Тёмный

አስገራሚው የ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያም የፍቅር ታሪክ Mengistu Haylmariyam amezing love story 2021 

Beras Tube በራስ ቲዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 273 тыс.
50% 1

Mengistu Haylmariyam amezing love storyአስገራሚው የ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያም የፍቅር ታሪክ

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@HawwiiFasika
@HawwiiFasika 8 месяцев назад
እኚህ መልካም የዋሕ ሴት የኮሎኔር መንግስቱ ኃ/ማርያም ሚስት እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል መንጌ ሌባ አይደለም ግን ሃገር ወዳድ ነፍሰ ገዳይ ነው የብዙ ሺ ሰው ነፍስ በእጃቸው ላይ አለ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 8 месяцев назад
ሰይጣንንም ሰው ከወደደው የድሮ ውበቱን ጠቅሶ በጣም ቆንጀጆ ነበረ ሊለው ይችላል የጠላው ደግሞ ስለውበቱ ግድአይሰጠውም ስራው ክፉ በመሆኑ ክፋቱን ይናገራል ስለዚህ መንጌን የሚያውቀው ይናገር። መንጌ በውትድርናው ወላጆቻቸውን ላጡ ልጆች ጥሩ አባት ነበረ እንጂ። ሌላ በጎ ነገር ስለሱ አላውቅም
@zemenyohanes6247
@zemenyohanes6247 Год назад
አገር ወዳድ መሬ በሂወቴ የማርሳው የኔ ጀግና እርጂም እድሚ እመኝልሀለው ባንተ ግዚ ልጂ ባልሆን ቅድሚያ አገር ጠባቂ ነበረኩ ሽአመት ኑር ወደአገረህ ብትመለስ በርግጠኝነት ማንም አይነካህም አንተእኮ ጀግና መሬ እንጂ ሊባ አይደለህም ምስከር ነኝ።
@abebahailesilasie5720
@abebahailesilasie5720 8 месяцев назад
ውሸታም። ልጅ ከነበርክት ስለፋሽሽቱ የቀይሽብር ማስተር ማይንድ ምን ታውቃለህ ? ወይስ ከሱ ደቀመዛሙርት የአንዳቸው ልጅ ወይም ዘመድ ነህ ።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 8 месяцев назад
ሌባ ባይሆንም የብዙ ምሁሮቻችንና ጀግኖቻችን ደም በእጁ አለ።ኢትዮጲያን አንድ የማድረግ አላማው ጥሩ ነበር ግን ሀገርን በጥበብና በመነጋገር የመምራት ችሎታው ጀግና አያሰኘውም። እነዚያ 60ምስኪንሚኒስትሮች የተገደሉበትን ምክንያት መፅሐፉን አንብበዋል። መውደድ መብትዎ ነው ግን የኢትዮጲያ ሕዝብን ውሳኔ ግን ብቻዎትን አይወስኑ
@nonenone3420
@nonenone3420 7 месяцев назад
You mean he was Baria
@smtube3485
@smtube3485 3 года назад
እሚገርምክ. ድሬ. ዳዋ. ሄሺ. የምትባል. ሳቢያን. አካባቢ. ጫት. ነጋዴ. የመንግስቱ. ሚስት. አውቃታለው. አሁን. በሕይወት. ካለች. ሳቢያን. እካባቢ. ጫት. ትሸጣለች
@tegestsmengesha2830
@tegestsmengesha2830 3 года назад
ፍቅር ያዉቃል እንዴ ብፍቅር የተሞላውን ቤት ያፈርስ ወጣትን የጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው የእፈር ታሪክ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 11 месяцев назад
ደግ አረገ ሌላው በረዶ ነው የሚንደው
@elizabethdagne6183
@elizabethdagne6183 7 месяцев назад
አገር አለሰው አገር ሊሆን አይችልም ያልተነካ ገርግር ያውቃል ምን ያህል ዘመድ ልጅ አጓት ወዘተ ያልገደለው ሰው የለም አለፈና መንግስቱን ታሞግሳለህ አለፈ የማያልፍ የለም
@itisme5996
@itisme5996 3 года назад
አሁን አየተሻሻልክ ነው እንደሱ ቶሎ ቶሎ ና ሲቀጥል ደግሞ እስኪ ፍቅር እስከ መቃብርን ተርክልን በማርያም
@abnbhhjk
@abnbhhjk 7 месяцев назад
እብድ ባርያ ገረድ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 года назад
