love Peace to all💚💛❤👍🙏💪😘
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 4 года назад
በእውነት ምን አሌ ቴዲሻ የኢትዮጵያ መሪ ብቶን ምኞት ነው የኔ ማልካም በርታ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
እኔም ምኚቴ ነው
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
በሰላም እድጠናቀቅልት መልካም ምኛቴ ነው ምቀኛውን ያጥፋለት
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኢትዮጵያህዝቦች
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
አገሬ ገብቼ የቴዲን ኮሰርት የትም ይሁን ሳላይ እዳልሞት ቴዶ ማለት ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ እማማዬን ይወክላል ብቻ ቃል የለኝም የኮሜት ጻድቆች ምንም እዳትሉኝ መቸም አፉችሁ አያርፉ
@ፍዚያYouTube
@ፍዚያYouTube 4 года назад
ቄሮወች ተቃጠሉ እነዛ ድጋወች ቴድየ የኛ መልካም ሠው ፈጣሪ በሠላም ያጠናቀው
@genetkefle1791
@genetkefle1791 4 года назад
የማይወዱት አሉና መጠንቀቅ አይከፋም
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246
@djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 года назад
አደራችሁ ደግማችሁ ፈትሹ እዳታስበሉብን
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 года назад
በስላም እንዲጠናቀቅ ምኞታችን ነው
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
ቴዶዬ እግዚአብሔር ያኑርልን❤❤❤
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
ቴዲዬ _ምርጡ የኢትዮፒያ ጀግና አሌታችን _ ልጃችን _ከፖለቲኳና ከበሕርኔት የነጳ እንቁ ስራውን ይዞ ቅዳሜ ብቅሊልነው _እኔእዳልመጣ መዳም 'ትኬት ከለከለችኝ ስለዚህ _በሓሳብ ከቴዲ አፍሮጋርነኝ _ፈጣሪ ኢትዮፒያን ይጠብቃት።
@halahala8783
@halahala8783 4 года назад
በሰላም እዲጠናቀቅ መልካም ምኞታችነው ቴዲዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 года назад
እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ከፊትህም ከሆላህም ትሁን ጋር ዳው ሚካኤል ከመጥፎና ከተኮለኛ ይጠብቅህ ስለፍቅር ስለሆነ የቆምከው በሰላም አስጨርሶ በሰለም ያስጨርስህ ፣💚💛♥️😍🙏➕
@mulukenkedir509
@mulukenkedir509 4 года назад
አበሳችን አላ ይጠብቅ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
The only Ethiopian singer who is entitled to be called an artist
@tigisttariku5396
@tigisttariku5396 4 года назад
Nuro bezede sinesireati yinurachu hizibun atibetibitu tseomun beselami yiyazibeti mazareti niseha aderegachut
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 4 года назад
Tedeye e/r beslame asjemero beslame yscherswe yena wed betame enwedalen enakeberealen ke kekefue sew yetbkachew 🙏🙏🙏💚💛❤💖💖💖
@tesfaneshgebra6673
@tesfaneshgebra6673 4 года назад
I am worried too much please b God save hem🙏🙏🙏🙏🙏
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 года назад
Wow, areef new.
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ቴዲ ማኛ
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 4 года назад
አንቺ ጌታ ይሻልሻል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@habeshawiminlik1770 ማለት
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 4 года назад
Amen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@martayegzu74
@martayegzu74 4 года назад
❤❤❤❤❤
@Tadedigaso
@Tadedigaso 4 года назад
Please nage program be live yitalalef?
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
ሆእረ ለኛም ሀገር ውሥጥ ለለለነው ሊብልቀቁልን እረተው ጡርነው😒😒
@saraabebe3935
@saraabebe3935 4 года назад
አሌክስዪ እንደት እንዳማርብህ በርታ ጉበዝ አበሳ
Далее
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 7 млн
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20