ሡብሀን አሏህ የሠዉልጂ የሚገናኝበት አጋጣሚ ይገርማል ንፁህ ፍቅር በጣም ደሥ ይላል
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 года назад
ካራማራ ያለመንጌ አይሰራም ጀገገናችን ነው ከነድክመቱ ጥፍቱ ጭምር
@web4924
@web4924 3 года назад
ደስ ይላል በደጉ ግዜ እኔ ም ደስ አለኝ ሰው ለትዳር የነበርው ክብር 😁💗ለትዳር ጉጉት ደስ ይላል።
@keyeroonado5687
@keyeroonado5687 3 года назад
Ahunis bihon
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 года назад
መንጌ እኮ ጀግና ነበር ሰው አጣ እንጂ እድሜና ጤና ይስጠው።
@geneamha7584
@geneamha7584 3 года назад
Geday neber, hulugzie endea za new mechereshaw geday.
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 3 года назад
Geday new sent wetat new yechersew
@mariawoldeab4544
@mariawoldeab4544 3 года назад
ቀይ ሽብር በዘመነ መንጌ አልነበረም እንዴ
@tibebudingamo9949
@tibebudingamo9949 3 года назад
ewntgna swch machm aymotm tolo andand tolo ymtalu ethiopia sasbe manga hula tize yelgnal balbt rejm edma ystwu.hulm mgnta nawu ya south jgna ya ethiopia lje
@melesseengida4281
@melesseengida4281 8 месяцев назад
ስምንት ዓመት አስሮኛል ስፈታም ታስሮ መፈታት በእናት ሐገርና በናት ኩርፊያ ቂም አይዝም ብሎ ስንፈታ ኮለኔል ተስፉየ ነገረን አሁን ሳስበው አንድም ቀን የቆየሁ አይመስለኝ ክ' ዘ መሐንዲ ጃንሜዳ
@nonsonoio4953
@nonsonoio4953 6 месяцев назад
መንግየ አህያ...
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 11 месяцев назад
የውብ አንቺ ያባትዋ ስምማነው በናትህንገረን
@goodnews2392
@goodnews2392 8 месяцев назад
ውብአንቺ ቢሻው ትባላለች
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ዋው።
@barambaras5824
@barambaras5824 9 месяцев назад
ይሄ ጥቑር በሬ ስንት ሰው ያጠፋ ፡ በኩራት ስለ ታሪኩን መናገር በጣም ታሳዝናለክ ኣንተ ወረኛ።
@goodnews2392
@goodnews2392 8 месяцев назад
ወሬኛ ፣ ሂድና ሀገር የከፋፈለና የገነጣጠለ አጎትህ መለስን ፈልግ። መንጌ ጀግና ነው። ሀገር ወዳድ ልዩ መሪ ነው። በህይወት አለ።
@web4924
@web4924 3 года назад
ትናንት ስምቸው ዛሬም ደገምኩት ሰማሁት ።ደስ የሚል። እውነተኛ ታሪክ ።🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@MimiMimi-iu3yj
@MimiMimi-iu3yj 10 дней назад
መንግዬ የኔየምንግዜም እውነተኛ ጀግና ሀገር ወዳድ በለህበት ሰለምህ ይብዛ የኔ ተወዳጅ አባት
@TemamAbamecha
@TemamAbamecha 5 месяцев назад
መንገ አሪቆአሳ በኢትዮጵያውነት የምሰቢከ ሀገሪወዳድ መሪ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
ኣቤት ድምፅ
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 года назад
ይዝፈንልሽ እንዴ? :)
@mimimesi5517
@mimimesi5517 3 года назад
ውነትም ውብአንቺ ስታምር አቤት አይን አቤት ከለር ውብ ነሽ ከስርአት ጋር ጤና ይስጥሽ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ከቤተሰብሽ ጋረ ቀዳማይት እመቤት ውብ አንቺ ቢሻው
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 года назад
አሁን በህይወት አለች እንዴ??
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 года назад
WOOOOOOW👌👌👌👌👌👌👌👌
@abbyyene4048
@abbyyene4048 3 года назад
ደርባባ አሪፍ ታሪክ...ያሁኑ እማ ላገኝሽ ማታ ማታ ሆኗል ጨዋታው 😂😂 ግን ሁሉም በዘመኑ ጥሩ የፍቅር ታሪክ አለው👍👍
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 года назад
ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ኃላ የቆመው መለስ ዜናዊ ነው
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 4 месяца назад
ያፈሰሰው ደም እግዚኣብሄርን እየጮሀ ነው 🇪🇷🇪🇷
@userd42
@userd42 6 месяцев назад
በሕይወት,አለች,እንዴ,ውብአንቺ,ምነው,ሳትጨርስልን
@eteneshabebe5415
@eteneshabebe5415 3 года назад
ፍፁም የተሳሳተ እና ውሸት የሆነ ታሪክ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ መንጌ መጠጥ ወዳጅ አልነበረም እናም አምቧጓሮ ፈጣሪ ሰው አልነበረም። በጓደኞቹ እና በስራ ባልደረቦቹ የሚታወቀው በጣም መፀሀፍ አንባቢ እንደሆነ ነው። በጣም ስማርት እና ወንዳወንድ ቁመና እንደነበረው በቅርብ የሚያውቅት ይመሰክራሉ። የማታውቀውን ባትዘባርቅ መልካም ነው።
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 3 года назад
He is the one who allowed TPLF to come to power. He killed so many Ethiopians civilians and soldiers so they didn't fight .
@shewanhager4940
@shewanhager4940 3 года назад
እረረረ መቀባጠር እንኳን የፍቅር ገጠመኙን አይደለም እውነተኛ ማንነቱን ማንም ሰው አያውቀውም ሚስጥር ነው
@mulugetalegesse7925
@mulugetalegesse7925 3 года назад
ትዳር የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነው ደስ ይላል
@sadesada7861
@sadesada7861 3 года назад
ያጋጣሚ ነገር ይገርማል
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 8 месяцев назад
መጌ ቆረጡ አሀገር ወዳዱ የድሀ አባት
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 3 года назад
May mighty God bless them she is so sweet lady, matured, kind and very patient I have meet her when I was a child. I wish them all long life They are true Ethiopian ❤❤❤
@birhanwelele9068
@birhanwelele9068 11 месяцев назад
😊😊
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 года назад
ድንቅ የፍቅር ታሪክ ነው ሁሌም ፍቅር በፍቅር ሁኑልኝ አምላክ ጤናውን እድሜውን ይስጥልኝ ።
@firewkebede8675
@firewkebede8675 3 года назад
መንጌ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቆ በህይወቱን መጨረሻ ሠአት አገሩን ቢያይ ችግር ያለ አይመስለኝም የራሴ ወንድም ኗዝሬት ከተማ በ1969 ኢህአፓ ተብሎ ያለፍርድ ተገድሏል ቀበሌዎች እንጂ መንጌ አልገደለውም::ይሁንኗ መንጌ ወንጀለኛነቱን ካመነ እስካሁን በስደት ያሳለፈው በቂ ቅጣት ነው:: እነፍስሀ ደስታ እነ ብረሀኑ ባየህ ወዘተ. . . አሁን ነፃ ኗቸው:: በ2008 ባህር ዳር አባይ ማዶ ላይ ስንት ወጣት በስኗይፐር ሲገደል ባለስልጣን የነበሩት ወያኔዎችኗ ሀይለማሪያም ደሳለኝ እንዲሁም የአማራ ክልል ባለስልጣኗት እነገዱ;ኦሮሞ አካባቢ ለተገደሉት የኦሮሞ ባለስልጣኗት እነለማን ማን ጠየቃቸው??በደፈኗው በይቅርታ ተድበሰበሰ እንጂ!!! ይሄ የይቅርታ ባህል ለወደፊትም ይጠቅማል::ባይሆን ለአገሪቱ የሀይማኖት አባቶች ወይም የአገር ሽማግሌዎች (ባለቤቱን ለማግኘት እንዳደረገው) በኩል ጥያቄው እንዲቀርብ ቢያደርግ መብቱ ይመስለኛል::
@MayaMaya-ev5ru
@MayaMaya-ev5ru 3 года назад
በጣምምምምም ደስስስስስ የሚል ታሪክ ነው!!! እውነትም "ውብ አንቺ"!!!! በጣም ቆንጀ!!!!
@kokobataklo1481
@kokobataklo1481 3 года назад
ለምን በየሳምቱ አትለቁም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@Tube-wn2es
@Tube-wn2es 3 года назад
ህያው ፍቅር ክፍል 4ን ልቀቁልን
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
He is truly Ethiopian 🇪🇹❤️🇪🇹 he loves Ethiopia ,he is not like Tplf
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 3 года назад
Very true
@metkeltesfay6516
@metkeltesfay6516 3 года назад
Shut up he killed many people of eritrean he is the same weyane tplf you adgi
@nonenone3420
@nonenone3420 7 месяцев назад
Komata go to Zimbabwe if you missed him
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 3 года назад
አቀራረብህን እጅግ ወደድኩት ተሰጦ እንዳለህ ጥርጥር የለኝም አንድ አስተያየት ሰጭ እንዳለው የተለያዩ የፍቅር ትረካወችን እንደ ፍቅር እስከ መቃብር አይነት ከአንተ ምንሰማው በጣም ደስ ይል ነበር ትረካህ እንዳያልቅ እየተጨነኩ አለቀ ደስ ይላል
@yeromeasu6359
@yeromeasu6359 3 года назад
Yetnew wobanech yenberchew gojam or habesha moges hotel ewontu yengren
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
ኧረ ድምፅክ በስማም ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን መንጌ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ነበር ምቀኞች አባረሩት እንጂ
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 3 года назад
lik new inatiye
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 года назад
መንግሰቱ እግዚአብሔር የሰጠው ጥሩ ሚሰት ነው ጎበዝ ልጁቻችውን ጥሩ ቦታ ከማድረሰ አንጻር ታማኝ ወዞሮ ነበሩ መቼሰ ክፉ በቀዳማዊት ኤመቤት ውባንቺ ላይ መጥፎ ሰምቼ አላውቅም ሌላ ሴት ብትሆን እኔ ወንጀል አልሰራሁም አንተ ሒድ ነበረ የምትለው ግን መንግሰቱ ምህረት ይገባዋል ለሐገር መሰዋት የሆነ ሰው ሰለሆነ ???? አሁን ሽማገሌ ነው በልዮ ጥበቃ ሐገሩን ምድር ማየት አለበት ክልል የተወለደ ቢሆን የዘር ፖለቲከኞች ጥሩውን በማንሳት እንዲመለሰ ያቀነቅኑ ነበረ መንግስት ለድምፅ ሲል ያመጣው ነበረ ???? መንግሰቱ የአዲሰ አበባ ልጅ ሰለሆነ ነው ሁሉም ዝም ያለው መንግስቱ በእረወት አለም እንጂ በዘር አያምንም አዲሰ አበባ ለመንግሰቱ ምህረት እንጠይቅ
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 3 года назад
You are an idiot! Why would Addis Ababa apologize? For being murdered? It Should be Col. Mengistu who should ask Ethiopian people for forgiveness! You talk to much and don’t know what you are talking about!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
ሃገሩን ማየት አለበት??? ያች ያስለቀሳትን ሃገር ?? በዚያ ዘመን የነበሩ እናቶች ይጠየቁ!!! ወንዱና ሴቷ አያቶቸ ለ3 አመታት በእስር ቤት ነበሩ ልጆቻቸው ኢህሃፖ ሆነው ለመዋጋት ጫካ ገብተዋልና ለልጆቻቸው ስንቅ በአርሶአደሮች አማካኝነት ይልካሉ ተብለው ያለምንምማስረጃ እስር ቤት ነበሩ እናቴም ስትነግረኝ የተወሰነ ጊዜ ታስራ ነበር ስለዚህ አዝናለሁ በዚያ ሁሉ ስቃይ አልፈዋል ብዙ የኢትዮጵያ እናቶች!!! የራሱን ልጆች ይዞ እዛው!!!
@ghideonortho4957
@ghideonortho4957 3 года назад
ሴትየዋ የዋህ ርህርህት መሆንዋ ይነገርበታል የወተሃደር የጨካን ኣርዌ ነብሰገዳይ ጭራቅ ሴት ሳትሆን የሃይማኖት መሪ ሴት መሆን ነበረባት ሁሉ ነገር ግን የፈጣሪ ስራ ነው።
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Год назад
Beautiful womon❤❤❤😂
@jduddhdhdhhd8317
@jduddhdhdhhd8317 3 года назад
መጌ የኔጀግና አተንየሚመስልአስርቢኖርሐገሬእዲሕአቶንምንምነበር
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 года назад
YESSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSS
@peace3791
@peace3791 3 года назад
We don’t care, he don’t even care for his siblings except his children
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 года назад
His younger brother almost got executed being suspected as an eprp member and he didn’t try to stop that.
@AbemOumer
@AbemOumer 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 года назад
ሰላም
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 года назад
Encone enda. Menga aynet. Gegna lalwem. Yagbail
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 6 месяцев назад
ኮሎኔል መንግሥቱ ሀይለማሪያም ውብአንቺ ብሻውን እንዴት ተገናኝተው እንዳገቡ ደስ የሚል ታርክ አላቸው!!!
@berkiberki3647
@berkiberki3647 3 года назад
አቤት ድምፅ
@dawitmelese2518
@dawitmelese2518 3 года назад
Www
@dawitmelese2518
@dawitmelese2518 3 года назад
www
@אאב-מ4ד
@אאב-מ4ד 8 месяцев назад
ጀግናው ኮረኔል መንግስቱ ሀይለማርያም
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 3 года назад
Negso
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
እውነት ነው ያውም አንደኛው
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 3 года назад
አህለን እንኳን መጣህ
@KYCNews
@KYCNews 3 года назад
"ኑዛዜ" ምርጥ ድራማ ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f37AXkjXcCg.html
@AdmasuTsegaye-q3p
@AdmasuTsegaye-q3p Год назад
Hi
@Asratdemsei
@Asratdemsei 8 месяцев назад
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አቤትትትትትት ድንቅ ሐገር ወዳድ ለወገን ሟች ረሐባችንን ተርቦ ጥማታችንን ተጠምቶ የኖረ መሪ ነበር ግን በነበር ቀረ
@hannahaile8701
@hannahaile8701 6 месяцев назад
La wagan mwach 😂😂😂
@KenakeTeshome
@KenakeTeshome 6 месяцев назад
Eto😊😊
@AkliluMulugeta-mf7fx
@AkliluMulugeta-mf7fx 5 месяцев назад
Mngstu
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 7 месяцев назад
ዉባንቺ በጣም ቆንጆ ሴት ነች። ለመንግሥቱ ትመጥነዋለች
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 7 месяцев назад
ደስ የሚል ታሪክ ነው፡ ግን ገና እኮ የአብሮነት ታሪካቸው ጅማሮ ነው፡ ይቀጥላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡
@sadesada7861
@sadesada7861 3 года назад
አወ እደዚህ ቶሎ ቶሎ ኑቶሎ
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 года назад
የቀድሞዎቹንም ጠቅላይ ሚኒስትሮች የፍቅር ታሪክ ይቸረክልን😁😁😁😁ይህስ በጣም ደስ ይላል !!!!!
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 8 месяцев назад
❤❤
@ZerihunMulata
@ZerihunMulata 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነበር ያሳለፉት እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ የኔ ጀግና ኢ ያዊ
@dawitmelese2518
@dawitmelese2518 3 года назад
Wwww
@peace3791
@peace3791 3 года назад
ወንድሙና እህቱ የሰጡትን ኢንተርቪ ካየሁ በሁዋላ እንኩዋን እሱን ልጆቹ እንኩዋን አውሬዎች ናቸው: 28 አመት ስልክ እንኩዋን ለቤተሰቡ የማይደውል ጨካኝ አውሬ:: የመንግስቱ ወንድም እና እህት እየተባሉ የሰው መሳቂያ መሆናቸው እርልሱ ግፍ ነው:: በድህነታቸው እንኩዋን በሰላም እንዳይኖሩበት አንገታችፕውን አስደፋችው:: ድንጋይ እራስ ከነልጄቹ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 года назад
ባለመስረቁ ምነው ያናድዳል ? ቤተስቡን ስርቆ ባለማክበሩ ? ነው ክፋቱ?
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
ድሮስ ከሻንቅላ ባሪያ ምን መልካም ነገር ይጠበቃል አርዬስ ለቤተሰቡ ያልሆነ ለማን ይሆናል
@sarasam8551
@sarasam8551 3 года назад
Dedeb nh, hulunim tesadbeh Yerabak twokewalh Digay
@sarasam8551
@sarasam8551 3 года назад
@@georgessaroufim7733 edante synetun Guta aynet astesaseb Yalew syadres, kobel dgay nh
@peace3791
@peace3791 3 года назад
@@sarasam8551 በሽታ ይሰርስርሽ, አማርኛ ወይ እንግሊዘኛ ጻፊ , ይህንን እንኩዋን ማድረግ እትችይም? ለስድብ መሮጥ ምን ይሉታል ክፍት እፍ
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 3 года назад
ፍቅር ! ስለ መንጌ ስለተረክልን ሰብስክራይብ ላደርግህ ወደድኩ 😜
@metkeltesfay6516
@metkeltesfay6516 3 года назад
This man is evil
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 3 года назад
what about tplf?
@metkeltesfay6516
@metkeltesfay6516 3 года назад
@@tizitatadesse3169 it's no different tplf or mengustu they killed many eritrean people we eritrean we never forget that
@M1ndfulJourney
@M1ndfulJourney 3 года назад
@@metkeltesfay6516 only the rebels he didn't hand pick ERITREANS
@goodnews2392
@goodnews2392 8 месяцев назад
ጀግና መሪ ነው።
@lidiyaabate8255
@lidiyaabate8255 3 года назад
እረ ኮሜንት ተቀበል ፕሮግራምህ በጣም አጭር ነዉ
@meronemessay8519
@meronemessay8519 3 года назад
👌👍👌👍✌
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 года назад
😍
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 7 месяцев назад
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@spruit49
@spruit49 3 года назад
Emama Enkuyhoe Akeste nachewe
@annasmith3778
@annasmith3778 3 года назад
🤔😳😂😂😂😂
@eleniworku3153
@eleniworku3153 3 года назад
በጣም:ቆንጃ:ፕሮግራም: ነው:ያላወቅነውን:አሳወከን:ነገር:፣ግን:አጠረ
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 3 года назад
አቤት ቆርጦ ቀጥሎች !
@eliana6212
@eliana6212 3 года назад
ERA tefachoben 🥰
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
ኤሪትሪያውያን ክንፈትወኩም ማዓት ኢና ተባረኹልና
@eliana6212
@eliana6212 3 года назад
Thank you Mela we love you too 😘
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
@@eliana6212 thanks we love you more
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 года назад
ኣሁን ይሄንን ወሬ ብለህ ታወራለህ ?
@christinemabratu5053
@christinemabratu5053 7 месяцев назад
Who cares
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 3 года назад
We love you Mengeeeee
@Nan_J9
@Nan_J9 7 месяцев назад
Drebba wr
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 3 года назад
Mengeya abatachen konjo ye feker Tarek new
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 года назад
Mega abatahene gegena yeteyopeya telatohene asayeke megeya nure gena bezu tayalke
@focus.15
@focus.15 3 года назад
ለአህያ ማር አይጥማትም! የኤርትራ የኑጸሃን ደም የጠጣው መንግስቱ የሰው ባሕሪ የሌለው!
@Praise-k1u
@Praise-k1u 3 года назад
መንግቱ አስቀያሜ ባሪያ ነው :: እሱን ያገባች ሚስት መሸለም አለባት !!ላስተምርሽ ብሎ ማግባት የድሮ አሪፍ ጠበሳ ገገሞች
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 года назад
You faku faku faku
@DemelashDesalegn-j9j
@DemelashDesalegn-j9j Год назад
ይህ ጎታታ አነጋገር የመንጌ ድምፅ አይደለም ሀሰት ሀሰት 3:42
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 года назад
ቾምቤ ሰካራም ነበር
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
የመጨረሻ። ጨቤ ነው
@firewkebede8675
@firewkebede8675 3 года назад
ጨቤ ሆነ ጨምቤ ቆንጆ ሚስት ተሰጠው!!! አምላኬ ሰው በልኬ; ከነድክመቱ ንጉስ ሆኖ ንግስት አደረጋት:: ፈጣሪያችን ምን ይሳነዋል!!!!
@ketematefera8730
@ketematefera8730 8 месяцев назад
Tiru tarik newu. inameseginalen !!!!
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 3 года назад
Who Cares
@tekeateklehaimanot9485
@tekeateklehaimanot9485 3 года назад
ኣህያ ደሞ ፍቅር ያውካል እንደ የሰው ደም ጠጥተዋል
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 3 года назад
Tekea Teklehaimanot ክክክ ያንተስ አባት አህያው ? በእጁ የንፁህ ደም አለ
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 3 года назад
አንተ የሽፍታ ዱር ዬ ወንበዴ ዘር ካንተ ምን ይጠበቃል ?? ያ!! መላጣ አጎትህ አንኳን አፍቅሮ አግብቶ ነበር የወለዳቸው ግን አልተባረኩም የመንጌ በተሰብ ግን ፍቅር እና ሰላም የበዛበት በመሆኑ 3ቱም ዶክተሮች ናቸው እንግዲህ ተቃጠል ገና ምን አይተህ መንጌን በክብር እንቀበለዋለን::
@tekeateklehaimanot9485
@tekeateklehaimanot9485 3 года назад
@@asteryegezu4065 እደ ድራኮላ ደም የጠጣህ ያድግህ pls keep your mauth
@buzobuzo9452
@buzobuzo9452 3 года назад
ሁሉም መንግስት ስተት አለበት መንጌ ብቻ አደለም ደም ጠጪ
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 3 года назад
weyane koshashoch leboch 4tegna kifil temari hula.
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 7 месяцев назад
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 7 месяцев назад
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 7 месяцев назад
Далее
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн